ሰባቱ መቀየር ያለባቸው አሉታዊ አስተሳሰቦቻችን!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 авг 2024

Комментарии • 111

  • @deweltube21
    @deweltube21  5 лет назад +20

    ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

    • @user-bo6kc1ng5o
      @user-bo6kc1ng5o 5 лет назад

      አረ ቁጥርስጡኝ በፈጠራችሁ ፈልጌችሁ ነው

    • @bettyshow9202
      @bettyshow9202 5 лет назад

      Yeyasitwlalefiku new God bless you

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      @@user-bo6kc1ng5o , you can reach us at 615-200-7759.

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      @@bettyshow9202 , thank you so much for your support. ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን!

    • @meronmichael9331
      @meronmichael9331 5 лет назад

      ሰላም ዶክተር እንዴት ነው ቀጥታ ማግኘት የሚቻለው አንዳንድ ጥያቄ ነበረኝ

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 5 лет назад +10

    እናመስግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ይቅርታ አንተ ያልኩት ጎልማሳ ስለሆንክ እንጂ በእውቀት ታላቅ ስው ነህ ዘመንህ ይባርክ

  • @kidistdegu385
    @kidistdegu385 3 года назад +1

    thank you so Dr emanuel for your service

  • @rainshin4790
    @rainshin4790 5 лет назад +3

    ከማንኛውም ሰው ላይ ምንም እንከን አይወጣለትም የሚባል ሰው አለ ብዬ አላምንም ነገር ግን በጣም ጥሩ ሰዎች አሉ እጅግ በጣም አልልም ምክንያቱም እጅግ የሆነ ሰው አለ ለማለት በጣም ይቸግረኛል ።

  • @rayakobo9096
    @rayakobo9096 4 года назад +1

    5 ኛውን የሜገርም ሀሳብ በዚህ ነገር በጣም ነው የተጎዳሁበት ያለ ምክኒያት መውሰን በጣም ይጎዳን

  • @user-cn2yr9cg9b
    @user-cn2yr9cg9b 5 лет назад +1

    በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው ስላችሁ እኔ የሶስተኛው ችግር አለብኝ ለምሳሌ ከባለቤት ብዙ የፍቅር ጊዜ ብዙ መፀዋት ለኔ ከፍሎል በጣም ይወዴኛል እኔም እወዳዋለሁ የሆነ ሰአት የሆነነ ነገር ተነግሮኝ በዛ ነገረ የተነሳ ብዙ ዴረስን ብዙ ጊዜ እያነሳሁ ወቅሰዋለሁ ግን ለመተው እሞክራለሁ ጥሩ ሳይታየኝ ብዙ የአነድ ነገረ ብቻ ነኝ ያአላህ እሱው ያሰተካክለኝ

  • @meskerembassill4202
    @meskerembassill4202 5 лет назад +1

    በጣም እጅግ ጥሩ እና አሰፈላጊ ትምህረት ነዉ ወድሜ እግዚአብሔር ይሰጥልን እኔ በጣም ከወድጀዋለሁ እለወጥበት አለሁ ቀጥልበት

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di 5 лет назад +1

    በጣም ነው የማመሰግነው እስከዛሬ ይህንን ፔጅ ብከተል ብዙ ነገሮቼን መቀየር እችል ነበር::

  • @kkllllkk5322
    @kkllllkk5322 5 лет назад +2

    Amaniyeeeeeeee betam betam harifff timhrt new sew Hulu lib bilo biyadamit enaa wede tegibar bigeba Ahun kal ebet ye asitesaseb chigir yikerifiletal biye aminalew......am proud of u my teacher.....

