Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]#በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ ShareGroup /ግሩፕ/👉t.me/NaBAWITUBE0Channel /ቻናል/👉t.me/nabawitubeYou Tube /ዩቲዩብ/ 👇👇👇ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw
በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሱንዩች መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
جزاك اللهُ خيرًا
ኡስታዝሳዳትከማልአላህይጠብቅህየኛጀግና
ያረብ ያአላህ አሊሞቻችንን እኛንም በሀቅ አድ አድርገን
አላህ በሱና ላይ አንድ ያድርጋቹህ ከባድ ነው በተለይ ለኛ ለጃሂሎች
ሁላችንም እካ በሽርክ ላይ ነበርን እያወቅነው የመጣነው ኡስታዜ አይባልም ትላት.............
ኪኪኪኪኪ አይኡስታዝ አሏህ በሱጥበቃ ስር ያድረግህ
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ እኛንም ቀጥተኛውን መገዲ መረቶ በዛው ያፅናን አተንም ቤተሰብህንም ከሾይጧን ከሀሰዲ አላህ ይጠብቅህ ከእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምረልህ ይጨምረልን በአላህ በረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ቀጥ ባለቺው ያፅናህ እኛንም ተማሪዎቺንንም ያፅናን አሚንንንንን
Mashaallahtebarekallah
ጀዛከላሁ ኸይረን ማሻአላህ
ኡስዙና አሏህ ያስማማችሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ሸኽ የተባለዉን አላወቅኩትም
አላህ አድ ያርጋቹ 2የሱና ኡስታዞች ናቹ
Allah yitebkh
አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
Abshir allah yagizih
አሚን
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ትንሽ ትንሽ ዛቅጣሀል አሸሺል ኡስተዝ አለሃይጥብቅህ ትመችኘለክ
Egnam tazbenal wellahi ustaz bexam lk neh Allah yxebqh
አላህዬ አንድ ያድርጋቹ ሀቂቃ ልብ ይነካል ያረቢ በሀቅ ላይ አፅናን
አላህ ይጠብቃቹህ የሰለፍያ ኢስታዞች
አሏህ ይጨምርልህ
جزاك الله خيرا በርታ ወድማችን ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ የነኡስታዝ ሳዳትን ደርስ እዳናዳምጥ ብዙ ብለው ነበር ሀቅ ላይ እሰሰካሉ እንማርባቸው አለን ምርጥ ኡስታዞቻችን ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ አትሸወዱ እህቶች የጮሐው ሁሉጋ አንጩህ
እንኳን እውነቱ ተገለፀ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ክክ ሙመይአ ነው አሁን
ይሔኮ እውነት አይደለም ቅጥፈትነው
