Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም እናመስግናለን በተርፍ በጣም አምሮብሽል ጋባዝ ስንሆን ምን ማርግ አለብን ስሪልን ትስራ የምትሉ ላይክ 👍👍👍👍👍👍በርቺ አገራችንን አላህ ስላም አርግልን
ሜሊዬ አምሮብሻል በእውነት ትክክል ብለሻል ሁሉም ነጥቦችሽ የተጠኑ እና የተስተዋሉ ናቸው ።በተጨማሪነት በተጠራንበት ቤት ስርአት ይዘን እንቀመጥ ማገዝ ባይከፋም ለማገዝ በሚመስል መልኩ ኪችን ገብቶ እቃዎችን መነካካት ልክ ይሄ መበርበር እንደምንለው አይነት 🤔🤔 "ስንት ገዛሽው ፣ከየት ገዛሽው ....?!" ተአምረኛ እቃ ሁኖ ወይም የተለየ ስለሆነ አይደለምኮ ግን በቃ ልምድ ሁሉንም መጠየቅ የማይከፈት እቃ መከፋፈት እንዴ እረ ምኝታቤት ድረስ ገብተው አልጋ ላይ ሚቀመጡ ቁም ሳጥን ሚከፋፍቱ ገጥመውኛል "ልብስሽን ስንት ገዛሽው፣ጨው በዛበት ፣ቅባት በዛባት ፣የጆሮ ጌጥሽ ወርቅ ነው አርቴ፣ .... ፀጉርሽ ሂውማን ሄር ነው ?ከየት ገዛሽው !?" እንደው ወንዶችም ሌሎችም በተሰበሰቡበት የማይጠየቅ እና ደባሪ ቃል እውነት ሊታረም ይገባዋል በነገራችን ላይ ሀገግ ቤት የሄድሁ ጊዜ አክስቴ ቤት ምሳ ተጠርተን ከልጆች ውስጥ ጉአደኞቻቸውም የተጠሩ ነበሩ ወደኛ እየተጠቁአቆሙ ያወራሉ ይንሾካሾካሉ (ይሄንንም እናቁም ሰዎች ላይ ማፍጠጥ ስለነሱ ማማት ከርቀት ) ከዛ ልክ ለምሳ ስንቀርብ አንደኛዋ ከኔ አጠገብ ቁጭ አለች ፀጉርሽ ሂውማን ነው ?ወይስ የራስሽ ምላሽ ሳትጠብቅ እንዴት እንደጎተተችኝ ብታዬ ሳስበው ህመሙ ይሰማኛል ።እኔ ብቻ ሳልሆን ሌሎችም በጣም ነው የተበሳጩ ።ስለዚህ ጨዋ ሁነን ሜሊዬ እንዳለችው በሰአት ገብተን ጋባዦችን ሳናሰለች እና ሳናደክም ደስተኛ እንደሆን በቶሎ መለስ ማላት ተገቢ ነው ።ከብዙ በጥቂቱ የኔ አስተያየት ይህ ነው። ጋባዦች ደግሞ እንዴው በፒጃማ በካሊስ እና ሲሊፐር ከነ ሊጣችን ከነወጣችን እንግዶችን ባንቀበል መልካም ነው ልብሳችንን ቀየር አድርገን ቀለል ያሉ ያልተጋነኑ የሚመጥኑ ልብሶችን ለብሰን ፅድት ብለን መጠበቅ አለብን በሆነ ነገር ተናደን ቢሆን ያንን እረስተን ፊታችንን ሳንጥል መቀበል አለብን ልጆች ካሉን ለእንግዶች ከሚቀርበው ምግብ አይነት ሁሉ ቀድመን አብልተን ማስተካከል አለብን ።ምክንያቱም አንዳንድ ልጆች ልክ እንግዳ ሲአዬ "እራበን ፣ለምን ለኛስ ከዚህ አልተሰጠንም "😀😀😀 ይላሉ ሜሊዬ ጋባዦች (ደጋሾችስ ) ምን ያድርጉ ትያለሽ ?👏👏እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ስላመጣሽ
ጥሩ ያልታሰበ ምክር ነው ክብራችንን እንዴት እንደምንጠብቅ የሰውንም መብት ማክበር እንዳለብን የሚያስተምር የስብእና ማጠንከር ምክር ነው።
ሰላም ሜሊዬ በጣም አምሮብሻል በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏
ጋደኛዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ቅመም ሁሌም ይመርብሽ አሪፍ ሀሳብነው በርቺ 🥰🙏
ሜልዬ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ናቸው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን ❤እኔ አርፉጅ አደለሁም ግን ሌላው ቶሎ ስለማይመጣ በጊዜ ሄጄ ምን አስቀላወጠኝ ብዬ ነው ማረፍደው 😀ሌሎችም ነገሮች ይዘሽልን ነይ
በጣም ጥሩ ጠቃሚ ሀሳብች ናቸው ሜሊየ ❤️ ሌሎች እንደዚህ አይነት ነገሮች ሌላ እንጠብቃለን💕
