ደስታን ዘለቄታዊ ለማድረግ ይህን ይመልከቱ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ይሄ የሁላችንም ችግር እና ጥያቄ ስለሆነ ቪዲዮውን ለሌሎች ለማዳረስ የተለመደው ትብብራችሁ አይለየን::

Комментарии • 179

  • @deweltube21
    @deweltube21  5 лет назад +19

    ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:: በጣም እናመሰግናለን! በልጅ አስተዳደግ፤ ቤተሰብ፤ ፍቅር፤ ትዳር፤ አእምሮ ጤና እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ የሰራናቸውን ቪዲዮዎች እንደመለከቱ በአክብሮት እንጋብዛለን:: የዩትዩብ ቻናላችንን ተቀላቅለው አብረውን ለውጥ ያምጡ:: ከልብ እናመሰግናለን!!

    • @user-cj9uc7ex4h
      @user-cj9uc7ex4h 5 лет назад

      እኔ ከ6አመቴ ጀምሮነው ደስታ ያጣውት

    • @user-mf7uj2yl1t
      @user-mf7uj2yl1t 5 лет назад

      እኔ ደስተኛ አደለሁም ምክኒያቱም በልጅነቴ ብዙ ፈተናዎችን አሳልፊያለው ትዳርም መስርቻለው ግን ልጅ ለመውለድ ደስተኛ አደለሁም ምክኒያቱም እፈራለው የኔን ሂወት የሚደገም ይመስለኛል እናም ካገባው 10 አመት ሆኖኛል እስኪ ያለፍኩበትን እንዴት እንደምረሳው መላ በሉኝ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      Eshi, . በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::@@user-mf7uj2yl1t

    • @MrTruth98
      @MrTruth98 5 лет назад

      @@deweltube21 Amazing program. Next please do about self-confidence. A lot of Ethiopian suffering from lack of confidence.

  • @meseretfereja3426
    @meseretfereja3426 5 лет назад +16

    የሚያስደስተንን ነገር ስንፈልግ ደስያችን ይጠፋል የደታ ምንጭ የድንግል ማርያም ልጅ ከእኛ ሲሆን ብቻ ነው በቁሳቁስ ነገር ደስታ የለም

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን, Meseret Fereja! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

    • @trialtube6365
      @trialtube6365 5 лет назад

      በቁሳቁስ ደስታ የለም

  • @selamawitalex8698
    @selamawitalex8698 5 лет назад +22

    ዛሬ ባለን ነገር መደሰት መቻል ትልቅ መታደል ነው እኛ ግን የነገን በማሰብ የዛሬን ደስታ እናጣለን

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን, Selamawit Alex! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

    • @selamawitalex8698
      @selamawitalex8698 5 лет назад

      እር እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ በጣም እናመሰግናለን ለምታካፍሉን መልካም ነገሮች

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 лет назад

      ወላሂአላዳምጥምምበወጣኝ

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 лет назад

      ተውእደዝህአይነትአትሰብ

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 4 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ። አብዛኛው ጊዜ አንዱ ደሰታ ሲፈልግ አንደኝው ሰው ህይወትን ያጨልምብሃል የቤተሰህን ሁሉ ደሰታ ይወስዳል ይሄ ታሪክ እኔ ቤት ነበር። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁን በጣም ደሰተኝ ነኝ ደስታዬን እሚያጨልምብኝ የለም። በድጋሚ አመሰግናለሁ ሁላችንም ቤት ያለ ታሪክ ነው። ወንድማችን ህይወትህ ስለአካፈልከን ከልብ አመሰግናለሁ መድሀኚአለም ደስታውን ይስጥህ ጸልይ ወንድሜ።

    • @maryjohn2562
      @maryjohn2562 4 года назад +1

      ወንድሜ እባክህ ያንተ እንደዚህ ደስታ ማጣት ሚሰትህ ደስታ ታጣለች ልጆችም ደስታ ያጣሉ ጥሩ አማካሪ ጋር ነው ያለህው። ጸልይ የኔ ወንድም ታሪክ ነገ ይቀየራል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @nasimamtube7508
    @nasimamtube7508 5 лет назад +3