እኔ ጭንቅ ነው ያለኝ ይበቃቹሀል እርቅቅ ያአላህ እፍፍፍ እዴት ትላት አድላይ ሆናቹህ ዛሬ ራስ በራስ እፍፍ ያአላህ በእዝነትህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ
Allahi hakin yasawuken haknm teredito kemitegebiru yadirgen amennnn
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ምንም አይነት የሱናም ሆነ የአሊምነት ባህሪ የላቸውም ሚጮሁት በቅናት ነው ወላሂ😮😮
አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ ጀምሩ አይደለም ዋናው መጨርሻው ነው
በርታ እየሳቁልህ ነው ጫጩቶችህ
ኪኪኪኪ አሏህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ አላህ የጠብቅህ ውሻ ጮሀ ብለህ አትናገር ሲደክማቸው ያቆማሉ
አትቅጣፍ ቁቁ ምንድነዉ
🎉🎉🎉
ኡስታዝ በቴሌግራም ልቀቁት ጀዛኩሙላ
አምላካኬ ሖይ ቆይ ግን ሑሉም ለአላሕጨነው ይላሉ ለአላሕ ከሖነ ዲን መመካከርነው ተመካከሩ ሑሌ ከመቦጫጨቅ ኡዝታዝ ሢዳት አተኮ ለኡማው የምታሥብ ጀግና ወዲማችን ነክ ባተምክንያት ነው ከሽርክ ከቢዲአ የወጣነው ማንም ምንም ቢለን አንሠማቸውም አተእውነትን እከሖነ ዲረሥ የምታሥተምረው አላሕሕ ይጠብቅክ
እናተኮ አቂዳና መነሀጅ ስለማታውቁ ነው ሳዳት እየተጫወተባቸሁ ነው ንቁ ነገ ከኢኽዋኖች ወስዶ ይማግዳችኋል ሳዳት ዋሽቷል አላህን ፍሩ ለማንም ብሎ አይደለም እሚሠማው ለራሣችን እንጂ አላህ ሀቅን ግልጽ ያድርግላችሁ
@@seada12345❌❌❌❌❌ሰዳትን ሰም ለመባለሻት እውቃት ይቃረሽ ወይም ይቃራሃል አለሁ ሙስተኣን የሱና ኡስተዛችን ሳዳት ከማል💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅አለህ ይጣብቃህ
@@naimasultan8201 የጅህልና ጥግ
ሳዳት ሙመይዕ ነው ከኢኽዋኖችጋ ተደምሯል ስሙ ሀቅን ከሆነ ፍላጎታችሁ
@@seada12345 ለተሞ ያለሽን ይዘሽ ነዋ ታዳ ክክክ አይፈረድብሽም
ኣሚነሸ
የቲክቶኩ አቶ ሰዳት አፈለኝ ብሎ በና ሸይክ አብድል ሀሚድ መልስ ይሰጣል ተበርቼ ሰላም ግን እሱስ ያት ነው የቀራው ሸይኽ አብድልሀምድ የኡሰይሚን ደረሳ መሆናችውን አገር የወቀው ነው በቅነት ሊቀጠል ነው ምክንያት ኢሱ የጎጊል ተመሪ ስለሆና
ልል ነበር አሁን የስቸገሩት የጎግል ደረሰዎች ነው አለሁል ሙስተዕን እኔ የሚየሰስኑኝ ሙሪዶች ነው
አረ ኡስታዝ ተው እንተማመን ቀልጠሃል አትልፋ
አይሳዳት አሳከኝ
ዑስታዝሳዳትበግልስዐተወርምከሀሚድ
አንተ :ሰዉ በጣም አዋቂ ነህና በርታ መጅሊሡ ዉስጥ :ለመግባት መወዳደር :አለብሕ
ሊገባላቹሁ ነው በርታ በሉት
ዬት አይተሃል እንዳልቀሩ
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ሻኪሪ ቢል ሡልጣን ምንድን አው የሚለው
ሳደት ሙመይእ ነውተገልብጧል ተጠንቀቁት ብሏልበመረጃ፣!!ሥለዚሕእንጠንቀቀው. በሽኹላይቀጥፈትንነውእሚነዛው
ወአለይኩምሠላም ወረሕመቱላሒወበረካቱሕ
አላህ የተመሰገነ ይሁን በናተላይ ያለኝን እምነት የጠበቀ አላህ አልሀምዱሊላህ
