አነጋጋሪው ቃለ መጠይቅ! "ታዲያ ወንዝ ዳር እንጂ ሰማይ ላይ እንረድ!"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Комментарии •

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 5 часов назад +5

    እኔ ከኦሮሞ እና ከአማራ ቤተሰብ ነው የተወለድኩት እሬቻ ባህድ አምልኮ ነው ዛፍ ቂቤ እየለቀለቁ ወንዝ ዳር ደም ማፍሰስ ማረድ ለሴይጣን ነው ምንም መሸፋፈን አያስፈልግም እግዚአብሔር ይመስገን ኦሮሞ ቤተሰቦቼ ግን በሐይማኖታቸው የፀኑ ስለሆነ ይህን እሬቻ ይቃወማሉ ።

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 5 часов назад +9

    አሪቻ ባአድ ኣምልኮ ነው ምንም ማሰማመር ኣስፈለገክ100% ባአድ ኣምልኮ ነው አዛ ነበርኩ

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 5 часов назад +6

    እንሰሳ አርዶ ከሀጥያት መንፃት የለም። የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነፃል። 1ዮሐንስ 1:1_8

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 часов назад +5

    ኢሬቻ ከደብረዘይት ውጭ የትም አይከበርም እስላም ክርስቲያንም የሚያከብረው አይደለም

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 5 часов назад +5

    የውሐ አምላክ ከሐጢአት አያነፃም ሲቀጥል ውሐን የፈጠረውን ጌታ ማምለክ እንጂ የተፈጠረውን ማምለክ ሐጢአት ነው ።ደሙን ያፈሰሰ ለሰው ልጆች አለ እርሱም ክርስቶስ ነው ።ደም መቀባት ባእድ አምልኮ ነው

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 2 часа назад

    ታሳዝናለህ።እግዚአብሔር ነፃ ያው ይህ!!!

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 4 часа назад +3

    ሠውዬው አትሳሳት ጥምቀት ባህል ሳይሆን ኃይማኖታዊ ስነስረዓት ነው አትዘባርቅ

  • @FekeFeke-mo7lr
    @FekeFeke-mo7lr 5 часов назад +5

    ሰማይጥቁር ነው ያለው ሰውዬ ሰላም በልልኝ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 5 часов назад

      ማታ ጥቀር አደለምዴ

    • @FekeFeke-mo7lr
      @FekeFeke-mo7lr 5 часов назад

      @@Ya-rm4qp ማታማ ጨለማ ነው

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 3 часа назад +2

    (እሪቻ ባህድ አምልኮ ነው)
    “በሬን የሚያርድልኝ ሰውን እንደሚገድል ነው፤ ጠቦትንም የሚሠዋ የውሻውን አንገት እንደሚሰብር ነው፤ የእህልን ቍርባን የሚያቀርብ የእርያን ደም እንደሚያቀርብ ነው፤ ዕጣንን የሚያጥን ጣዖትን እንደሚባርክ ነው። እነዚህ የገዛ መንገዳቸውን መረጡ፤ ነፍሳቸውም በርኵሰታቸው ደስ ይላታል፤”
    - ኢሳይያስ 66፥3

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 4 часа назад +2

    እሬቻ የአጋንንት እምነት ነው!መሰዋት ማቅረብ ይላል ኮተት

  • @dinaabrahamtekie
    @dinaabrahamtekie 4 часа назад +2

    እግዚአብሄር አምላክ ከኔ ሌላ አምላክ አታምልኩ ብሏል ከዛ ውጭ ሁሉ አምልኮ ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Час назад

    ወዴት፡ ወዴት፡ ጠጋ፡ ጠጋ! አብርሃም፡ ሰማይና፡ ምድር፡ እኛንም፡ የፈጠረውን፡ አምላክ፡ ታዞ፡ ይስሃቅን፡ ሊሰዋ፡ ሲል፡ ፈጣሪ፡ የመስዋቱን፡ እንስሳ፡ አቀረበ! እኛ፡ ከብት፡ ስንሰዋ፡ ደም፡ ለአጋንንት?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 часов назад +4

    ነብስህ ተጨነቀች የማይሆን ነገር አስተምራለሁ ብለህ ይምትመልስውም ያልተጠየቅኸውን ነው

    • @Abel-l2q
      @Abel-l2q 4 часа назад

      Yenaten aynet amelkoten Eko lemaskert Ena lematerat Eko new.
      Nbiyat yetlakut
      We’d tikilghaw fetrin mamelek
      Temlesu. Esun islam ☪️ new atkbater zem belelk