በጣም የሚገርምሽ በሳቅ ነው የሰማሁት ያልሻቸውን ሁሉ እኔ ሁሌ ስለምላቸው እንዳውም ከተወራ አይቀር አበሻ ቶሎ አይመጣ ቶሎ አይወጣ እያልን በራሳችን ላይ ቀልድ የምናበዛ ህዝቦች ነን በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥይበት
ውይ አንችኮ ትለያለሽ እንደ አንች አይነት ትንሽ ወጣቶች ቢኖሩ ሀገራችን ቀና ትል ነበር ❤❤❤
Mellye you bring a great idea, I appreciate you. It's 100% true.
Thank you that was good advice. Yes please I need to hear about hosting as well 🙏
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
ሜሊ በጣም የማደንቅሸ ባለሞያ ነሽ።ዛሬ ደግሞ ለብዙዎቻችን ምርጥ ምክር ነው የሰጠሽን። ተባረኪልን። በርቺልን።
ሜሊዬ የኔ ባለሞያ አንዳንዴ ረሀብ እና ኩረፊያ ጓደኛሞች ይመስሉኛል 😂 ሐሳብሽ በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ናቸዉ 👌👌👌
ሁሉንም ትክክል ነሽ ማሻአላ እኔ የትም ስሄድ ከቤቴ በልቼ ነው የምወጣው ምክንያቱም በልቶ መሄድ ያረጋጋል ጥሩ ብለሻል ያሀቢቢቲ በርቺልን እህታችን
በጣም አስፈላጊ ነገር ነው እኔ በበኩሌ በተጠራሁበት ሰአት ደርሼም አላቅ እንደውም ምን እባላለሁ መሰለሽ ኑ በተባለበት ሰአት ገና ሻወር ትገባለች ነው የምባለው በጣም መጥፎ ፀባይ ነው በቃ አሁን አሻሽላለሁ ሜሊዬ አመሰግናለሁ
አንቺ የተባረክሽ ሰው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተምርሽው ቀጥይበት ተባረኪልኝ
አቦ አላህ ያቆይሽ እንደት እንደወደድኩሽ አንድ በአንድ ቪድዎችሽን እየተከታተልኩነው
የኔ ቆንጆ ሰታምሪ ጌታ ይባርክሸ።እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው❤👍
All are great point, Thank you for the social life lessons.
Melly qonjo! Enquan abro aderesen 🙏That's really good advice. Everything you said is true.Thanks a million 😘😘😘
That was great advice. Thank you for sharing
ጎበዝ የኔ ልጅ ደህና አርገሽ ነገርሽልኝ እኔን ስለማይመለከት ነው በይ በነካ አፍሽ የጋባዥንም አስተምሪን
Meli. its my first time to comment on your video. All your points are valid and helpful. God bless you.
Wow I didn't know you are leaving in Greece. I have leaved for 3 years, now I'm in Canada. You are wonderful and great work. Nice meeting you.
በጣም ጠቃሚ ልምድ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ👌♥
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፍሽው
እንኳን ደህና መጣሽ ሱሴ ሜሉ🙏💚💛❤️
ሚሊየ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን:: በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ አድናቂሽ ነኝ::
Betam des yemil .ikir new enem and hetun astekakilalehu Thank guo!!!