ወንድምና እህቶቼ ሆዬ እባካቹ እባካቹ እባካቹ ። ። ወላሂ ሳናውቀው ኡስታዞቻችን ከአላህ ጋር ሸሪካ እያደረግናቸው ነው። ሽርክ ሚባለው ነገር በሱጁድ ብቻ አይደለም ።። በባጢል መታዘዝም ከሽርክ ነው። ለምሳሌ እዚሁ ድምፅ ላይ ብዙ የንግግር ግጭቶች አስተውያለሁ ። ሆኖም ግን ኮሜንታተሮች በጭፍን ትሟገታላቹ ።
@@BiniyaminIbnHelil አንቴ ጉረኝ ማንን ለማተለል ነወ ቅድምያ ፂደተ ከረሰህ ጀምረ ቆሸሸ
ቲክቶክ አትርመጥመጥ ደሞ ሸይክ ላይ ረድ አሏህ የህድክ
አረ ሰደት ተረገገ አቴ ገነ በ ሼክ አቢድል ሀምድ ቅረ ቢዙ ይቀረሀል
የሰቲር ሰትራነ አንታ ሰውይ ግን ምን እየወራ ነው
Andn GI sew atiketel band sew atgedibu alahn firu kuranna ADI's teketelu
አልሃምዱሊላህ ወሀብዮች እርስ በርስ ላባላሀቸው
ፊርቀቱ ضلاየአብደላሕአልሐረርጫጩትትመሥላላቸሑ
ጫታምሁላ
Er Sadat anchi alleh
ሸይክ አብድል ሀሚድ አላህ ኧረም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ረድ ያደረጉት በመረጃ አይደል ለምን ትዋሻለህ የሀለፍክባቸውን ሰምተናቸዋል ስልጤ አይደለሁም ግን ለምን ስልጤ ስልጤ ትላለህ የዘር ችግር አለብህ እንዴ ሳቁልኝ ብለህ የምታወራው አታቅም ወይስ ተከታይ በዛልኝ ብለህ ዝንጆሮ የራሳ መላጣ አይታያትም ይባላል እውነት ነው በግላቹ የተጫወታቹት ቀልድም ይሁን ጨዋታ ነገር ዛሬ ሚድያ አወጣኸው ጊዜዉ ቢረዝምም አላህ ሀቁን ያወጣዋል ኢንሻአላህ አልታየኸም እንጂ አላህ ብዙ ነገሮች እያሳየህ ነበር የቦዘኔ ወንዶችና የቦዘኔ ሴቶች የቲክቶክና የፌስ ቡክ መጫወቻ ሆነሀል በየሚዲያው ፎቶኽን አየለጣጠፉ ባንተ ለይ ሲያላግጡ ይታያሉ አላህ ይሰትረን ማለት ነው ተበርቸ በራር እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አይባልም የሰው ልጅ ፍፁም አይደለም ከሰው ስተት ከብረት ዝገት ያለ ነው ነኩኝ ብለህ የሉት ያላሉት ጨማምረህ አታውራ ወይስ ታዳሚዎችህ ፈገግ ለማስባል ብለህ ነው ጉራ ለማንም አልጠቀም ከሀቅ የወጡ ኡስታዞች በሙል አላህ ወደሀቅ ይመልሳቸው አላህ በሀቅ እንዲሰበስባቹ የሁል ጊዜ ዱአዬ ነው ኢንሻአላህ
በትኪኪል ሁቢዬ
በትክክል እኛ በሀቅ ላይ አንድ እድሆኑ እንፈልጋል የሸይኹን ክብር እሚዳፈሩ ሰወች አላህ ሂዳያ ይስጠቸው
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌በቃች ቀጣፍዎች አለህ የስራችን አለህ ይስጣች በሱ ረዲ ልታረጉ አትችሉም እውቃት ይቃረችዋል
@@uauae4592❌❌❌
@@naimasultan8201 ሳዳት በመሠረቱ ጃሂል ብዙ እውቀት የሌለው እደሆነ መሻይኾች ተናግረዋል እናተ ከፍ ከፍ ብታደርጉት ምንም አይጨምርለትም ድሮ የሱና ወንድማችን ነበር አሁን ግን ሟምቷል ተጠንቀቁት አላህን ፈርታችሁ
በመስረጀ፡ናው፡የበደኡህ
ሀቅን ደብቀህ ባጢልን አታብጠልጥል ሳዳት ተከርብቷል ንቁ የኡስታዝ ሙሪድ አትሁኑ ሸይኹ በማሥረጃ ነው ረድ ያደረገበት በሳዳት አላህን ፍሩ
እስቶፖ❌❌❌❌ቀጣፍዎች በሱና ኡስተዛችን
ክክክክ ታሳዝናላችሁ
ሰህ ትክክል ነው የለመስረጀ አይነገሩም ሼክአችን አለህ ይጠብቅልን
መነው የቀጠፊው የትክቶክ ዘመኘው ወይስ?? ሙሪድ
