- Видео 66
- Просмотров 38 963
ከአርሹ በላይ ቲዩብ_KE-ARSHU BELLAY
Добавлен 11 дек 2021
ከአርሹ በላይ ቲዩብ
KE-ARSHU-BELLAY-TUBE
KE-ARSHU-BELLAY-TUBE
لأبى عبدالله الشيخ محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى)ታላቁ ሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ረስላን
لأبى عبدالله الشيخ محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى)ታላቁ ሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ረስላን
Просмотров: 107
Видео
"አቡል ጀበል" ኡስታዝ ሳዳት ከማል
Просмотров 6572 года назад
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] #በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share Group /ግሩፕ/ 👉t.me/NaBAWITUBE0 Channel /ቻናል/ 👉t.me/ oVe9J1HHbNg0Y2U0 You Tube /ዩቲዩብ/ 👇👇👇 ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የተተረጎመ
Просмотров 2,7 тыс.2 года назад
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] #በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share Group /ግሩፕ/ 👉t.me/NaBAWITUBE0 Channel /ቻናል/ 👉t.me/nabawitube You Tube /ዩቲዩብ/ 👇👇👇 ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw
"አህዋሉ ሰለፍ ፊ ረመዷን" ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የመጨረሻ ክፍል4
Просмотров 1372 года назад
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] #በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share Group /ግሩፕ/ 👉t.me/NaBAWITUBE0 Channel /ቻናል/ 👉t.me/nabawitube You Tube /ዩቲዩብ/ 👇👇👇 ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw @FuadBezu
"አህዋሉ ሰለፍ ፊ ረመዷን" ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ክፍል3
Просмотров 1302 года назад
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] #በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share Group /ግሩፕ/ 👉t.me/NaBAWITUBE0 Channel /ቻናል/ 👉t.me/nabawitube You Tube /ዩቲዩብ/ 👇👇👇 ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw use this telegram link for any comments 👉 @FuadBezu
"አህዋሉ ሰለፍ ፊ ረመዷን" ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ክፍል 2
Просмотров 7902 года назад
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] #በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share Group /ግሩፕ/ 👉t.me/NaBAWITUBE0 Channel /ቻናል/ 👉t.me/nabawitube You Tube /ዩቲዩብ/ 👇👇👇 ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw
"አህዋሉ ሰለፍ ፊ ረመዷን" ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ክፍል1
Просмотров 3442 года назад
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] #በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share Group /ግሩፕ/ 👉t.me/NaBAWITUBE0 Channel /ቻናል/ 👉t.me/nabawitube You Tube /ዩቲዩብ/ 👇👇👇 ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw
የአብዱልሀሚድ አል-ለተሞ የተብዲዕ አካሄድ በታላላቅ የሱና አሊሞች ሲመዘን
Просмотров 4,8 тыс.2 года назад
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] #በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share Group /ግሩፕ/ 👉t.me/NaBAWITUBE0 Channel /ቻናል/ 👉t.me/nabawitube You Tube /ዩቲዩብ/ 👇👇👇 ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw
ከዚህ ንግግሩ እንደቶበተ እናዉቃለን ነገር ግን "በያዘዉ ርዕስ ሁሉ ላይ ምን ያህል ስሜታዊና ተሳዳቢ እንደሆነ ለማሳየት ነዉ::
Просмотров 3 тыс.2 года назад
ከዚህ ንግግሩ እንደቶበተ እናዉቃለን ነገር ግን "በያዘዉ ርዕስ ሁሉ ላይ ምን ያህል ስሜታዊና ተሳዳቢ እንደሆነ ለማሳየት ነዉ::
ለአላህ ብለን ለወደድነዉ ሰዉ መክፈል ያለብን ዋጋ ምንድን ነዉ?
Просмотров 3782 года назад
ለአላህ ብለን ለወደድነዉ ሰዉ መክፈል ያለብን ዋጋ ምንድን ነዉ?
አላህ ከ አርሽ በላይ ነዉ:: ኡስታዝ አብዱል ጀባር ሙሐመድ ኑር
Просмотров 1802 года назад
አላህ ከ አርሽ በላይ ነዉ:: ኡስታዝ አብዱል ጀባር ሙሐመድ ኑር
በኡስታዝ ሳዳት ከማል የተሰጠ መልስ ለሸኽ አብድልሀሚድ ለተሞና....