ሜሉ ቆንጆ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ🙏🙏🙏
አሜን!!!አምሮብሻል።
እናመሰግናለን ትክክል ነሽ ሁሉም በተለይ እዛው ሚቀመጠው ነገር ያናዳል
ሜሊየ ጡረ ምክር ነው እናመሰግናለን
💕❤💕❤💕❤Thank you God bless you and your family
እውነትሽን ነው ሜሉዬ ክበሪልን ደሞ እምር ብለሻል ቆንጅት 🙏💝
ሜልዬ ዛሬ ዘንጠሻል አምሮብሻል ልብስሽም ያምራል የተናገርሽው ሁሉ ምንምለማያቁት ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ግን ያልሽውን ሁሉ እድሉን አግኝቼ አውቃለሁ ዉጥቼ እንዳንቺ ሼር አላደሩኩም አደንቅሻለሁ ምግብ መስራት ብቻ አይደለም እውቀትሽ ጎበዝ ነሽ ይህን ማወቅሽ training ዉስደሽ ነው ቤተሰቦቻችን ይዘውይሄዳሉ ያልሽው ሁሉ ልክ ነው
You look great! Thank you for all of your tips.
ጥሩ ምክር ነው💚💛♥️
ሚሊዬ የኔ ቅን የጠይም ቆንጆ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል👌😘 ጥሩ ሀሣብ ነው ያነሣሽው confidence ሽን እወደዋለው ይልመድብሽ የኔ ውድ🙏❤
ሜሊ እኔ የወጣልሽ ስም ያንስሻል መላ እረቂቅ ቢሆን ስምሽ ደስ ይለኛል የምትገርሚ የሀገሬ ጎበዝ ነሽ
በጣም ጥሩ አሳብ ነው ደግሞ አምሮብሻል
Amen! Enkuan abro aderessen!! Betam tamryalesh Melu!! Come like this more!
looking beautiful.Good idea.
Thank you so much for your kindness ❤️
በጣም ጥሩ አሳብ ነው ያነሳሽው አመሰግናለው ::
ሰላም ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ እንደምግብሽ የሚጣፍጥ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው እናመሰግናለን።በርቺ
እኳን አብሮ አደረሠን ማሬ አሜን የኔ ዉድ እናመሠግናለን🥰🥰🥰🥰🙏
እናመሰግናለን ሜልዪ ቆንጆ
ሜሊዬ የኔ ውድ ስታምሪ ልክ ብለሻል 👍👍👍❤️❤️
ሜሉ ቆንጆ ተባረኪ የኔ መልካም
Melly betame geroume meker newou geta yebarkeshe beteleye seate lemayakeber sewou terou mekere newou. gabajosheme seate akebariwoune akberou sewoune atasrebou meneme yalkemesse yenorale ke serawou yemeta betou yalebela .Betame enamessegenalene alebelezia sewou sereate ayemareme.
ሜሉ እንኩዋን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ!!!!!
Thank you melu mirt😚😚😚😚😍💓💓💓💓💓
የድግሱን አይነት ማወቅ ለመልበስም ሊላምሰአት ማክበርሰው አስከትሎ መሄድበልቶ መሄድባዶ እጅአለ መሄድየምናወራውን ማወቅ የማይነሱ ወሬ ወችኝ ይግርን አለማንሳትአመስግኖ መውጣትሰአት ማክበር አለብን ስንወጣ
ስታምሪ ጎበዝ
የኔ ቅመም ሁሉ አማረብሽ ነሽ። ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ልክ ነሽ በጣም።
በርችሁቢ ሣልሠማሽ ነዉ ላይክ የማረግሽ እንኳን አብሮ አዴረሰንአሚን
Hulum Kongo point newe thank you for sharing Mellye
we thankyou for best food cookineg continue ..
Mellya you look absolutely gorgeous!!!!
Tebareki ❤️❤️❤️ beautiful 😍
Thanks for you.