    ደስተኛ ለመሆን አንድ አላህ ማመን ምድርን ሰመይን ቀንን ለሊትን ሁሉንም የፈጠረ ጌት አለሀምዱሊላህ ረበል ዓለሚን ምስጋና ይድረሰው ለአለማቱ ጌታ ሙሉ አካል ለሰጠሀኝ አልሀምዱሊላህ♥♥♥♥♥♥

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @t.ajesus9613
    @t.ajesus9613 5 лет назад +3

    እኔ መቼም ተደስቼ አለውቅም ምንአልበትም ደስታን አገኝ ይሁን ብዬ ከሀገሬ ተሰደድኩ ግን ይበስ አማረሪ አደረገኝ እንጂ ምንም በህይወቴ ተደስቼ አለውቅም ሆኖም በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ትክክል ነው ።

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @betelhemasrat6104
    @betelhemasrat6104 5 лет назад +1

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ከኛ ጋር ሁን አንተ ከእኛ ጋር ሰትሆን ደሰታቺን ነው መፀለይ መፅሐፍ ቅዱሰን ማንበብ እረፍት ያሰጣል ተሰፋነው ወንድሜቺንም መፅሐፍ ቅዱሰን ያንብብ

  • @eysuseselamnew2484
    @eysuseselamnew2484 5 лет назад

    ዋው በጣም ጥሩ ነው ተባርኩ ሙሉ ደስታ እንድኖሮት ክፍለጉ መፀሀፍ ቅድስን ያንብብ ገንዘብ ቢኖርውን ባይኖርውም ልጅም ቤኖር በይኖር የተለያዪ ቁሳቁሶች ባይኖሮ ባለን ነገር እንድናመሰግን የሚያደርገን እንድንደሰት የሚያደርግ ኢየሱስ ክርስቶስን ውደ ህይውቱ መቀበል ነው ክዝያ ህይውቱ ሁሉ ሙሉ ደስታ ይኖርዋል ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ አሜን።።።

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 5 лет назад +7

    ወንድሞቼ እንደምን አደራችሁ ስትጠፉብኝ አሰብኩ ሰላምናችሁ ወይ ደስታ የሚሰጠው በእኔ አሰተሳሰብ የምለው ወደ እፈጣሪይችን እግዚአብሔር ማበርከክና መፀሐይ መለመን መፅሃፍ ቅዱስን ማንበብ ለምን የእግዚአብሔር ቃል መረጋጋትንና መፅናናት ፍቅርን አንድነትን ይስተመረናል ስለትምህርታችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ።

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን, Zufan Mesfin! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:: Amen!!!

  • @user-pj3ec1fz8f
    @user-pj3ec1fz8f 5 лет назад +1

    ውድ የደወል ፕሮግራም አዘጋጆች ደስ የሚል ምክር ነው ምሰጡት አመሰግናለሁ። አንድ ጥያቄ አለኝ እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አረጋለሁ። ዛሬ በጣም ይከፋኛል እበሳጫለሁ በሂወቴ ያጣሁትን ሁሉ አስታውሳለሁ ያሌለኝን ሁሉ አስባለሁ ምንም ተስፍ እንደሌለኝ ይሰማኛል ለረጅም ጊዜ አለቅሳለሁ ይህ ስሜት ጠፍቶ ደግሞ ደስታየ ጣሪያ ይደርሳል ስላለኝ ጥሩ ነገር አመሰግናለሁ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ብየ አስባለሁ እና ሁለቱ ስሜቶች ይታዩብኛል ደስታየ ወጥ እንዲሆን እና አንድ አይነት ስሜት እንዲሰማኝ ፈልጋለሁ ምን ትሉኝአላችሁ?

