Ethiopia : ሕጻኑ ሳይንቲስት የኢትዮጵያን ድብቅ ኮድ ተናገረ! ክፍል 2 Andromeda || JTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @fetadailyanalysis
    @fetadailyanalysis 5 лет назад +257

    ትንግርት የሆንክ ልጅ 😍😍 ፈጣሪ ይጠብቅህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል

    • @malfikir6659
      @malfikir6659 5 лет назад +1

      እውነት ነው

    • @mehretsimegn2422
      @mehretsimegn2422 5 лет назад +2

      Amen AmenAmen

    • @salammolla7481
      @salammolla7481 5 лет назад

      እድግ በልልኝ አፌ ቁርጥ ይበል

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 4 года назад

      Egiziabihar yasadigihi .

    • @amaremulatu863
      @amaremulatu863 3 года назад

      እንዴ ፈታ ዴሊ አንተም እኮ ጥሩ አስተሳሰብ አለህ ዜናወችህን ሁልግዜ አዳምጣለው በርታ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ከአማሪካ አይን ይጠብቅህ ። ለሀገርህ የምትጠቅም ሁን አሜን!!

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 5 лет назад +94

    መምህር ሮድስ እናመሰግናለን። ህፃናትን መሳሪያ አስጨብጠው ለጦርነት የሚጋብዙ ባሉበት ሀገር እንዲህ በጎ ስራ መስራት ያስመሰግናል

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 4 года назад

      Betam yigerimal ferenigochi M.R.I ( YESEW CHINIKILATI SETAMEMI ) YIHININI MASHINI YITEKEMALU BETEKILALA YE ETHIOPIAN EDIGETI YALEWONI ENDANAKI YETEMAEINEW YESEW HAGERI TARIKINI NEW.SO EGIZIABIHAR YETEMESEGENE YIHUNI AHUNI DR ABIYI MAHAMOD .YETECHALACHEWONI YAHILI HIZIBINI EYANEKAKUTI NEW.GOD BLESS YOU

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 4 года назад +2

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን።

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 5 лет назад +126

    አንተ ብላቴና ቃላት አጣዉልህ :)
    የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሜህን ያሳምርልን :;

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 лет назад +25

    ማሻ አላህ ሮቤል እድግ በል!!!🙏የበለጠ ካንተ ተረዳሁ !!!ስለ አጣርድ ዛህራ መሪኽ ምሽተሪ ኒፕቶን ነገር ግንይህ ሁሉ በአረብኛ ስማቸው አንድ ነው!!!ተባረክ አላህ ይጠብቅህ ልጄ 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @kimchernet3651
      @kimchernet3651 5 лет назад +1

      አረብኛና ግእዝ በጣም ስለሚቀራረቡ ነዉ። ሁለቱም ጥንታዊ የሴም ቁንቋዎች ናቸዉ

    • @ayalewali7338
      @ayalewali7338 4 года назад

      እግዚአብሔ ያሳድግህ አጀማመር አዳማረ መጨረሻህ ም የአለም አስተማሪ እ/ር ያድሪግህ

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 лет назад +27

    የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሜህን ያሳምርልኝ በስመአብ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም
    መምህራችን ሮድስ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @haymanothabtamu997
    @haymanothabtamu997 5 лет назад +8

    በእውነት በተመስጦ ፈዝዠ ቀረሁ
    እግዚያብሔር ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ
    እደት ደስ እደሚል በእውነት እኔ ይህ ነው ብየ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በአጭሩ አድናቂህ ነኝ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር በጣም አድርጎ ይባርክ!!!

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 лет назад +8

    ስላንተ ምንም የምልበት ቃል ያንሰኛል ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አንተ ከአምላክ የተሰጠህ የኢትዮጵያ ፀጋ ነህ ስታወራ ማመን አቃተኝ ፍጥነትህ ሁሉ ነገርህ የእስራኤል አምላክ ይጠብቅህ

  • @dunegimariyamenatadunegima7685
    @dunegimariyamenatadunegima7685 5 лет назад +2

    በእውነት ሮብዬ እግዚአብሔር የልብህ መሻት ያስፈፅምልህ በጣም ጎበዝ ለሀገር አለኝታ ነህ

  • @soliyanabrhanu6504
    @soliyanabrhanu6504 5 лет назад +6

    የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በበለጠ ፀጋውን ያብዛላችሑ ሕፃን ቅዱስ እንቁባሕሪን አቅርቡልን እባካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hj9754
    @hj9754 4 года назад

