አዲሱ የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ረጋ ያሉ መዝሙራት መጋቢት 2021 Kesis Ashenafi new song _ 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024
  • AGAPE ZEORTODOXቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
    ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት የሚጫኑበት፣ የእግዚአብሔር መልካምነት፣ የቅዱሳን ብርሃን የሆነ ሕይወታቸው የሚመሰከርበት ና ወደ ጥልቅ መንፈሳዊ ሕይወታችን ገብተን ራሳችንን እንድንመለከት የሚያግዙ መንፈሳዊ ምክሮች ያሉበት ነው፡፡ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ፡፡
    ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም
    mezmur, new ortodox mezmur, ortodox mezmur
    My facebook page
    / medehaniyalem
    / ashenafi.gebremariam.5

Комментарии • 217

  • @haregewinebayeh3967
    @haregewinebayeh3967 Год назад +3

    ቀሲስ ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎ ይባርክልን፡፡ ለኔ አእምሮን የሚፈውስ መዝሙር ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ አምላካችን ጤናና ዕድሜ ይስጥዎት፡፡

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤አንተ የሌለህበት አይቅናኝ መንገድ😢አሜን ህያው እግዚያብሄር ሆይ አንተ የሌለህበት ሂውት እዳልኖር እኔ ባሪያህን ጠብቀኝ😢

  • @AmezenechKibret
    @AmezenechKibret Месяц назад +2

    ግብረ ሀገሪቱ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад +2

    "አምላኬ አምላኬ ያደረክልኝ ብዙ ነው ብዙ ነው
    ጌታዬ ጌታዬ ያደረክልኝ ብዙ ነው ብዙነው
    ከግምት አለፈ ብቆጥረው ብቆጥረው
    ከሃሳብ አለፈ ብቆጥረው ብቆጥረው"
    ተመስገን🙏 ተመስገን🙏ተመስገን🙏 አምላኬ ምንም የማይሳንህ ቸሩ መድሐኔዓለም ተመስገን❤❤❤🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @tsegaazezew9868
    @tsegaazezew9868 Год назад +2

    አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን አኛም ሰምተን እንድንጠቀም ይርዳ

  • @MihretDemsse
    @MihretDemsse 4 дня назад

    አንተ የሌለህበት አይቅናኝ መንገድ
    ባልቀና ፍፃሜ እንዳልራመድ
    ይቅር ካልወደድከው ሀሳብህ ካልሆነ
    እሆናለሁና ጉምን የዘገነ
    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @amanuelfirew8837
    @amanuelfirew8837 Год назад +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ የኔ አባት

  • @አንቀፀብፁዓን
    @አንቀፀብፁዓን Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትውልድህ ለትውልደ ትውልድ ለዘላለም ይባረክ

  • @መዲሰሜናዊት
    @መዲሰሜናዊት 2 года назад +1

    ዚማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @TinsaeGetachew-l9l
    @TinsaeGetachew-l9l 3 дня назад

    ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ከዚህ የበለጠ እኔ በልጅነቴ ያደኩት በእርሶ ዝማሬ ነው ሁሌም ከአይምሮዬ አይጠፉም

  • @nuhaminbezabeh8851
    @nuhaminbezabeh8851 Год назад +2

    ኡፍፍፍ ያንተን መዝሙሮች ሳዳምጥ ነፍሴ ትደሰታለች ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Год назад +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልንያገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልክ

  • @YeshiTesfaye-o7j
    @YeshiTesfaye-o7j Год назад +1

    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን እሜን ከጤና ያድልልን

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Год назад +2

    ቀሲስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አባቴ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባቴ መምህሬ❤❤❤

  • @seblem9352
    @seblem9352 Год назад +1

    እንዴ ደሰ የሚል ዝማሬ ነዉ ቀሲሰ እግዚያቡሔር አድሜ እና ጤና ይሰጥልን :: እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን

  • @senaytsenayt1888
    @senaytsenayt1888 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድሜ ዘመንዎትንይባርክልንእልልልልልልአልተውከኝብምብቻየን❤❤❤

  • @meron520
    @meron520 Год назад +1

    ኣሜንን ዝማሬ መላአክት የስማኣልና ኣቦና ❤❤❤🎉

  • @dingilzema5622
    @dingilzema5622 2 года назад +41

    ቀሲስ እርሶን የሰጠን ፈጣሪያችን ይክበር.... Btm ደስስ እሚሉ ለስላሳ መዝሙሮች አየሰጡን ነው አናመሰግናለን....አውደ ምህረት ላይ ላዮት እሻለው....❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያማልን