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m 5 лет назад

    Waww ejigi betam des yilale enameseginalen My Biro bizu temarkubit 👌

  • @samueldame112
    @samueldame112 5 лет назад +1

    በዚች ዓለም ላይ የመጀመሪያው
    ደስታ ያስገኛል እግዚአብሄር ብቻ ነው
    ደስተኛ ለመሆን የሚያስፈልጉ አንድና አንድ ብቻ ነው እሱም ሁሉንም ነግር ለበጉ ነው ብለህ ማለፍ ስትችል ነው
    እናም የተጣላችሁ ካለን ይቅር በላችሁ እንደኛ ደስታ እሱ new
    ምንም ብታጣ እዚች አለም ላይ ማንም የራሱ ይሆን ንብረት የለው
    አስተውል እዚች ምድር ላይ እግዚአብሔር እንኳን ቤት አልነበረው
    እና ደስታ ካንተ ጋር ናት
    አንድ ነገር ላቸውን እኔ በጣም te ከፍቼ ነበር እና ግን አላወቅኩም ነበር እኔጋ ነበር እሱም በሁሉም ነገር ተመስገን ማለት ነው

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n 5 лет назад +2

    እኔ ደስታ የጠፋው የምወደው ልጅ ካጣው ጀምሮ ነው ግን አላህን የያዘ መቼም ወድቆ አይወድቅም ስለሁሉም ነገር አልሀዱሊላህ ማለት 😢😢

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @betimek352
    @betimek352 5 лет назад +1

    ፀሎት አርግ ፀበል ተጠመቅ ተንበርከክ

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 5 лет назад +13

    እኔም ልክ እንደሱ ነኚ ውስጤ ተደስቶ አያቅም 😢😢😐😐

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን, Hana Telake! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

    • @tutum2183
      @tutum2183 5 лет назад +1

      Hanna from today be happy come close to god he will make you happy. Jesusu is the only way to be happy give all your life to him trust in him lean on him you will see the difference take your eyes off people and look closely at jesusu

    • @hanatelake9553
      @hanatelake9553 5 лет назад

      @@tutum2183 eshi thank you

  • @monam540
    @monam540 5 лет назад +2

    እኔም ልክ እንደሱ ነኝ ምንም ነገር አያስደስተኝም ከሚያስደስተኝ ነገር ይልቅ የሚያሳዝነኝ ነገር ይበዛል

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @user-mx5nd1qk5n
    @user-mx5nd1qk5n 5 лет назад +2

    ሁሌ ደስተኛ የምትሆንበን ነገርት ልገር ስማኝ እየሱስን ወደልብ አስገባው ይህ ደስታ ወሰን የለውም ለጅማሬክም ለፍፃሜክም እየጨመር ይሄዳል እንጂ አይቆም

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

    • @martalama4885
      @martalama4885 5 лет назад

      🙏💯

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 5 лет назад

    ተመስገን እኔስ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ደስታ የሚገኘው ለሰዎች ጥሩ ማሰብ ንፁህ ህሊና ሲኖረን በራስ መተማመን ሲኖረን ነው በኔ አመለካከት ያለንን ብናይ የጎደለን የለም ተመስገን ገንዘብ ደስታን አይፈጥርም ባለን ትንሽ ነገር ማመስገን አለብን

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @user-qh9xk4ph7k
    @user-qh9xk4ph7k 5 лет назад

    እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው ደስተኛ ለመሆን አምላክ ይርዳን

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @lightsadded
    @lightsadded 5 лет назад +1

    A good life comes from the inside! Tnx

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      Thank you so very much, Berhan.

  • @rifgffcvbgfjh6330
    @rifgffcvbgfjh6330 5 лет назад +1

    አመን በጣም አመሰግናለሁ በረታ እኔ ዉጤታማ ነኝ ቡዙ የነገረ አሰተከክያለዉ

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ

    ኣርፊ ትምህርት ነው ምትሰጡን ዋጋቹ ከፈጣሪ ታገኙታላቹ አኔ በፊት መጣም አጨነቅ ነበር ምን አንደምያስጨንቀ አንካን ኣላውቅም ሰዎች ደስ ብላቹ ሲጨፍሪ ሲጫወቱ ሳይ የበለጠ አኔ ጎዶሎ አንደሆንኩኝ ነው ሚሰማኝ ከ 13 - 23 ኣመቴ በጣም ነበር ምጨነቀው ባዶነት ይሰማኛል የወደፊት ሂወቴ ጨለማ ሁኖ ይትታየኝ ነበር ኣሁን አግዚ ኣብሄር ይመስገን ኣምላኬ ረድቶኝ ከሁሉም ነፃ ነኝ በሂወቴ ደስተኛ ነኝ ይሀ ፕሮግራም መከታተል ከጀምርኩ በሃላ የልጆች ኣስተዳደግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁ ት ምታስተምሩት ትምህርት ሁሉ ኣሪፍ ነው በርቱልን

