"ዋሽቶናል..ተገንጣይ ነው...ያስመስላል..." - ጓርዲዮላ ሰሞኑን ውጤት ቢጠምበት ደስ ያላቸው ሚሊዮን ስፔናውያን አሉ። ለምን ??

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 80

  • @semerdinseyd5876
    @semerdinseyd5876 18 дней назад +14

    የአመቱ ምርጥ የሰፓርት ጋዜጠኛ ነክ እኔ ካንተ በጣም ምውድልክ ክዋሰን እንደ ገለልተኛ ተመልካች ሰለሆንክ እየታክ ፍታዊ ነው

  • @tignehjiruye7701
    @tignehjiruye7701 18 дней назад +5

    በጣም አመሠግናለሁ አልአዛር ምርጥ ትንታኔ ጥሩ ዕውቀት አስጨበጥከኝ።

  • @GeremewWoldetsadik
    @GeremewWoldetsadik 18 дней назад +4

    Excellent way of documentations. Bravoooo!

  • @eshetutegegne7215
    @eshetutegegne7215 18 дней назад +4

    I'm ur all time fan❤❤❤❤
    ስለ ዳንኤል ኦልሞ ስራልን🙏🙏🙏

  • @AmaAmsknd
    @AmaAmsknd 18 дней назад +2

    የ ቼልሲ ደጋፊ ነኝ ግን ፔኘን ከ ማድነቅ እና ከመውደድ ጋር አይገናኝም ይህንን ታሪክ ደግሞ ስሰማ ጭራሽ እንድወደው እንዳደንቀው እንዳከብረው አርገከኛል አላዛርዬ

  • @ዘመንኣካሒዳ
    @ዘመንኣካሒዳ 18 дней назад +4

    ምርጥ ጋዜጠኛ።

  • @AbdulkadirAragawe
    @AbdulkadirAragawe 18 дней назад +4

    የቀና ብዙ ያወራል የማንቺስተር እና የማድሪድ ደጋፊ ብሆንም የፔፕን ችሎታ ከማድነቅ አያግደኝም ነፃነት ለካታሎኒያ

  • @abdreufKemal
    @abdreufKemal 18 дней назад +3

    ሰላም ሰላም የእስፖርቱ ሙሁር አላዛር እንዴት ነሀ አሌዝ በርታልን ኑርልን በቃ እኔ ስለ እስፖርት ትንተና ስፈልግ አንተን ካልሰማው ብዙ አልረካም በቃ ወላሂ ጥርት ያለ ንሱ ትንተና የፈለገ ሰው አንተን ካልሰማ ተበድሏል እደለኛ አደለም እና አሌዝ በርታ ሁሌም ከልብ እኖድሃለን

  • @natnaels
    @natnaels 18 дней назад +1

    You are an exceptional journalist with remarkable knowledge that spans across sports and beyond. Your well rounded expertise, combined with the incredible way you present to your audience, is truly impressive. You're the only sports journalist I follow these days. Keep up the great work, brother!👏👏👏

  • @birebogale2445
    @birebogale2445 18 дней назад +5

    አሌክስ እደዚህ አይነት ትንተናዎች ይልመድብህ ነፍሴን ነው የሚያስደስቷት

  • @Yonaldo777
    @Yonaldo777 18 дней назад +17

    ሙሉ በሙሉ ተጋልጧል! እነ ሞሪንሆ፣ ፈርጉሰን፣ ቬንገር፣ አንቼሎቲ ሁሉንም ከፔፕ አስቀድማለሁ። ሁሉም ነገር ሲቃወማቸው በዘዴ ከእስር ቤት መውጣት ይችሉ ነበር፣ ይህ ሰው ሁሉንም ምርጥ ተጫዋቾች ባያገኝ ምን ማድረግ እንዳለበት ፍንጭ አላገኘም። እሱ የሚናገረው ሁሉ ተጫዋቾቼን መልሼ እፈልጋለሁ እና በእያንዳንዱ ሰከንድ መትፋት ነው።

    • @BhailuShefa
      @BhailuShefa 18 дней назад +6

      ኳስ በራዲዮን ነው የምታየው ?አላደንቀውም መብትህ ነው ወደድክም ጠላህም የእግር ኳስ አብዮት ካለ እና እግር ኳስ የቀየረ አብዮት የፈጠረ ነውpep የትኛውም ቡድን የውጤት ሳይክል አለው ሲቲ ላይ የተከስተው ይህ ነው i think he gave you to many sleepless night