  • @YOBATesfahun
    @YOBATesfahun 5 часов назад +3

    ለሁለት ጌታ መገዛት አይችልም

  • @junefirst500
    @junefirst500 Час назад

    ጌታዬ፤ እዚህ፡ መጽሐፍ፡ ቅዱስን፡ የሚያነበንብ፡ በጣቱ፡ ቀለበቶች፡ የደረደረ፡ ጴንጤ፤ ጌታ፡ ጌታ፡ እያለ፡ አጋንንትን፡ በውስጥ፡ ያመልካል!!!

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 4 часа назад +2

    መስዋዕቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @dinaabrahamtekie
    @dinaabrahamtekie 4 часа назад +1

    እሬቻ ትክክል ከሆነ ለምን ህዝቡን ታሰለቅሳላችሁ ትክክለኛ ከሆነ ትክክለኛ ሀይማኖት ተባብረን ተሰማምተን እኑር ነው የሚለው።

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 часов назад +1

    አብይ ለፖለቲካ ፍጆታ ብሎ ባህል እንጅ እምነት አይደለም እያለ ነው እባካችሁ ተውን ሰይጣንን አናምንም ከባህር ውጭ ለምን አይታረድም?? ዛፍ ቅቤ ለምን ይቀባል ጉራ ፍኔ ምንድን ነው?? በተለይ ከክርስትና ጋር አታዎዳድሩት ነውር ነው

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 3 часа назад

    እርዱ የሚከናወነው በማን ስም ነው? ወይም ለማን ነው?
    ሃይማኖታዊ መሆኑን ስለነገሩን እናመሰግናለን!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 59 минут назад

    ኢሬቻ፡ ወጣቶቹ፡ አጋንንትን፡ ዞር፡ በል፡ ብለው፡ ለጨዋታ፡ መገናኘ፡ ባሕልን፡ ከፍ፡ ማድረጋቸው፡ በጣም፡ ያስደስታል!!!

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 5 часов назад +1

    ምንም ጥያቄየለዉም ሪቻባእድአምልኮነው እንገቱላይ ክርአለልበል ግራአቲጋቡን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Час назад

    ኢሬቻም፤ ጠንቋይን፤ የባዕድ፡ አምልኮ፡ ከባሕልና፡ ከእግዚአብሔር፡ እምነት፡ ጋር፡ ተደባልቋል! ቅቤ፡ ቅጤማ፥ ጀበና፡የአምልኮ፡ ልብስ፡ ለብሰን፡ አጋንንትን፡ ወላጆቻችን፡ ባለማወቅ፡ አምልከዋል!

  • @CvVc-d7m
    @CvVc-d7m Час назад +1

    ምናለ ጌታ ተአምር አምጥቶ ኢትዮጲያ መሬት በተሰነጠቀችና በሄዳችሁ ወይም በተገነጠላችሁ አሁንስ በዛ አስጠላችሁን አቦ ሂዱ በሰላም እንኑርበት እንሸሶች አለም የት ደርሷል እናንተ ሰው ታርዳላችሁ

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 3 часа назад +1

    ኢሳይያስ 66
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሰማይ ዙፋኔ ነው፥ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድር ነው?
    ² እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።
    ³ በሬን የሚያርድልኝ ሰውን እንደሚገድል ነው፤ ጠቦትንም የሚሠዋ የውሻውን አንገት እንደሚሰብር ነው፤ የእህልን ቍርባን የሚያቀርብ የእርያን ደም እንደሚያቀርብ ነው፤ ዕጣንን የሚያጥን ጣዖትን እንደሚባርክ ነው። እነዚህ የገዛ መንገዳቸውን መረጡ፤ ነፍሳቸውም በርኵሰታቸው ደስ ይላታል፤

  • @Zeleke_2023
    @Zeleke_2023 5 часов назад

    ይህ ነው ትክክለኛው ገለጻ ሀይማኖት አይደለም የሚሉት ውሸት ነው

    • @dinaabrahamtekie
      @dinaabrahamtekie 2 часа назад

      @@Zeleke_2023 ? አልገባኝም አባባልህ