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ባባዬ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @natiman5957
    @natiman5957 5 лет назад +30

    በጣም ይገርማል እኔ ብሱ እድሜ ገና የሰፈሬን ሰዎችን እንኳን ጠንቅቄ አላውቅም ነበር እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 лет назад

    በእውነት ይህን ልጅ ልቤ ስስት ከማድረጉ በላይ በፍርሃት ብርድ ብርድ ነው ያለኝ ጭንቅ አልኩኝ የት እንደብቀው? የኢትዮጵያ ጠላቶች ብዙ ናቸው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ይህን እውቀት ሰጠህ እኛነታችን እንድናውቅ በተለይ በዚህ ዘር ቆጠራ ዘመን አይናችንን እንድንከፍት ያስተማርክን የድንግል ማርያም ልጅ አንተ ቀንም ለሊትም ከክፉ ጠብቅው ድንግል ማርያም ይህን ልጅሽን አደራሽን ጠብቂው የክርስቶስ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይለይህ እድግ በልልን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @አብርሽየቄራዉ2ውስጤነው

    እግዚአብሔር ትልቅ ያድርስክ ከምቀኛ ከሰው አይን የውጣክ ✌✌✌👌👌👌👍👍👍

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 4 года назад

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ! ተባረክ

  • @girmagag7871
    @girmagag7871 5 лет назад +6

    Love you, May God bless you! Great professor!

  • @ju7867
    @ju7867 4 года назад

    የኔ ማር ጣፋጭ መዳንያለም ይጠብቅክ ክፉ አይካክ እባካቹ የሚጠጣ ነገር ስጦት እጂ

  • @firyetube891
    @firyetube891 5 лет назад +68

    መምህር ሮዳስ ይሄን ልጅ በቤተክርስትያን እውቀት ጭምር አሳድጉልን አደራ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ!!!

    • @abrehamkassie2825
      @abrehamkassie2825 5 лет назад +2

      እንዲያው ምን ማልት እንዳለብኝ አለወቀም ብቻ ሉዑል እ/ር ካንትጋረ ይሁን

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 5 лет назад

      Amen amen amen

    • @eritrean_forever
      @eritrean_forever 4 года назад

      Yante yalhonech eritrea eyefelgk endie maryam titebkh?? Dedeb!

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy2592 5 лет назад +298

    የኔ ማር እድግ በል አንተ በ9አመትክ ኮኮብ ጨረቃ ትቆጥራለክ ያላደለው ትውልድ በ21ክፍለዘመን ዘሩን ይቆጥራል

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛል ዬኔ ቆንጆ

  • @አቤኔዘርእግዚአብሔርረድቶ

    እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ያሳድግህ እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 5 лет назад

    የኔ ጌታ ፣ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ።

  • @AM-vl6et
    @AM-vl6et 5 лет назад +4

    በእውነት ስላንተ መናገር ተሰጦህን መቀነስ ነው እና አርምሞ ይሻላል!...እግዚአብሔር የኢትዮያን ትንሳኤ ያሳይህ!!!
    -
    ፈጣሪ ሆይ የእናትህ ዕርስት የሆነችውን ኢትየጵያንና ልጆቿን ባርክ:ጠብቅ!

  • @lolmalu1750
    @lolmalu1750 5 лет назад

    የኔ ጎበዝ እድግ በል ። የዕውቀት ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቶቹን በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን። ግን ስለ አዳም የአፈጣጠር ቦታና ስለ ጥምቀት አገላለፅ የተናገርከው ስህተት ነው። መፀሃፈ ሄኖክን ተወውና ትክክለኛውን የ እግዚአብሔር ቃል መፁሐፍ ቅዱስን አንብበው እሱም ዘፍጥረት ላይ አለልህ እሱ ጋ ስለ ጣና ወንዝና ጥምቀት አያወራም። ጌታ ይባርክህ።

  • @amanuelgirma3857
    @amanuelgirma3857 5 лет назад +29

    ከፈጣሪ ዝቅ ብለህ ከሰው አይምሮ በላይ የሆንክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 5 лет назад

      እኔ ምንም ማለት አልችልም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መርቶ ላገርህ ጠቃሚ ያድርግህ አጅብ ነው እኔ አያቶቼንኳ እስከ አራት አልቆጥርም

    • @abaykebede3034
      @abaykebede3034 4 года назад

  • @ወለተሰንበትየማርያምልጇተ

    መምህራችንም የገልግሎት ዘመንህ ያማረ ይሁን

  • @suleymanyimam278
    @suleymanyimam278 5 лет назад +247

    500የፓርላማ አባላት ይውጡና ይሄልጅ ይቀመጥ!!!!!!

