Seifu on EBS: የፈጠራ ባለሙያ አስመላሽ ዘፍሩ | Asmelash Zeferu Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ፓይለት መሆን እንደማይችል ሲነገረው ለምን ቁመት የማይጠይቀውን አይሮፕላን ለምን ከእንጨት ፣ ከብረትና ከአልሙኒየም አልሰራም በማለት እየሰራ ያለ ወጣት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ፓይለት መሆን እንደማይችል ሲነገረው ለምን ቁመት የማይጠይቀውን አይሮፕላን (Zeferu K-570) ከእንጨት ፣ ከብረትና ከአልሙኒየም አልሰራም በማለት እየሰራ ያለ ወጣት
    Asmelash Zeferu On seifu show Part 2 | በግሉ አይሮፕላን በመስራት ላይ ያለው ወጣት አስመላሽ ዘፍሩ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 77

  • @sadesada1944
    @sadesada1944 5 лет назад +2

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ

  • @rahelkidane5125
    @rahelkidane5125 9 лет назад

    ጎበዝ ልጅ በራስ መተማመንህ በጣም ያስደስታል መሞከርህ ራሱ ያኮራል ካሰብከው ላይ ደርሰህ ማየት እንፈልጋለን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hayderabdulla6405
    @hayderabdulla6405 9 лет назад

    ዋው እምቅ ችሎት እና በራስ የመተማመን ነገር እንዳለህ ያስታውቃል አላህ ይርዳህ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

    ጀግናነህ ወንድሜ እናትና ወንድምህን ነብሳቸውን ይማረው

  • @lubabasultanmuhammedmuhame4072
    @lubabasultanmuhammedmuhame4072 8 лет назад

    ዋአ አው ይመችህ አላሞህንእ
    ያሣኣልህ ለኛምእ መልካሞ ሥራህ ይትርፈእ አትበሠሳጨአ ሥላአለበረታቱ ሚክንያቱምእ ሠው አጠገቡ የለው አያይም በአላምህ ፅና ተጠንቀቅ እንደይሠርቁህ ፈጠራአህንእ

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 8 лет назад

    very nice and humble guy asmelash God bless you brother keep it up bro

  • @zergabachewtemesgendentadu8381
    @zergabachewtemesgendentadu8381 5 лет назад +1

    You are best bro just continue
    Seyifu also you are A Good men
    Plz guys stop ✋ making dislike

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ

    ኮራውብህ ወንድሜ እግዚአብሔር ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነህ

  • @ጽጌማርያም-ነ3ኰ
    @ጽጌማርያም-ነ3ኰ 5 лет назад

    ኦ እግዚአብሔር ያሳካልህ

  • @selamalemu760
    @selamalemu760 9 лет назад

    wooooooooooooow
    hasbihin egzeabhir yaskalhi engm lemayet yabikan
    ethiopian lezelalm ♥ ♡ tennuri

  • @sofiyayimer8024
    @sofiyayimer8024 6 лет назад

    እነደው እንደው ጤና: እውቀት :እድሜም ጨምሮ ይስጥህ አቦዕ በርታ አላህ ያሣካልህ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር ሀሳብን ይሙላልህ ጎብዝ ጅግና

  • @jhaabera215
    @jhaabera215 5 лет назад

    wonderful person God bless u bro!

  • @AaAa-kt7tz
    @AaAa-kt7tz 9 лет назад

    Wow Allah Yasakallh Yarab Allah Yerdah Yarab Yarab Mangestem Biradah Teru Naw Plies Erdaw Mangestachen Lagr Takame Naw

    • @tebahttu1949
      @tebahttu1949 8 лет назад

      አላህ ፍላጎትህ ያሣካልህ ኢንሻአላህ ያሣካልሀል

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ

    በፊትም አይቼክ በጣም ነዉ ያደነኩ አሆንም ወደ ሀገሬ ነዉ የምለሰዉ ስትል አኮራከኝ

  • @mesulemma4025
    @mesulemma4025 9 лет назад

    ዋውውውውው እምትደነቅ ልጅ ጌታ ይርዳክ በርታልንንንን

  • @girmanigus304
    @girmanigus304 9 лет назад +2

    ኮራሁብክ! !! ጀግና በርታ አይዞክ! የማይቻል ነገር የለም። እግዝኣብሄር ይርዳህ! !!!!........ ።

  • @bxxbnnxn781
    @bxxbnnxn781 8 лет назад

    እግዚአብሔርምኞትህንያሳካልህ!!ትልቅነበርንትልቅእንሆናለን።

  • @gselassie1563
    @gselassie1563 9 лет назад

    God bless you brother! !!!

