ቦርጭ እንዳላወጣና እንዳልወፍር የምጠቀምበት ዘዴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2022
  • የዛሬው ቪዲዮ የራሴ የበየቀኑ ልምዴ ሲሆን የእስፖርቱም አይነት ኤሮቢክ ይባላል ይህ አይነቱ ስፖርት በየትኛውም ቦታ እና ሁኔታ ሊሰራ ይችላል

Комментарии • 136

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Год назад +2

    Thank you Sister! You're right everything has to be in moderation

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Год назад +1

    ሜሉዪ በጣም ነው አምወድሽ እኔም እስፓርት መስራት ጀምሬ አቆምኩ ግን ከሰኞ እስከ አርብ 30 ደቂቃ ወክ አረጋለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 Год назад

    Hi Melatye, good to see you. You are absolutely correct about how not having the motivation to exercise at home or committing the time to do it alone. That has been my problem ever since COVID. So you are not alone, good that you have a trainer. It will help you have that discipline.
    Thanks for pointing our portion control too, indeed it is important. 👌🏽
    I love watching your videos, keep up the good work. You look so great!!
    Blessings to you❤🙏🏽

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Год назад +1

    Good, thanks Melu, u inspired me, i also start and stop many time

  • @eyerusalemworku4928
    @eyerusalemworku4928 Год назад

    ሜሉዬ የኔ መልካም እናመሰግናለን

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    Enamesegenalew wede, lemanegnawem sew yemihon teru neger new yasayeshen , thank you so much

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад +1

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @le1785
    @le1785 Год назад +1

    ሜሊዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔም ችግሬ ለአመት እከፍላለሁ አንድ ሁለት ወር እንደሰራሁ አንዴ ውይ በዚህ በብርድማ አልሄድም ውይ በዚህ ሙቀትማ አልችለውም እያልኩ ለራሴ የሰነፍ ምክንያት እየሰጠሁ ይሄው አለሁልሽ አሁን ላይ ግን አንቺን አይቼ ነገ እሄዳለሁ ብያለሁ ባይሆን ዋና በሳምንት 3 ጊዜ እሄዳለሁ 😘😘😘

  • @betelihemgirma651
    @betelihemgirma651 Год назад

    thanks melly arif naw inem bet wust iyaserahu naw hulachinim iniberatata

  • @hannahaile8701
    @hannahaile8701 Год назад

    Mellye barchy good job 👏👏👏

  • @maremaru
    @maremaru Год назад

    ጎበዝ ሜልዬ በርቺልኝ እኔ ጎበዝ ሆኜ ከሰራው 2 ወር እሱንም ሩጫ ነው 😀

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz Год назад

    እንኸን በሰላም ተመለሸ❤🌻

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Год назад

    Awesome 👏

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад +1

    endet nesh mellye ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    Berchi more more we ned moreeeee, thank youuuu

  • @selamtesfa
    @selamtesfa Год назад

    Thanksyou dear ❤❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Год назад +8

    በዚህ አጋጣሚ ሜሉዬ እህቴ እስፖርት መስራት ካቆምኩኝ እጅግ በጣም ቆይቼአለው። አሁን ግን እቤት ውስጥ እስፖርት ጀምሬአለው ።ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ያበርታኝ ያጠንክረኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +2

      አሜን ያበርታሽ

    • @user-oh2yh7vi6w
      @user-oh2yh7vi6w Год назад

      እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኔስ አልሆነልኝ

    • @raheltilahun3575
      @raheltilahun3575 Год назад

      ውይ በርቺእኔንም ያጠንክረኝ

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m 5 месяцев назад

    እኔ አድቀን ወፍሬ በሞትኩኝ አች እስፖርት ትሰሪያለሽ ❤❤❤❤ መልየ

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i Год назад

    ማሻአላህ

  • @nsfamily2437
    @nsfamily2437 Год назад

    ሚልየ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Год назад +8

    ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቆንጆ ሜሉዬ የስፖርት ነገርማ አልሆን ብሎኛል እጀምራለው አቆማለው

    • @saralove4924
      @saralove4924 Год назад +4

      ጀምረሽ አታቁሚ የባሰ ትወፍሪ አለሽ እደምንም ብትቸገሪ ወር ነው ከዛን በኋላ ሱስ ነው የሚሆንብሽ ትለምጅዋለሽ እኔ ምን ስራ ባናቴ ቢያቆመኝ እስፖርት ሳልሰራ አልውልም

  • @user-zq2el3tc6n
    @user-zq2el3tc6n Год назад

    እንኩዋን ደህና መጣሽ ሜሉየ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera Год назад

    Melluyae sewdish eko!!💟

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      የኔ ቆንጆ እኔም እወድሻለው

  • @batimelaku5313
    @batimelaku5313 Год назад

    Anchi konjo! Siwedish eko ! YENE BALEMOYA!!!!