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 лет назад +1

      ውይ እኔስ አንድም ቀን ደስታ ተሰምቶኝ አያቅም

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      @@adenhabeshawit7767, በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

    • @hanatelake9553
      @hanatelake9553 5 лет назад

      እኔ በጣም 😢

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 лет назад

      @@deweltube21 እሽ አደርጋለው

  • @haniyetesfaye1492
    @haniyetesfaye1492 5 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @margmareg3529
    @margmareg3529 5 лет назад

    Yeny konjooo be tame e namesgenln ketybet arif new
    Yeny qegury sabterwe be tame sieve sieve yelal min larqwe ebki seh ngreq

  • @user-br9hq4gk2e
    @user-br9hq4gk2e 5 лет назад +1

    እኔም እደዛው ነኝ 15አመት ሙሉ ስደት ነው ያለሁት

  • @quranum
    @quranum 5 лет назад +3

    የኔም ህይወት ልክ እንደዚህ ነኝ ወይ ጣጣ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን, Sebila Kedir. ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

    • @tutum2183
      @tutum2183 5 лет назад

      Sebila god is the answer to happiness take your eyes off people and look at close to juseus christ

    • @quranum
      @quranum 5 лет назад

      @@tutum2183 islam is always the way of happiness and success and everyone in this life will defently have hard times and I suggest that you read more about islam

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 5 лет назад

    የደሰታ ምንጭ እንደኔ የፈጠረህን አምላክ እግዚአብሔርን ማወቅ እ/ርን ለማወቅ ቃሉን ማንበብ በቃሉ ውሰጥ ሁሉ ነገር አለ ግን የኛ ችግር ለቃሉ ግዜ አንሰጥም ግዜ ሰተን ካነበብነው ለጥያቄያችን ሁሉ መልሰ እዛ ውሰጥ አለ ሊረዳን ሊያግዘን ቃሉን የሰጠ የታመነ ነው ሰለ ትምህርቱ ግን ሳላመሰግን አላልፍም

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን, Sunshine Betew! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን የእኔም ችግር ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ነው ግን ደስታን የማገኘው መኪና ቤት ሌሎችም ሳገኝ ነው ብዬ አስቤ አላውቅም የማስበው ደስታን የማገኘው እውነተኛ ፍቅር ሳቀኝ ነው ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም ከቤተሰቦቼ የበማገኘው ፍቅር ደስተኛ ህይወት እኖር ነበር እነሱን ካጣሁ በሃላ ደስታዬ ጠፋ ይህ ደሞ ለከፍተኛ ጭንቀት ዳረገኝ ምን ትመክረኛለህ ከጭንቀት ለመውጣትና ደስታዬን ለመመለስ ?

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      ስላካፈልሽን የህይወት ታሪክ በጣም ነው የማመሰግነው:: ቤተሰብ ለብዙዎቻችንን የደስታ መንስኤ ነው:: ዛሬ ባለሽበት ሁኔታ ላይ ሆነሽ ደስታን የህይወትሽ አካል ማድረግ ያስፈልጋል:: ይልቁንም ብቻሽን ስትሆኚም ደስታን የህይወትሽ አካል ለማድረግ መጣር ያስፈልጋል:: ይህንን ሁሳብ ከኔ ጋር በጥልቀት ለመወያየት በሚከተለው ቁጥር +1-615-200-7759 ' What's App' ላይ ደውይልኝ:: (ዶ/ር አማኑኤል)

  • @kukukuku7810
    @kukukuku7810 5 лет назад +1

    Tirgum yalew hiwet malet weym trgum yalew hiwet new yalegn yemlew mn sihon new ?

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Kuku Kuku, ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @asshsbbajsgszb5059
    @asshsbbajsgszb5059 5 лет назад +1

    Thanks

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @amelwerkgher2506
    @amelwerkgher2506 5 лет назад +1

    zelaki desta migegnw be kirstos amneh fitsum miafekrih amlak endaleh setamin ,ke kusakus yalefe desta setmeserit,sewochin setreda fitsum desta tagegnaleh.