  • @mascaramondy2313
    @mascaramondy2313 9 лет назад

    ዋው አስመላሽ በጣም በጣም ጎበዝ

  • @qweryyyrreq1722
    @qweryyyrreq1722 4 года назад

    አላህ ያሳካልህ ወድምየ

    • @abel2933
      @abel2933 4 года назад

      Repent to Jesus, the end is near

  • @YourLocalCamera1229
    @YourLocalCamera1229 9 лет назад

    anbesa. webdmachen proud of u bro keep going

  • @ليانالحربي-م3ر
    @ليانالحربي-م3ر 9 лет назад

    welahi ke dedebu ke priminester haile marim tbeltaleh masha allah wender full smart boy amazing befetari temeka young man ilove you brother gegna neh abo ke bzu 1 yibeltal 1 honeh alemn asayehat stupid king place sher mony b.c he is talentd ayalkbachihum ok i am from cobolcha city

  • @abrhamhadish9768
    @abrhamhadish9768 7 лет назад

    this guy is very smart

  • @lolptigisthfshj7941
    @lolptigisthfshj7941 8 лет назад

    bewenet betame dese yelal fetary mechershawen yasamerelhi

  • @kidistkidist1660
    @kidistkidist1660 9 лет назад

    woooooow geta yiridahe jegena

  • @salamgb6849
    @salamgb6849 8 лет назад

    betam gobez hadabh des ylal demo tadergewaleh realy

  • @sadesada1944
    @sadesada1944 5 лет назад +1

    ኢንሸአላህ እደምታሳካው እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ቆራጥ ልጅ ነህ ምንም አልል ያሳካልህ

  • @terhaseskeya5878
    @terhaseskeya5878 7 лет назад

    bravo man

  • @timararyat2597
    @timararyat2597 6 лет назад

    Brave the sun of tigray

  • @elsikonjocelll1348
    @elsikonjocelll1348 9 лет назад

    good luck

  • @alemyali1250
    @alemyali1250 9 лет назад

    telek neberen telekem enhonalen like esti seifsha part 3

  • @buzayaayalew3059
    @buzayaayalew3059 9 лет назад

    wow megotuna felagotu endat dise elal egzabher yasakalke

  • @የራያውያውምየቆቦ
    @የራያውያውምየቆቦ 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር ያሳካልክ እቅድህ ይገርማል

  • @fatumamohammed1999
    @fatumamohammed1999 9 лет назад

    allah yashkaleh koranebh

  • @tigistgirmay8994
    @tigistgirmay8994 9 лет назад

    berase metemamenhe dese Sile betame gobeze neh berta hasabhen amelake yasakalh

  • @gamilhgamil5059
    @gamilhgamil5059 9 лет назад

    yesakle berta wender full

  • @hahaHaha-qo8lu
    @hahaHaha-qo8lu 8 лет назад

    አላህፍላጎትህን ያሣካልህ

    • @abel2933
      @abel2933 4 года назад

      Repent to Jesus, the end is near

  • @amiraprincess1663
    @amiraprincess1663 8 лет назад

    😢😢😢😢😢😢😢 Allah yirdah wendime

  • @zehabmohammed167
    @zehabmohammed167 8 лет назад

    አላህ ያስካልህ

    • @abel2933
      @abel2933 4 года назад

      Repent to Jesus, the end is near

  • @umuomerali6406
    @umuomerali6406 9 лет назад

    wow jegna ye hager lj amlak yrdah abo

  • @salvatoreshiggerino6810
    @salvatoreshiggerino6810 7 лет назад

    የማርቼ ትርጉም ከጣልያን ወደ ኣማርኛ እየተጠቀምኩ ነው, ስለዚህ ይህ ትርጉም አለው ብዬ እመኛለሁ, ነገር ግን ይህን ለመረዳት ከሀገሬው ኢትዮጵያዊያን እርዳታን ከልብ እፈልጋለሁ.
    ይህ አውሮፕላን ርካሽ እና በተንቾቹ ላይ ለመገንባት እና ለመሳብ ቀላል በሆነው ፒዬንፖል አውሮፕላን ላይ የተመሰረተ ነው. አንድ ሰው እንደ እቅዱን መሰረት በማድረግ ብቻ ለምን እንዳልተሳካ ሊገልጽ ይችላል, በዚህ ጊዜ ስራ ላይ እና አስተማማኝ አውሮፕላን እንዲኖሩ ዋስትና እንደሚሰጥ ዋስትና ተሰጥቶታል?