ሌባእሽበግነሽ
ያኺ ሸኽ የማለት ችግር የለባቸውም በሼኻችን
@@BehrujemalJemal ሀሀሀሀ ያናንቴ ሸይኪ ሰህተተ ዬለበቸወም? ለከ ነብይ አድረገቹሀልን አኡዙብሏሂ ከናንቴ ሀሰድ በአሏህ እንጠብቀሌን
አምጣ እኔ ካልኩ ያሉበትን
ኡሰተዝ አለህ ይጠብቅህ ያተወሂድ ጀጋና ኔለተምዮች ከአህበሾች ተደማሩ እኮማጀመረያም ተወሂድን ለማጥፈተ ተማከኪሮ ነወ ያማጡተ ፈኪ እኮ ነወሰለፈያ እያሉ ያማጡተ እነሱ በሬ ና በጊ ጀበተ ጀበ እያሉ ማቻ ያተወሂድ በለቤተ ሆኑ አለማኑም እኮ እነሱ አጥፈዎች ነቸወ
አሚን✅✅✅
የሩቅም ነገር ማወቅ ጀምረሃል ኢኽላስ የላቸውም ስትል ደሞ ምለህ እኮ ነው አታፍርም
Sunane mekatalu wodemchena ehetochene atawozagebu
አረ በምንም አትገናኙም በድሜ ብቻ አደለም
ሳዳት አተ በፓለቲካ አትቻልም በእውቀትም በአህላቅም ሰማይና ምድር ናችሁ አትቅጠፍ ና በቴሌግራም ልቀቀው
አላሐህን ፋራ ሃያትህ ሁለ ነቀፌታ እንዳንተ አላህን የማይፈራ አይቼ አላውቅሠም
እረ ተው አትቀየር እንደ በፊቱም ለዲንህ ታገል አትሟሟ
ኢይ. ወላሕ ለምንትዘቅጣለሕ
ረድ ተሰጣ አበቃ የለ ግዜ ነው እኔ ጀህል መሆኑን የወኩትኝ አለሁል ሙስታዕን
@@የናጋስንቅዩትብዝብለሽአፍሽንአትክፍችስድ
ታዳ አቋምህን አትገልፅም
አው ከአህባሽ ትከፋለህ
ወሸታም ሳዳት ቅማል😂😂😂😂😂😂ሸህህን 10" ቁጠርልኝ በአላህ አጃሂል ሸህ የለለዉ ሰዉ ሸሁ ሸይጧን ነዉ ስማ አስረግጨ ነዉ የምነግርህ
አራ ታውውው
በፈተና ዝቅጥ ብለህ የገበሃው አንተ ነህ
አረ አውቀነሃል የኤልያስ ጫጩት መሆንህን ይበቃናል
ለዛውም ድብን የለ ዘራኛ ጉረኛ ወረኛ የትክቶክ ዘበኛ
አንተ ሰዉ ተዉ
አስለን አንተ እረስህ መስረጀ ዪዘህ አይደለም ሚተወረው አለሀ ዪጠዊል ኡሙረቸው ሼክ አብዲሊ ሀሚድን አል ለተሚይ የቢደ በለቤቶች ዶክተር
እስቶፖ❌❌❌❌
ሳሁ
@@seada12345 የኡስታዝን ስም ለማበላሸት እደሁ ነቅተናል አታጭበርብሩ
አላህ ያብዘልን እንዲ ያንተ አይነቱ
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]
#በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የቀረቡ ሙሐደራዎች ደርሶች ፈትዋዎችን እና የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኙበታል Join $ Share
Group /ግሩፕ/
👉t.me/NaBAWITUBE0
Channel /ቻናል/
👉t.me/nabawitube
You Tube /ዩቲዩብ/
👇👇👇
ruclips.net/channel/UC8x5sp_LBWlWYcGGNIve_zw
በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሱንዩች መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
جزاك اللهُ خيرًا
ኡስታዝሳዳትከማልአላህይጠብቅህየኛጀግና
ያረብ ያአላህ አሊሞቻችንን እኛንም በሀቅ አድ አድርገን
አላህ በሱና ላይ አንድ ያድርጋቹህ ከባድ ነው በተለይ ለኛ ለጃሂሎች
ሁላችንም እካ በሽርክ ላይ ነበርን እያወቅነው የመጣነው ኡስታዜ አይባልም ትላት.............