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @faven1230
    @faven1230 5 лет назад

    Short and sweet thank you Dr

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @betynegouse1189
    @betynegouse1189 5 лет назад

    በብዙ ነገሮች ደስተኛ ነኝ ብዬ አስባለሁ ግን ከከበቡኝ ሰዎች ተለይቼ ብቻዬን ስሆን ግን የደስታ ትርጉሙ አይገባኝም በመጨረሻ ባዶነት ነው የሚሰማኝ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @meskaremm2157
    @meskaremm2157 5 лет назад +2

    እኔ።በእውነት;ከሁሌት፣ሺህ'አምስት
    አመትጀምእራ።እሳከሃ።አስር።አንድ
    ድርስ።ታደስቼ።አለወቅም
    ስደት።ለይ።ነኝ
    ግን በስው ምክንያት ብቻ ነው
    ደስታ ን።የአጠሁትህ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      ruclips.net/video/3c3goMR7cd8/видео.html

  • @mimiethgiegzaberyebarkh1972
    @mimiethgiegzaberyebarkh1972 5 лет назад +1

    አረብ አገር ደስታዬን አጠፉው
    ሳቄንማ ውድም ጠፍ

  • @user-db7jq3dn1l
    @user-db7jq3dn1l 5 лет назад

    እውነተኛ ድስታ ለማገኘት በፍጹም ፍቅር እግዚአብሔር ማስቀደም ነው እና በመጀመርያ እራስህን መርምረው ሀብትም ምንም የድስታ ምንጭ አያሁንም አድርገህ በትንሽ ነገር ድስታ ለማግኘት ብሞክር

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ

    የደስታ ምንጭ ፈጣሪን ማመስገን የበታቾቻንን ማየት ፈጣሪን ማመስገን ሀብት ደስታን አያመጣም የእኔ ሴትዮ በጣምምም ሀብታም ናት ሁሉነገር ከበቂበላይ አላት ደስታግን የላትም የማትሄድበት ሀገር የላትም ደስታ ከየት ይምጣ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

    • @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ
      @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ 5 лет назад

      ከልብ አመሰግናለሁ ግን ባለፈው ጥያቄ ጠይቄ ነበር አላያችሁትም መሰል አልመለሳችሁልኝም ይቅርታ ስለ ልጆች ነው ከቻላችሁ ብትመልሱልኝ ልጀ 12 አመቱነው ግን አምሮው አላደገም የሚጫወተው የ4 አመት ልጆች ጋ ነው እኩያዎቹ ጋ አይግባባም ት.ቤትም አይቀበልም ትምህርቱን ምን ይሻለኛል ከቻላችሁ መላ በሉኝ እባካችሁ ባልችሁበት ሰላም ፍቅር አይለያችሁ love you more

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 5 лет назад +1

    Egzebhera amelhak,desathana,yekha,wedema,gin,desatha,maletah,yewitha,Salma,nowa,enam,bhafhati,layi,yemati,lekha,nata,wedema, egzebhera,yeredaha,kemima,belhayi,le, egzebhera,kelali,nowa,tsaliy,,bemejhamara,detana,lemageghata,bh,hiyotokha, egzebhera,asekhadema,kezha,bohlha,huluha,tirafha,nowa, wedeme, egzebhera,maima,aosanouhma,

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 5 лет назад

    እኔ ደስታን ማምጣት የምችለው ሙሉ አካል ስላለኝ መተፍስ ስለቻልኩ ባጠቃላይ ከኔም የባሰ እኔ ያለኝ የሌላቸው ሰወች ይኖራሉ ከቁሳቁስ ውጭ ነው ቅድሚያ መታሰብ ያለበት ዛሬን ማየት የምችለው ስኖር ነው እና እደኔ ደስታን ማምጣት የምንችለው እራሳችን ነን እጂ ያለኝ ሀብትና እውቀት አይደለም
    ጫማ የለኝም ብለህ አትጨነቅ ምክንያቱም እግር የሌለው አለ እና።

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @fantshzegawa7510
    @fantshzegawa7510 5 лет назад