Просмотров 12 тыс.2 года назад
በኡስታዝ ሳዳት ከማል የተሰጠ መልስ ለሸኽ አብድልሀሚድ ለተሞና....
አንቺ ሰላለኝ ከሱ አሎንም ቢለህከሱ አሎንም ትላሎህ ተከታዮቺሂን ዎደረሲህ ለመሳብ ቢለህ ተረሰው የማየዎረዉን ንግግር ታዎረሌህ በጊዜው ሲተት ነው ቢለህ የለዎረሀውን ሲተቲህ ሲነገርህ ሲሜቱን ዪከተላል ቲላሌህ ሲለ ሺርክአያዎረም ቲላሌህ
የጃሂል አፍ ኢንደ ቂጡ ነዉ ጃሂል የሚያዎረውን አያዎቅምና ኢራሶቸዋ መይሰራበት ኢያልክ ዊሸቲህን ቲገነፈሌህ
Mashaallahtebarekallah
ወሸታም ሳዳት ቅማል😂😂😂😂😂😂ሸህህን 10" ቁጠርልኝ በአላህ አጃሂል ሸህ የለለዉ ሰዉ ሸሁ ሸይጧን ነዉ ስማ አስረግጨ ነዉ የምነግርህ
አንተ ሰዉ ተዉ
ያረብ.ቀጥተኛውን.መንገድ.ምራን.ያረሂም.
አትቅጣፍ ቁቁ ምንድነዉ
ዑስታዝሳዳትበግልስዐተወርምከሀሚድ
ዐትሳደቦ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ምንም አይነት የሱናም ሆነ የአሊምነት ባህሪ የላቸውም ሚጮሁት በቅናት ነው ወላሂ😮😮
ኡስታዝ አላህ የጠብቅህ ውሻ ጮሀ ብለህ አትናገር ሲደክማቸው ያቆማሉ
ሳዳት አተ በፓለቲካ አትቻልም በእውቀትም በአህላቅም ሰማይና ምድር ናችሁ አትቅጠፍ ና በቴሌግራም ልቀቀው
እናተ ሞትን የረሳቺሁ ጋፊሎች ሲጀመር ኡለማዎቹ ለሸይኽ አብዱል ሀሚድ አይደለም ንግግራቸው እስኪ መጀመሪያ በትክክል ስሟቸው ስሜታም ናቺሁ እነ ሸይኽ ሚዛናዊ በፖለቲካ ሳይንስ ተመርቀው ሙፍቲ ካልሆን እያሉ ነው የናተ እኮ ይለያል
ሁላችንም እካ በሽርክ ላይ ነበርን እያወቅነው የመጣነው ኡስታዜ አይባልም ትላት.............
እኔ ጭንቅ ነው ያለኝ ይበቃቹሀል እርቅቅ ያአላህ እፍፍፍ እዴት ትላት አድላይ ሆናቹህ ዛሬ ራስ በራስ እፍፍ ያአላህ በእዝነትህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ
Allah yitebkh
ኡስታዝሳዳትከማልአላህይጠብቅህየኛጀግና
ኢብኑ ምነወር እና ሳዳት አላህ የህፈዝኩም
ለተሞዋች አላህ ሂዳያ የስጣቹ
ቲክቶክ አትርመጥመጥ ደሞ ሸይክ ላይ ረድ አሏህ የህድክ
የሰቲር ሰትራነ አንታ ሰውይ ግን ምን እየወራ ነው
🎉🎉🎉
የቲክቶኩ አቶ ሰዳት አፈለኝ ብሎ በና ሸይክ አብድል ሀሚድ መልስ ይሰጣል ተበርቼ ሰላም ግን እሱስ ያት ነው የቀራው ሸይኽ አብድልሀምድ የኡሰይሚን ደረሳ መሆናችውን አገር የወቀው ነው በቅነት ሊቀጠል ነው ምክንያት ኢሱ የጎጊል ተመሪ ስለሆና
ልል ነበር አሁን የስቸገሩት የጎግል ደረሰዎች ነው አለሁል ሙስተዕን እኔ የሚየሰስኑኝ ሙሪዶች ነው
