🔴 ሞጣ መንሱርን ወረደበት 😂😂 || የመንሱር እና የሞጣ ፍጥጫ 🤯🤯 ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 313

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 7 месяцев назад +5

    መንሡር ለምን እንደወደድኩህ ታውቃለህ?
    ሥነሥርአትህ ነው።
    ደሥ ይለኛል አሏህ ይባርኮህ

  • @hahhd4607
    @hahhd4607 7 месяцев назад +10

    መንሡር ጓበዝ ሞጣ ደንቆሮ እኔ አማራ ነኝ

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 7 месяцев назад +1

      You're wrong! Mota is SMART

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 7 месяцев назад +10

    እውነት ግን መንሱር ጀማል በጣም ክብር ይገባሀል ጨዋ ስብዕና 100 % እነዚህ የባለጌ ጥርቅሞች መንሱር አራ ሰው ምረጥ አይመጥኑህም

  • @atselove
    @atselove 7 месяцев назад +16

    መንሱር በጣም የተረጋጋህ ሰዉ ነዉ ለሰዉ ያለዉ ክብር በጣም ደስ ይላል ቅን ልብ አለህ

  • @abaydagne
    @abaydagne 7 месяцев назад +19

    ሞጣ ደነዝ እስቲ ምን አደረገሕ መንሱር እንዲሕ በፍቅር እንደወንድም እያወራሕ ውይ ሞጣ ሰገጤ

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 7 месяцев назад +29

    ሞጣ ማለት ለአፍ ለከት የሌለው ተሳዳቢ ምቀኛ ነው !!

    • @TrunehBifa
      @TrunehBifa 7 месяцев назад +1

      መንሡሬ ጨዋ ነዉ

  • @waka4357
    @waka4357 7 месяцев назад +7

    መንሡር በትህትና ሞጣን አሸነፈው

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 7 месяцев назад +5

    ዋው ጸጉርህ ያደገው ልጅ ዋው ደግ ሰው ነህ ንግግርህ መልካምነት እውነት ፖለቲካው

  • @Abebe-pg1tz
    @Abebe-pg1tz 7 месяцев назад +14

    ኣብይን እንወደዋለን ❤

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 7 месяцев назад +2

      አዎ አብቹን በጣም እንወደዋለን ❤

  • @Cookingcat-229
    @Cookingcat-229 7 месяцев назад +8

    Mota is absolutely right

    • @Mgr_mukefto
      @Mgr_mukefto 7 месяцев назад

      Dedeb. Ye mensur'n tigist alsemashim

    • @elhamahmed8877
      @elhamahmed8877 7 месяцев назад +1

      Mensur Is very Nice Man & peace, Maker.

    • @elhamahmed8877
      @elhamahmed8877 7 месяцев назад

      @Mgr_mukefto Dedeb Anchi Nesh👈 Or. Ante👈 Yemota Gerde👈 Nesh. Felte👈 Face👈 Kenategina👈 Mekegina 👈 And Of Curse Awekalew Ende Anchi Ayenetwa Dedebitun Telo Ageru Yegeba Hero Nyew.

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 7 месяцев назад +7

    ወይ ሞጣ እንደልቡ ማለት ሞጣ ነው፣እንደዛሬው ግን ስቄ አላውቅም።

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 7 месяцев назад +1

    መንሡር ጥሩ ሠው ነው ግዴለም መጀመሪያ እወቁት አንድ ነገር ክፉ ከአፉ አይወጣም መንሡር በጣም አከብርሀለው

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 7 месяцев назад +4

    እኔ የመንሱር ደጋፌ እይደለሁም ግን ጭንቅላት ያለው ማንም የስው ልጅ ከሞጣ ከደንቆሮው ጋራ ቁጭ ብሎ ማውራት እራስን ማቅለል ነው... ይበልህ መንሱር✋ በእንተ የተነሳ ግን ደጉ የኦሮሞ ህዝብ ስም መስደቡ ያሳዝነኛል..!!!😢😢😢

  • @dhghth6859
    @dhghth6859 6 месяцев назад

    ወላሂ ወድ ጀግና ነው የአማራ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @waka4357
    @waka4357 7 месяцев назад +6