  • @mintesnotgizaw4308
    @mintesnotgizaw4308 6 лет назад

    fluid -mechanics ,dynamics
    concept letak yegebale menalbate keteketawune mechanecal leteketekete techelalek enge little difficult fluid dynamics is important

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 9 лет назад

    haylenga beras metemamen.you will do it

  • @nayefazmi8975
    @nayefazmi8975 9 лет назад

    yetal part 3

  • @andimesfin4087
    @andimesfin4087 9 лет назад

    ye wedefitu kitaw mehon ychilal...e/r yirdan eng

  • @mohamedfawzy2604
    @mohamedfawzy2604 7 лет назад +1

    አላህ ይርዳህ ያረብ

    • @abel2933
      @abel2933 4 года назад

      Repent to Jesus, the end is near

  • @wedebgebremedhne4793
    @wedebgebremedhne4793 8 лет назад

    ኣንበሳ ኮኾብ ኣፍሪቃ ክትከውን ኢካ ቀጽሎ ኣምላክ የሐግዝካ

  • @ayoushmohammad7140
    @ayoushmohammad7140 8 лет назад

    አለህ ምኞትህን የሰከልህ በጠምበጠም ከልክ በለይ ደስየምል ስረነው። ቢቸ ዶሮስትል ዶሮመነገዴ ትዝ አለኝ እኔም ዶሮነገዴ ነበርኩ

  • @memeshferawshfraw7934
    @memeshferawshfraw7934 9 лет назад

    aderachehun እስኮላር ሽብ kagegh ke ager siweta made in Ethiopia belachu tsfubet genbaru lay

  • @nebyoudawit9667
    @nebyoudawit9667 9 лет назад

    Egzabhere mechereshen yasamerew gin pls beabezagnaw emnethen hulu begzabhere lay tal berashe atetemamen eweketem sebeza letefat yedaregalena tetenekeke beterefe endeh ayenet jegna sew Ethiopia agerachenen yemeyasetera anbesa Egzabher seleseten legna kurat new Amelak yemesegen yantenem mecheresha yasamerelhe!!!!

  • @samielbrhane1632
    @samielbrhane1632 6 лет назад

    Nay geden pro why not just keep your dream hulum ysakal👈👈👈👈👈👈👈

  • @rothinagebrehiwet4409
    @rothinagebrehiwet4409 8 лет назад

    waw giata yhagzka

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ

    ተሳካለት በረራው ግን ሰይፍዬ በናታችሁ ንገሩኝ

    • @lilidaniel6682
      @lilidaniel6682 7 лет назад

      ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!! እግዚአብሔር ሀሰብንይሙላልህጎብዝጀግነ

  • @Heni_Mobile_Detailing
    @Heni_Mobile_Detailing 8 лет назад

    if u want we can work together....I have some designs....?

  • @ወጀረታይ-ሰ1ወ
    @ወጀረታይ-ሰ1ወ Год назад

    አሁን እስኪ ድጋሜ አምጣው የት አለ ትግሬ በምሆኑ ግፍ ተፈፅመዋል

  • @rechlove3323
    @rechlove3323 8 лет назад

    e/r yrdeh

  • @ekramlove6225
    @ekramlove6225 7 лет назад

    wo wo berata weandeame

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ

    ወይ እኔም እባብ አልወድም

  • @ጨዋታከሸገርልጅጋር

    ኢሄ እውነትም ያመዋል አውሮፕላን ይላል እንዴ በል ሴይፉ፡እንዳያሳብድክ

  • @bicanoo_magic3452
    @bicanoo_magic3452 5 лет назад

    Scammer from hell... you have to fly the thing to be an aviator!

  • @anteyenafeker6139
    @anteyenafeker6139 7 лет назад

    wow