    • @Behindthespheres
      @Behindthespheres 18 дней назад +4

      He is the goat manager bruh admit

    • @melakumesele7149
      @melakumesele7149 18 дней назад +4

      tru dedeb neh

    • @Yonaldo777
      @Yonaldo777 18 дней назад +3

      በሬዲዮ የሚከታተለው ብዙሃኑ ልበ ብርሀን እንካን አሁን ያለበትን ደረጃ በአይኑ እንደኔ አና እንዳንተ ባያይም የአሊዝን ዜና ሰምቶ መረዳት ይችላል ።
      እንደ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ሁለት ቡድኖችን ብቻ ነው የምደግፈው ማንቸስተር ዩናይትድ እና ማንችስተር ሲቲ ያሸነፈውን ወይም ያሸነፈውን ቡድን በሙሉ 😂😂

    • @EfremSamuel-p4u
      @EfremSamuel-p4u 18 дней назад +4

      አቤት አቤት የኦሮሞ እና የአማራ ፖለቲካ አረከው እኮ ምንም አታቅም ዝም ብለክ አድም ፔፔ በአንተ አደበት አይጠራም ቁንጫ ነገር ነክ

  • @AssefaDargie-l3f
    @AssefaDargie-l3f 18 дней назад +2

    I like sports beyond sports

  • @MediAbel-bj8pw
    @MediAbel-bj8pw 18 дней назад +6

    አላዛርር ምርጥ ሰው ያው ቼልሲ ከተሸነፈ በኅላ ስፖርት አልሰማሁም አላየሁም ላለመናደድ ብዬ እናም ያ ድንቅ ትንታኔህ እንደናፈቀኝ ልነግርህ ነው

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t 18 дней назад

      ለምን ትናደዳለህ ለዋንጫ እንደሆነ አትጫወቱ

    • @MediAbel-bj8pw
      @MediAbel-bj8pw 18 дней назад +1

      @FuadArsi-s7t bro calm down
      እና ደሞ የመበሻሸቅ እድሜ ላይ አይደለሁም እናም እኩዮችሽ ጋር ብታወሪ ይሻላል 🙏🙏

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t 18 дней назад +2

      @@MediAbel-bj8pw ኖ እኔም ብሽሽቅ አይደለም ሀሳቤ ደግሞ ብሽሽቅ አልፈልግም ብለህ እኩዮችን ምን አመጣዉ Man why you take it personally ? እኔ አንተን ብሆን ዘንድሮ ቼልሲ ካለበት level አንፃር እኮራበታለዉ ማንም በዚ ልክ Compete ያደርጋል ብሎ አልጠበቀዉም።

    • @MediAbel-bj8pw
      @MediAbel-bj8pw 18 дней назад +1

      @@FuadArsi-s7t ይቅርታ ወንድሜ misunderstood ስላረኩህ ያው ኳስ ስሜታዊ ስለሚያረግ ሲደመር የኔ የግል በሀሪም ተጨምሮ ተናደድኩ እንጂ በርግጥ ከቼልሲ በዚህ ዓመት የምጠብቀው top 4 ነው ግን ደሞ ያው እድሉ ከተገኘ 🤣🤣

    • @ABDUAli-n9k
      @ABDUAli-n9k 18 дней назад +2

      በትክክል እኔም ሊቬ ዘንድሮ ቢያንሰ እንደምንም ቶፕ 4 CL ቢያሳካ ብዬ ነበር ግን አሁን ዋንጫ ነው ምንጠብቀው

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 18 дней назад +4

    Pep ካታላናዊ ስለሆነ ነዉ እንዴ??? ደስ ያላቸዉ
    ለማንኛውም ምክንያቱን ካንተ ለማወቅ ጆሮዬን ጠራርጌያለሁ
    IDOL❤❤❤❤❤❤❤

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 18 дней назад +2

    Alazar mirt saw❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wolde-berhanu12
    @Wolde-berhanu12 17 дней назад

    GOAT of managers

  • @AssefaDargie-l3f
    @AssefaDargie-l3f 18 дней назад

    Tegentayochi edegfalehu mknyatu yale mknyat aygenetelum hagerh stbedlh megentel meftih new Ethiopia be tigray ena liloch ga adrgewal
    Pep pep pep is great 👍👍👍