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 2 года назад +1

    የኔ ኣባት ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ በፀሎትክ ኣስበኝ

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 17 дней назад

    ቀስስ እንቁ የቤተክርስትያን ልጅ ኖት በሰንበት ት/ት ቤት ሆኜ ነበር ከልጅነት ጀምሬ የማደምጦት በልቄ መዘምራን ይልማ ሀይሉና በእርሶ መዝሙርነው በዝህቺ ርትእት በሆነች ቤተክርስትያን ቅጥር ተተክየ የቆምኩት በእውነት በቤት በደጆ ሁሉ ሠላምና ፍቅር ይንገስ ትላንት ትላንት ማለፍ ምን እንደሆነ ተረዳሁበት

  • @chainaabebe9846
    @chainaabebe9846 2 года назад +5

    ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት ውስጥን የሚያረሰርሱ መዝሙሮች ኡፍፍፍፍ እድሜ ይስጥልን

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 2 года назад +1

    አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክልን

  • @አንቀፀብፁዓን
    @አንቀፀብፁዓን Год назад +5

    አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንስከ ቤተሰብህ ከፍ በል በከፍታ ዘርህ ለትውልደ ትውልድ ለበረከት ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @simegnyemaryamlij7876
    @simegnyemaryamlij7876 Год назад +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር መንፈስን የሚያድስ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Fasil-z6s
    @Fasil-z6s 10 месяцев назад +1

    መች ምርጫ ሆንክና ህይወት ነህ ዋስትና ያላንተ ባዶ ነዉ የኔ ህልዉና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @webet2273
    @webet2273 2 месяца назад +2

    ክብር ይግባህ አምላኬ ያልተዉከኝ ብቻዬ አይዞሽ ልጄ ብለህ በበረሀ ከኔጋ የታሰርክ ዉዴ የኔጌታ የኔ ዉድ የአተስራ ለማዉራት ቃል ያጥረኛል ብቻዬን ያልተዉከኝ ጌዬ አምላኬ ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደታ ለአተ ይገባል ❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ዝማሬ መላክ ት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @AmenEmanda-ns6qg
    @AmenEmanda-ns6qg 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤አሜን አቤት የእግዚአብሔር ምህረት , ቀሲስ ቃለ ሂወት ያሰማልን ።

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 года назад +3

    መዝሙር ብቻ ሳይሆን ወንጌልም ነው። እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ እንድታካፍለን የረዳን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬመላእት ያሰማልን አሜን አሜን

    • @BurhanTy-k7z
      @BurhanTy-k7z Год назад

      አሜን አሜንመምህራችን እወዲወታለሁ እዲሜና ጤናይስጥልን አሜን አሜንአሜን

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 2 года назад +3

    ደግመው ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠግብት መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይስጥልን

  • @helenbamm1353
    @helenbamm1353 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ተባረኩ ወደ ቤተክርስቲያን በይቅርታ ብትመለሱ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን መዝሙሮት ነፍስ ስጋን ደስ ያሰኛል

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 года назад

    አልተውከኝም ብቻየን። እንባየ ያስቸግረኛል

  • @tube5986
    @tube5986 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @derramentta6705
    @derramentta6705 11 дней назад

    Amen kalehiwat yasemalen

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 2 года назад +3

    የጌታችን የእየሱስ ክርሰቶስ ሰላም ይብዛላችሁ

  • @samsonwoldetsadik7950
    @samsonwoldetsadik7950 2 года назад

    መምህር በአገልግሎቶ በጣም ደሰተኛ ነኝ እግዚአብሄር አብዝቶ ከነቤተሰቦ ይባርኮት ።

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l Год назад

    Kesis gena yihen album gebton sanitegbew degmo lela bereket litaberekitilin silehone ejig Des bilonal.YeAgelglot zemenih Yibarek megabiyachin!!!

  • @aimmessy9259
    @aimmessy9259 2 года назад +1

    መታድል ልብን የሜያረካ አቦ ተባረክ

  • @mountainmedia8861
    @mountainmedia8861 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሰላማዊትትርስቴገብር-ረ6ጀ

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 2 года назад +3

    ጌታን ለማወደሰ የተባረከ አንደበት ምንኛ መታደል ነው 💚💛❤️እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏

  • @msrt2127
    @msrt2127 2 года назад +11

    ለስለስ ያሉ መዝሙሮችህ እንድ ፅሎትም የሚሰሙ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን ቄስስ

  • @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
    @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 2 года назад +11

    ነፍናመመንፈስን የሚያሰርሱ ዝማሬዎች!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 😇😇😇❤️❤️❤️