  • @humble305
    @humble305 Год назад

    I hate my body after having my kids ty for sharing because this is needed for me tebareki

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን ውዴ ስፓርት በጣም ጎበዝ እኔ ስፓርት አልሰራም በጣም ስንፍና አለብኝ ግን አመጋገቤን በማስተካከል ነው የቀነስኩት በጣም ጎበዝ ሜሊዬ ክበሪልኝ

    • @hayuhayuti4510
      @hayuhayuti4510 Год назад

      mn eyblash new yeknshew wedea ebakesh negerign

    • @Yamitubehawassa1
      @Yamitubehawassa1 Год назад

      @@hayuhayuti4510 ሰላም እህቴ ጣፋጭ ነጭዳቦ ስጋ የመሳሰሉትን አልጠቀምም የሚተካቸውን ነገሮች በአግባቡ እጠቀማለሁ እንዴት እንደምጠቀም በውስጥ ላውራሽ ይቅርታ እሽ

    • @hayuhayuti4510
      @hayuhayuti4510 Год назад

      eshi wedea bemn lagegnsh

    • @Yamitubehawassa1
      @Yamitubehawassa1 Год назад

      @@hayuhayuti4510 የኔ ቨዲዎ ላይ ኮመንት ፀፊልኝ ቁጥሬን እሰጥሻለሁ

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Год назад

    ሜሉ ሁለገብ ነሽ ስወድሽ👍

  • @user-uf1xt7hd4t
    @user-uf1xt7hd4t Год назад +1

    ሜሊየ የንየ ማር

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +5

    ሰላምሽ ይብዛ ሜሉዬ የምታቀርቢልን ነገር በሙሉ ጠቃሚ ነዉ።እኔ ደሞ የእህትነት ምክሬ እንደ ጤና ባለሞያም ልምከርሽ።ከቻልሽ እባክሽ ቡና አትጠጭ ምክንያቱም ወደፊት እድሜ እየጨመረ ሲሄድ የነርቭ ስርአት አለመረጋጋት እና ከባድ depression ሊያመጣ ስለሚችል ለልጆችሽ ስትይ እባክሽ ለማቆም ሞክሪ የኔ ዉድ። አንጀትንም በጣም ስለሚጎዳ ለተለያየ ባክቴሪያ ያጋልጣል ።እስፓርት አዘዉትረሽ የምትሰሪም ከሆነ ደሞ ለልብ ጤና ቡና መጠጣት አይመከርም።እኔ ቡና መጠጣት ካቆምኩ 10 አመት አለፈኝ ካፌን ያለዉ ነገር ሁሉ አልጠጣም ያለዉን የጤና ለዉጥ ልነግርሽ አልችልም።

    • @metasebiakassaye3747
      @metasebiakassaye3747 Год назад +4

      Can you please refer research papers and share the link about Coffee and the neurological damage associated with it and depression related to Coffee? Thank you.

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 Год назад +1

      ሳይበዛ ቢጠጣ ምን ችግር አለው አንቺ እንዳልሽው የዚህን ያህል ጉዳት ቢኖረው አንድም ኢትዮጵያዊ አይተርፍም ነበር

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад +4

      @@semiraabdo7080 ከራሴም ተሞክሮ ከስራም ልምድ ተነስቼ ነዉ ሀሳቤን ለማካፈል የሞከርኩት የኔ ዉድ።ስለ የረጅም ጊዜ ቡና ተጠቃሚ መሆን የሚያስከትለዉ ጉዳት በእንግሊዝኛ የተፃፉ መረጃዎች ስላሉ ማንበብ ይቻላል
      .

    • @metasebiakassaye3747
      @metasebiakassaye3747 Год назад +1

      @@b.t7056 Google can say millions, but we should find out research based Evidence which has correlated with drinking Coffee and side effects as long as you drink based on the limit mentioned on popular papers I will that for you to read. Google it please 😂

    • @metasebiakassaye3747
      @metasebiakassaye3747 Год назад +2

      @@Bt-Y2XLO Maybe you have been drinking too much or above the limit. Caffeine has a potential to get you addicted if you drink frequently and more than the limit.