  • @መሽአላህኡሥታዝአላህይጨም

    እድግ በል የኔማረ አላህ ይጠብቅህ

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 5 лет назад +3

    ያልተበረዘ ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው እድግ በል ተባረክ

  • @repblicmedia2023
    @repblicmedia2023 2 года назад

    I am speechless. Enlightened adorable scientist. Blessings

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 5 лет назад +39

    Woooooow እባካችሁ ከሀገር እንዳይወጡ በሀገራችን የሚሰሩበትን እናመቻች

  • @senaitbasazinew6414
    @senaitbasazinew6414 4 года назад

    እግዛብሔር የዚህንልጅ እድሜ እጥፍድርብ ስጠው ልጄ ሆይ ከአይን ያውጣህ

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 лет назад +12

    OMG
    ቃል የለኝም ባባዬ የኔ ልዩ ውይይይይይይ ቃል የለኝም።♥ተዋህዶ ሀማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ♥ባባዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እፁብ ድንቅ ነው።

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 3 года назад

      Benatchu.ahn.eteopan.bemul.tseliyu.keri.kirtsachin.htshanat.nacehew

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 3 года назад

      Yehgre.abatohcina.enatoch.sile.lie.lijochachu.mini.yisemachuhal?

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 3 года назад

      Humans.melikam.hiwot.temegnu.

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 3 года назад

      Ieliigochachin.zer.inziira

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 5 лет назад

    እግዚአብሔር ያሳድግ ተባረክ መጨረሻህን ያሳምረው

  • @yasminferehan4871
    @yasminferehan4871 5 лет назад +5

    masha'allah men endemeleh alaqem fetari yasadegeh

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 4 года назад

    ሮቤል በአምላክ እንደ ስምህም ተአምረኛ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከለላ አርጋ ትጠብቅህ መድሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባለህበት በምትሄድበት መንገድ ሁሉ ተከትሎ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 5 лет назад +49

    ይህ ልጅ ተአምር ነው ግራ ያጋባል እውቀት አለው ብሎ ማለፍ አልቻልኩም ከዚያ በላይ ነው

  • @danielamensisa162
    @danielamensisa162 Год назад +1

    መምሕር ሮዳስ እግዚአብሔር ያክብርክ አበረታታልን ጎበዝበጣም

  • @ሚሙ
    @ሚሙ 5 лет назад +144

    እውነትም ኢትዮጵያ መሀፀነ ለምለም ናት

    • @jiljiljiga3215
      @jiljiljiga3215 5 лет назад +2

      እግዚአብሄር አይለይህ

    • @kibretworku7529
      @kibretworku7529 5 лет назад

      የክብር ዶክተሬት ዲገሪ ማን ቀድሞ ይሰጠዉ ይሆን?
      ዶ/ር ዐብይ ቢሮ በክብር ቢጋበዝ
      ለፓርላማ ንግግር ቢያደርግ
      ት/ምንስቴር በየዩኒቨርሲቲ lecture ቢሰጥ
      ልጁም(ሮቤል ) እነዚህን ቪዲዮ(የራሱን) መልሶ ቢመለከት በንግግር መሓል የተሳሳተዉን በራሱ ቢያስተካክል

  • @yunitazewdie3742
    @yunitazewdie3742 3 года назад

    ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ህጻን ሮቤል

  • @ፌቨንሳይሞን
    @ፌቨንሳይሞን 5 лет назад +12

    ለዚህ ልጅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያሳድገዉ

  • @getenettaye4615
    @getenettaye4615 2 года назад

    እድድድድድግ በልልልልጅ ብርቅዬ ልጅ ጤናና እድሜ ፣ ልብሕ ብርሃን እንዲሆን ከልልልልልቤ ተመኘሁልሕ!!!🙏🙏🙏

  • @osifkr8136
    @osifkr8136 5 лет назад +143

    ህፃን ሮቤል በ19 አመቱ ታየኝ የት ደረጃ እንደሚገኝ፣ ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ያሳድግህ።

