ልጆችዎ በራሳቸው እንዲተማመኑ ለማድረግ የእርሶ ሚና ምን እንደሆነ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ማየት ግድ ይሎታል:: ቪዲዮ 20

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ልጆችዎ በራሳቸው እንዲተማመኑ ለማድረግ የእርሶ ሚና ምን እንደሆነ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ማየት ግድ ይሎታል:: አይተውም ሲጨርሱ ለሚያውቋቸው ወላጆች ሼር ያርጓቸው! መልካም ቆይታ ከሳይኮሎጂን ከባለሙያዎች ጋር ፥)

Комментарии • 60

  • @deweltube21
    @deweltube21  6 лет назад +11

    የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @deweltube21
    @deweltube21  6 лет назад +3

    Thank you so much for watching our videos. Please feel free to subscribe to our channel so you don't miss our future youtube videos. Have a great day!

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 5 лет назад +2

    በጣም ነው የማመሰግናችው የእናንተን ምክር እየሰማው እየተጠቀምኩበት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ልጆቼን አማርኛ እንዴት እነደማስተምር የምትመክሩኝ ነገር ካለ እባካችውን እርዱኝ እኔ የማወራቸው በአማርኛ ነው ይሰሙኛል ማውራት ግን አይችሉም

  • @TsegaTK
    @TsegaTK 4 года назад +1

    እጅግ በጣም እመሰግናለሁ እኔ በጣም ተምሬበታለሁኝ፡፡ እባካችሁ እቤት ውስጥ መኖር ያለባቸው ህጎች ምን ምን ናችው? እኔ ጎበዝ እና አስቸጋሪ ራሱ ካለ ካልሆነ እንጂ በቁጣ ካልሆነ አይሰማኝም፣ ስለዚ እንዴ መነጽ እንዳለብኝ አግዙኝ

  • @sulimantaju5043
    @sulimantaju5043 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @tesfayemesfin3918
    @tesfayemesfin3918 5 лет назад

    እጅግ በጣም እመሰግናለሁ። እናንት ለእኔ ምርጦቼ ናችሁ።
    ከእናንተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @user-vz6tm4ok4w
    @user-vz6tm4ok4w 5 лет назад +1

    ዶክተር እኔ ሳድግ ነብስ ሳቅ ጀምሮ ወይም ማስታወስ ከጀመርኩ ጀምሬ አንች ማስጠሌ ምንም መስራት እደማልችል ሁሌ ቁጣ ነበር አስተዳደጌ ምንም ብሰራ አልመሰገንም በጣም ብዙ ስራ ሰርቸ ደከመኝ ካልኩ ሰነፍ ሊጥ በጣም ብዙ ስድብ ይወርድብኛል። ራሴን ከሰው በታች አርጌ ነበር የማየው ሁሌ ስለማይደሰቱብኝም እና ምስጋና ስለማይሰጡኝ እነሱን ለማስደሰት ብዙ ነገር አጣሁ ጉል

  • @habenhaile7868
    @habenhaile7868 5 лет назад +1

    Thank you so much!

  • @eyuhabesha1998
    @eyuhabesha1998 5 лет назад +1

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @kuye.2984
    @kuye.2984 5 лет назад +2

    እኛ ልጆች ሆነን ድንጋይ ስንፈጭ አንዳን ቅርፃ ቅርፆችን ስንሰራ ቤት አቆሸሻችሁ ይሄን ነገር ቆረጣችሁ የምን ኮተት መሰብሰቡ ጣሉት እየተባልን ከትልልቆች ጋር አለማውራት መከልከል በተለይ በተለይ ከ እኩያ ልጆች ጋር ስትጫወት ወይም አብረውን ሆነው የቤተሰብ ቁጣና ስድብ ወይም መግረፍ ከባድ የራስ መተማመን ድክመት ይያመጣል

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      Thank you so very much for your support. ሁላችንም አብረን በመስራት ወላጆችን አስፈላጊ መረጃ በመስጠት እንደግፋቸው:: ለሌሎች ይህንን ቪዲዮ 'ሼር' ያድርጉ!

  • @ms.m9516
    @ms.m9516 4 года назад +1

    Its a very good advice. Thank you so much. May God bless you and your family as well as Ayni.

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 года назад

      Thank you so much, Metasebia,

  • @emandaamdom4610
    @emandaamdom4610 5 лет назад +1

    Thank you Dr. for ur helpful information it's really important topic and keep it up 👍👍👍

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      Thank you so very much for your support. ሁላችንም አብረን በመስራት ወላጆችን አስፈላጊ መረጃ በመስጠት እንደግፋቸው:: ለሌሎች ይህንን ቪዲዮ 'ሼር' ያድርጉ!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምክር ስላካፈላችሁን።

  • @sulimantaju5043
    @sulimantaju5043 4 года назад +1

    እናመሰግናለን።

  • @yeneneshtessema3784
    @yeneneshtessema3784 6 лет назад +2

    very practical and easy to apply ideas thank you very much

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 лет назад

      የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @almu4293
    @almu4293 5 лет назад +1

    እና መሰግናለን ወንድማችን

  • @nardosb
    @nardosb 5 лет назад +2

    Thank you!

  • @fishtsegaye2832
    @fishtsegaye2832 3 года назад

    ልጄ 14 አመትዋ ነዉ ፡፡ ወንድምዎ 16 አመትዋ ነዉ ፡፡ እርስዋ የ Consistency ችግር አለባት ፡፡
    በዚህ ዙርያ የተሰራ ትምህርታዊ ዝግጅት ካለ ሊንኩን ብትልኩልኝ ፡፡ ካልተሰራም ከተቻለም ብታዘጋጁ ፡፡
    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 6 лет назад +1

    Tnk u Dr for useful information keep it up.