    ሞጣ ልክ የሠከረ አዝማሪ በጣም ምቀኛ ነው ሀፍረተቢሥ

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 7 месяцев назад +1

    አማራ አማራ አትበል አነተ ማን ወከለህ እኔ አማራ ነኝ አለወከልኩህም
    አብይን አወደዋለው ጨፍጫፊ አይደለም
    መጀመሪያ እወቅ የተፈጠረውን

  • @sabayemane8740
    @sabayemane8740 7 месяцев назад +6

    ሞጣ ባለጌ የሚናገረው ይዘገንናል

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 7 месяцев назад +17

    ሞጣ እኮ በሽተኛ ዘበኛ የነበረ ያልተማረ በስድብ ያደገ መንሱር ግንክብርህን ዝቅ ታረጋለህ ኸረ በናትህ ምን ነካህ ውጣ አንተ ጨዋ ያሳደገህ አነጋገርህ ምን ነካህ መንሱር

  • @mathsam-qj5kk
    @mathsam-qj5kk 7 месяцев назад +1

    ሂትለርም ኖቤል ተሸልሟል አላለም 😮 Wait, what?😂😂😂😂😂😂 Tnx for the info man!

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 7 месяцев назад +8

    Mensure tebareke ken yehonke lije ❤❤❤❤❤❤ mensure ye anten agree 100%

  • @Shegitu5
    @Shegitu5 7 месяцев назад +8

    መንሱር ምንም አይመጥኑህም ቅናት ነዉ የሚያንጫጫችሁ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 7 месяцев назад +1

    መንሱር ከእንደዚህ እንደሞጣ ካለ እንሰሳ ጋር ለውይይት መቅረቡ የራሱ ዝቅጠት ያሳያል ይሁንናም ግን የመንሱርና አላዘር ትግስት እጅግ የሚደንቅና ብዙዎቻችን የምንማርበት ሲሆን የሞጣ ዘፈን ግን ሀገር ከማፍረስ በዘለለ አንዲችም ፋይዳ የማያመጣ የመንደር ቀረርቶ ነው አላዘር በትግስትህ ለሀገር ሰላም ምኞትህ እጅግ አድናቂህ ነኝ

  • @Bubu-z4v
    @Bubu-z4v 7 месяцев назад +2

    Alaazar ዋናው ነገር love ነው 😂😂

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 7 месяцев назад +3

    መንሱር የተረጋጋ ምርጥ ሰው ነው

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz 7 месяцев назад +1

    መንሱር ምንም ይሁን ምን አሸቦ ቀርቶ ለምን መንገድ ጠራጊ አይሆንም እሱ ግን ስነስርዓቱ ብቻ በቂ ነው አሁን የምትላቸውን በሙሉ ውስጥ አይምሰልህ የፈጠረብህ ነው አንድ ግዜ አዳምጥ በጣም ትለፈልፋለህ እዘ ቁጭ ብለህ አትለፍልፍ ለብ ካለህ እዚህ መተህ አበይ ተናገረው የመንግሥትን ጥላቻ ለመወጣት ብለህ ግለሰብን ያለአግባብ መለፍለፍ ከመስመር አልፎ ከመለፍለፍ አገርህ ግባና ተዋግተህ ነጻ አውጣ እንኩዋን አሸቦ መሸጥ ምኑ ነው ሀጥያት ትክክል ነህ መንሱር ጀግና በርታ በእናታችሁ ተውን እዛ ቁጭ በላችሁ ኢትዮጵያን አትበጥብጡ በፈጠራችሁ እናንተ በለፈለፈችሁ እኛን አታድክሙን እኛ በጣም ደክሞናል እሺ ወሬ ደከመን አዛ ተቀምጣችሁ ከምትለፈልፉ ሀገር ግባና ገብተህ ተዋጋ እንጂ ጉራ አያስፈልግም

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz 7 месяцев назад +1

    ሞጣ እንደሴት አትለፍልፍ እስቲ ተረጋግተህ አውራ መንሱር በአስተሳሰብ በአክብሮት በትህትና በለጠህ ።መንሱር በመልካም ንግግር በርታ በአቁአምህ ጽና አሁንም መብቱ ነው እምነት የለህም እንዴ ወንድሙ የሚጠላ ነብስ ገዳይ ነው ይላል እኮ
    አንተ ሀብታም ከሆንክ የሰው ሀገር አሜሪካ የፈረስ ጥርስ ልተጥብና ሽንት ቤት ልታፈዳ አትሄድም ነበር ጉረኛ ተልባ እንዳንተ አይነጣጣም