ኪኪኪኪኪ አይኡስታዝ አሏህ በሱጥበቃ ስር ያድረግህ
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ እኛንም ቀጥተኛውን መገዲ መረቶ በዛው ያፅናን አተንም ቤተሰብህንም ከሾይጧን ከሀሰዲ አላህ ይጠብቅህ ከእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምረልህ ይጨምረልን በአላህ በረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ቀጥ ባለቺው ያፅናህ እኛንም ተማሪዎቺንንም ያፅናን አሚንንንንን
Mashaallahtebarekallah
ጀዛከላሁ ኸይረን ማሻአላህ
ኡስዙና አሏህ ያስማማችሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ሸኽ የተባለዉን አላወቅኩትም
አላህ አድ ያርጋቹ 2የሱና ኡስታዞች ናቹ
Allah yitebkh
አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
Abshir allah yagizih
አሚን
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ትንሽ ትንሽ ዛቅጣሀል አሸሺል ኡስተዝ አለሃይጥብቅህ ትመችኘለክ
Egnam tazbenal wellahi ustaz bexam lk neh Allah yxebqh
አላህዬ አንድ ያድርጋቹ ሀቂቃ ልብ ይነካል ያረቢ በሀቅ ላይ አፅናን
አላህ ይጠብቃቹህ የሰለፍያ ኢስታዞች
አሏህ ይጨምርልህ
جزاك الله خيرا በርታ ወድማችን ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ የነኡስታዝ ሳዳትን ደርስ እዳናዳምጥ ብዙ ብለው ነበር ሀቅ ላይ እሰሰካሉ እንማርባቸው አለን ምርጥ ኡስታዞቻችን ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ አትሸወዱ እህቶች የጮሐው ሁሉጋ አንጩህ
እንኳን እውነቱ ተገለፀ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ክክ ሙመይአ ነው አሁን
ክክ ሙመይአ ነው አሁን
ይሔኮ እውነት አይደለም ቅጥፈትነው
እኔ ጭንቅ ነው ያለኝ ይበቃቹሀል እርቅቅ ያአላህ እፍፍፍ እዴት ትላት አድላይ ሆናቹህ ዛሬ ራስ በራስ እፍፍ ያአላህ በእዝነትህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ
Allahi hakin yasawuken haknm teredito kemitegebiru yadirgen amennnn
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ምንም አይነት የሱናም ሆነ የአሊምነት ባህሪ የላቸውም ሚጮሁት በቅናት ነው ወላሂ😮😮
አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ ጀምሩ አይደለም ዋናው መጨርሻው ነው
በርታ እየሳቁልህ ነው ጫጩቶችህ
ኪኪኪኪ አሏህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ አላህ የጠብቅህ ውሻ ጮሀ ብለህ አትናገር ሲደክማቸው ያቆማሉ
