ከኬሚካል የጸዳ ደረቅ እርሾ አሰራር በቤታቸን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 107

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 Год назад +9

    የሚገርም ነገር ነው እንደሁል ጊዜው ዛሬ ደግሞ ይዘሽልን የመጣሽው ከምንም በላይ ከኬሚካል ነጻ መሆኑ በጣም ደስ ይላል ተባረኪልኝ

  • @SelamYo-e7l
    @SelamYo-e7l 8 месяцев назад +1

    ኬሚስቶች የሀበሻ እንስቶች በየዘመኑ ድንቅ ፍልስፍናን ያሳያሉ ቦታ አይገድባቸውም የማቴርያል ማጣት አያሳቅቃቸውም በቃ ባገኙት ነገር ያችን እጀራቸውን ፍጥር! ፍልስፍ አድርገው የሀገራቸውን ምግብ በባእድ ሀገር ለአባወራቸው ለወዳጆቻቸው ጀባ ይላሉ አይ የእምዬ ኢትዮጵያ ሴቶች ዋጋችን ስት ይሆን ክብር ሁሌመሰ በአዲስ ነገር ዘና ለምታደርጊን እህታችን ሜሉ ክብረሰ ለኢትዮጵያ ሴቶች❤🎉🎉

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛ ሜሉዬ በእውነት ያች ሙያ ይለያል በዚሁ አጋጣሚ እቶ ሆኜ ከፍርጅ አውጥተው ሲሰሩ እርሾው ቶሎ አደረሰው ያኔ አልገባኝም ነበር ዛሬ ጥያቄዬን ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ ገንግድህ ለደረቅ እርሾ መጨነቅ ቀረ

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Год назад +2

    በተመስጦ ያየሁት ቪዲዮ ነው , ግሩም ነው እርሾውን ደግሞ ለመሞከር ዝግጅት ላይ ነኝ ሰላም ለሁላችን .

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад +2

    ጎበዝ ማሊያጥሩ ዜዴ ነው እጅሽ /አስተሳስብሽ ይባረክ፣

  • @mentewabworknhe5418
    @mentewabworknhe5418 Год назад +2

    የምትሠሪው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ጉበዝ ነሽ እግዚብሔር ይባርክሽ።

  • @le1785
    @le1785 Год назад +1

    ሜሊዬ የሴቶች ቁንጮ በጣም እናመሠግናለን ክበሪልን ውድድ

  • @beyenechnigatie9906
    @beyenechnigatie9906 Год назад +1

    በጣም ትገርሚ አለሽ ደረቅ እርሾ በአገር ቤት ( በገጠሩ ) አካባቢ ይጠቀሙ በታል በቆት ላይ በመስቀል ና በማድረግ እንደሚፈልጉት እየከፈሉ ይጠቀማሉ እመሰግናለን የእኛ ጕበዠ በርቺ አደንቅሺአለሁ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Год назад +6

    ጐበዝ ሜሊዬ
    በየቀኑ ለምታደርጊው የፈጠራ ችሎታሽ
    በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      አመሰግናለሁ ፍንቱዬ እሺ

  • @yeelsa
    @yeelsa Год назад +1

    ሰላም ሰላም ማራኪ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛ ገራሚ የሆነ የእርሾ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ሁሌም አዳዲስ ስራ የኔ ጎበዝ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ማራኪሞ ተባረኪልን እንጀራውም ልዩ ነው የሆነው አንደኛ ነው 🙏🙏🙏

  • @genzebeshete282
    @genzebeshete282 Год назад

    በጣም ጎበዝ በላይክ ይሄሁሉ ሞያ በርቺልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Год назад +1

    ሜሉ ቅመሚት የሙያ ቁንጮ ነሽኮ ነፍሴ በርቺልኝ።

  • @hikmayimeryimer
    @hikmayimeryimer Год назад

    ማሻ አላሕ

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Год назад +3

    እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 Год назад +1

    ዋውውውውው ቆንጆ እንጄራ

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Год назад +2

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ነውና ተባረኪ ሜሉዬ❤

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Год назад +1

    ሚሊዪ በጣም ጠቃሚ ዘዴ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      አዎ በተለይ እርሾው ገላግሌ ነው

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 Год назад

    ዋውውው ቤጣም ነው የሚጌርሜወ ቆንጆ ስራ ነው ቤርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      እሺ አመሰግናለሁ አስቱ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Год назад +1

