የአብዱልሀሚድ አል-ለተሞ የተብዲዕ አካሄድ በታላላቅ የሱና አሊሞች ሲመዘን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 34

  • @_ke-arshubellay5000
    @_ke-arshubellay5000  2 года назад +1

    NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]
    #በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share
    Group /ግሩፕ/
    👉t.me/NaBAWITUBE0
    Channel /ቻናል/
    👉t.me/nabawitube
    You Tube /ዩቲዩብ/
    👇👇👇
    ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw

  • @ነኝጎንደሬ
    @ነኝጎንደሬ 2 года назад +11

    ኡሰታዞቻችን እነ ሳዳት ኢብኑ ሙነውር አላህ ይጠበቅልን ሌሎቹም የሱና ኡስታዞች አላህ ይጠብቃቸው ደንበር አላፋፊውችንሞ አላህ ይመልሳቸው

  • @butajrawit
    @butajrawit 2 года назад +5

    ሱብሀነላህ ከመሸራታት አላህ ይጠብቀን የሱና ኡስታዞቼን አላህ ይጠብቀልን

  • @Abdrehim.3725
    @Abdrehim.3725 5 месяцев назад +1

    ለተሞ ሰላማቹ ይብዛልን

  • @smerashita7774
    @smerashita7774 5 месяцев назад

    የረቢ መሸይኾችን አላህ ይጠብቃቸው በተለይ በሙመይዓ ሸሮች

  • @SadaHassen-r8h
    @SadaHassen-r8h Год назад

    ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን እነ ኡስታዝ ሳዳት ናቸው ይኬሁሉ ሥም የሚሠጣቸው ለራሥህ አላህ ያሥተካክልህ

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 года назад +5

    ሀስቡን አሏህ የነሳዳት ጥላቱች ቢበዙም ሀቅን የሚፈልጉ ግን መቸም አይጠሏቸውም አሏህ ይጠብቃቸው ሳዳትን እንርቀው ዘንድ እሱ እረድ እንደሚሰጠው ሙሉ እረድ አምጡልን አልናቸው ምንም ያመጡት የለም

    • @uauae4592
      @uauae4592 2 года назад +1

      ሼክ አብ ድል ሀሚድ አለተሚይ አለህ ይጠብቀቸው የቢደ በለቤቶች ዶክተር አው እነ ኡስተዝ ሰደት አቂደቸውን ቀይረወሉ

    • @ዜድ-የሰለፊዮችወዳጅ
      @ዜድ-የሰለፊዮችወዳጅ Год назад

      አላህ ይጠብቃቸው እነሳዳት እነዚህኮ ከነሱ እድንርቅ ነው የነሱን ስም አጥፍተው ድበር አላፊ ናቸው አላህ ይመልሳቸው

  • @FatimetMohammed
    @FatimetMohammed 6 месяцев назад +1

    ሸህ እና ተራ ኡስታዞቺን አንድ አታድርጉ አላህን ፍሩ ሸህ አብዱል ሀሚድ ኡስታዝ ሻኪር ኡስታዝ ባሀሩ ሌሎቺም ጠንካራ ሰለፊያ መንሀጅ ላይ ያሉ ሊቆቺን አላህ ይጠብቅልን እባካቺሁ ኮሜት ከመፃፋቺሁ በፊት ቆም በሉና የሁላቸውንም የመለያያ መሳአላ እወቁ ሙነወርም ሆነ ሳዳት ሸህ አብዱል ሀሚድ ላይ ቢለጠጡም አይደርሱም በኡቀት ረላህን እንፍራ

  • @sofyasofya2791
    @sofyasofya2791 2 года назад +6

    ክክክክክ ሣዳትና ኢብኑ ሙነወር ሙብተዲአ ናቸው ቆይሠውየው መርቅኖ ነው በጤነኛ አእምሮ የተናገረው አይመሥልም አምላኬ ሖይእሥቲርና ሠውን ከመዞለም ጠብቀን ኡሥታዞቻችንን ሙብተእ ብለው ጨረሷቸው የት እንማር ግን አሠማቸውም አላሕ ይጠብቃነው ያረብ እንወዳቸዋለን ሠውን ከሡና ማሶጣት የቀለላነው ሠወች አላሕ ይምራነው