ሜሉዬ የዛሬው ጥሩ ነገር ነው
Woww it is wonderful massage. Stay blessed
አሜን
Konjo meker new melliye.tebareki
Thanks for sharing 👍 😊
Melly! Ensew minlargish!🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከምሮብሻል ያነሳሽው ሀሳብ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርች ቅመሟ
ማራኪ 😍
Betam tekekel nesch gobez berchi
I agree with you 100% ist true 👌👌👌👍
እውነት ነው።
ልባም ሴት እናመሰግናለን ተባረኪ
Wow beautiful girl!you luck so elegant!
ሜሊዬ ውብ ሆነሻል👌👌👌 በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 💕 ግን በተለይ የኛ (የ ሃበሻ) ድግስ ላይ ብፌ ሲያነሱ ከምግብ ሁሉ ኩንታል ተሸክመው እንቁላሉ እና ጥሬ ስጋው ካሁን አሁን ወደቀ ብለን ብለን ልባችን ቀጥ የሚለውስ ለምን ረሳሽው? 😉
የኔ ቅመም አመሰግናለሁ
betam teru temehert newe
Hi melye u are so sweet u make me laugh.
ሜላትዬ ሰላም እኳን ደህና መጣሽ
Kuteb sete eko nesche 👍 tikikil neshe yemifeteruten hulu new yetenagerschiew 🙏🏽✊🏾❤️
የኒየ ፍልቅልቅ በጣም ነው እምወድሺ
👍👍👍
እኔስ ድግስ ምናምን መሄድ አልወድም ለቅሶም ግዴታ ስለሆነ ነው የምሄደው ለምን እንደሆነ አላውቅም ሰው የሚበዛበት ቦታ ይጨንቀኛል
እንኳን ደህና መጣሽልን ኣዲስ ነገ ቅርብ ቀን ነው ያወቅኩት ሚድያሽ ሞያሽ ምክርሽ ኣደንቅልሻለሁ በርቺልን
አመሰግናለው እሺ
Mellyie yakafelshen hasabe Teru New andsow kegabeze mulu mehone Albet malete bemegebe b metete betcha sayhone real true hospitality masayet alebachwe zore belo hamet, des ayelem hulume swe and ayedelem yelyayale andandu melkamoch alu.
Wow you look great today
Afkresto 💕💕
tkamyie hasab new melu
ከስደት ወደሀገር ስንሄድ ዘመድ መጠየቅ ግድ ይለናል ብዙ ቤተሰብ ያለን እዳው ምን ይዘን እንሂድ ከልብስ ነክ ሌላ እሲ ሀሳብ ስጭን በዚህ ኑዳይ 🙌🙌🙌
ልክ ነሽ እህቴ ወደ አገር ሲገባ ለቤተሰብ ለዘመድ ምን ይዘን እንግባ የሚለዉ በጣም ያስጨንቃል እዛ ያለዉ ሰዉ ያንችን ድካም ፈፅሞ አይረዳልሽም ሁላችንንም የሚያስጨንቀን ጉዳይ ነዉከጠቀመሽ እኔ አንዳንድ ሀሳቦች ልስጥሽ ብዩ ነዉ ለወንዶች ከሆነ ቀለል ያለ የሚባለዉካልሲየዉስጥ ሱሪኮፍያዲዩድራት የመሳሰሉት ጥሩ ናቸዉ ለሴቶች የማያገኙት ነገር ቢሆን ይመረጣልየንፅህና መጠበቂያ ሞዴስጥፍር ቀለምበዲ ስኘሬ/body spray ቻፕስቲክሎሽን የመሳሰሉትን ይዞ መሄድ ብዩ አስባለሁበትንሹም ቢሆን የሚጠቅምሽ ይመስለኛል
You look good 👍
ስታወሪ ክላሲካል ባትደርቢበት አሪፍ ነው🙏
You look lovely like always