  • @yodetyeberihun5162
    @yodetyeberihun5162 5 лет назад +1

    እስከዛሬ ይህን ፔጅ ባለማወቄ ቆጨኝ እግዚአብሔር ቅውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ መልካም ቃል ከስጦታዎች ሁሉ ትበልጣለችና እንደዚ መልከም ነገር የሚያስተምር ጠፍቶ ነው የተቸገርነው

  • @net8360
    @net8360 3 года назад

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-cn9kv9kv1r
    @user-cn9kv9kv1r 5 лет назад +2

    በጣም እየተማርኩበት ነው ግን ጭራሽ እኔ ምንም ቢሆን እንኮ ማህበራዊ ኑሮ መኖር አልችልም ሁሌም ብቻየን ስሆን ያስደስተኛል ከብዙ ሰውች መሀል ስሆን ይጨንቀኛል ብዙ ሰውችም ይቀርቡኝ እና ይርቃሉ ግን ለምን ብየ በራሴ አዝናለሁ

  • @meseret2161
    @meseret2161 5 лет назад +1

    Great work Dr!! Much Needed education for all of us. Thank you!

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so much for your support, Meseret. We appreciate it. Please feel free to subscribe and share it with others.

  • @lightsadded
    @lightsadded 5 лет назад +3

    It reminds me of evaluating myself! Tnx Dr.

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +2

      Thank you, Berhan. You're one of our best fans :)

  • @minayatalquran4395
    @minayatalquran4395 5 лет назад +1

    እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር በለስላሳ አንደበት ጠቃሚ ምክርነው የሰጠኅን ዩቲዩብ ቻናላችሁን በመቀላቀለሌ በጣም ደስብሎኛል ከናንተ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን እደምቀስም ተስፋ አደርጋ ለሁ በርቱ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ, Kayrya Hussen. የቤተሰባችን አካል ስለሆኑ በጣም ደስ ብሎናል:: ሌሎችም የቤተሰባችን አካል እንዲሆኑ ወደዚህ ቻናል ይጋብዙአቸው! ቸር ሁኑ ቸር ያቆየን!!!

    • @MohammadAli-kj1ye
      @MohammadAli-kj1ye 4 года назад

      R

  • @rainshin4790
    @rainshin4790 5 лет назад +1

    እኔ የጠየኩትን ጥያቄ አልተመለሰልኝም ምን እንደሆነ አላውቅም ለምሳሌ እቤቴ ወይም በትዳሬ ውስጥም እንደዚህ ነው ጥያቄ ስጠይቅ አይመለስልኝም አሁንም የገጠመኝ ይኸው ነው በዚህም ምክንያት ቤቴን ሀገሬን ልጆቼን ጥዬ ተሰድጃለሁ በስደት እኖራለሁ ነገር ግ ከዛ ሁሉ ጭንቀቴ ተገላግያለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ በመሰደዴ ባህሌ ሶሻል ላይፍ የሀገር ቤት የለውም እንጂ በጣም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን አሁን ከማንኛውም ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት የለኝም 3 ኛ ዓመት ይዛለሁ ባለቤቴን ተይ አንቺ ለኔ ከማንም በላይ ነሽ በፊት የነበረውን ፍቅር ወደ ነበረበት እንመለስ ይህን ጌዜ ተበሳጭቼ እማንኛውም ወንድ ወደ ሌላ ሴት አልሄድም ተበሳጭቼ አልጠጣም ምንም አላደረኩም ተበሳጭቼ ያደረኩት ከብዙ ዓመት ልመና ልምምጥ በኋላ ሲያቅተኝ መኝታዬን ቀይሬ ለብቻዬ 3 ዓመት ተኛሁ ከዛ በኋላ አሁንም ተበሳጭቼ አለቀስኩ ስደት ወጣሁ በቃ አሁን እሷ ብታለቅስ ጥቃት ሲደርባት የታለቅሰው የምትጎዳው እሷ ናት እኔ ደግሞ በተለይ በማንኛውም ሴት ላይ ጥቃት ሲደርስ አልወድም ባላቃት እንኳን ሄጄ ከወንዱ እጣላሃለሁ ድብድብ እንኳን እደባደባለሁ ። እኔን የሚፀፅተኝ ነገር ፀባይዋን ወደ ቀድሞ ትመለሳለች ብዬ መጣላቴ ይፀፅተኛል ። ይህንን ከወጣሁ በኋላ ነግሬያታለሁ ። አሁን ሰላሜን ነው ያገኘሁት ።