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 лет назад

      Thank you so much for watching our video, Mimi Bella. የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @christianbayou8810
    @christianbayou8810 5 лет назад +1

    እውነት እውቀት አግኝቼበታለው አመሰግናለ የኔ ጥያቄ ልጅ ግን 14 ወሩ ነው ግን ሰው ቤት ሲሄድ አይጫወትም በዛላይ minim difiret yelewim

  • @melkamkassa5721
    @melkamkassa5721 6 лет назад +2

    Thank you guys it's helpful

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 лет назад

      Thank you so much for your feedback, Godoliase Meswat. We appreciate it! የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @fatumaedris2275
    @fatumaedris2275 5 лет назад +1

    ኡፍፍፍ ቃላት ያጥረኛል እወዳቸሇለሁ

  • @almazawel5741
    @almazawel5741 6 лет назад +3

    Betam enameseginalen yehen judaye be ethi tv btastemru endet aref neber beaxekalaye ena Ethiopian yehen gudaye aniredam yeminasaminachew bedula besidib new ebakachun yehen timihir qexilubet

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 лет назад

      Thank you so very much, Almaz Awel. We appreciate your kind support. Yes, we plan to expand our work in the future but in the meantime feel free to share our videos with others. የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

    • @user-st8ok4xz9y
      @user-st8ok4xz9y 5 лет назад

      Almaz Awel ..... አዎ አሪፍ ሀሳብ ነው :: ቢቻል ጥሩ ነበር

    • @almu4293
      @almu4293 5 лет назад

      በጣም ነዉ የሚናመሰግናዉ እግዚአብሔር ይባሪክህ

  • @kuye.2984
    @kuye.2984 5 лет назад

    በጣም ግሩም ነገር ነው ተባረኩ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Amen! Thank you so very much for your support. ሁላችንም አብረን በመስራት ወላጆችን አስፈላጊ መረጃ በመስጠት እንደግፋቸው:: ለሌሎች ይህንን ቪዲዮ 'ሼር' ያድርጉ!

  • @sebelewongale3072
    @sebelewongale3072 5 лет назад +1

    ልጄ 8 አመቱ ነው ግን ክላስ ውስጥ መቀመጥ አይችልም 2 ወይም 3 ደቂቃ በላይ መቀመጥ አይችልም ምን ላድርግ?

  • @mesfunweledehewat2754
    @mesfunweledehewat2754 6 лет назад +1

    Wawww thank you so much

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 лет назад

      Thank you so very much, Mesfun Weldehewat. We appreciate it. የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @amhaneshkebede882
    @amhaneshkebede882 5 лет назад +1

    እመስግን እለን ። ስለልጄች እስተዱደግ ጥያቄ እለኝፕ የ13 እመት ወንድ ልጅ እለኘ Born in us. His father died when he was 10years old by Brain cancer . so He is very smart kid but he spent time with games also he didn't listen to me he don't follow rules of the house eg stop game at 9pm or pick up your cloths so on. He don't make friends except families kids .I know he is talking back to me . How do I make him to follow rules and respect each other's I am really worried he is my only child .

  • @burukandargie5392
    @burukandargie5392 5 лет назад +1

    እናመገንለ ለትምህርታቹ

  • @woinshetbilata785
    @woinshetbilata785 5 лет назад +1

    Betam enamesgenalen yene leje 11 ametu new sera bedenbe yeseral le ehetochu sandwiche yeseral

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you for sharing, Woinshet Bilata. We appreciate it. እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @bettyshow9202
    @bettyshow9202 5 лет назад

    Bertu Betam arif mikir newu

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @mahishow9171
    @mahishow9171 5 лет назад

    Betam betam teru meker

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so very much for your support. ሁላችንም አብረን በመስራት ወላጆችን አስፈላጊ መረጃ በመስጠት እንደግፋቸው:: ለሌሎች ይህንን ቪዲዮ 'ሼር' ያድርጉ!

  • @lilyyasin7982
    @lilyyasin7982 6 лет назад +1

    Thanks

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 лет назад

      Thank you so much, Lily Yasin.

  • @seadaet2104
    @seadaet2104 5 лет назад

    Tanks

  • @Menberedebru
    @Menberedebru 5 лет назад

    Enameseginalen

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so very much, Menbere. እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb 5 лет назад

    Bexam des mil program new beyebelxe demo be agerachen Ethiopia misex teru new Ene ye 5 amet lej alegn gen sel lej astedadeg alaqem neber ke ahun bewal gen endat masadeg edalbegn ke enate telqe temert wesjalew mibertata hasab new bertu

  • @chaledabi9939
    @chaledabi9939 5 лет назад

    Thanks for all

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад

      Thank you so very much for your support. ሁላችንም አብረን በመስራት ወላጆችን አስፈላጊ መረጃ በመስጠት እንደግፋቸው:: ለሌሎች ይህንን ቪዲዮ 'ሼር' ያድርጉ!

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 лет назад

    እባካቹ በጌታ ስልክ ቁጥራቹውን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር ምክንያቱም ኢሜሌን አቸግሮኝ ነው ተባረኩ

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 лет назад +1

      What's App lay new yemetagegnun...+1615-200-7759

    • @gennethailom2070
      @gennethailom2070 4 года назад

      ይሄ ስልክ ወዲያው መሰጅ ይገባል እባካችሁ ሌላ ቁጥር ካላችሁ

  • @gy8086
    @gy8086 5 лет назад

    Betam enmsgnalen !

    • @user-zu1pd3vs3h
      @user-zu1pd3vs3h 5 лет назад

      Ejeg betam teru temrte bertulign yasfeligenali betly bewuch alme lalenew