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 18 дней назад +2

    Pep ይችላል ግን ሰብእና የለውም ሜዳ ላይ የምያሳየው ባህሪ ራሱ ልክ አደለም

  • @SelemunHaile
    @SelemunHaile 17 дней назад

    እሱ ከክለብ በላይ የገዘፈ ስም ያለው ሰው ሃስብ የማይልቅበት በዘመናችን አየሁት አንከንለሽ አሰልጣኝ pep እነት እሱ ባርሳ ከ ምን ግዜ ምርጥ ነው እናመሰግናለን አላዛር

  • @YaredBirzu
    @YaredBirzu 18 дней назад

    Just a sweet explanation!!

  • @asmeg4331
    @asmeg4331 18 дней назад

    Just Wow❤🙏

  • @melakudessalgen5551
    @melakudessalgen5551 18 дней назад

    በግሌ ፔፖን አልወደውም ። ግን ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ቀጥሎ ምርጥ አሰልጣኝ ነው።

  • @amencheru4080
    @amencheru4080 18 дней назад +1

    Best of the best al...

  • @GashuGirma-u9j
    @GashuGirma-u9j 18 дней назад +1

    አላዛር አላዛር ❤❤❤❤❤❤

  • @dawitdaba5498
    @dawitdaba5498 18 дней назад

    ሰላም አሊዝ እኔ የፓለቲካ አመለካከቱን ከእግር ኳስ ፍልስፍና ጋር ማያያዝ አልፈልግም ነገር ግን የባለፋት ክብሮቹ ማጭበርበር እንዳለበት አምናለሁ በተለይ በ እኔ አስተያየት የሲቲ ውጤት በ ከፍተኛ ማጭበርበር የሆነ ይመስለኛል ደግሞ ይህ ሰው የዚህ እውቀና ያለውና ዋና ተዋናይ ይመስለኛል ምክንያቱም ባለፋት ወራት ሜዳ ላይ ካለው እኩል ሁሉም press conferense ላይ የሲቲን ክሰ defend ስያረግ በጣም እንሰማው ነበር። I am very happy with his failure😅😅

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 18 дней назад +2

    ተገንጣይነት ወንበዴነት ነው።
    ተገንጣይነት ይውደም ✊

    • @AmaAmsknd
      @AmaAmsknd 18 дней назад

      ኤርትራውያንን እየሰደብክ ነው ያለከው

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 18 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @amanuelbirhanu2811
    @amanuelbirhanu2811 18 дней назад +1

    አወ ብዙ የአርሰናል ደጋፊወች Rafael nadal ን አያቁትም

  • @7kilo853
    @7kilo853 15 дней назад

    እንደ ጀነራል ፍራንኮ አይነት አምባገነን መሪ በእግር ኳስ ሳይቀር ጣልቃ የሚገባ አስቡት እስኪ በፖለቲካ ምን አይነት ጭቆና ሲያደርስባቸዉ እንደኖረ???እኔ አልፈርድበትም የካታሎን አክራሪ ብሔርተኛ ቢሆን

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 17 дней назад

    Aliss zizuu ❤❤❤

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 18 дней назад

    he was captain of Spain

  • @EyuelFeye
    @EyuelFeye 18 дней назад +1

    Ere alazar yehagerachen politics yibekanal atazgen bakeh bematekem.were

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 18 дней назад

    Alazar:- I don't know why you waste your precious time defending him that he is already mentally exhausted. He has shown us that all his history is Petro Dollar.

  • @riyadmohammed6140
    @riyadmohammed6140 18 дней назад

    አስኪ አንዳኔ አንቀልፍ አንቢ ሲለው አለዢ ሚገላገለው

  • @ibsachemeda2862
    @ibsachemeda2862 17 дней назад

    Guardiola is hypocrite, thank you for showing that part of him.

  • @GashawAstatk
    @GashawAstatk 18 дней назад

    አላዛር የፔፕ ቀዉሱ ትንሽ ቢዘገይ ጥሩ ነበር እኛ ቸልሲዎች እስክናገኘው።

  • @Abera4
    @Abera4 17 дней назад

    Pep bemayti ekoralh

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 18 дней назад

    Had he been genuine and hadn't he been racist, he would not have supported separatism.