    ጥሩ ዘዴ ነው ማድረቁ አመሰግናለሁ🙏🙏🥰

  • @woynitube315
    @woynitube315 Год назад +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ከሙያሽ ስላካፈልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁኝ
    እናም ይበልጥ በፀሀይም ሆነ በፍሮን ተሎ እንዲደርቅ ከፈለግሽ በጨርቅ አርገሽው ቋጥሪውና ወፊት ላይ አርጊውና ውሀው እንዲወርድ እንደ ጫን ያለ ነገር ጫን አርጊበት ስትፈችው ፍርፍር ብሎ ታገኝዋለሽ ከዛ በትንሽ ሙቀት ይደርቃል ሜሉዬ💜💝👍🙏💜💜👌👌

  • @መድዬሀይሌ
    @መድዬሀይሌ Год назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Год назад +2

    ጀግኒት😊❤ሙያ እኮ 😮

  • @tsiheyhaeli312
    @tsiheyhaeli312 3 месяца назад

    መቸም ስወድሽ ልነግሽ አልቺልም ጠፍተሸብኝ ነበር ደስ ብሎኛል መልሸ ስላገኘሁሽ ሰላም ሁኚልኝ።

  • @hamereseble313
    @hamereseble313 Год назад

    ተባረኪ። ልዩ ትምህርት ነው። በጣም እናመሰግናለን። በርቺልን።

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    ወይ ሜልዬ ጉድ እኮ ነው:: ለቤተሰብ ቤት እንዴት ጥሩ ዘዴ ነው: ተባረኪ!
    ድሮ እንጀራ ሲጋገር "ግቡ ትኩስ እንጀራ በሚጥሚጣ ብሉ" ይባል ነበር::

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Год назад

    አመሰግን አለሁ እምፈለገው ነበር ተባረኪ

  • @meliye9820
    @meliye9820 Год назад +3

    Hi Melly, I did the dry teff yeast just the way you thought us and I even baked my Injera without the absit, it is amazing how good it tastes and looks❤️thank you so much for sharing your recipe 🙏I was almost going to give up baking Injera, but thanks to you, now I don’t have any doubts it’s going to come out right all the time ❤️❤️❤️ God Bless you Melly🙏🙏🙏 ጥንቅቅ ያልሽ ባለሞያ ነሽ

  • @FasiNico
    @FasiNico Год назад +2

    ሜሉዬ እናመሰግናለን 🙏💖

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 Год назад

    Wow this is really the best way you teach us thanks get more video

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Год назад

    በጣም ፣ነዉ ፣የምወድሽ፣ጎበዝ፣ነሽ፣ብዙ፣ተጠቅሜያለሁ ፣ካንቺ፣ሁሉንም ፣ቀለ ል፣አረጋሽ ፣ነዉ ፣የምታስረጅው፣ምግብ ፣መስራት፣ስፈልግ ያንቺን ፣ቪዲዮ ፣ነው ፣የማየው ፣የሁልጊዜ ፣ተከታይሽ፣ከጀርመን

  • @abeltadios7402
    @abeltadios7402 Год назад

    Thanks!

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Год назад

    በጣም አሪፋ ነዉ ደረቅ እርሾ አሰራርሽ በተለይ ለዳቦ እኔ በጤፋ እርሾ ብቻ እጋግራለዉ ብጥብጥ በጥብጪ ዳቦ ማለት ነዉ ያለፈረን እርሾ ይሄ ደሞ እርሾ ማድረቅሽ በጣም አሪፋ ነዉ ለዳቦ እሞክረዋለዉ እኔ ለእንጀራ ችግር የለም የሶስት ቀን አብኩቼ በአብሲት እጋግራለዉ በዚ እርሾ ዳቦ ደሞ አሳይን ከቻልሽ አመሰግናለዉ

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 Год назад

    ሜልዬ እመሰግናለን❤❤❤

  • @tighist331
    @tighist331 Год назад

    ባለ ሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እባክሽ በፉርኖ ድቄት እንዲሕ መጠቀም ይቻላል ጤፍ ሳይኖረን ?

  • @hopefulllifebyase2182
    @hopefulllifebyase2182 Год назад

    ትለያለሽ
    ሜሊዬ

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Год назад

    Supper allways.

  • @zabibyemane6608
    @zabibyemane6608 Год назад

    My dear sister you are so original because you don't need no yeast I love you for that keep up the good work

  • @fikertube9091
    @fikertube9091 Год назад

    ❤❤❤ማልዬ ጎበዝ እንጀራው ደሞ በጣም ያምራል በእስፓርክሊን ውሀ ማክረሽ ታውቂያለሽ ልክ እንደአብሲት በሱ ማቅጠን ከዛ መጋገር በጣም ቆንጆ ነው እስኪ ማክረሽ ከሆነ ፃፊሊኝ

  • @merihyehdego7056
    @merihyehdego7056 Год назад +1

    Brilliant ❤

  • @Ureal22
    @Ureal22 8 месяцев назад

    Brilliant!!!

