የቆቆር/የጮርናቄ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 135

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  4 года назад +15

    ይሄው ይፕነጭ ማር ሊንክ amzn.to/3gKdzjH
    ሰላም እንደት ቆያቹ ውድ ተመልካቾቼ ሁላችንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @እሙዙመራ
      @እሙዙመራ 4 года назад

      ጥያቄ ባኔ

    • @እሙዙመራ
      @እሙዙመራ 4 года назад +1

      ደሞ አረምድህ

    • @fyoritube
      @fyoritube 4 года назад

      ኣዶትየ በጣም ኣስታወሽን ልጅ ሆነን ፓስቲ ለመግዛት ስንላክ ሚሸጠው ቦታ ስንደርስ በሽታው ብቻ ጠግበን እንመለስ ነበር

    • @yohannesayicheh8989
      @yohannesayicheh8989 4 года назад +1

      Koker is the word used in the South; in many other parts of Eth they call it Pasty or Chornnake.

    • @hgugfjtjj392
      @hgugfjtjj392 4 года назад +1

      ያደግንበት ቆቀር ስኳር አይደረግም

  • @melkamtariku8050
    @melkamtariku8050 2 года назад +3

    ለምታዘጋጃቸው ምግቦች የምትሰጫቸው ማብራሪያዎች በሙሉ አሪፍና ግልፅ ናቸው፤ በርቺ።

  • @fikertategune6319
    @fikertategune6319 2 года назад

    ምርጥ ሰው ነሽ

  • @melkamtariku8050
    @melkamtariku8050 2 года назад

    ለምትሰሪያቸው ምግቦች የምትሰጪው ማብራሪያ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው በርቺ

  • @kedijahussen1854
    @kedijahussen1854 4 года назад +20

    ወይኔ ኢትዮጵያዊ ሁኖ ይሄን በልቶ ያላደገ የለም ትምህርት ቤት በጉርፕ ብር እያዋጣ ነበር እየገዛን እምበላዉ ወይልጂነት እማይረሳ ትዉስታ አለኝ እጂሺ ይባረክ ማሬ

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Год назад

    በርቺ እህታችን ❤❤❤

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 2 года назад

    በትክክልአህትበርች

  • @obsedajane4493
    @obsedajane4493 Год назад

    Nagaa mana kanafi haa bayatu akkam jirtu maatii jalalaa ❤️

  • @እራህማካሳው
    @እራህማካሳው 2 года назад

    ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @shaikhaalketbi3598
    @shaikhaalketbi3598 4 года назад

    አቺን ላይክ እና ሰብ ያላረገ ንፉግ ነው ወላሒ ከፍይ እንኳን ቢሆን አረግሽ ነበር በዉነት በቃ ትቺያለሽ አቺን የወለደች ታባረክ አቦ የወለድሽ ይባረክ

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 2 года назад

    እጂሸይባረክ👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +3

    ዋው ሀገሬ ትዝ አለኝ እናመሰግናለን

  • @mekdesgebre2965
    @mekdesgebre2965 4 года назад +1

    አሪፍ ነው ፓስቴ ጮራናቄ

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 4 года назад +3

    ሰወደሽ እኮ የኔ ባለሙዬ ንፅናሽ ብቻ በቂ ነወ እጅሽ ይባረክ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 года назад +1

    ትክክል ነሽ እኔንም አስታወስሽኝ በጣም ነው የምወደው ታናሽ እህቴ ነበረች ሄዳ የምትገዛ ሻይ ቤት መግባት ያልተለመደ ስለሆነ ትዝታ ነው በርቺ ጎበዝ ነሽ።

  • @abebechderara2790
    @abebechderara2790 4 года назад

    Yesssssssss andena neg aydel
    Weyyy swedesh ken leb new yalesh balemoya nesh ehtalem tebareki

  • @gannatdirriba6535
    @gannatdirriba6535 3 года назад

    ዎው ዉዴ 💋💋❤❤♥️

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 4 года назад

    ማሻአላህ. ሁሉ ነገርሽያምራል.