    እኔም በህይወት ከተወለድኩ ትምህርቴን እስከምጨርስ ድረስ ፍፁም ደስተኛ ነበርኩ በትምህርት ጎበዝም ነበርኩ እናም ትልቅ ተስፋም ነበረኝ ግን ምን ይደረጋል ትምህርት ያልጠበኩት ዝቅተኛ ውጤት መጣብኝ ከዛን ወድህ ደስ ታየ ሁሉ አብሮ ጠፋ ከዛን ጊዜ ወድህ ያለሁት መኖር መኖር አይደለም በንደት ወደስደት አቀናሁ
    ያለሁት መኖር ለሰው ደስተኛ እመስላለሁ ግን ውስጤ አንድም ቀን ደስተኛ ሁኖ አያውቅም አሁን አሁን ጭራሽ ተስፋ ቆርጫለሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      እርስ በእርሳችሁ ስትደጋገፉ በጣም ነው ደስ የሚለው! Fantsh በኢሜላችን ስልክሽን ላኪልን እና አንዳንድ የመፍትሄ ሁሳቦችን እንጠቁምሻለን:: psychologywithexperts@gmail.com

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      @Hizbawit Tadesse, እርስ በእርሳችሁ ስትደጋገፉ በጣም ነው ደስ የሚለው! በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

    • @fantshzegawa7510
      @fantshzegawa7510 5 лет назад

      @@deweltube21 ዋትስአፕ የከፈትኩት በኢትዮጵያ መስመር ነው እናም በዚህም ብልክልህ ችግር የለውም 00251904690122 ይህ ነው

  • @tezekerenebewstemengstke6146
    @tezekerenebewstemengstke6146 5 лет назад +1

    Desta ke msgana new emigenew beachru ena wendmachin Egziabher betselot anagrew huliam yante ekuyoch Abro adegh kante betach yalutn asb kehulum belay Betam Tenena mehonh liyasdesth ygebal. Benecheresha baleh mamesgen stijemr Tdeseraleh gd yelem mokrew

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 5 лет назад

    Thank u Dr ewenet new balen neger medeset ged yelenal. Enem men edehone balawekwem destyan bematat fetariyan eyasazenku new beyanse ene kebezuwoch eshalalehu ene yalegh bezuwoch yelelachew neger ale mulu tengha negh ya erasu telek neger new. Gen desta yerekeghal life is too short lemen endezeh endmhon gera yegebaghal.

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን, Rahel Yoseph! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @user-mp8fl9ru3k
    @user-mp8fl9ru3k 5 лет назад +1

    ´´እባካቹሁ ሥልክ ቁጥር ፃፉልን´´

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      +1-615-200-7759 "What's App" lay alen.

  • @user-fx6qz5ll4d
    @user-fx6qz5ll4d 5 лет назад

    ደስታ ሀብት ጥበብ ማስተዋል ፍቅር እውቀት ህይውት ጤና ትዳር...ውዘት መፍተሄው ፀሎት ነው መፀሀፍ ቅዱስ ነው ሚስጥሩ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን, Kale Tadese! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @halu.777love4
    @halu.777love4 5 лет назад

    እኔም የልጁ አይነት አስተሳሰብ ነው ያለኝ ምን እንደሚያስደስተኝ አላውቅም እራሴን የተለየ አለም ውስጥ እንዳለው አድርጌ ነው የማስበው

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      Helen, ቪዲዮው ላይ የተነሱት ነጥቦች የተወሰነ እይታ እንደሰጡሽ ተስፋ አደርጋለሁ:: ተጨማሪ ድጋፍ ከፈልግሽ በሚከተለው ቁጥር +1-615-200-7759 'What's App' ላይ አግኚኝ::

    • @halu.777love4
      @halu.777love4 5 лет назад

      @@deweltube21 እሺ ወንድሜ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @hizbayeshwudye6216
    @hizbayeshwudye6216 5 лет назад

    Woow arif temrt new ketlubet

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን, Hizbayesh Wudye! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @abmelise5312
    @abmelise5312 5 лет назад

    Ewunet new fetarin balen nger mamasgen new sel hulu nger fetari yemsgen

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን, Ab Melise. ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @haimiworku7616
    @haimiworku7616 5 лет назад +1

    Getan tekebele. Ye selam ena ye desta mech ye selam aleka eyes use becha new.