አትቅጣፍ ቁቁ ምንድነዉ
🎉🎉🎉
ኡስታዝ በቴሌግራም ልቀቁት ጀዛኩሙላ
አምላካኬ ሖይ ቆይ ግን ሑሉም ለአላሕጨነው ይላሉ ለአላሕ ከሖነ ዲን መመካከርነው ተመካከሩ ሑሌ ከመቦጫጨቅ ኡዝታዝ ሢዳት አተኮ ለኡማው የምታሥብ ጀግና ወዲማችን ነክ ባተምክንያት ነው ከሽርክ ከቢዲአ የወጣነው ማንም ምንም ቢለን አንሠማቸውም አተእውነትን እከሖነ ዲረሥ የምታሥተምረው አላሕሕ ይጠብቅክ
እናተኮ አቂዳና መነሀጅ ስለማታውቁ ነው ሳዳት እየተጫወተባቸሁ ነው ንቁ ነገ ከኢኽዋኖች ወስዶ ይማግዳችኋል ሳዳት ዋሽቷል አላህን ፍሩ ለማንም ብሎ አይደለም እሚሠማው ለራሣችን እንጂ አላህ ሀቅን ግልጽ ያድርግላችሁ
@@seada12345❌❌❌❌❌ሰዳትን ሰም ለመባለሻት እውቃት ይቃረሽ ወይም ይቃራሃል አለሁ ሙስተኣን የሱና ኡስተዛችን ሳዳት ከማል💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅አለህ ይጣብቃህ
@@naimasultan8201 የጅህልና ጥግ
ሳዳት ሙመይዕ ነው ከኢኽዋኖችጋ ተደምሯል ስሙ ሀቅን ከሆነ ፍላጎታችሁ
@@seada12345 ለተሞ ያለሽን ይዘሽ ነዋ ታዳ ክክክ አይፈረድብሽም
ኣሚነሸ
የቲክቶኩ አቶ ሰዳት አፈለኝ ብሎ በና ሸይክ አብድል ሀሚድ መልስ ይሰጣል ተበርቼ ሰላም ግን እሱስ ያት ነው የቀራው ሸይኽ አብድልሀምድ የኡሰይሚን ደረሳ መሆናችውን አገር የወቀው ነው በቅነት ሊቀጠል ነው ምክንያት ኢሱ የጎጊል ተመሪ ስለሆና
ልል ነበር አሁን የስቸገሩት የጎግል ደረሰዎች ነው አለሁል ሙስተዕን እኔ የሚየሰስኑኝ ሙሪዶች ነው
አረ ኡስታዝ ተው እንተማመን ቀልጠሃል አትልፋ
አይሳዳት አሳከኝ
ዑስታዝሳዳትበግልስዐተወርምከሀሚድ
አንተ :ሰዉ በጣም አዋቂ ነህና በርታ
መጅሊሡ ዉስጥ :ለመግባት መወዳደር :አለብሕ
ሊገባላቹሁ ነው በርታ በሉት
ዬት አይተሃል እንዳልቀሩ
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ሻኪሪ ቢል ሡልጣን ምንድን አው የሚለው
ሳደት ሙመይእ ነውተገልብጧል ተጠንቀቁት ብሏልበመረጃ፣!!ሥለዚሕእንጠንቀቀው. በሽኹላይቀጥፈትንነውእሚነዛው
ወአለይኩምሠላም ወረሕመቱላሒወበረካቱሕ
አላህ የተመሰገነ ይሁን በናተላይ ያለኝን እምነት የጠበቀ አላህ አልሀምዱሊላህ
ወንድምና እህቶቼ ሆዬ እባካቹ እባካቹ እባካቹ ። ።
ወላሂ ሳናውቀው ኡስታዞቻችን ከአላህ ጋር ሸሪካ እያደረግናቸው ነው። ሽርክ ሚባለው ነገር በሱጁድ ብቻ አይደለም ።። በባጢል መታዘዝም ከሽርክ ነው።
ለምሳሌ እዚሁ ድምፅ ላይ ብዙ የንግግር ግጭቶች አስተውያለሁ ።
ሆኖም ግን ኮሜንታተሮች በጭፍን ትሟገታላቹ ።
@@BiniyaminIbnHelil አንቴ ጉረኝ ማንን ለማተለል ነወ ቅድምያ ፂደተ ከረሰህ ጀምረ ቆሸሸ
ቲክቶክ አትርመጥመጥ ደሞ ሸይክ ላይ ረድ አሏህ የህድክ
አረ ሰደት ተረገገ አቴ ገነ በ ሼክ አቢድል ሀምድ ቅረ ቢዙ ይቀረሀል
የሰቲር ሰትራነ አንታ ሰውይ ግን ምን እየወራ ነው
Andn GI sew atiketel band sew atgedibu alahn firu kuranna ADI's teketelu