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 Год назад

    Meluya ❤❤❤

  • @metsmamiyitbarek5223
    @metsmamiyitbarek5223 Год назад

    melu Ethiopia metesh balemagignete betam new yekochegn yene balemuya gobez berchi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      በሚቀጥለው እንገናኛለብ

  • @kemilatube6751
    @kemilatube6751 Год назад

    አህለን እህቴ

  • @selammekonnen3781
    @selammekonnen3781 Год назад

    በትክክል የሁላችንም ችግር ነው ሳህናችንን አናይም

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 Год назад

    Lehulume sewnet yemitekem new yasayechesh,mellyie Konjo new.

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Год назад

    የኔ ሴት የምወድሽ የማከብርሽ ሜሊ

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 Год назад

    Mirt set melu እስቲ ቡና ያፈላሽበትን እቃውን እንዴት ነዉ የማገኘው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Год назад

    ሰላም ሜልዬ እኔም የስፖርት ነገር አይሆንልኝም

  • @saralove4924
    @saralove4924 Год назад +2

    እስፖርት እና ቡና ሱሴ ናቸው ተጠቅሜበታለው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +1

    ሜሉ እንኳን በሰላም ተመለስሽ ውዴ የቦርጭን ነገረ ምን ባደርግ አልጠፋ ብሎኛል

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Год назад +1

      Wechager mesera enjera atebeye Betwest gagresh beye ye Tefe enjera

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Год назад

  • @berryasmare7614
    @berryasmare7614 Год назад

    me too i have the same problem 😕..

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Год назад

    🔥❤️💪🏾

  • @hhhhhhh5130
    @hhhhhhh5130 Год назад

    💕💪🏼

  • @emualemu493
    @emualemu493 Год назад +2

    boiled eggs are not recommended pre-workout since they provide little carbohydrate and contain protein and fat, which can lead to GI distress during exercise in some people.

    • @humble305
      @humble305 Год назад

      What do you recommend to eat before workout please 🙏

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 Год назад

    አንች ሁሉን ያሟላሽ ሴትነሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      እውውው አመሰግናለው የኔ ወርቅ

  • @kokobnegasi5751
    @kokobnegasi5751 Год назад +1

    ሜላትዬ ምነው ጸሎት ሳታደርጊ በላሽ ታዲያ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      አደርጋለው እኮ ሁሉንም ስለማይተላለፍ ነው የኔ ወርቅ

  • @feregebremeden8835
    @feregebremeden8835 Год назад +1

    ሜሉዬ ግሪክ ሀገር ሚሄድ እፈልጋለው እንዴት መሄድ ይችላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ከኢትዮጵያ ከሆነ ያው ቪዛ ጠይቀሽ ነው እሺ ካሉ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Год назад

    አይይይይ እስፖርት!!

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Год назад +2

    ሜሊዬ የስፖርት ነገር አልሆንልኝ አለ ቢጨንቀኝ ቤትውስጥ መሮጫ ገዛሁ ሣስበው ገና ይደክመኛል ስኳር ደግሞ ቡና ላይ በጣም እጠቀማለሁ ይደክመኛል ያስፈራኛል

    • @getaekonw9095
      @getaekonw9095 Год назад +1

      Chinese workout yemibalewen mokereshal? Sayeselechesh mekenes yemetechiyebet eyetezenanash

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      ሙልዬ ስኳሩን ብትቀንሺ አሪፍ ነው በተረፈ ግን የቤቱ ጉዳይ ለኔ ፍጹም አልሰራልኝም አለበለዚያማ ማን ገንዘብ ማውጣት ይፈልጋል ብለሽ ነው

  • @Israelforever1949
    @Israelforever1949 Год назад

    Iren ነው ስሟ አሰልጣኝዋ? ሰላምዬ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ኢሪኒ ሰላም ማለት ነው

  • @Ayneya
    @Ayneya Год назад +1

    Selam edatenshi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ሰላም ነኝ ውዴ

    • @Ayneya
      @Ayneya Год назад

      Egzabher ymasegane Selamnge marya anche ethiopia tasaferashi naber ena covid19 salekatabe masafer ehelalhu

  • @hawiisrael1925
    @hawiisrael1925 Год назад

    Yenen eyawerash nawu yemeselegn

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Год назад

    ጐሽ ሜሊዬ በጣም አነቃቃሽኝ አሁን ኢሪኒን ፍለጋ መጀመሬ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ከፈለግሽ ልጠቁምሽ እችላለው ናኒዬ

    • @nanigebru6212
      @nanigebru6212 Год назад

      @@Mellyspicetv የእኔ ደግ ተባረኪልኝ

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 Год назад

    ከሥልኬ ነው እኔ አይሠማኝም ኮሜንት ብቻ ማንብ ጀመርኩኝ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +3

    በቋንቋቸው ብቻ ነው የሚያወሩት እንዴ በርቱ እኔ ተማሪ በነበርኩበት ስአት በስፖርት ክፍለ ጊዜ ብቻ😀 የክርስትያን ስፖርት የሰጋም የነፍስም የሆነ አለ ሳይከፈል እየተከፈለን ብቻ የምንሰራው ለሚፈልግ እጠቁማለሁ...