    • @lidiya727
      @lidiya727 4 года назад

      መልካም መሆንህ ሲገባት እሷ ናት የምተፀፀተው እና የምትጎዳው አንተ ማድረግ ያለብህን አድርገሃል እና አይዞህ

  • @messyethiopia7207
    @messyethiopia7207 5 лет назад +1

    thanks docter fitih erasu chinketen yatefawal

  • @almu4293
    @almu4293 5 лет назад +1

    ጥሩ አሳብ ነዉ እግዚአብሔር ይባሪካችሁ

  • @net8360
    @net8360 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ አብዛኞቹ የተባሉት አሉታዊ አመላካከቶ አሉብኝ

  • @msms451
    @msms451 5 лет назад +2

    እናመስግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
    በተቻላችሁት ልትረዱን ዘንድ እጠይቃችዋለው ጥሩ ነገር ብዙ እስማለው ወይም አነባለው ነገር ግን ችግሬ ማርሳት ነው መፍትሄ ምን ይሆን

  • @user-mg2mb7ml2d
    @user-mg2mb7ml2d 5 лет назад +1

    Thanks so much godless you doctor

  • @ferdoshassen3262
    @ferdoshassen3262 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @eyuhabesha1998
    @eyuhabesha1998 5 лет назад +2

    Thanks doctor Aman

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 5 лет назад +1

    Thank you so Mach D.r Aman good Bless you

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

    • @user-op2sh8xj8u
      @user-op2sh8xj8u 5 лет назад

      ትክክል

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @tsegntlovetsegnt4111
    @tsegntlovetsegnt4111 5 лет назад +3

    ጥሩ ምክር ነው እኔ በራሴ አልተማመንም ደሰታ የለኝም በአጠቃላይ። ጭንቀት ውሰጥ ነኝ ምን ላርግ ተባበርኝ

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ፡ይስጥህ፡ወንድማችን፡ጥሩ፡ትምህርት፡ነው፡በዚ፡እንኳን፡በሀገራችን፡የመጣልን፡የሰላም፡ጭላጭል፡ለማደናቀፍ፡ወጣቱ፡በሰሜት፡እየተነዳ፡ሠላሙን፡እነዳናጣጥም፡በወሬና፡በቸኮልተኝነት፡የሚደረገው፡ጥፋት፡ሲታይ፡እግዚኦ፡ያሰኛል፡በዘረኝነት፡ተጠምዶ፡፡ስለ፡ጥሩ፡ምክርህ፡ከልብ፡አመሰግናለሁ ፡ወንድማችን፡በርታ፡፡

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so much, Woinshet. በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @eyerusalemyigezu9513
    @eyerusalemyigezu9513 5 лет назад +2

    God bless u Dr

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 лет назад +4

    የተወሰነውን ፐርሰንት እቀበልሃለሁ ልክ ነህ ሃሳብህንም እጋራሃለሁ :: የማልቀበልህ የማልስማማባቸውም ነገሮችም ቢናሩ ባጠቃላይ ፕሮግራምህን ስመለከተው በጣም ደስ የሚል እና በርታ የሚያሰኝ ነው ::

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ:: የቤተሰባችን አካል ስለሆኑ በጣም ደስ ብሎናል:: ሌሎችም የቤተሰባችን አካል እንዲሆኑ ወደዚህ ቻናል ይጋብዙአቸው!
      ቸር ሁኑ ቸር ያቆየን!

    • @mintewabyobder4894
      @mintewabyobder4894 5 лет назад

      Betam astemer new dess yelele bertabet

    • @MohammadAli-kj1ye
      @MohammadAli-kj1ye 4 года назад

      K

    • @MohammadAli-kj1ye
      @MohammadAli-kj1ye 4 года назад

      K

    • @MohammadAli-kj1ye
      @MohammadAli-kj1ye 4 года назад

      -

  • @kidsitarsema2431
    @kidsitarsema2431 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ፕሮግራምነው ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን

  • @user-lr4pi5kn5b
    @user-lr4pi5kn5b 5 лет назад +2

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @almu4293
    @almu4293 5 лет назад +1

    እናመስግናለን ወንዴማችን

  • @aleweyamuzemil5671
    @aleweyamuzemil5671 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን አሏህእስልምናን ይስጥህናእንደዶ/ር፡ዛኪርናይክ
    የአለምህዝብምትጠቅምያርግህ

  • @meskiayalew7406
    @meskiayalew7406 5 лет назад +1

    Thank you so much dr

  • @asterfitsum4933
    @asterfitsum4933 5 лет назад +1

    Thank you dr.