    • @KuwaitKuwait-zt7qs
      @KuwaitKuwait-zt7qs 5 лет назад +2

      Kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk belew ye chelmaw negues amelakiewch enatun telto lejun mewdede yelme siketl yenant ement zem belo bedefnaw melfat mederk yebas beshta mechemer new

    • @janateadam3400
      @janateadam3400 5 лет назад

      Teru temhret naw enanesagenalan

    • @janateadam3400
      @janateadam3400 5 лет назад

      Betam arefe meker naw enamasagenalan

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      @@janateadam3400, በጣም እናመሰግናለን! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 5 лет назад

    እናመሰግናለን

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን, Meseret Shumi. ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @hayatmalhayatmal7221
    @hayatmalhayatmal7221 5 лет назад +2

    እረ እኔ ይሄው ሁለት ወሬ በጭንቀት ላብድ ነው ምግብ አልበላም ኡፍፍፍፍ

    • @user-qx3ji9vl7l
      @user-qx3ji9vl7l 5 лет назад

      ፎንቃው ጠልፎሽ ነው የሚሆነው እሱ ነው ምግብ የሚዘጋው ።።

    • @hayatmalhayatmal7221
      @hayatmalhayatmal7221 5 лет назад

      እማ የኔ ናፍቆት እኔ ማር እንደሡ አይደለም የእውነቴን ነው ተሥፋ እየቆረጥኩኝ ነው እሚጨንቀኝን ሁሉ ሊገባኝ አልቻለም ብታይ ኡፍፍፍ ሢሠለች

    • @user-rj5zs3kp7z
      @user-rj5zs3kp7z 5 лет назад

      አይዞሽ እህቴ ወደጌታሽ ተመለሺ እህት ሀሣብና ጭቀት አያድርሥ መልካሙን ነገር ፈጣሪ ይሥጠን

    • @user-qx3ji9vl7l
      @user-qx3ji9vl7l 5 лет назад

      @@hayatmalhayatmal7221 የኔማር ከምርሽ ከሆነ ቁርአን ቅሪበት ደአዋ ስሚበት ኢንሻአላህ ጭንቀትሽ ይለቅሻል አውፍ በይኝ በመጀመሪያው ኮሜንቴ እየቀለድሽ መስሎኝ ነው አይዞሽ

    • @hayatmalhayatmal7221
      @hayatmalhayatmal7221 5 лет назад

      Ramela Ebrahime እሽ ማር

  • @tutum2183
    @tutum2183 5 лет назад

    Happiness come only and only from jesusu Christ period the more stick with jesus you're the happiest person in the world even when you feel sad he will give strangth and hope to bear it

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን, Tutu M! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @gkw81mz98
    @gkw81mz98 5 лет назад

    E/ber yimasgen baxam dasitanya neny gin naci daha nenyi dasi alilim

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @selamethiokitchen926
    @selamethiokitchen926 5 лет назад

    Thanks bro

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን, Abinet Tube! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @OneLove-li4me
    @OneLove-li4me 5 лет назад

    thank you ❤❤❤

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @tiruedelegitenate6406
    @tiruedelegitenate6406 5 лет назад

    እናመሰግናል

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን, Tiruedele Gitenate! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @emebetemuti9602
    @emebetemuti9602 5 лет назад +1

    ydeseta mench egzabeher new

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ:

  • @waqijirafeyisa8536
    @waqijirafeyisa8536 5 лет назад +1

    250 Dollar

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @abebabirhanuapp1316
    @abebabirhanuapp1316 5 лет назад

    wow

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @seadaet2104
    @seadaet2104 5 лет назад

    Tanks 👍👍👍

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @getnetbillew725
    @getnetbillew725 5 лет назад +1

    h

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን! ከቪዲዮው ጠቃሚ ነጥቦች እንዳገኙ ተስፋ አደርጋለሁ! ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ ያግዙን እርሶም 'SUSCRIBE" ማድረጎን አይርሱ::

  • @lailamubarak1615
    @lailamubarak1615 5 лет назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