    • @mercymercy5931
      @mercymercy5931 5 лет назад +1

      Gechehush

    • @ethiopiain10minuets60
      @ethiopiain10minuets60 5 лет назад

      mehayim

    • @qinetube333
      @qinetube333 5 лет назад

      #Beruhatesfa Abrham @8:00 andachin le andachin eniberetata yilal adamtew

    • @tsehaye1974
      @tsehaye1974 5 лет назад

      @@ethiopiain10minuets60 አይባልም ነው ልጅን አላዳመጥከውም ኤጭጭጭጭ

    • @theenlightenoromo5361
      @theenlightenoromo5361 5 лет назад

      idmew iza si ders ergtenga negn erasun video siyay erasun ytelal, wushet newa

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 3 года назад

    ትረፍልን ፈጣሪ ይጠብቅህ የልጅ ጀግና💚💛❤

  • @mariemi8348
    @mariemi8348 5 лет назад +53

    ይሄው ሮቤል ነገራችሁ ዘርን ከዘር ለምትከፋፍሉ ደቆሮዎች አለም በሙሉ ኢትዮጵያን ናቸው ምክንያቱም አዳም ኢትዮጵያዊ ነው መቸም እግዚአብሔር ይህን ልጅ በዚህ እድሜው የተሰጠውን ፀጋ ያሳየን ሊያስተምረንና የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናይበት የምናስብበትን ግዜ መሆኑን ልዩ ስጦታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምረው እውቀትና ፀጋ ይጨምርልህ ጥበቃው አይለይህ በእናትና በልጁ እቅፍ ውስጥ እድግ በልልን የኔ ማርር 😘😘😘😘😘😘😘💕💕 💕እናት ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን 💚💛❤

    • @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
      @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 5 лет назад

      ክክክክክክ አዴም ኢትዮጵያዊ ሆነ እንዴ

    • @birhanutefera799
      @birhanutefera799 5 лет назад

      Best

    • @mariemi8348
      @mariemi8348 5 лет назад

      @@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ አንተ ምኑን አውቀኸው ብትነገርስ የት ይገባሀል

    • @adinabelay3652
      @adinabelay3652 5 лет назад

      Tekekle ethioipa gena yemtekemoten kemaheten temertalch tenasayesh asayen hageri yeni mare edeg beleln

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 5 лет назад

      mari emi አሜን አሜን አሜን

  • @ብርዜየድንግልማርያምወዳጅ

    ወይኔ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ማርርር እግዚአብሔር በእዉቀትና ጥበብ ያሳድግህ

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 5 лет назад +5

    እባካችሁ ይህን ልጅ ደብቃችሁ አሳድጉት ክፍዎች ጭንቅላቱን እንዳያበላሱ በጥንቃቄ ተምሮ እንዲጨርስ ጥበቃ ይደረግለት የኔ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @fevenesku
      @fevenesku Год назад

      እኔ ምለዉን አጣዉ እግያብሕር ከ ከፉ አይኖች ይጠብቅህ❤

  • @Militube8645
    @Militube8645 5 лет назад

    እግዚአብሔር ኣምላክ በጥበቡ ያሳድግህ ቃላት የለኝምና እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @abrehamkassaye5907
    @abrehamkassaye5907 5 лет назад +47

    ለ መምህር ሮዳስ .......... እባክህን ይህንን ብላቴና ለቤተሰቡና ብሎ ም ለመንግስት የምገባውንና የሚያስፈልገውንን እንዲደረግለት የቻልከውን አድርግ ቀረኤው የ ልኡል እግዝአብሄር ስራ ነው

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 3 года назад

      Gbs

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 3 года назад

      Liysitemirachew.new.limaru.filagotun.ende.sew.tebikulet.gin.ginkekehulu.fetari.yitebikachu.antem.fetari.yitebikh

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 3 года назад

      Memihr.rodas.antm.getayibakh.bizu.betsboch.lijochachewn.indikrsts.mikerchew.