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 года назад +2

    ጀግኖቻችነን አሏህ ይጠብቅልን ሀቅን ካሲያዘን ቡሀላ እንዳያሸራትተን

  • @muhidinSabir
    @muhidinSabir 3 месяца назад

    ለተሞዋች አላህ ሂዳያ የስጣቹ

  • @smerashita7774
    @smerashita7774 5 месяцев назад

    ጂል

  • @muhidinSabir
    @muhidinSabir 3 месяца назад

    ኢብኑ ምነወር እና ሳዳት አላህ የህፈዝኩም

  • @kamilagetisosarah7733
    @kamilagetisosarah7733 2 года назад

    ያውሩ ስራቸው ነው ብቻ መንገዳችሁን ቀጥሉ እኛ የሼህአብዱልሀሚድም ይሁን የማንም ንግግር የማፅደቅ ግዴታ የለብንም ሰው ከተሳሳተ የስህተቱ ልክ ይነገረዋልእንጂ ድንበርአይታለፍበትም ለሁሉም ልክአለው

  • @behruJmal
    @behruJmal Год назад +1

    ድለድግ አለ ድንቄመወ ሼህ ዝም ብሉ ቢዳኣ ወረዱ ወጡ ትላለህ በመጀመራ አንተ ማነህ እና ነው ስለ ኢብኑ ምነወር እና ሳዳት ምታወራው አረ ደረጃቹን እወቆ

  • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
    @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 2 года назад

    ራሳችሁን ወደኦለሞች አታስጠጉ. ኦለሞችከናተየጠሩናቸው
    የሙለብሲ ጥርቅም ናችሁ ሲጀመር ባገራችንያሉትን ሙለቢሶች የሚያውቁትባገርውስጥያሉትአሊሞችናቸው በሙብተድአ ላይ ተሸደድ መጠቀም በሳቸው አልተጀመረም

  • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
    @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 2 года назад

    🎤 ሙመይአዎች ወይም የሙመይአ መገለጫ የሚታይባቸው ሰዎች በሙስሊም ሰልፍይ ላይ እያሳዩ ያሉት ባህሪ:-
    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
    👉 ከቢድዐና ከሙብተዲዖች ከሙመይአ እና ፍልፈሎቻቸው የሚያስጠነቅቁ ወንድሞችን ያነውራሉ ለሁኩም የሚቸኩሉ በማለት ያጠለሻሉ ።
    👉 አንድ ሰለፍይ ወንድምን ለማግባት ከወሎ ዩኑቨርሲቲ ጀመአ አንድን የሙመይአ አጫፋሪ የጠየቀች እህታችንን ልጁን አቂዳውን መንሀጁን የሚያውቁት ሆኖ እያለ የሙመይአን አመለካከትና ሀሳብ ለምን አልተቀበለም በሚል እውነታውን ከመናገር በተቃራኒ የሌለበትን ባህሪ በመጫን እና በጣም የሚገርመው የሱና ግንዛቤ የሌለው ስቲኪኒ ሱሪ ለሚለብስ ግለሰብ ግን ልጅቱ እንድትዳር አደረጉ።
    ሱብሀን አላህ ምን አይነት መቅለጥ ነው አጅብ በጣም ያሳዝናል የሙመይእ ተግባር ልንጠነቀቅ ይገባል ተንኮላቸውን ልናጋለጥ ግድ ይለናል አሏሁል ሙስተአን።
    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
    የዚህ ሁሉ ምንጩ በሰለፍዩ ላይ ሸር/ ሽዳ ማሰብ ሲሆን በመረጃ እስኪ እንመልከተው፣
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🌲إن أصل الشر اتباع الهواى، فلذالك علم الرسول صلى الله عليه وسلم صحابته، أن يستعيذوا من شرور النفس، وسيأت الأعمال، فكان عليه الصلاة والسلام ـ يقول في خطبه ومواعظه:
    « نعوذ باالله من شرور أنفسنا»،
    የሸር ምንጩ ስሜትን መከተል ሲሆን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከነብስያ ሸር፣ከመጥፎ ስራ እንጠበቃለን ይሉ ነበር። እና ነብስያችን በመጥፎ ታዘናለች እሷን ከመታገል ግን ወደሇላ ማለት የለብንም በድብቅም በግልፅም ለምንሰራው ስራ ሁሉ አላህን ልንፈራ ይገባል።
    💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
    والناس في ذلك أقسام،
    💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
    ⭕ ️فمنهممن يتحكم فيه الهوى
    በስሜቱ ብቻ የሚፈርድ
    ⭕️ ومنهم من يجاهد لنفسه حتى يتغلب على هواه، ለራሱ ይታገላል ስሜቱ እስከሚያሸንፈው ድረስ
    ⭕️ فيكون صالحا في نفسه مصلحا لغيره،ለራሱ ጥሩ አድርጎ ስሎ ማየት ለሰዎች ደግሞ መካሪ መስሎ የሚቀርብ
    هكذا مارأينا كلمات المميعة في الأعلى وكذالك ننظور كلمت ربنا,
    አላህ በቁርአኑ ምን ይለናል፣
    قُلْ يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لَا تَغْلُوا فِي دِينِكُمْ غَيْرَ الْحَقِّ وَلَا تَتَّبِعُوا أَهْوَاءَ قَوْمٍ قَدْ ضَلُّوا مِن قَبْلُ وَأَضَلُّوا كَثِيرًا وَضَلُّوا عَن سَوَاءِ السَّبِيلِ
    «እናንተ የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ከእውነት ሌላ የኾነን (ማለፍ) ወሰንን አትለፉ፡፡ በፊትም በእርግጥ የተሳሳቱትንና ከቀጥተኛው መንገድም (አሁን) የተሳሳቱን ሕዝቦች ከንቱ ዝንባሌዎች አትከተሉ» በላቸው፡፡
    (አልማኢዳህ 77)
    قُلْ هَلُمَّ شُهَدَاءَكُمُ الَّذِينَ يَشْهَدُونَ أَنَّ اللَّهَ حَرَّمَ هَٰذَا ۖ فَإِن شَهِدُوا فَلَا تَشْهَدْ مَعَهُمْ ۚ وَلَا تَتَّبِعْ أَهْوَاءَ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا وَالَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ بِالْآخِرَةِ وَهُم بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ
    «እነዚያን አላህ ይህን እርም ማድረጉን የሚመሰክሩትን ምስክሮቻችሁን አምጡ» በላቸው፡፡ ቢመሰክሩም ከእነርሱ ጋር አትመስክር፡፡ የነዚያንም በአንቀጾቻችን ያስተባበሉትን የነዚያንም እነርሱ በጌታቸው (ሌላን) የሚያስተካክሉ ሲኾኑ በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑትን ሰዎች ዝንባሌዎች አትከተል፡፡
    (አል አንአም 150)
    ثُمَّ جَعَلْنَاكَ عَلَىٰ شَرِيعَةٍ مِّنَ الْأَمْرِ فَاتَّبِعْهَا وَلَا تَتَّبِعْ أَهْوَاءَ الَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ
    ከዚያም ከነገሩ (ከሃይማኖት) በትክክለኛይቱ ሕግ ላይ አደረግንህ፡፡ ስለዚህ ተከተላት፡፡ የእነዚያንም የማያውቁትን ሕዝቦች ዝንባሌዎች አትከተል፡፡
    (አልጃሲያህ 18)
    ንግግራቸውን ከቁርአንና ሀዲስ እያጣቀስን እናቀርባለን ይቀጥላል አስፈላጊ ከሆነም በድምፅ የተናገሩአቸውን ሁሉ እየለየን በቀጣይ ክፍል ይዘን እንቀርባለን ወሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
    አቡ ረህማ (طه بن درس):
    ስለሙመይአ እና አምሳዮቻቸው በቂ ግንዛቤ ለመያዝ ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሸር አድርጉ
    @mumeyiea