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so much, Aster Yohans. ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @meseretfereja3426
    @meseretfereja3426 5 лет назад +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 5 лет назад +1

    እደምን አደርክ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምታስተላልፈው ለእኛም ሰምተን በተግባራ እድናውለዉ እግዚአብሔር ይርዳን የዘራቹትን ፍሬ እንዲይፈራ።

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Amen! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @abigyatsegaye5288
    @abigyatsegaye5288 5 лет назад +1

    Betam des yelal yehe New einen yegodaga

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @marthygirma3886
    @marthygirma3886 5 лет назад +1

    Thank you so much

  • @yibeltalyideg
    @yibeltalyideg 5 лет назад +1

    very helpful advice

  • @akiashiferaw9406
    @akiashiferaw9406 5 лет назад

    አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      እኛም እናመሰግናለን! እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: THANK YOU SO MUCH FOR WATCHING OUR VIDEOS!

  • @aynalemtamire7286
    @aynalemtamire7286 5 лет назад +1

    Thank you 🙏

  • @bettyshow9202
    @bettyshow9202 5 лет назад +2

    Thank you

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so much, Betelhem. ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +1

    መልካም።ጥሩ።ትምርት።ነው ግን አታስረዝመው እንዳንሰለች በርታ በተረፈ

  • @meskeremleweyehu9974
    @meskeremleweyehu9974 5 лет назад +3

    በጣም በጣም የማመስግነው።አሪፍ ት/ት ነው።

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so much, Meskerem. ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @Tube-gn4du
    @Tube-gn4du 5 лет назад +1

    Very good

  • @habtomhagos3803
    @habtomhagos3803 5 лет назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      እኛም እናመሰግናለን! እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: THANK YOU SO MUCH FOR WATCHING OUR VIDEOS!

  • @ferehywetbelete9024
    @ferehywetbelete9024 5 лет назад +3

    ጥሩ ነው ግን ኑሮ በራሱ የሚያመጣው ችግር ይመስለኛል እደምንለው ቀላል አይመስልም

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Yes Ferehywet, this is the result of our upbringing, social norms, and lifestyle. But we can get better at mastering our thoughts. Thanks for your feedback!

  • @ababaatura7242
    @ababaatura7242 5 лет назад +3

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው ግን ጥያቄ አለኝ እባክህ እኔም በጣም ሰው ስለሚጎዳኝ ሰውን እወቅሳለው እሱም አምኜ ስለምቀርብ ነው ምጎዳው እንዴት መቀየር እችላለው እባክህ

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 5 лет назад

    Welcome sir thank you for ur help

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so very much for your feedback, Mikiyas. ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

    • @tutukonjoo9780
      @tutukonjoo9780 5 лет назад +1

      BEtamm tekami timihirt new enameseginalen

  • @tezekerenebewstemengstke6146
    @tezekerenebewstemengstke6146 5 лет назад +1

    Welcome Dr Aman

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so much for your feedback. I appreciate it.

  • @abmelise5312
    @abmelise5312 5 лет назад

    Dr enamsgenalen aw ene bezu geze lewusane echkulalew

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 лет назад +4

    ትክክክል ዶክተር አሁን ወደኔ ጭንቀት መጣህልኝ ። እስኪ መላ በሉኝ ሳልሞት በቁሜ የቀበረኝን የቀድሞ ፍቅረኛ እንዴት አድርጌ ከልቤ አውጥቼው እንዴት ሌላ ወንድ ልላመድ ? ወንዱ ሁሉ እሱን ይመስለኛል ።