አልሃምዱሊላህ ወሀብዮች እርስ በርስ ላባላሀቸው
ፊርቀቱ ضلاየአብደላሕአልሐረርጫጩትትመሥላላቸሑ
ጫታምሁላ
Er Sadat anchi alleh
ሸይክ አብድል ሀሚድ አላህ ኧረም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ረድ ያደረጉት በመረጃ አይደል ለምን ትዋሻለህ የሀለፍክባቸውን ሰምተናቸዋል ስልጤ አይደለሁም ግን ለምን ስልጤ ስልጤ ትላለህ የዘር ችግር አለብህ እንዴ ሳቁልኝ ብለህ የምታወራው አታቅም ወይስ ተከታይ በዛልኝ ብለህ ዝንጆሮ የራሳ መላጣ አይታያትም ይባላል እውነት ነው በግላቹ የተጫወታቹት ቀልድም ይሁን ጨዋታ ነገር ዛሬ ሚድያ አወጣኸው ጊዜዉ ቢረዝምም አላህ ሀቁን ያወጣዋል ኢንሻአላህ አልታየኸም እንጂ አላህ ብዙ ነገሮች እያሳየህ ነበር የቦዘኔ ወንዶችና የቦዘኔ ሴቶች የቲክቶክና የፌስ ቡክ መጫወቻ ሆነሀል በየሚዲያው ፎቶኽን አየለጣጠፉ ባንተ ለይ ሲያላግጡ ይታያሉ አላህ ይሰትረን ማለት ነው ተበርቸ በራር እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አይባልም የሰው ልጅ ፍፁም አይደለም ከሰው ስተት ከብረት ዝገት ያለ ነው ነኩኝ ብለህ የሉት ያላሉት ጨማምረህ አታውራ ወይስ ታዳሚዎችህ ፈገግ ለማስባል ብለህ ነው ጉራ ለማንም አልጠቀም ከሀቅ የወጡ ኡስታዞች በሙል አላህ ወደሀቅ ይመልሳቸው አላህ በሀቅ እንዲሰበስባቹ የሁል ጊዜ ዱአዬ ነው ኢንሻአላህ
በትኪኪል ሁቢዬ
በትክክል እኛ በሀቅ ላይ አንድ እድሆኑ እንፈልጋል የሸይኹን ክብር እሚዳፈሩ ሰወች አላህ ሂዳያ ይስጠቸው
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌በቃች ቀጣፍዎች አለህ የስራችን አለህ ይስጣች በሱ ረዲ ልታረጉ አትችሉም እውቃት ይቃረችዋል
@@uauae4592❌❌❌
@@naimasultan8201 ሳዳት በመሠረቱ ጃሂል ብዙ እውቀት የሌለው እደሆነ መሻይኾች ተናግረዋል እናተ ከፍ ከፍ ብታደርጉት ምንም አይጨምርለትም ድሮ የሱና ወንድማችን ነበር አሁን ግን ሟምቷል ተጠንቀቁት አላህን ፈርታችሁ
በመስረጀ፡ናው፡የበደኡህ
ሀቅን ደብቀህ ባጢልን አታብጠልጥል ሳዳት ተከርብቷል ንቁ የኡስታዝ ሙሪድ አትሁኑ ሸይኹ በማሥረጃ ነው ረድ ያደረገበት በሳዳት አላህን ፍሩ
እስቶፖ❌❌❌❌ቀጣፍዎች በሱና ኡስተዛችን
ክክክክ ታሳዝናላችሁ
ሰህ ትክክል ነው የለመስረጀ አይነገሩም ሼክአችን አለህ ይጠብቅልን
መነው የቀጠፊው የትክቶክ ዘመኘው ወይስ?? ሙሪድ
ሌባእሽበግነሽ
ያኺ ሸኽ የማለት ችግር የለባቸውም በሼኻችን
@@BehrujemalJemal ሀሀሀሀ ያናንቴ ሸይኪ ሰህተተ ዬለበቸወም? ለከ ነብይ አድረገቹሀልን አኡዙብሏሂ ከናንቴ ሀሰድ በአሏህ እንጠብቀሌን
አምጣ እኔ ካልኩ ያሉበትን
ኡሰተዝ አለህ ይጠብቅህ ያተወሂድ ጀጋና ኔ
ለተምዮች ከአህበሾች ተደማሩ እኮ
ማጀመረያም ተወሂድን ለማጥፈተ ተማከኪሮ ነወ ያማጡተ ፈኪ እኮ ነወ
ሰለፈያ እያሉ ያማጡተ እነሱ በሬ ና በጊ ጀበተ ጀበ እያሉ ማቻ ያተወሂድ በለቤተ ሆኑ አለማኑም እኮ እነሱ አጥፈዎች ነቸወ