የረቢ መሸይኾችን አላህ ይጠብቃቸው በተለይ በሙመይዓ ሸሮች
ጂል
ለምን ለተሞ ከኛበላይ ወዳለ አካል ሄደን እንዳኝ ሲላቹ እምቢ አላቹ
ለተሞ ሰላማቹ ይብዛልን
ኡስዙና አሏህ ያስማማችሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ሸኽ የተባለዉን አላወቅኩትም
ትንሽ ትንሽ ዛቅጣሀል አሸሺል ኡስተዝ አለሃይጥብቅህ ትመችኘለክ
አይሳዳት አሳከኝ
አለሀ ይጠበቀሂ በርት ማሸአላህ
ሸህ እና ተራ ኡስታዞቺን አንድ አታድርጉ አላህን ፍሩ ሸህ አብዱል ሀሚድ ኡስታዝ ሻኪር ኡስታዝ ባሀሩ ሌሎቺም ጠንካራ ሰለፊያ መንሀጅ ላይ ያሉ ሊቆቺን አላህ ይጠብቅልን እባካቺሁ ኮሜት ከመፃፋቺሁ በፊት ቆም በሉና የሁላቸውንም የመለያያ መሳአላ እወቁ ሙነወርም ሆነ ሳዳት ሸህ አብዱል ሀሚድ ላይ ቢለጠጡም አይደርሱም በኡቀት ረላህን እንፍራ
Andn GI sew atiketel band sew atgedibu alahn firu kuranna ADI's teketelu
አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
ኡሰተዝ አለህ ይጠብቅህ ያተወሂድ ጀጋና ኔ ለተምዮች ከአህበሾች ተደማሩ እኮ ማጀመረያም ተወሂድን ለማጥፈተ ተማከኪሮ ነወ ያማጡተ ፈኪ እኮ ነወ ሰለፈያ እያሉ ያማጡተ እነሱ በሬ ና በጊ ጀበተ ጀበ እያሉ ማቻ ያተወሂድ በለቤተ ሆኑ አለማኑም እኮ እነሱ አጥፈዎች ነቸወ
አሚን✅✅✅
ሰዉ ሰለሳቀልህ ሞቅ አይበልህ ትጠየቃለህ ደግሞ ደደብ ጃህል ነህ
እረ ተው አትቀየር እንደ በፊቱም ለዲንህ ታገል አትሟሟ
ኢይ. ወላሕ ለምንትዘቅጣለሕ
ረድ ተሰጣ አበቃ የለ ግዜ ነው እኔ ጀህል መሆኑን የወኩትኝ አለሁል ሙስታዕን
@@የናጋስንቅዩትብዝብለሽአፍሽንአትክፍችስድ
አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ ጀምሩ አይደለም ዋናው መጨርሻው ነው
አሏህ ከኡስታዝ ተከታይነት ይጠብቀን
አረ ሰደት ተረገገ አቴ ገነ በ ሼክ አቢድል ሀምድ ቅረ ቢዙ ይቀረሀል
ዬለም እቢኑ ሙነዎ ጅለጅል ሆነሀል
እቢኑ ሙነዎር ለኤልየስ የጊዘል ኤልየስ ለእክወን የጊዘል እክወን ለሀበሽ ሁለም አንድ ሆኖወሉ እነንቴም ቡሎ ረደኞች. ሼክ አቢድል ሀምድ የተውድ የሱነ አርበኘ አለህ ይበቀው አለሂ ሀየተቸውን ረዥም የርግልን
ያሡበሃን ከራሤጀምሮምንላይነዉያለነዉያረብይህዲናጀዛኩምአላህኸይር
ጄዛኡኩሙላህ ከይር
አው ከአህባሽ ትከፋለህ
አረ በምንም አትገናኙም በድሜ ብቻ አደለም
በፈተና ዝቅጥ ብለህ የገበሃው አንተ ነህ
ዬት አይተሃል እንዳልቀሩ
አምጣ እኔ ካልኩ ያሉበትን
ታዳ አቋምህን አትገልፅም