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 7 месяцев назад +16

    ሞጣ ሳትሣደብ በጥሩ አማርኛ ተነጋገር please? መንሡር በትህትናው አሸነፈህ እኮ!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 7 месяцев назад +5

    አርኪ ቡርኪ ትርኪ ምርኪ ዎች ናችሁ::

  • @fuadabdelkadir6572
    @fuadabdelkadir6572 7 месяцев назад +3

    I think mensur is a wise man and he confronted everyone to clear his name

  • @ameatn
    @ameatn 7 месяцев назад +1

    እኔ የምለው ከዚህ መንደሬ ሰው ጋር መቅረብ ውርደት ነው ይሄን ገመሬ የአማራ ተወካይ ያደረገው ማነው ሰው እንዴት በዚህ ልክ ጅልጅል ይላል መንሱር ጨዋነትን አሳይተኸናል።
    ከዚህ እረኛ ጋ አይመጥነህም

  • @metimeti2656
    @metimeti2656 7 месяцев назад +11

    መንሱሬ ትግስትክ ስብእናክ እንደገና እነዚክንም ላንቃቸው እስኪታይ አንጫጫካቸው መንሱር ጀማል አንደኛ

    • @AnnaMelese-g2n
      @AnnaMelese-g2n 7 месяцев назад

      Mensure is handsome and intelligent!

  • @shagabezabih6502
    @shagabezabih6502 7 месяцев назад +13

    ሞጣ ማስንቆ አዙዋር ነው፡፡ አዝማር ከ መንሱር ጋር ታወራሌ እንደ ? አንተ ሽንታም ቆምጨ፡፡

    • @frehiwetlema2586
      @frehiwetlema2586 7 месяцев назад +1

      አዛማሪ እኮ ስው አያርድም ቆምጨ ያለኩው ቆምጨ ማለት ኮስታራ ማለት ነው ስለዚህ መጀመሪያ አማራኛ ተማረ

  • @NahomAbubeker
    @NahomAbubeker 7 месяцев назад +21

    Dear brother Mensur, please don't discuss again with this Dedeb guy. look brother between your personality and this flush MOTA personality have big difference and don't kill your time because ur mind not much like this guy. Thanks and Regards;

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 7 месяцев назад +4

    መንሱር ሚዛን ቴፒ 4 ልጆች አሉት.

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 7 месяцев назад

      Mebetu new 10 Biweled Wende new Enji Sete Adelem

    • @ethiopianmovie79
      @ethiopianmovie79 7 месяцев назад

      100 lij binorawu kanchi balyi anbato yanorachewuali

  • @MohammedShikur-e9c
    @MohammedShikur-e9c 7 месяцев назад +21

    ሞጣ ቅናተኛ ነው!!

  • @baharmultimedia8113
    @baharmultimedia8113 7 месяцев назад +2

    I love my p.minster

  • @YesakGebeyew
    @YesakGebeyew 7 месяцев назад +1

    ሞጣ ዛሬ ገና እውነት አወራህ 👍

  • @adugnawondimulemessa876
    @adugnawondimulemessa876 7 месяцев назад +1

    መንሱር አንተ ራስህ ባለጌ ነህ ከዚህ ባለጌ ጋር ምን ትሰራለህ???

  • @fuadabdelkadir6572
    @fuadabdelkadir6572 7 месяцев назад +3

    If oromos are like mensur I want to be oromo because he has a sense of humor

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 7 месяцев назад +1

    መንግስት አብይ አህመድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 7 месяцев назад +22

    ሞጣን አይቼውም ደግፊውም አላውቅም ዛሬ ወደድኩት ሞጣ ጅግና ነህ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 7 месяцев назад +3

      ለምን ስለሚሳደብ ነው የደገፍሽው ነገ ደግሞ እምነትሽን ሲነካ ትገለበጫለሽ ግልብጥ

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 7 месяцев назад

      ​@@smarthabesha3170ስለሚሳደብ ሳይሆን ይሄን ጉረኛ ልኩን ስለነገረው

  • @Mimi-no2oj
    @Mimi-no2oj 7 месяцев назад +7

    MENSUR COME FROM VERY RESPECTFUL FAMILY EVERYBODY KNOWS. DONE ✔️

  • @wondedemissew476
    @wondedemissew476 7 месяцев назад +10

    Dear Mensue you are very blessed with so many ways you blessings shown in you handsome face and kind heart so no need of talking with low class people like mota.