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 4 года назад +3

    አዶትዬ በጣም ነው የምወደው የኢትዩጵያ እያለን ደንበኛ ሁላ ነበረን።እጅሽ ይባረክ

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 4 года назад

    ያስጎመጃል በጣም

  • @fevensani995
    @fevensani995 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee 2 года назад

    ወይ አዶትዬ ያንቺ ሙያ እኮ አይጠገብም። ይኸው ለገበያ መጀመር ፈልጌ እኮ አንቺ ጋር ነው የመጣሁት። በርቺ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 4 года назад +15

    Omg siyamer ..ቆቆር የሚለውን ስም ከስንት ግዤ በኃላ ሰማሁት።
    አመሰግናለው ቡውነት

  • @meseretwoldeyes7466
    @meseretwoldeyes7466 3 года назад

    የኔ እህት እጀኛ አፈር!

  • @EdysKitchen
    @EdysKitchen 4 года назад

    agerbetin astaweshign. ejish yibarek

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 4 года назад +1

    መርካሞ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የአገሬ ልጅ ❤

  • @mesfinbekele2582
    @mesfinbekele2582 Год назад

    Nice 👍

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 года назад

    Betam gobez tiru aserar New yummy.

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 года назад

    መርካሞ💖💖👌👍👍👍🙏

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 года назад

    ዛሬ ነው ሰሙን የሰማሁት ....ፖሰቲ በሚባልበት ጊዜ ነበርኩኝ ...ቆቆር ደሰ ይላል 👌hhh

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 года назад

    በጣም ቆንጆ የሚያምር

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 года назад

    አዶትዪ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ሙያ ተመረናል ...ሜላትንም በጣም ነው የምወዳት ተባረኩ

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 4 года назад

    Ejna afer geta yeshehun kar bane geta yebarkeh

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 4 года назад +1

    እጀና አፈር 😘😍😘

  • @foziyaalemaz8636
    @foziyaalemaz8636 4 года назад

    ዋው

  • @ethiopiagirl2123
    @ethiopiagirl2123 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ቆቆር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ሻይ ከምግብ ጋር መውሰድ አይመከርም በእርግት ከቆቆር ጋር መጠጣት ለምደናል ግን ለጤንነታችን ስንል ምግብ በልተን ሻይ ብንጠጣ አሪፍ ነው እላለው አመሰግናለው

  • @seblewongelasrat5785
    @seblewongelasrat5785 4 года назад

    Yene komjo ejish yebarek lijineten ena Usman pasti bet tiz alegn 🙏🙏😃😃❤

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 года назад +3

    ውይ ጮርናቄ 😋 በጣም ነው እምወደው፡ ያስጐመጃል አዶትዬ 🤩

  • @saralgo5543
    @saralgo5543 4 года назад

    wow batm tamchtonai mar enamsgnalen

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 4 года назад +2

    የልጅነት ትዝታ ጮርናቄ😍አበላሉም እንደዛ ነበር 😆
    ተባረኪ!

  • @fatumatube1582
    @fatumatube1582 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @shibiregaremu1745
    @shibiregaremu1745 4 года назад

    Yemiwadi nagarii newu nurilin❤❤❤

  • @hawitube1393
    @hawitube1393 4 года назад

    Wwooww Good job

  • @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ
    @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ 4 года назад