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 3 года назад

      Get a.tibekawn.ybizalet.geta.yibarkachu

    • @beyenechmandefro2129
      @beyenechmandefro2129 3 года назад

      @@omnajoom7187 kna.i

  • @መከራዉክረስቲናየንአጣፈጠ

    የኔ ማረ አፌ ቁረጥ ይበልልህ ወይኔ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @moonymoony1081
    @moonymoony1081 5 лет назад +10

    Mashaallah 👌

  • @genetmulugeta5010
    @genetmulugeta5010 5 лет назад

    እግዚአብሄር ያሳድግህ ቃላት አጣሁልህ እደግልን አንተ የኛ ኢትዮጵያኞች ሀብት ነህ

  • @yang5058
    @yang5058 5 лет назад +5

    what an incredible boy... he has a gift from GOD

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 4 года назад

    አደራ ይህ ልጅ ከሐገር እንዳታወጡት ያበላሹታል የኔ ጌታ እድግ በልልን እሽ ለሐገርግ ለወገህን ለቤተሰብክ ጠቃሚ ያድርግህ

  • @ላታህዘንኢናላህማአነ
    @ላታህዘንኢናላህማአነ 5 лет назад +41

    እደው የኔ ውድዋ ወላሂ ድምፅህ ደሞ ሲጥም ውይ የሄ የአላህ ታምር ነው

  • @aidabelay9842
    @aidabelay9842 5 лет назад

    ኣምላኽ ይባርኽካ

  • @ayaaya9687
    @ayaaya9687 5 лет назад +30

    አላህ አላህ ያሳድግህ

    • @fekerfeker6250
      @fekerfeker6250 5 лет назад

      Ene.kal.yelegim.Egzabher.ytebkh.

    • @siparasolomon4726
      @siparasolomon4726 5 лет назад

      የግራ ጎን የሚለው ቢስተካከል?

    • @Hamzolina
      @Hamzolina 5 лет назад

      ruclips.net/channel/UCAPoPcnAFg3_gIkfhvJAbsw

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 4 года назад

    ለሐገር ለወገንክ ለቤተሰቦችክ ጠቃሚ ያድርግህ

  • @fanustesama8463
    @fanustesama8463 5 лет назад +8

    ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @aderawyayeh3985
    @aderawyayeh3985 5 лет назад +1

    የጥበብ ባለቤት የሆነው አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን ደጋግሞ ያድል: የአባሕርያይቆስ ምስጥሩን የገለጠች እመ አምላክ በምስጢር ላይ ምስጢር ትጨምርልህ: ሀገረ እግዚአብሕር ኢትዮጵያ ልጆች አሉሽ ::

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 5 лет назад +95

    ይህልጅ ወደውጭ እዳታወጡ አደራችሁን ኢትዮ ጲያውያኖች የዜግነት ግዴታችሁ ነው

    • @BB-pe4xn
      @BB-pe4xn 5 лет назад +1

      Gg Gg I was thinking the same! From Eritrea...

    • @Hamzolina
      @Hamzolina 5 лет назад +1

      ruclips.net/channel/UCAPoPcnAFg3_gIkfhvJAbsw

    • @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
      @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 5 лет назад

      ምን ይታይሻል አቺ ፈጣረ ነሺ? የወዴፈቱን መገመት እንጂ ማየት አትችይም።

    • @saadarida1665
      @saadarida1665 5 лет назад

      አዎን እባካቹን ከአገር እንዳይወጣ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      @@saadarida1665 ወይ አሜርካ ነው ያለው

  • @mestedabiy2218
    @mestedabiy2218 4 года назад +1

    የኔ ማር እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @enesyemaryamnegnyemaryam2770
    @enesyemaryamnegnyemaryam2770 5 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአሜሪካ አይን ይጠብቅህ በፈጠራችሁ ይሄ ልጅ ከሃገር እንዳይወጣ የወጡትንም መልሱልን

  • @eritreatecletsion2816
    @eritreatecletsion2816 4 года назад

    Impressive!! thank you!!