  • @דנידניי-ח9ה
    @דנידניי-ח9ה 7 месяцев назад +5

    I respect you mota 💯

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 7 месяцев назад +12

    ሞጣ ጥሩ ነገር ለመናገር አፍ አልታደለም

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 7 месяцев назад +1

    ሞጣ ፍቅር ሰበር ዜና አዳነቾ አበቤ አርፈቾ❤❤❤❤❤

  • @alfuhyru6122
    @alfuhyru6122 7 месяцев назад +1

    እኔ ምለው ማንሱር ሀብታም ከሆና እዚ ምን ያዳርጋል😂😂

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 7 месяцев назад +5

    አዝማሪ ነህ ባለጌ ያሳደረው ባለጌ ነው መንሱር አነጋገር ግን ትልቅ ነህ ግረገብ ይበቃል

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 7 месяцев назад +2

    እኛም ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እጅግ በጣም ነው የምንወደው የምንደግፈው ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለአብቹ !!

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 7 месяцев назад +8

    መጣ ሞጥሟጣ

  • @alemayehukiros8108
    @alemayehukiros8108 7 месяцев назад +4

    ሞጣ ረሳሆው እዴ የትግራይ ህዝብ ስጨፍጨፍ አንደኛ ደጋፊ አንደኛ ደጋፊ ነበርክ የትግራይ ህዝብ ሲሞት 33:39 አምላክ የአማራ ህዝብ ሲሞት ሂትረል ሰው እኮ ሁሉ አንድ ነው አብቹ አብቹ ሥትል ነበርክ ይህ ትግሬ ቁረጠው አብቹ የኛ ሙሤ ምነው አሁን ሠይጣን ኋነብህ ለአንተ ነው ሙጣ

    • @aledwake
      @aledwake 7 месяцев назад

      Shutam Tigre 💊 ENA Ahun yetegnaw Tigre nw Amhara betornetu bedrone Lemin Yegedelal Belo self yewotaw?

  • @yonasretta1483
    @yonasretta1483 7 месяцев назад +2

    አቤት የዕውቀት ጥግ።

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 7 месяцев назад +1

    ሞጣ ግን ዘመድ ልጅ የለውም በጣም ታሞዋልኮ 2ወር ሹቁሩ ሚካሄል መግባት አለበት

  • @AmanMuhammad-kt2kw
    @AmanMuhammad-kt2kw 7 месяцев назад +5

    መንሱር ራሱ ጤነኛ አይመስለኘም ቢሆን ከዚህ ኦሮሞ ጠል ዕብድ ጋር አያወራም ጭራሽ ይለማመጣል አሠዳቢ።

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 7 месяцев назад +3

    Exactly Zerafi hula

  • @misramisra4920
    @misramisra4920 7 месяцев назад +3

    Masurii mashaallaa Allah tabark Allah obosaaf beku masaa samu qabachu akkan

  • @3001-m7z
    @3001-m7z 7 месяцев назад +1

    ሞጣ ስርዓት የለውም ገገማ ነህ መንሱር ስርዓቱ ባለስልጣን አደል በዘር ጥላቻ

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 7 месяцев назад +1

    መንሡር ጀግና

  • @yibeltalsewmehon7959
    @yibeltalsewmehon7959 7 месяцев назад +2

    መንሱር ስንት ንገር ይዋሻል።ስራውን እንኳ በትክክል መግለፅ የማይችል ሰው ነው።ለገንዘብና ለስልጣን ሲል የማያደርገው ነገር የለም።ሲጀመር ባለ ሀብት ቲክቶክ ላይ ምን ይሰራል።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 7 месяцев назад

      Mebetu new Tik tok Ye Hulum new

    • @yibeltalsewmehon7959
      @yibeltalsewmehon7959 7 месяцев назад

      መብቱማ መብቱ ነው።ስራ ቢኖረው ከማንም ጋር ቲክቶክ ላይ ተጥዶ ባልተጨቃጨቀ ነበር።

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 7 месяцев назад +1

      ​@@yibeltalsewmehon7959
      .