    እጀና አፈር ንቃር ያስጎመጅ

  • @alamigirma2058
    @alamigirma2058 4 года назад

    Gobozi nashi ❤👌

  • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ

    ማሻአላህ

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 4 года назад

    ክክክ ወይኔ ደስሲል ወላሂ ያስጎመጃል እንም ነውሶጡ ነበር የማወጣው

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 года назад

    በጣም ነው የሚያስጎመጀው እውነት ነው ልጅነቴን ነው ያስታወስሽኝ ተባረኪ የኔ ቆንጆ🙏👌🥰😘😍😘

  • @hanaphone7973
    @hanaphone7973 4 года назад

    Mirx new ijish yibarek sis

  • @amelmalwandye3264
    @amelmalwandye3264 2 года назад

    Waw

  • @mynaturalhair1
    @mynaturalhair1 2 года назад

    እንዴት ፡ እንደሚያምር

  • @lmt8417
    @lmt8417 4 года назад

    በጣም አሪፋነዉ ዋዉ
    ግንየምትጠቀሚበት ዱቂትየምንዱቂትነዉ
    ማንኛዉምዱቂትመጠቀምይቻላል
    👍👍🌺🌺🇪🇹💐

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 года назад

    Ayi chornaqe yelijinet tizitaye! Santim ke inante iyeserekugn igeza neber.Zare gin betizita wedewhala heje be irase isiqalew.

  • @hawakassim9303
    @hawakassim9303 4 года назад +1

    Thank you sister 👉❤️❤️

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 года назад

    Please yene konjo yanchin mar asayin ebakishin lik endanchi indinigeza thanks

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 года назад

    እጅየትርፍ።በጣም አሪፍ አሠራር ነው። እኔ ሑሌ ስሞክርው እንደ ሀገርቤት አሎን ብሎኝ ነበር እንዳቺ እሞክርዋለሑ👍👍👍💐💐💐

    • @abebam3302
      @abebam3302 4 года назад

      አጅሽ፡ይበረክ፡😀😀😁

  • @Lubabaየጉመርዋyoutube
    @Lubabaየጉመርዋyoutube 4 года назад

    አይይይ ትዝታታታታታ

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 4 года назад +1

    የወልቂጤ ብስኩት ሽታዉ አረሳዉም አባቴ ከወልቂጤ ከጉብሬ በካኪወረቀት ገዝቶ የመጣቀን እዴት ደስ ይለን ነበር አይ ልጅነት

  • @borujawi5629
    @borujawi5629 4 года назад

    arif asarar nw...gin yetebesnibet zayit dagimen yagalegilal...?

  • @تامرياثيوبي
    @تامرياثيوبي 4 года назад

    Waawoo

  • @theultimatenonebelievr9379
    @theultimatenonebelievr9379 3 года назад

    ጎበዝ አሪፍ አገላለፅ ነዉ
    እኔ ቤኬንግ ፓዉደር አላደረኩም
    ከሽ ከሽ አላለልኝም ለምን ይመስልሻል?
    ደሞ ከግማሽ ሰአት በሗላ ነዉ የጠበስኩት።
    እሳት ላይም አቆይቼዋለሑ።
    አመሰግናለሁን ።

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 года назад

    Great job, betam arif. Thanks

  • @rihannas5772
    @rihannas5772 3 года назад

    ምራቄን አስዋጥሽኝ አመሰግናለሁ

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 4 года назад

    ጎበዦ:ኀሸ:በጣም:ነዉ:ደሰ:የሜትዬው::በርቼ::

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ

    ስኳር አያስፈልገወም እዴ ሌጡ

  • @monahankalhbkerlylamlkylm4294
    @monahankalhbkerlylamlkylm4294 4 года назад +1

    😯😯😘😘😘😘😘😘

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 года назад

    ዋው በጣም
    አሪፍ.... ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩልን.. እነ ናቲ የት ሄዱ ዛሬ
    ጮርሄም አስለምጃችው ይወዱታል
    👑😀💚💛❤️👈

  • @fadefade5762
    @fadefade5762 4 года назад

    Wow

  • @shibiregaremu1745
    @shibiregaremu1745 4 года назад

    Gobazii agaree sigaba saralewu

  • @RaniRani-vt7se
    @RaniRani-vt7se 3 года назад

    Kubaya blachu litimotu new inde lemn begram atnegrunm

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 года назад +1

    Thank you Adot for sharing! እህቴ ቆቀር በጣም ነው የምትወደው:: I can’t wait to make it for her.

  • @bettyget9316
    @bettyget9316 4 года назад

    God bless you 🙏 yenekonjo . You know what I always take a lesson from you about how the way you cooking delicious food. Keep it up ok 👌 my sister. You did good job 👍

  • @matub4261
    @matub4261 4 года назад

    ሰላም አዶት እኔ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም በቅንነት ብቅ በይ አሪፍ ነው በርቺ

  • @liwqliwq5663
    @liwqliwq5663 Год назад

    ምድነው አንድኛው አልገለበጥ አለች

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 года назад

    Good job!