  • @publicservice3180
    @publicservice3180 2 года назад

    እረጅ እድሜ ቀሲስ እግዚያብ
    ሄር የይስጥል

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 2 года назад +7

    ዝማሬ ምልአከት የሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን መምህራችን ❤️❤️❤️

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Год назад

    Amen zemaea malaketa yasemalan tsegawana yabazalah

  • @HabtamuAlemu-nu1yo
    @HabtamuAlemu-nu1yo 2 месяца назад +1

    Orthodox mehon metadel new tsegawin yabzalin

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 2 года назад

    አባታችንእግዜአብሄርእረጅምእድሜይስልን ቃለህይወት ይሰማልን❤

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 Год назад +5

    እንደኔጠሰዉ ሆኖ ሲራራ ስለኔ
    ኢየሱስ ተባለ ቆሰለ መድኔ
    በጦር ተከፈተ መጋረጃዉ ጎኑ
    ልቡን አየሁበት ፍቅሩን ወላፈኑን ከትከሻ በላይ ከመሸከም በላይ
    አለፈ ዉለታዉ ተሻግሮ ከሰማይ🙏🙏🙏

  • @DemeketargeneAesoe-sw8tg
    @DemeketargeneAesoe-sw8tg Год назад

    እድሜናጤናይስጦት

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @mahlettesfaye3631
    @mahlettesfaye3631 2 года назад

    Zemare meleaktin yasmalin libin yemasdest zimare new tsgawn yabzalot

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 года назад

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen stegawun yabzalot yagalgilot zamanotin yarzimlin

  • @aby605
    @aby605 Год назад

    Abetttttt egziabher amlake endet melkam new....temesgen yenegeta my eye's are filled with tears 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanaehite7116
    @hanaehite7116 2 года назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛሎት መምህር ዘመኖ ይባረክ 😍ድንቅ ዝማሬ ነዉ ልብን የሚበረብር ተስፋን የሚለመለም የጠና እምነትን የሚሰብክ ብቸኝነትን የሚያስረሳ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ክብሩን ይወሰድ ስሙ ለዘላለም የተመሰገን ይሁን አሜን🙏🙏🙏

    • @getachewsebsibe8931
      @getachewsebsibe8931 2 года назад

      እጅግ በጣም መንፈስን የሚያድስ የማይጠገብ መዝሙር ..ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ቀሲስ

  • @lilylove4311
    @lilylove4311 2 года назад +2

    ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ማድመጥ ማቆም አልቻልኩም ፈጣሪ በበረከት የሙላክ 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 года назад +4

    "ወዴት ነህ
    መድሐኒቴ ወዴት ነህ
    ወዴት ነህ
    መድሐኔዓለም ወዴት ነህ
    ወዴት ነህ
    የኔ ጌታ ወዴት ነህ
    ማሕበል ሲመታኝ ስናወጥ ልጅህ
    የኔ ጌታ ወዴት ነህ ወዴት ነህ"
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @yeworkliben
    @yeworkliben 2 года назад +1

    እሱ ሰላማችን ነው
    ጌታ ሰላማችን ነው
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ❤ቀሲስ ዘርዎ ይባረክ ❤

  • @ase-hx8un
    @ase-hx8un Год назад

    Wesetn yadsal zemneh yebark

  • @yihenewyirdaw
    @yihenewyirdaw 2 года назад +4

    ባደምጠው ባደምጠው የማልጠግበው ዝማሬ ቀሲስ ጸጋው ይብዛልህ

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 Год назад

    አዉ እግዚአብሔር ሰዉን አይተዉም ለብቻ ቃለህይወት ያሰማህ ዘማሪው ወንድም

  • @samriadoniyas6169
    @samriadoniyas6169 2 года назад

    tebarek asheye des yelal

  • @AmezenechKibret
    @AmezenechKibret Месяц назад

    ጎበዝ

  • @arsemadoji7826
    @arsemadoji7826 6 месяцев назад

    Betam bakefagey geza new yantane mazemurochene madameti yagemakuegey egzabehar yemasgane betam tesenanawe❤❤❤❤❤❤

  • @nuhaminbezabeh8851
    @nuhaminbezabeh8851 Год назад

    አልተውከኝም ብቻዬንንን የኔ ጌታታታታ አልፋናኦሜጋ

  • @aby605
    @aby605 8 месяцев назад

    Ufffff abet abateeeee temesgeneligne endene kefafi libebis dekama yemayireba yelem gin mihiretu yibezakegnal temesgen fetariye

  • @BirhaneGebremedhin-u3h
    @BirhaneGebremedhin-u3h Год назад

    Betam dase belogale keze balay segawen yabzaleh

  • @aby605
    @aby605 Год назад

    Amennnnn yene geta girim yilegnal yante chernet. Ayi egziabheryeee😢

  • @ሩትየናቡቴልጅ
    @ሩትየናቡቴልጅ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎት ይባርክ

  • @alemetsehaywale5471
    @alemetsehaywale5471 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kefeledemeke3845
    @kefeledemeke3845 2 года назад +2

    ቀሲስ ሁሌም እድሜና ጤና ይስጥልን በትትርና ሰማያዊ ህይወትን እንድንቀናጅ ለምታደርገው ትጋትና ጥረት ጌታ የሚያበረታታውን መልዓክ ሁሌም እንዲልክልህ የዘውትር ፀሎቴ ነው ቀሲስ ሁሌም የማይተወን አምላክ ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን።

  • @yoditasfaw6667
    @yoditasfaw6667 2 года назад

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን ቄሲስ ረጅም እድሜና ጤና ተመኝው ጌታ ይባርክ !!!