  • @lioule1
    @lioule1 7 месяцев назад +1

    መንሱር የአብይ አራጁ ደጋፊ እሱም አራጅ ነው

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 7 месяцев назад +3

    ልክ ነክ ሞጣየ ግምትየዎች ውስኪ ቤት ገብተው ትግሬ ይጠጣ የነበረውን ውስኪ ቦትል አውርዲልኝ ነው የሚሉት።

    • @aledwake
      @aledwake 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @aledwake
      @aledwake 7 месяцев назад

      Yetegnawun Never Abay Tihaye yemitetaw yelalu?😂😂😂

  • @TadeseGidey
    @TadeseGidey 7 месяцев назад +1

    Mensur ❤❤❤❤❤❤ best

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx 7 месяцев назад +2

    መንሱሬ ይመችህ ንጹህና የዋህ አማራ ነኝ ነፍጠኛ በመንሱሬ ግን አትምጣ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 7 месяцев назад +2

      የዋሕ አምሀራ ሳትሆኚ/ሳትሆን ሕሊናሕን/ሕሊናሽን በፈርስ/በሰገራ /በሆድ /የሸተትክ/የሸጥሽ ድስት ላሽ ሆዳም እምሀራ ናችሁ 🖍️🖍️🖍️🖍️👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 ልክስክስ

    • @aster-jl3qx
      @aster-jl3qx 7 месяцев назад +1

      ምንም አትገባም ምን ለማለት ነው

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 7 месяцев назад +7

    አይ ሞጣ የመንደር ወሬ ይዘህ ............?

  • @yonasretta1483
    @yonasretta1483 7 месяцев назад +1

    ፓለቲካ ምን መሆኑን ንገሩት አማርኛ መስሎት ከሆነ።

  • @EliyasKedr-q8x
    @EliyasKedr-q8x 7 месяцев назад +3

    ሞጣ ከባድ ሰው ነው😂😂😂😂

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 7 месяцев назад +4

    Mota is genius..definitely the entire story is covering their illegal business..definitely mensur is doing business for the OLF’ites

  • @meskeremmersha3923
    @meskeremmersha3923 7 месяцев назад +6

    Mensur chewa new, ayisadebem

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 7 месяцев назад +2

    በአጭሩ፣መንሱር ስራህ ምንድነው ተብሎ ለምን አይጠዬቅም?

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 7 месяцев назад +1

    Mota😂😂😂😂😂 funny

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx 7 месяцев назад +3

    ሞጣ እውነት አለህ ስለእወነት ነው ያወረው መንሱሬ ሰራ እንጂ መስራቱ ማግኘቱ ማን ይጠላል አልገደለ አልሰረቀ እግዚሀቤር ሀገራችን ይጠብቅልን አመቤቴ ማርያም አስራት አገርሽን ጠብቂልን

  • @ameatn
    @ameatn 7 месяцев назад +1

    ሞጣን የመሠለ ደንቆሮ ከየት ይገኛል አሳፋሪ

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 7 месяцев назад +2

    ሞጣ እጅግ በጣም ትክክል ነው።መንሱር ፌክ ነው።

  • @zemede.05
    @zemede.05 7 месяцев назад +2

    ሞጣ ግን ባይቀልድ እሳት ፖለቲከኛ ይወጣው ነበር

  • @hanaeth6666
    @hanaeth6666 7 месяцев назад +1

    ❤ትክክልሞጣ🌹🌹🌹🌹

  • @seidahmed996
    @seidahmed996 7 месяцев назад +5

    አቦ ይሀ ሞጣ የሚባል እንጭቅ የበከተ ሰውኮ ነው እብድ ነው ከዚህ ጋር መነጋገር ምን ይባላል

  • @Aminaahmedin-r9q
    @Aminaahmedin-r9q 7 месяцев назад +2

    MOTA 😂😂😂😂😂😂😂

  • @messymessy6911
    @messymessy6911 7 месяцев назад +7

    የመንሱር ምንም ይሁን ምን ስርአቱ ግን ደስ ይላል ።

  • @meazareta6560
    @meazareta6560 7 месяцев назад +6

    ድሬዱ ሰዉዬ ንፍጣም ነገር ደሞ የሚጠርገው ነገ በሚለብሰው ቲሸርቱ ነው የሚጠራረገዉ ያኪ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 7 месяцев назад +1

    Mensur gin lene ymechegnal❤

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 7 месяцев назад +1

    ፖለቲከኛ ሳትሆን እንዴት ፕሬዘዳንት ትሆናለህ ????
    የማይመስል የማይመጥነን ወሬ ነው ።

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 7 месяцев назад +2

    አሁን በፊት መንሱር በጣም ቸግረኛ ስለነበር ብዙ ነገር በሰዎች ተረድቷል!!!