👌💞👍
እቺ በሄድንቤት ግብዛ ይዞ መሄድ እንካን እንየ አልሰማማም ምክንያቱ በወር ሰባት ግዜ ከተጠራን ግድ ይዘን መሄድ አለብን ማለት ነው ተገብ አይደለም
❤❤❤❤
😍😍😍👏👏👏👏
እኔ የምለው ጥላ ዝም ብሎ ይከተላል ገራሚ ነው።መግባት በሌለበት ቦታና ሁኔታ ሁሉ ይከተላል።
u look pretty
👍👍👍👍👍👍👍
Halo moms video god
በጣም እናመስግናለን በተርፍ በጣም አምሮብሽል ጋባዝ ስንሆን ምን ማርግ አለብን ስሪልን ትስራ የምትሉ ላይክ 👍👍👍👍👍👍በርቺ አገራችንን አላህ ስላም አርግልን
ሜሊዬ አምሮብሻል በእውነት ትክክል ብለሻል ሁሉም ነጥቦችሽ የተጠኑ እና የተስተዋሉ ናቸው ።በተጨማሪነት በተጠራንበት ቤት ስርአት ይዘን እንቀመጥ ማገዝ ባይከፋም ለማገዝ በሚመስል መልኩ ኪችን ገብቶ እቃዎችን መነካካት ልክ ይሄ መበርበር እንደምንለው አይነት 🤔🤔 "ስንት ገዛሽው ፣ከየት ገዛሽው ....?!" ተአምረኛ እቃ ሁኖ ወይም የተለየ ስለሆነ አይደለምኮ ግን በቃ ልምድ ሁሉንም መጠየቅ የማይከፈት እቃ መከፋፈት እንዴ እረ ምኝታቤት ድረስ ገብተው አልጋ ላይ ሚቀመጡ ቁም ሳጥን ሚከፋፍቱ ገጥመውኛል "ልብስሽን ስንት ገዛሽው፣ጨው በዛበት ፣ቅባት በዛባት ፣የጆሮ ጌጥሽ ወርቅ ነው አርቴ፣ .... ፀጉርሽ ሂውማን ሄር ነው ?ከየት ገዛሽው !?" እንደው ወንዶችም ሌሎችም በተሰበሰቡበት የማይጠየቅ እና ደባሪ ቃል እውነት ሊታረም ይገባዋል በነገራችን ላይ ሀገግ ቤት የሄድሁ ጊዜ አክስቴ ቤት ምሳ ተጠርተን ከልጆች ውስጥ ጉአደኞቻቸውም የተጠሩ ነበሩ ወደኛ እየተጠቁአቆሙ ያወራሉ ይንሾካሾካሉ (ይሄንንም እናቁም ሰዎች ላይ ማፍጠጥ ስለነሱ ማማት ከርቀት ) ከዛ ልክ ለምሳ ስንቀርብ አንደኛዋ ከኔ አጠገብ ቁጭ አለች ፀጉርሽ ሂውማን ነው ?ወይስ የራስሽ ምላሽ ሳትጠብቅ እንዴት እንደጎተተችኝ ብታዬ ሳስበው ህመሙ ይሰማኛል ።እኔ ብቻ ሳልሆን ሌሎችም በጣም ነው የተበሳጩ ።ስለዚህ ጨዋ ሁነን ሜሊዬ እንዳለችው በሰአት ገብተን ጋባዦችን ሳናሰለች እና ሳናደክም ደስተኛ እንደሆን በቶሎ መለስ ማላት ተገቢ ነው ።ከብዙ በጥቂቱ የኔ አስተያየት ይህ ነው።
ጋባዦች ደግሞ እንዴው በፒጃማ በካሊስ እና ሲሊፐር ከነ ሊጣችን ከነወጣችን እንግዶችን ባንቀበል መልካም ነው ልብሳችንን ቀየር አድርገን ቀለል ያሉ ያልተጋነኑ የሚመጥኑ ልብሶችን ለብሰን ፅድት ብለን መጠበቅ አለብን በሆነ ነገር ተናደን ቢሆን ያንን እረስተን ፊታችንን ሳንጥል መቀበል አለብን ልጆች ካሉን ለእንግዶች ከሚቀርበው ምግብ አይነት ሁሉ ቀድመን አብልተን ማስተካከል አለብን ።ምክንያቱም አንዳንድ ልጆች ልክ እንግዳ ሲአዬ "እራበን ፣ለምን ለኛስ ከዚህ አልተሰጠንም "😀😀😀 ይላሉ
ሜሊዬ ጋባዦች (ደጋሾችስ ) ምን ያድርጉ ትያለሽ ?👏👏
እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ስላመጣሽ
ጥሩ ያልታሰበ ምክር ነው ክብራችንን እንዴት እንደምንጠብቅ የሰውንም መብት ማክበር እንዳለብን የሚያስተምር የስብእና ማጠንከር ምክር ነው።
ሰላም ሜሊዬ በጣም አምሮብሻል በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏
ጋደኛዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ቅመም ሁሌም ይመርብሽ አሪፍ ሀሳብነው በርቺ 🥰🙏
ሜልዬ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ናቸው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን ❤እኔ አርፉጅ አደለሁም ግን ሌላው ቶሎ ስለማይመጣ በጊዜ ሄጄ ምን አስቀላወጠኝ ብዬ ነው ማረፍደው 😀ሌሎችም ነገሮች ይዘሽልን ነይ
በጣም ጥሩ ጠቃሚ ሀሳብች ናቸው ሜሊየ ❤️ ሌሎች እንደዚህ አይነት ነገሮች ሌላ እንጠብቃለን💕
በጣም የሚገርምሽ በሳቅ ነው የሰማሁት ያልሻቸውን ሁሉ እኔ ሁሌ ስለምላቸው እንዳውም ከተወራ አይቀር አበሻ ቶሎ አይመጣ ቶሎ አይወጣ እያልን በራሳችን ላይ ቀልድ የምናበዛ ህዝቦች ነን በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥይበት
ውይ አንችኮ ትለያለሽ እንደ አንች አይነት ትንሽ ወጣቶች ቢኖሩ ሀገራችን ቀና ትል ነበር ❤❤❤
Mellye you bring a great idea, I appreciate you. It's 100% true.
Thank you that was good advice. Yes please I need to hear about hosting as well 🙏
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
ሜሊ በጣም የማደንቅሸ ባለሞያ ነሽ።ዛሬ ደግሞ ለብዙዎቻችን ምርጥ ምክር ነው የሰጠሽን። ተባረኪልን። በርቺልን።
ሜሊዬ የኔ ባለሞያ አንዳንዴ ረሀብ እና ኩረፊያ ጓደኛሞች ይመስሉኛል 😂 ሐሳብሽ በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ናቸዉ 👌👌👌
ሁሉንም ትክክል ነሽ ማሻአላ እኔ የትም ስሄድ ከቤቴ በልቼ ነው የምወጣው ምክንያቱም በልቶ መሄድ ያረጋጋል ጥሩ ብለሻል ያሀቢቢቲ በርቺልን እህታችን
በጣም አስፈላጊ ነገር ነው እኔ በበኩሌ በተጠራሁበት ሰአት ደርሼም አላቅ እንደውም ምን እባላለሁ መሰለሽ ኑ በተባለበት ሰአት ገና ሻወር ትገባለች ነው የምባለው በጣም መጥፎ ፀባይ ነው በቃ አሁን አሻሽላለሁ ሜሊዬ አመሰግናለሁ
አንቺ የተባረክሽ ሰው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተምርሽው ቀጥይበት
ተባረኪልኝ
አቦ አላህ ያቆይሽ እንደት እንደወደድኩሽ አንድ በአንድ ቪድዎችሽን እየተከታተልኩነው
የኔ ቆንጆ ሰታምሪ ጌታ ይባርክሸ።
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው❤👍
All are great point, Thank you for the social life lessons.
Melly qonjo!
Enquan abro aderesen 🙏
That's really good advice. Everything you said is true.
Thanks a million 😘😘😘
That was great advice. Thank you for sharing
ጎበዝ የኔ ልጅ ደህና አርገሽ ነገርሽልኝ እኔን ስለማይመለከት ነው በይ በነካ አፍሽ የጋባዥንም አስተምሪን
Meli. its my first time to comment on your video. All your points are valid and helpful. God bless you.