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @mimidegefu5535
    @mimidegefu5535 2 года назад

    Amen
    Kongo mesgan mezemure!!
    Tebareku 🙏🙏🙏

  • @fifikom2214
    @fifikom2214 Год назад

    Amiennnnnn zmare melaekt yesemaln

  • @medesetmelaku1174
    @medesetmelaku1174 2 года назад

    የመስቀሉ ጩኸት የደም ነጠብጣቡ
    በሩን ከፍቶልኛል ልግባ ወደ ልቡ ።
    ........ድንቅ መዝሙር ሁሉም.... ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @gashawtesfaye3222
    @gashawtesfaye3222 2 года назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፩ ከግምት አለፈ ብቆጥረው ብቆጥረው
    ከሃሳብ አለፈ ብቆጥረው ብቆጥረው ....
    ዘመናችንን የክርስቶስን ፍቅር እምንረዳበት ተረድተንም በተግባር በምንኖርበት ያድርግልን ።

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 Год назад

    ትለያለህ
    ጌታኢየሱስ
    ባርኮሀል

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 2 года назад

    Mngizem lb yemineka mezmur new edme ke tena gore yistot memhr 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @በፂየተክልዬልጅ
    @በፂየተክልዬልጅ 2 года назад +1

    ዘማሪ ቃሊወት ያሰማልን በጣም ደስ ሚል መፈስ ሚያስደስት ሙዝሙርነው እግዚአብሔር በፀጋ ያኑሮሆት አባታችን ውስጤን እረፍት ሚሰጥ ነው

  • @DenkeneshTerefe
    @DenkeneshTerefe Год назад

    Zimare melaket yasemalin betam des yemilu mezimuroche nachew.

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 2 года назад

    ያላመነዉን ቶማስ ....የሚለው ልቤን በጣም ነካው እንባ ይተናነቀኛል። እግዚአብሔር ካንተጋር ይህን ለዘላለም።

  • @ShewayeSeyifu-u5x
    @ShewayeSeyifu-u5x Год назад

    ❤❤❤አሜንአሜን

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 Год назад

    Zemenk ybark

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 2 года назад

    ዝማሬ መላከት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርከህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma 2 года назад

    እርሱ ስላማችን ነው
    አልተውከኝም ብቻዬን
    ____
    በጣም ደስ የሚል ነው። እግዚያብሔር አብዝቶ ይስጥልን!

  • @ሕርያቆስወንድወሰን

    zimare melaikt yasemaln

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    ✝️ አሜን አሜን አሜን ✝️
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጸጋው ያብዛልህ ጥኡም ዝማሬ ነው 🙏🌹❤️

  • @alazerzerihun46
    @alazerzerihun46 2 года назад +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 2 года назад

    Zmzre mlaketen ysemalen 🙏 🙏 🙏

  • @kiwitisweet5782
    @kiwitisweet5782 2 года назад

    Abetuu hoo Abetuu hoo Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn mamiiruu Bsalamii agree sigaba yisuu fi qada kahoon adaraa Baxamii dasii biloonyal Baxmii wadaloo

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 2 года назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አገራችን ሰላም ያድረግልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 года назад

    ✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏 በጣም ደስ የሚል መዝሙር ሁሉም በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው እናመሰግናለን 🙏ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 года назад +2

    የአዕምሮ ረፍት የሚሰጥ ጥሩ መዝሙር ነው መምህራችን ብርክ በሉልን። ዝማሬመልአክ ያሰማልን

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ወድሜ እግዚያብሄር በመገድክ ሁሉ ይቅደም የመቤቴ አማላጅነት አይለክ አሜን

  • @yaredgirmamekonenn6052
    @yaredgirmamekonenn6052 2 года назад

    bante layi betam bzu neger esemalehu tehadiso new yibalal.hayimanoth mdin nw tehadso kehonk erasihn lemn atigelitim tehadso kehonki lemn kesis mnamn eyetebalk titerale tikiklegnawun mannethn asayen

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  2 года назад +1

      እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው፡፡

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 2 года назад

    ቀሲስ ተባረክልኝ🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @teddyreta3077
    @teddyreta3077 2 года назад

    ❤️ ❤️ ❤️Amen kena ende abatim endenatim yasadegegn kibir ledingil mariam Lin Yehun