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +2

      ውይ የኔ ማር አይሰማም እንዴ የኔ አማርኛ ባይሆን ለድምጹ ጥራት ይቅርታ እጠይቃለው አስተካክላለሁ

    • @Mercy_Ethiopian
      @Mercy_Ethiopian Год назад +1

      @@Mellyspicetv
      የእኔ ትሁት የአንቺ ድምጽ ይሰማል አብራሽ ያለችውን ነው እንግሊዝኛ የሚያበዙ መሶሎኝ ነበረ ተባረኪልን ሜሊዬ❤

    • @meslalhaftom16
      @meslalhaftom16 Год назад +1

      ማለት አልገባኝም ግልፅ ብታረጊልኝ የክርስቲያን ስትይ

    • @Mercy_Ethiopian
      @Mercy_Ethiopian Год назад +1

      @@meslalhaftom16
      ከበአለ ሀምሳ እና ከግዝት በአላት ውጭ በስግደት...

  • @mimi28geremew54
    @mimi28geremew54 Год назад

    አንበሲት እኔንም አነሳሳሽኝ

  • @masimtube671
    @masimtube671 Год назад

    ለኔ ደግሞ የሚየወፈር ንገር ንገርኝ እማ😍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      አይ ዞን እድሜ ሲመጣ ውፍረትም አብሮ ይመጣል

  • @misrakgorfu
    @misrakgorfu Год назад +3

    ሃይ ሜሊ ከቻልሽ አልፎ አልፎ ግሪክን አስጎብኝን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      እሺ ሰላምዬ እኔም አስቤአለሁ

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Год назад

      @@Mellyspicetv yeah please do that

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      @@shkorinabowey7958 ቃላችሁን በማክበር ዛሬ የሚወጣው ቪዲዮ አቴንስን በጥቂቱ የሚያሳይ ነው

  • @dibora281
    @dibora281 Год назад

    ልክ እንደኔ ሜሉዬ እስፓርት ጀምሮ መተው በቃ ለመደብኝ ምን ላድርግ መላ በሉኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ከራስሽ ጋር አውሪ ታገዪ ዲቦራዬ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Год назад +1

    ኑ ጸጉሬን ያሳደኩበትን መላ ላካፍላችሁ እህቶቸ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад

    የበጣም የምጠላው ቢኖር እሥቦርት መሥራት ።😁😁😁 ሣምት ሠርቸ እሠለቻለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      የኔ ብቻ ጸባይ ይመስለኝ ነበር

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад

      @@Mellyspicetv በጣም ነው የሚደክመኝ ተነሥቸ ውሀ እቋ ለመጠጣት አደለም ሥራ ለመሥራት ይቅርና ከከከከከ ግን ምግቤን በመቀነሥ ከ77 ወደ63 ወረድኩ በ5 ወር አሁን ትንሺ አምሣ ቤት መግባት እፈልጋለሁ ግን ሠለቸኝ😁😁😁 አች እኳ አቋምሺ👏👏👏👏👏 ነው እኔ 49 ነበርኩ ጡቴን ታምሜ ኦብረሺን ሆንኩ ከዛም በመደሀኒቱ የተነሣ ውፍረት ጨመርኩ በዛው ላይ ወለድኩ አቶ ውፍረት ተጓዘ ብቻ አሁን እየተመለሠ ነው ያው ሠለቸኝ እጂ አመጋገቤን መጠበቅ😁😁😁

  • @seblenegussieofficial7960
    @seblenegussieofficial7960 Год назад

    ሠላም ሜሉ እንዴት ነሽ ከ 10 ቀን በሆላ አቴንስ ለጉብኝት መጣለው የሻንጣ . ስራ አለ ከኢትዮ. የሚመጣ ካላ አሣውቂኝ 10q

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ሰብልዬ ለግዜው የለኝም ሻንጣ

    • @seblenegussieofficial7960
      @seblenegussieofficial7960 Год назад

      የሚፈልጉ ሰዎች ካሉ ጠይቂልኝ 😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      @@seblenegussieofficial7960 እሺ ካሉ አሳውቅሻለው ኢንስታግራም ላይ ነይ