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 7 месяцев назад +1

    መንሱር. የአብይ. ካድሬ. ነው 100%

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 7 месяцев назад +2

    በጥብጬ አቀምሰዋለሁ ይበል እንዴ?... ወይ ጉድ 😳 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ...

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 7 месяцев назад +3

    መንሡሬ የጨዋ ንግግርህን ወድጄዋለሁ

  • @SSs-f9c5n
    @SSs-f9c5n 6 месяцев назад

    ስለት ግስት ህ አዴቅሀ ሁመሱር ጀማል

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh 7 месяцев назад +3

    እሺ አሁን ሃብታም ነው ምን ይጠበስ ልሕ

  • @meskeremabebawe
    @meskeremabebawe 7 месяцев назад +1

    ሞጣየ 😂😂😂ኤል ሸፕ ነው

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 3 месяца назад

    The guy in red shirt is scarry, MAN!!

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 7 месяцев назад +1

    Mota magna tell him the truth,

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 7 месяцев назад +3

    ፓ! ኢትዮጵያዊ አሻቦ ነጋዴ መንሱር አሜሪካ ለሾፒንግ መጣ!!! አይገርምም?????

  • @aboodygg3983
    @aboodygg3983 7 месяцев назад +1

    ምጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ይኖሩበት ተውት

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 7 месяцев назад +1

    ሂልተን የተቀመጠ ሰው እንዴት ቆሻሻ ሽንት ቤት ተቀምጦ ከሚያወራ ሰው ጋር ያወራል። አግዚአብሔር ምስክሬ ነው በግማሽም ቢሆን አማራ በዘሬ በመኖሩ እጅግ በጣም አፍሬአለው። ልብ ካለህ ሀገር ቤት ግባና ቃል ተናገር ።ወሬህን ተውና ተዋግተህ አማራን ባለስልጣን አድርግ።ጉረኛ ባሪያ።

  • @abdisakitila1919
    @abdisakitila1919 3 месяца назад

    መንሱር ኦሮሞን እያሠደብክ ነው። ኦሮሞን ጠል ባህሉን ጠል አንተን መልሶ ተሣዳቢ ግለሰብ አከብረህ መገኘትህ አዝኛለሁ ። ሞጣ ማለት የባለጌ ልጅ ቀዳዳ ሚስቱን ወይም ቤተሰቡነ የማያከብር ከባለጌ የተገኘ ድቃላ ሰው። 19:15

  • @YeshiKebede-ob8ms
    @YeshiKebede-ob8ms 7 месяцев назад +3

    Mnsor

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 7 месяцев назад +2

    እይይ መንሱር እብዮት ካሳዬ የፈለገውን ፎቅ ቢስራ ዝናሽ ትምህርት ቤት ብትስራ ከኪሳቸው ገንዘብ መስለህ ...???

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 7 месяцев назад +2

    የመንሱር ደጋፊ አይደለውም መንሱር የገዳዩ አብይ ደጋፊ ነው አዝናለው ሌላ ግን ሞጣ የፀጉር ቅማል ምቀኛ ነህ ሁሉንም እደ እብድውሻ ትለክፋለህ

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 7 месяцев назад +2

    selam😂

  • @tadeledebela9258
    @tadeledebela9258 7 месяцев назад +1

    ምነዉ እንደልፋላ ሽሮ ተንተከተክ ደሩ በለጌ በአፉ ነዉ የምየረዉ መንሱርን መስደብ ትችላለህ ግን ይህ የገማ አፍህ የኦሮሞን ሕዝብ መሰደብ አሁንም ወጋ እንደምትከፍልበት አትጠራጠር

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 7 месяцев назад +7

    አሁን ሞጣ ወንዱ ሊያ ሾው ሆንክ እኮ