  • @wuletawamare3835
    @wuletawamare3835 5 лет назад +8

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ከክፉነገር ይጠብቅህ

  • @binientertainment5530
    @binientertainment5530 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ሮቤል

  • @ኢላሂያልኩህንአደራ
    @ኢላሂያልኩህንአደራ 5 лет назад +3

    ሱብሀን አላህ። በክፍል 1 ላይ ስደነቅ የዛሬው ደሞ ይባስ ጣፍጠህ መጣህልኝ። አቦ አላህ ይጠብቅ። በአላህ ኮሜንቶች ዛሬም ላስቸግራቹ ማሻ አላህ በሉት።

  • @selamyeneneh87
    @selamyeneneh87 5 лет назад

    e/r yebarekeh yasadegeh

  • @dinkineshzewdie1307
    @dinkineshzewdie1307 5 лет назад +12

    እናቴ ኪዳነምህረት ከነልጇ ጠብቃ አሳድጋህ እኛም ሳንሞት መጨረሻህን ለማየት ያብቃን ። ከአይን ያውጣህ ልጄ "እንትፍ " ብዬብሀለው።

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 3 года назад

    እውነት ለሀገሬ የምመኘው እንደኔ አይነት ዲጋይ ጠፍቶ እንደ አንተ ያለውን ያብዛልኝ ለሀገሬ

  • @tigst6985
    @tigst6985 5 лет назад +19

    የኔ ማር ድንግል መጨረሻህን ታሳምረው ከአይን ያውጣህ አድገህ ሀገርህን ለዋጭ አሳዳጊ ያድርግህ

  • @mebrateful
    @mebrateful 2 года назад

    Beautiful Mind. Amazing kid.

  • @sarahaile2862
    @sarahaile2862 5 лет назад +5

    Thanks to Lord ! It is good to know you Robel. It is amazing and, I'm learning a lot from you Andromeda Keep it up your wonderful program

  • @rahelabebe3695
    @rahelabebe3695 3 года назад

    ኢትዮጲያዊዉ ህጻን ሳይንቲስት ሮቤል የወደፊቱ የኢትዮጲያ ተስፋ ተባረክልን

  • @tigistkidanie2006
    @tigistkidanie2006 5 лет назад +6

    OMG amazing n adorable kid !!!

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 5 лет назад +1

    የዚህ ልጅ ቤተሰቦች አደራችሁን ጠብቁት የኢትዮጵያ አለኝታ ነው እና እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ የኔ ማር እድግ በል

  • @Tube-fz6ou
    @Tube-fz6ou 5 лет назад +11

    ይህ ልጅ ለኢትዮጵያ የኢግዘሕብሄር ሲጦተወ ነው የመንግስት ኢንክብከቤ የደርግለት ።

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 3 года назад

    እግዚአብሔር እድሜና ይሰጥህ።

  • @muazmuaz5765
    @muazmuaz5765 5 лет назад +5

    ALLAH yasadgh wuyi mareeee😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @YesIAm-m2t
    @YesIAm-m2t 10 месяцев назад

    አምላክነቱ ቃል በቅዱስ ፈቃዱ ተጠብቃቹ በዝታቹ ምድርንም የምትሞላት ለመሆን ያብቃልን አሜን ።🎉❤🎉❤🎉❤

  • @እኔየማርያምነኝኢትዮጰያለ

    ይሄ ልጀ ጥበቃ ያስፈልገዋል ከለላ አድርጉለት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @solomonshebeshi1112
    @solomonshebeshi1112 4 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅህ

  • @gebregergismulugeta8727
    @gebregergismulugeta8727 5 лет назад +13

    Wow, wow..... GBU Robi!!! "Step by step an ege hatches out!!!"
    Robel is such a very brilliant kid of his age.
    I suggest that if he will learn ascending order(from lower to higher) next year 5th grade, then 6th,7th ...and so on till 12th grade. At last he'll attend scientific lessons in University. This procedure will help to keep balance ofhis mental thinking ability(IQ) very high. As a result of this, his future scientific integration and analyzation skills will lead him to be innovative and he can be a real scientist in the world!!!

