ቀላል ፈጣን ለስለሳ አነባበሮ || Ethiopian food || how to make anbabero

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 71

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 года назад +6

    ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ ስለምታረጉልኝ ድጋፍ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰 አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    ቤትዬ ዋዉ ምርጥ አነባበሮ ነው የተባረከ ይሁን!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      የሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ አነባበሮ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቤቲዬ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ወይኒዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад +1

    ቤቷዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዛሬም እንደ ሁልጊዜው ምርጥ የሆነ ሙያሽን ነው ያካፈልሽን በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️🌹 ሼር & ላይክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ዮርዲዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 3 года назад

    እናመሰግናለን።ጥሩ የፆም አማራጭ ነው።👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኢትዮጵያ ሀገሬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад +1

    ዋው ዋው የቤቶዬ በጣም የሚያምርና ቆንጆ ለአይን የሚያምር የሚያስጎመጅ የአነ ባበሮ አገጋገር ነው ያሳየሽን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ👍👍👌👌❤🎄🎄

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +1

      ማርቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ብርክ በይልኝ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 3 года назад

    በቲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
    እጂሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      የምስራችዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ጤናማ አነባበሮ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад

    ሰላም ቤቷዬ እጅግ በጣም ቆንጆና ልዩ አነባበሮሽ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ share ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፅግዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው ያሳየሽን እኔ በጣም ወድጀዋለሁ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍👍👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 года назад

    ሰላም ሰላም የቤቷዬ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ አነባበሮ በተለይ ጣእሙን እንዲቀይር ያደረግሽው ድንብላል እና ነጭ አዝሙድ ልዩ ያደርገዋል እጅሽ ይሻረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ጥቁርዬ የእኔ ውድ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 года назад

    ሠላም ቤትዬ በጣም ቆንጆአሠራርነዉ እጅሽ ይባረክ ዋውውው ቀጥይበት😋👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኦም ተርኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Nadia.et.art.de.la.cuisine
    @Nadia.et.art.de.la.cuisine 3 года назад +1

    Great sharing dear friend ❤️ wwwaaawww amazing 🤩 thank you very much for sharing my dear friend ❤️ 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      Thank you so much🙏🙏🙏❤❤❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 года назад

    ቤቲዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነዉ ደግሞ ሼፑን በክርስመስ ትሪ ስላደረግሽዉ አሳምርታል እጅሽ ብርክ ይበልልኝ💕👌👍🙏ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ነፂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @hawamohammed742
    @hawamohammed742 3 года назад

    ዋዉ በጣም ያምራል!!!!!!!!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሀዋዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ቤትዬ በጣም እሚያምር አነባበሮ ነው አቀራረብሽም ልዩ ነው የገና ዛፍ ይመስላል👌👌👍👍🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ምሳዬ የእኔ እህት ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር አነባበሮ ነው አቀራረብሽም ቅርፁም ያምራል እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад

    ሰላም ላቺ ይሁን የቤቷ እህቴ የኔ ባለሙያ ትዝታን የሚቀሰቅስ አነባበሮ nነአዑስያምር የአያቴ ቤት ያደኩበት አስታወሰኝ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሺዉ እጅሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን ለሸርሽ 😍👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      የመንዝዬ ውዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 года назад

    ቤትየ ያምራል በርቺ ውዴ 👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሶፌዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 года назад

    Wow konjo anebabero belugn belugn yelal yetebareke yehun👌👍💕💕💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፋናዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ayalneashteshale1827
    @ayalneashteshale1827 2 года назад

    በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏❤🥰

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 3 года назад

    ሰላም ቤትዬ ያንቺን አነባበሮ ካሁን በፊትም አይቼዋለሁ በጣም ጣፋጭም እንደሆነ አውቃለሁ በተጨማሪም ሙያሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ ተባረኪ ቤትዬ፡፡

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ወይኒዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    👀ቤትዬ🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 года назад

    I really love this Christmas tree injera so beautiful you're so creative well done I'm so impressed so that you can use in so many different ways food god bless you thank you for sharing .like and share

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አለምዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው ብርክ በይልኝ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @tigieyob6383
    @tigieyob6383 3 года назад

    Betam Betam des yelale gin kofe lemalet sint sate wesedebshe

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ ሁለት ሰአት በቂው ነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    I like this Anebabero Christmas 🎄 ☺️ shape! Blessings 🇪🇹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኢሌኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    ቤቲ ጥያቄውን አላየሽውም?? መልሱን እይውና ንገሪኝ

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 3 года назад

    ቤቲሻዬ የኔ ቆንጆ እህቴ ውይ እንዴት የሚያምር አነባበሮ ነው የጋገርሽው እንዴት አማረኝ ባክሽ ልክ አይደለሽም ግን ማንን ለማስጎምጀት ነው 😂 በቃ ልክ እንዳንቺ አድርጌ ጋግሬ እበላለሁ thank you for sharing የኔ ባለሙያ❤💕❤👍👍 share

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቤቲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም እህት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @FabilaShukr
    @FabilaShukr 7 месяцев назад

    2:40

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    ውዷ ቤቲዬ ሰላም ለአንቺ ይሁን## ይሄን አሰራር ደሞ እየፈለኩት እኔ የምጠቀመው ፍርኖ ዱቄት ነው የሆናል አይደለ?? እርሾና ፔኪንግ ፓውደር ለማቡካት አንጠቀምም ኩፍ እንዲል?? ተባረኪልይ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በረከትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍርኖ ዱቄት ይሆናል ትንሽ ከነጩ ጤፍ ዱቄት ጨምሪበት ያምራል በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️😍

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 года назад

    አብሲት የለውምማለት ነው እባክሽ ንገሪኝ አይደርቅም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መአዚዬ የእኔ ውድ አነባበሮ ሲጋገር አብሲት አይኖረውም ለሰስ ባለ ውሀ አቡኪው ከዛ እንኳን ኩፍ ሲል በጣም ከወፈረብሽ አሁንም ለሰስ ባለ ውሀ ቀጠን አርጊው እንደ እንጀራ አይቀጥንም እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 года назад

      @@bettwascorner ሰርቼ ውጤቱን እነግርሻለው ውድ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መአዚዬ እሺ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 года назад

    በርች ውዴ አነባብሮ ማለት ኮፋፍቴ አደል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አዎ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 года назад

      @@bettwascorner የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ያለሁት እሰው ሀገር ነኝ ጤፍ አላገኝም እና ነጭ ዱቄት ይሆናል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ይሆናል ግን በፈረንጅ እርሾ አቡኪና ከዛ ኩፍ ሲል ምጣድ እስኪሰማ ቤኪንግ ፓውደር ትንሽ ጨምረሽ አዋህጂው ከዛ ጋግሪው እሺ ከወፈረብሽ ቅዝቃዜውን በለቀቀ ውሀ ቀጠን አርጊው🙏🥰

  • @saharasalih5399
    @saharasalih5399 Год назад

    የስንዴ ዱቄት አይሆንም እንዴ ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ይሆናል አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @ayalneashteshale1827
    @ayalneashteshale1827 2 года назад

    በርቺ