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад

    እናመሰግናለን የኔ የኔቆንጆ ❤🙏

  • @Sebli45
    @Sebli45 Год назад +1

    You came through on time I was indeed to know how to make it yesterday 😊😍 you’re my favorite person 😍

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад

    Wow ye mar injera yimeslal

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Год назад

    ሜሊዬ ❤❤

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 Год назад +1

    Amazing idea, where do you but the white teff?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ቤተሰብ ነው የሚልክልኝ ከኢትዮ

  • @kidestbirato7727
    @kidestbirato7727 Год назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ !! የ2015 ላይ ለመስቀል የሰራሽዉ ምራቅ ያስውጣል ዳጣ አዲስ አበባ ይገኛል ? ሌላው ያለኝ አስተያየት ስትጀምሬ ስምሽን አስተዋዉቂ? ሌላው አግብተሻል??? ለወንድሜ😃

  • @munalove8143
    @munalove8143 Год назад

    ሜሉ በአውሮፓ ላለን ጤፍ ለሌለን አሣይን

  • @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA

    ❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ረመዳን ሙባረክ

    • @elizabethgiorgis7003
      @elizabethgiorgis7003 Год назад

      በጣም ጠቃሚ ዘዴ ነወደ። ተባረኪ ጥሩ ሃሳብ አፍላቂ ነሸ በጣም አመሰግንሻለሁ ።

  • @RutaM-h4p
    @RutaM-h4p 10 месяцев назад

    You’re amazing!

  • @asternerayo3279
    @asternerayo3279 Год назад +1

    Thank you for sharing 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 Год назад

    Wow. I am going to try it. Just felt that you are addressing my concern and issue. Please do continue your research on the dry yeast and come up with something that you will be known and remembered for. Good luck

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 Год назад

    Thank you my dear sister. Can you show us how to make sourdough bread? Please and thank you 🙏

  • @sara-rb9il
    @sara-rb9il Год назад +1

    👌😍❤

  • @marrym8549
    @marrym8549 Год назад

  • @rishant9980
    @rishant9980 Год назад

    ጎበዝ thank you so much

  • @mentewabworknhe5418
    @mentewabworknhe5418 Год назад

    ድስቶችሽን የት ነው የገዛሽው።

  • @dekisebina73
    @dekisebina73 Год назад +2

    🙏 You are great as usual.

  • @ፋንፊልሞን
    @ፋንፊልሞን Год назад +2

    ሜሊ ሽኮር ምቅርቲ😍እናመሰግናለን ያንቺ ሙያስ ይለያል እንጀራ ቪድዮ ስላየሽን ከልቤ ኣመሰግናለው 🙏 😍

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 Год назад

    wow very nice what kind tiff you used the name please if you can thanks

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Год назад

    👌👍😍

  • @birtukantekola5477
    @birtukantekola5477 4 месяца назад

    ለዳቦ አይሆንሜ ወይ

  • @eyuchristian3981
    @eyuchristian3981 Год назад

    Ledabome ( sour dough ) ye teff ersho nawe mehonawe meluyea ❤?

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 Год назад +3

    You are amazing! You can just sale your Erisho on the market👍

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад

    😍❤❤❤❤

  • @aberachfenta8116
    @aberachfenta8116 Год назад

    ትንሽ ቀጠን አድርጎ አንድቀን ማለት 24 ሰዓት በቂው ነው !!

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Год назад

    አድራሻሽን ላኪልና

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      አቴንስ መሰግዮን ብለሽ ስደርሺ ደውይልኝ ፋንቱዬ

  • @maniegeze2096
    @maniegeze2096 Год назад

    Taf keyte nawe metgngwe

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      ከኢትዮጵያ ቤተሰብ እየላከልኝ ነው

    • @yuhiwi
      @yuhiwi Год назад

      ​@@Mellyspicetv የኔ አንደኛ ሚሊ፣ አድናቂሽ ነኝ ሁሌም🎉

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      @@yuhiwi አመሰግናለሁ ሂዊዬ

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 Год назад

    Typo😅 white teff, I live in North America

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Год назад

    👊🏻

  • @emebetkebede1841
    @emebetkebede1841 Год назад

    You even complicated it more, why? There is nothing new

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +3

      እመቤት ብታስረጅኝ ምኑ ነው የተወሳሰበው? ውጪ የሚሸጥ ደረቅ እርሾ በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚሰራ ነው ያሰየሁት ለዛውም ከኬሚካል የጸዳ።ቀላል ካወቅሽ እባክሽ ብትነግሪን

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад +1

    እጅሽ ይባረክ🙌

  • @ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ
    @ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ Год назад

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mihiret4211
    @mihiret4211 Год назад

    ❤❤❤❤❤