    • @eritrean_forever
      @eritrean_forever 4 года назад

      Heay also need to choose where he gets his facts from... For example, the thing he said about the meaning of "Ethiopia" is totally crooked. I dont even know who told him it means "ንጹህ ወርቅ blah blah"

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 5 лет назад

    ፈጣሪ መጨርሻህን ያሳምርልህ የ ኢትዮጽያ ፈርጥ።

  • @tigistdemlew599
    @tigistdemlew599 5 лет назад +12

    ኦፍፍ የኔአባት በደስታ አሰከርከን ፍፃሜህን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን እመብርሐን ጥላከለላ ትሁንህ አባትዬ

  • @የማርያምነኝ-ነ4ጘ
    @የማርያምነኝ-ነ4ጘ 5 лет назад +1

    እግዛቤሪ ይጠብቅህ

  • @adaiababa6151
    @adaiababa6151 5 лет назад +103

    ልዬ ጥበቃ ያስፈልገዋል።፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

    • @nardosqueenyemaryam4598
      @nardosqueenyemaryam4598 5 лет назад +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 5 лет назад +2

      Weladit Amlak titebiqew. Ke iswa belay manim yelem. Inatachin inatu nat. Be stelot asibun. Amen Amen Amen

    • @suleymanyimam278
      @suleymanyimam278 5 лет назад +2

      በሚገባ ያውም በ1ክፍለጦር መጠበቅ አለበት

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 5 лет назад +1

      ልዑል እግዚአብሔር በመላእክቶቹ ክንፍ ጠብቆ ያሳድግህ ውስጤ ስስት አርገህ ልጄ እድግ በል ጤናውን ይስጥህ ይህን እውቀት የሰጠህ የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ እኩዮችህን አስተማሪ ያድርግህ 🙏

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 5 лет назад

      Leke nesh

  • @shuwahabte9430
    @shuwahabte9430 5 лет назад

    Egziabher yibariekhna yitebkih

  • @tinatinatinatina2009
    @tinatinatinatina2009 5 лет назад +3

    እምዬ ሆይ ይሄን ምክር ህፃን አደራሽን በልጅሽ በፈጣሪሽ በእየሱስ ክርስቶስ አማልጅልን

  • @meheretuadnew7793
    @meheretuadnew7793 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤

  • @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ
    @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ 5 лет назад +8

    ጌታ ሆይ እኔ መፀሀፈ ሄኖክን ስንቴ አንብቤ ምንም አለውቅም የሚገርም ህፃን እግዚአብሔር እጁን ይጣልልጅ ይጠብቅህ

    • @abenetbehabtu9187
      @abenetbehabtu9187 5 лет назад

      መፀሀፈ ሄኖክን ስልክ ላይ ማውረድ ይቻላል እንዴ

    • @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ
      @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ 5 лет назад

      @@abenetbehabtu9187ሰማኒያ አሀዱ መፅሀፍ ቅዱስ ካዎት እዛ ውስጥ አለ ሙሉ 81 መፅሐፍ ቅዱስ ማውረድም ይቻላል ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 81 ብላ የምተጠቀምበት ውስጥ ከጥንት ጀምሮ አለ እኮ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ይገርማል እምነቴም ትክክለኛ እደሆነች የሚአስረዳ ህፃን እግዚአብእሔር ፈጥሮልናል ሊአስተምረነው የኔ ማር በጥበቡ ፈጥሮሀል በጥበቡ ጠብቆ የድሜፀጋ ይስጥህ

  • @Semu-v5f
    @Semu-v5f 5 лет назад +5

    allah yetabeke 😍

  • @workuhanghtu4002
    @workuhanghtu4002 5 лет назад +1

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ጌታ ውይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selammekuriya9189
    @selammekuriya9189 5 лет назад +14

    የዶፋ ሚካኤል ምን አይነት ኮሜንት ልኮምንት ውይይ ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቅህ ።ምን አሁን ወደ ውጭ ይወስዱሀል በዛው ታገለግላለህ እንዴው እግዚአብሔር አምላክ እዝች ኢትዮጵያ ላይ ታሪክ እንድሰራ እሱው ይፈቀድልህ እመብርሀን ትጠብቅህ በእውነት

  • @dawitabebe3068
    @dawitabebe3068 5 лет назад

    tebakrek edmeh yerezem

  • @ኤልሳዘብሄረጦብያ
    @ኤልሳዘብሄረጦብያ 5 лет назад +78

    ዘረኞች ኑ እስኪ ብሄሩን አጣሩልና የኔ ዘር ነው የኔ ዘር እንባባል መቼም ጠበናል

  • @zulfaawil1880
    @zulfaawil1880 5 лет назад

    ምርጥ ሀበሻ ሥወድህ የኔ አሥተዋይ እድግበል