Wow I didn't know you are leaving in Greece. I have leaved for 3 years, now I'm in Canada. You are wonderful and great work. Nice meeting you.
በጣም ጠቃሚ ልምድ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ👌♥
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፍሽው
እንኳን ደህና መጣሽ ሱሴ ሜሉ🙏💚💛❤️
ሚሊየ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን:: በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ አድናቂሽ ነኝ::
Betam des yemil .ikir new enem and hetun astekakilalehu Thank guo!!!
ሜሉ ቆንጆ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ🙏🙏🙏
አሜን!!!አምሮብሻል።
እናመሰግናለን ትክክል ነሽ ሁሉም በተለይ እዛው ሚቀመጠው ነገር ያናዳል
ሜሊየ ጡረ ምክር ነው እናመሰግናለን
💕❤💕❤💕❤
Thank you
God bless you and your family
እውነትሽን ነው ሜሉዬ ክበሪልን ደሞ እምር ብለሻል ቆንጅት 🙏💝
ሜልዬ ዛሬ ዘንጠሻል አምሮብሻል ልብስሽም ያምራል የተናገርሽው ሁሉ ምንምለማያቁት ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ግን ያልሽውን ሁሉ እድሉን አግኝቼ አውቃለሁ ዉጥቼ እንዳንቺ ሼር አላደሩኩም አደንቅሻለሁ ምግብ መስራት ብቻ አይደለም እውቀትሽ ጎበዝ ነሽ ይህን ማወቅሽ training ዉስደሽ ነው ቤተሰቦቻችን ይዘውይሄዳሉ ያልሽው ሁሉ ልክ ነው
You look great! Thank you for all of your tips.
ጥሩ ምክር ነው💚💛♥️
ሚሊዬ የኔ ቅን የጠይም ቆንጆ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል👌😘 ጥሩ ሀሣብ ነው ያነሣሽው confidence ሽን እወደዋለው ይልመድብሽ የኔ ውድ🙏❤
ሜሊ እኔ የወጣልሽ ስም ያንስሻል መላ እረቂቅ ቢሆን ስምሽ ደስ ይለኛል የምትገርሚ የሀገሬ ጎበዝ ነሽ
በጣም ጥሩ አሳብ ነው ደግሞ አምሮብሻል
Amen! Enkuan abro aderessen!! Betam tamryalesh Melu!! Come like this more!
looking beautiful.Good idea.
Thank you so much for your kindness ❤️
በጣም ጥሩ አሳብ ነው ያነሳሽው አመሰግናለው ::
ሰላም ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ እንደምግብሽ የሚጣፍጥ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው እናመሰግናለን።በርቺ
እኳን አብሮ አደረሠን ማሬ አሜን የኔ ዉድ እናመሠግናለን🥰🥰🥰🥰🙏
እናመሰግናለን ሜልዪ ቆንጆ
ሜሊዬ የኔ ውድ ስታምሪ ልክ ብለሻል 👍👍👍❤️❤️
ሜሉ ቆንጆ ተባረኪ የኔ መልካም
Melly betame geroume meker newou geta yebarkeshe beteleye seate lemayakeber sewou terou mekere newou. gabajosheme seate akebariwoune akberou sewoune atasrebou meneme yalkemesse yenorale ke serawou yemeta betou yalebela .Betame enamessegenalene alebelezia sewou sereate ayemareme.
ሜሉ እንኩዋን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ!!!!!
Thank you melu mirt😚😚😚😚😍💓💓💓💓💓
የድግሱን አይነት ማወቅ ለመልበስም ሊላም
ሰአት ማክበር
ሰው አስከትሎ መሄድ
በልቶ መሄድ
ባዶ እጅአለ መሄድ
የምናወራውን ማወቅ የማይነሱ ወሬ ወችኝ ይግርን አለማንሳት
አመስግኖ መውጣት
ሰአት ማክበር አለብን ስንወጣ
ስታምሪ ጎበዝ
የኔ ቅመም ሁሉ አማረብሽ ነሽ። ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ልክ ነሽ በጣም።
በርችሁቢ ሣልሠማሽ ነዉ ላይክ የማረግሽ እንኳን አብሮ አዴረሰንአሚን
Hulum Kongo point newe thank you for sharing Mellye
we thankyou for best food cookineg continue ..