  • @Dop_ab
    @Dop_ab 18 дней назад

    Alazar bertalgn🥰🥰

  • @tigabuyaya9039
    @tigabuyaya9039 18 дней назад

    Andande sport lemetenten sayhon Hamet yemimesil were yizeh timetaleh.... Kuas stitenetin gobez neh... Yezarewn gn...

    • @AssefaDargie-l3f
      @AssefaDargie-l3f 18 дней назад

      Yente chinklat sport sport bicha new yemimeslew ena kus metelez new
      Tilz😂😂😂

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 18 дней назад +1

      @AssefaDargie-l3f yehonk mirtye Denkoro!

  • @yosefgirma-k4e
    @yosefgirma-k4e 18 дней назад +3

    አሁን የሚዘገብ ነገር ጠፍቶክ ነው እኛ እግርኳስ ነው እንጂ መቼ ፖለቲካ አሰኘን 😢

    • @EndeRase-xk2vl
      @EndeRase-xk2vl 18 дней назад +4

      ለንደናንተ አይነቱ ደንቆሮ football አንወዳለን ባዮች አንደዚህ አይነቱ ነገር አይገባህም
      ተው በቃ አትስማ ብትሰማም ፕሮፖጋንዳ ነው ሚመስልህ

  • @BabeGelaye-d9y
    @BabeGelaye-d9y 18 дней назад

    በዚ ሶስት ቀን መቶሽ እናሰገባው ጋይስ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 18 дней назад

    🔻በክለብ ደረጃ አብዛኛው አሰልጣኝ ሚደነቀው ውጤት የሌለው ቡድን ተረክቦ ስኬታማ ሲያደርግ ነው
    የጋርዲዮላ የእስከዛሬው ቡድኖች ምርጥ ተጫዋቾች ያሉበትና ሻምፒዮን የሆኑ ቡድኖች ናቸው በግዢም ቀላል ማይባል ገንዘብ ያጠፋል የቱ ጋር እንመነው ?

  • @NatenaelTesfayeCarlos
    @NatenaelTesfayeCarlos 18 дней назад

    I think the players don’t have motivation to win anything alex so he (pep) can do anything about it

  • @BedriJemal-dc7qt
    @BedriJemal-dc7qt 18 дней назад

    ❤❤❤❤😂😂🎉

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 18 дней назад

    Assume spain without Iniesta,Xavi,Fabregas,pedro ,puyol,pique!all they are from catalan they cannot lift the 2010 wc!

  • @tesfaabteshome5988
    @tesfaabteshome5988 18 дней назад

    አሊዝ ትንታኔዎችህ ሱስ ያስይዛሉ

  • @janliu6102
    @janliu6102 18 дней назад

    የለጠፍከው ምንድን ነው አፍህን በየትኛው ቋንቋ ነው የፈታህው ?

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t 18 дней назад +3

      አሁን ባንተ ቤት አዉቀ ሞተሀል ቀሽም Fault finder ሆንክ እንጂ አንተስ መች በስረዐት ፃፍክ? ባይሆን እዉቀቱን ዉሰድ አእምሮህ እንዲሰፋ። እና መጨረሻ ላይ የፃፍከዉን ደግመህ እየዉ አንተም ተሳስተሀል ንገሩኝ ባይ አትሁን

  • @aberagerba241
    @aberagerba241 18 дней назад

    እግር ኳሱ ሌላ የፖለቲካ አመለካከቱ ሌላ ፤ ስለተወለደበት ሀገር የኔ የሚለው ህዝብ ጥያቄ ምንድነው የሚለው ፤ ምን አይነት በደል እንዳለበት እሱ ነው የሚያውቀው። ለኛ ለማይመለከተን እንደ ስፖርት ዜና መቅረቡ ስሜት የሚሰጠኝ አልሆነም።👎👎

    • @riyadmohammed6140
      @riyadmohammed6140 18 дней назад +4

      ዘም በል ካልተመቸህ ማለፍ ነው

  • @selhadinnuri
    @selhadinnuri 18 дней назад +1

    First comment &like😂

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 18 дней назад

    It is fact that he is independist. He wants weaken Spain. I don't like him.

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 18 дней назад

    ❤❤

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 18 дней назад

    he was captain of Spain

  • @YeabsiraDebebe-y4p
    @YeabsiraDebebe-y4p 18 дней назад

    ❤❤❤