  • @Abubeker9949
    @Abubeker9949 2 года назад +1

    ሳዳት እና ኢብኑሙነወር ወርደዋል ሼህ አብድልሀሚድ አላህ ይጠብቃቸው

    • @bahrushrefa
      @bahrushrefa Год назад

      ሲወጡ ትነግሪናለሽ ሰው ብሏል ብላቹህ አታውሩ እነ ሳዳት እንደሆኘ ወርደዋል ወጥቷል ብትሏቸውም አያሳስባቸውም በማስተማር ቢዚ ናቸው።

    • @smerashita7774
      @smerashita7774 5 месяцев назад

      አሚን

  • @sikosilo7075
    @sikosilo7075 2 года назад

    የሙነወር ልጅ ሙሪድ እበዱ ታብዱ ከሆነ።

    • @bahrushrefa
      @bahrushrefa Год назад +1

      ጤነኛ አይደለሽም መሠለኝ ለምን ሀኪም ዘንድ አትሄጄም

    • @Fatima-kq5ib
      @Fatima-kq5ib Год назад

      ያበዳችሑ እናተናቾሑ ምቀኞች

  • @hafsaahmed2324
    @hafsaahmed2324 2 года назад

    Shek abdilhemid ena hekb miyawetu yesuna alimoch aleh ytebikachaw leluchn allah ymelsachaw

  • @abdulkader7721
    @abdulkader7721 8 месяцев назад

    ዬለም እቢኑ ሙነዎ ጅለጅል ሆነሀል

  • @sikosilo7075
    @sikosilo7075 2 года назад

    የሳዳት ሙሪዶች ተንጫጩ

    • @Fatima-kq5ib
      @Fatima-kq5ib Год назад

      አ ኡዙቢላሕ እደው። ካበደጋ ባታብዱ ምናል ተዎሒድን ለምን ግለፆአረጉብላችሑነው አችአሑንወይቁርአን በደብ የማታነቢትሖኛለሸ