Mellya you look absolutely gorgeous!!!!
Tebareki ❤️❤️❤️ beautiful 😍
Thanks for you.
ሜሉዬ የዛሬው ጥሩ ነገር ነው
Woww it is wonderful massage. Stay blessed
አሜን
Konjo meker new melliye.tebareki
Thanks for sharing 👍 😊
Melly! Ensew minlargish!🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከምሮብሻል ያነሳሽው ሀሳብ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርች ቅመሟ
ማራኪ 😍
Betam tekekel nesch gobez berchi
I agree with you 100% ist true 👌👌👌👍
እውነት ነው።
ልባም ሴት እናመሰግናለን ተባረኪ
Wow beautiful girl!you luck so elegant!
ሜሊዬ ውብ ሆነሻል👌👌👌 በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 💕 ግን በተለይ የኛ (የ ሃበሻ) ድግስ ላይ ብፌ ሲያነሱ ከምግብ ሁሉ ኩንታል ተሸክመው እንቁላሉ እና ጥሬ ስጋው ካሁን አሁን ወደቀ ብለን ብለን ልባችን ቀጥ የሚለውስ ለምን ረሳሽው? 😉
የኔ ቅመም አመሰግናለሁ
betam teru temehert newe
Hi melye u are so sweet u make me laugh.
ሜላትዬ ሰላም እኳን ደህና መጣሽ
Kuteb sete eko nesche 👍 tikikil neshe yemifeteruten hulu new yetenagerschiew 🙏🏽✊🏾❤️
የኒየ ፍልቅልቅ በጣም ነው እምወድሺ
👍👍👍
እኔስ ድግስ ምናምን መሄድ አልወድም ለቅሶም ግዴታ ስለሆነ ነው የምሄደው ለምን እንደሆነ አላውቅም ሰው የሚበዛበት ቦታ ይጨንቀኛል
እንኳን ደህና መጣሽልን ኣዲስ ነገ ቅርብ ቀን ነው ያወቅኩት ሚድያሽ ሞያሽ ምክርሽ ኣደንቅልሻለሁ በርቺልን
አመሰግናለው እሺ
Mellyie yakafelshen hasabe Teru New andsow kegabeze mulu mehone Albet malete bemegebe b metete betcha sayhone real true hospitality masayet alebachwe zore belo hamet, des ayelem hulume swe and ayedelem yelyayale andandu melkamoch alu.
Wow you look great today
Afkresto 💕💕
tkamyie hasab new melu
ከስደት ወደሀገር ስንሄድ ዘመድ መጠየቅ ግድ ይለናል ብዙ ቤተሰብ ያለን እዳው ምን ይዘን እንሂድ ከልብስ ነክ ሌላ እሲ ሀሳብ ስጭን በዚህ ኑዳይ 🙌🙌🙌
ልክ ነሽ እህቴ ወደ አገር ሲገባ ለቤተሰብ ለዘመድ ምን ይዘን እንግባ የሚለዉ በጣም ያስጨንቃል እዛ ያለዉ ሰዉ ያንችን ድካም ፈፅሞ አይረዳልሽም ሁላችንንም የሚያስጨንቀን ጉዳይ ነዉ
ከጠቀመሽ እኔ አንዳንድ ሀሳቦች ልስጥሽ ብዩ ነዉ ለወንዶች ከሆነ ቀለል ያለ የሚባለዉ
ካልሲ
የዉስጥ ሱሪ
ኮፍያ
ዲዩድራት የመሳሰሉት ጥሩ ናቸዉ
ለሴቶች የማያገኙት ነገር ቢሆን ይመረጣል
የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ
ጥፍር ቀለም
በዲ ስኘሬ/body spray
ቻፕስቲክ
ሎሽን የመሳሰሉትን ይዞ መሄድ ብዩ አስባለሁ
በትንሹም ቢሆን የሚጠቅምሽ ይመስለኛል