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ ወደልጅነቴ መለሽኝ

  • @rawdahyirdaw5297
    @rawdahyirdaw5297 4 года назад

    Sweet enamesegnalen😋

  • @امأيوب-م8د
    @امأيوب-م8د 2 года назад

    ❤😍🌹

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 4 года назад

    Wow Thank you

  • @markogamertirtiro6243
    @markogamertirtiro6243 4 года назад

    አቤት ጮርናቄ ሰፈሬን አስታውሼ እንዳለቅስ አረግሽኝ የዛሬን አያድርገውና አሜሪካን ግቢ የፈረሰችው በጣም የምወዳትን ሰፈሬን አስታወሽኝ አመሰግናለው

  • @abdulsemeddedgeba9148
    @abdulsemeddedgeba9148 4 года назад

    Zayt aychamarm? Malshilgn

  • @h.j8360
    @h.j8360 4 года назад

    ወይ ኔ አማረኝ ጉድ ፈላ ማድቤት ልግባ የሆዴ ሣይወጣ

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 года назад

    Thanks yene konjo Amazon bicha new yemigeyew maru ?

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 4 года назад +1

    አዶትዬ:እጀና:አፈር:ይቅር:የአክስቴ:ቤት:ኮልፌ:ሻይ:ቤት:የምበላው:ቆቆር:አስታወሽኝ:፣በቃ:ቀልቤ:ነበር:ትዝታይን:ቀሰቀሽብኝ:አሁን:ሰርቼ::እበላለሁ።

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 года назад

    ከዛ የቀረውንስ ዘይት?

  • @hl9037
    @hl9037 4 года назад

    Wooow thank you 💕💕 can you plz do a video on how to make kolet on your instant pot, or share your experience. Thank you for allll that you share 💕🥰💕🥰

  • @habibahassenhassen3198
    @habibahassenhassen3198 4 года назад

    መየምረል ሞክሬዉ ለይክ እሰጥሸለሁ

  • @fetiha.nurahalhamdulillah3337
    @fetiha.nurahalhamdulillah3337 4 года назад

    Sewdsh

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 4 года назад

    Thank you

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад

    Adotye wow 😯 chorinake......my mouth watering I never make this I will definitely try it tebarekiligne sis🙏🏾❤️

  • @ruthsamuel7340
    @ruthsamuel7340 4 года назад +1

    I am pregnant n bad idea watching this beacuse i crave it but im too taird to make it🤣😓🥺

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 4 года назад

    ናስር ሻይ ቤትን አስታወሽኝ አዲስ አበባ

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 4 года назад +1

    እርጉዝ:ሆኜ:አምሮኝ:ከኤትዬቨያ:አሰመጥቻለሁ::

  • @gggh8051
    @gggh8051 4 года назад

    MinAle be qegee ijishe betaboki

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад

    Thank for sharing 🙏🏿this my favorite . What kind of oil did you use????

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 года назад

    I check on Amazon Raw white honey from canada ,so please please show us yours thanks

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 года назад

    Adotyee yehenen ahun lekurse😂

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 года назад +1

    ቆንጆ ኣሰራር ነው ወድጀዋለሁ ግን ካልትሳሳትኩ ጮርናቄ ተጠፉጥፎ የሚጠበሰው ነው እኔም ጠፍጥፌ ሰርቼዋለሁ! በክቡ ደግሞ ብስኩት ነው የማውቀው ቆቆር ሲባል ሰምቼ ኣላውቅም ኣዲስ ስም በመስማቴም ኣመሰግናለሁ

  • @yeethiopialej6501
    @yeethiopialej6501 4 года назад

    በጣም የምትወዱት ቀላልና ጣፋጭ የቁርስ አሰራር ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ ruclips.net/video/demcTFScozs/видео.html

  • @le1785
    @le1785 4 года назад

    🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