    • @Home-vv7dz
      @Home-vv7dz 5 лет назад +1

      @LovefkLove ብለሽ ቴሌግራም ብትገቢ በቂ ግንዛቤ ታገኛለሽ ውዴጤና ይስጥልኝ

    • @user-jb6io4js4x
      @user-jb6io4js4x 5 лет назад +1

      ውይ እረእኔም የዝህ ተጠቂ በሽተኛ ሆኘ ቀርቻለሁ 💔💔💔😭😭

    • @majdomajdo4015
      @majdomajdo4015 5 лет назад

      እሽ አመሠግናለሁ ። ተባረኩልኝ ልቤ ሰባራ ሆኖ ቀረብኝ

    • @sirakgem6942
      @sirakgem6942 5 лет назад

      አንቺ አውሬ ነበረ እንዴ ሰውዬው ? እህት መጀመሪያ ስቀልድብሽ ነው እመኚኝ ከበፊት ቦይ ፍሬንድሽ የበለጠ ከሰይጣን ጋራ የሚስተካከል አለ እጅግም በጣም ብዙ ጥሩ ሰዎች አሉ ሁለቱም በዚህ በምንኖርባት ምድር አሉ ፈጣሪሽን ከጥሩወቹ እንዲያገናኝሽ ለምኚ

    • @MohammadAli-kj1ye
      @MohammadAli-kj1ye 4 года назад

      Ayzos

  • @user-nb4ge6sg2z
    @user-nb4ge6sg2z 5 лет назад +1

    tahnks

  • @user-pu1tx4os8d
    @user-pu1tx4os8d 5 лет назад +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ጥያቄዎች ነበሩኝ እዴት ነው ላገኘችው የምችለው?

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: Here is our email address: psychologywithexperts@gmail.com

    • @user-pr6sz3kp2t
      @user-pr6sz3kp2t 5 лет назад +1

      @@deweltube21 እናመሰግናለን ውንድማችን
      እኔ ጥያቄ ነበረኝ
      እሱም እኔ እድሜ 21 ነው ነገር ግን ብዙ ነገሮችን አስባለው እማስበው ነግር ምን እንደሆነ ለይቼ ለማወቅ እቸገራለው ሁሉንም ነገር ለማድርግ ጥራለው አንዱንም ነገር አላደርገውም ሀሳቤ በጣም ይምታታብኛል በራስ መተማመኔ አፌላይ እንጂ ልቤውስጥ ጨርሶ የለም ቆራጥ አይደለሁም ችግሬ ምን እንደሆነ ለይቼ ማወቅ አልቻልኩም ብትተባበረኝ ደስ የለኛል: :

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      @@user-pr6sz3kp2t, please email us your contact information at psychologywithexperts@gmail.com and i will be in touch with you.

    • @user-jb6io4js4x
      @user-jb6io4js4x 5 лет назад

      @@deweltube21 ውይ እኔም ፈልጌነበር ጥያቄ መጠየቅ እደ አድርጌ ነው

  • @user-ly3rp1oy8v
    @user-ly3rp1oy8v 5 лет назад +1

    Taneks you techers

  • @almazkonjoo9914
    @almazkonjoo9914 5 лет назад

    Waw betam arif temirt new

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so much, Almaz Konjoo. ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @user-db7jq3dn1l
    @user-db7jq3dn1l 5 лет назад

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኔ ጥያቄ ነበር እዴየት ላገኝችሁ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Please email us at psychologywithexperts@gmail.com or what's app lay alen...+1-615-821-7528

  • @user-wn4gy2zy9p
    @user-wn4gy2zy9p 5 лет назад

    💕👌

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አድርጉኝ pls

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 5 лет назад

    okbetamkonjonewtebarku

  • @user-qw4zo1zb9y
    @user-qw4zo1zb9y 5 лет назад +1

    ድምፀህደስሲል...

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 5 лет назад +1

    nidoktertanktou

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 лет назад +1

    ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው
    ወዶቼ ጎራበሉ ruclips.net/video/YvLfB48B-Vw/видео.html

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-bg2iu7bd2e
    @user-bg2iu7bd2e 5 лет назад

    እናመሰግናለን

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so much for your feedback! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ያላችሁን ጥያቄዎችን ፃፉልን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!