  • @user-zp4rc6fh2k
    @user-zp4rc6fh2k Год назад

    ክክክክ እኔ ሠነፍ ነኝ በፈጣሪ አድቀን ከሠራሁ ሁለተኛ ተኝቸ ነው የምታይኝ አች ግን በርች ሜሉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      ከኔ ጋር ጀምሪ የኔ ውድ ማን ያውቃል ትበረቺ ይሆናል

  • @user-wr3sj2cg4x
    @user-wr3sj2cg4x Год назад +2

    ሜሉየ እኔማ ቀጭን ነበርኩ አሁን ግን ባለቤቴ መካከለኛ ውፍረት መወፈር አለብሽ እያለኝ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ውፍረትን ደግሞ ሁሉም ሰው ይጠላዋል ለምን ነው 3 ልጆችን ወልጃለሁ ግን ቀጭን ነኝ ትንሽ ብወፍር ደስ ይለኝ ነበር ባለቤቴንም እንደዛው ትንሽ ልወፍር ወይስ መጥፎነው ምከሩኝ

    • @user-xm9tb8gn6i
      @user-xm9tb8gn6i Год назад +3

      አቶፍሪ እኔም ትንሽ ወፍሬ ተቸገርኩ ለማጥፋት

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +2

      አትወፍሪ ዉፍረት በሽታ ነዉ ቅጥነቱ ይሻልሻል

    • @user-wr3sj2cg4x
      @user-wr3sj2cg4x Год назад +1

      ሀገሬ አና ሪሀና ስለምክራችሁ ከልብ አመሠግናለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      አመሰግናሉው እህቶቼ ሁላችሁንም!እውነት ነው እንደኔም አትወፍሪ ነው የምለው

  • @Ayneya
    @Ayneya Год назад

    Covid19 salekatabe masafer echelalhu Kuwait naw yalhu

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ማያዬ እኛ ጋር እገዳው ተነስቷል ማለት ምንም አትጠየቂም የኩዬትን ህግ ግን አላውቅም

    • @Ayneya
      @Ayneya Год назад

      @@Mellyspicetv amsagemalhu batame eyasebehu naber

    • @user-xe4ur2lk2z
      @user-xe4ur2lk2z Год назад +1

      ኢትዮጵያ ስትገቢ PCR Test ያስፈልግሻል እንጂ መከተብ የለብሽም ባሁን ሰአት ሁሉም ህግ ላልቷል እና አታስቢ

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i Год назад

    እቤታቹ ስሩ ሴቶችዬ የግድ ጂምቤት መሄድ አያስፈልግም እኔ ሁሌም እሰራለሁ መሰልቸት አያስፈልግም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      ታድለሽ የኔ ማር እኔ እቤት በሚሰራ ሰው እቀናለው እውነት ነው ለበረታ እቤት አሪፍ ነው

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Год назад

    ቅጥይበትየኔመርውድድድድ

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 Год назад

    😂

  • @markoseyohannes5542
    @markoseyohannes5542 Год назад

    Are you married

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 Год назад

    Selam selam endetnesh enemy charge alebge ahun ljochem chersewal bki Fez large gen send neg selzi betamyetkimgal bet asebalehu never erase walk mareg rue new born selki lay 2800 target aderege gen also also sirloin salzi 6000 kzam belay adergalhu lelawe anchi endaleshee set ehetochachen trekem aregew uyebeluna wefrko no end edaljush bzu selmalenksakes new mgeblay lkj ends hi tenth bench no saletegbnew yemnesaw betafetegem sugar mkenes very important any how betsm temecheteshigal subscribe aderegesalhu kahun boil ekitatelalhu am 46 now I have 3 children so now am protected my self thank you my dear 😍🙏

  • @user-ln9qx4yk9c
    @user-ln9qx4yk9c Год назад

    አንቺ አትበይም ቁርስሽን አየንልሽ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Год назад

    አረ ድምጽ አይሰማም ምንድን ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      እሺ አስተካክላለው የኔ ውድ

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i Год назад

    እቤት ብንሰራስ

    • @user-zp4rc6fh2k
      @user-zp4rc6fh2k Год назад

      ክክክ ሠነፍ ካልሆሽ ምን ችግር አለ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      እንደኔ ሰነፍ ካልሆንሽ ተመራጭ ነው ለዛም እኮ ነው አንድም ሰው እንኳን ቢጠቅም ብዬ የማሳያችሁ