🛑 እሸቱ መለሰ ላይቩ ላይ ታፍኛለው ህዝብ ይወቅልኝ እያለ ነው ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 145

  • @Amen-o1t
    @Amen-o1t 8 месяцев назад +7

    የለብህም እሼ። እንተ ጎበዝ ፣ህዝብህን መርዳት የምትወድ፣ ቀና ፣ታታሪ ፣ጊበዝ ነህ። አይዞህ #እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ቅን ነው። እግዚአብሔር ያግዝሃል። ሰው ባይረዳህ የልብ እውዋቁው ጌታ ይረዳሃል።❤

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 9 месяцев назад +15

    እሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ነህ ልትኮራ ይገባሀል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችን በርታልን

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 9 месяцев назад +26

    እሸቱ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛልኝ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሰማሁት መጨረሻው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪም ነው ለነዚ መልካም ሰዎች ድጋፍ ይገባቸዋል👍🥰🙏

  • @solomonsisaye6320
    @solomonsisaye6320 8 месяцев назад +2

    እሼ ክፉ አይንካህ ከጎንህ ነኝ

  • @MuluberhanAyele-pm4ep
    @MuluberhanAyele-pm4ep 8 месяцев назад +6

    እሸቱ ደግ የዚሕ ምድር የፈጣሪ ስጦታ ተባረክ በርታ🙏🙏🙏

  • @WeynshtGidey-th6zf
    @WeynshtGidey-th6zf 8 месяцев назад +7

    በመጀመሪያ አግዛበሄር ይመሠገን አነደተ አይነት ትሁት ሰው አይቼ አላቅም እሺየ አግዛብሄ ይጠብቅህ ከነ ቤተሠብህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ🙏🙏🙏

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 8 месяцев назад +6

    እሽዬ እግዚአብሔር አምላክ አሟሎቶ ነው የሰጠህ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @sissyd.9430
    @sissyd.9430 9 месяцев назад +13

    እሽዬ አንተ መልካም የልጅ አዋቂ ነህ

  • @ኩብራወሎየዋቲውብ
    @ኩብራወሎየዋቲውብ 8 месяцев назад +5

    ውይ እሽየ አንተኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊነህኮ፣አላህይጨምርልህ

  • @aberhamlegesse3430
    @aberhamlegesse3430 9 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር መፍትሔ ይሁናቸው እሼ አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @MtkeTsegaye
    @MtkeTsegaye 8 месяцев назад +2

    አይዞህ እሽዬ እግዝያብሔርን የያዝ ምንም አያጣም በርታልን

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 9 месяцев назад +17

    እሼ ትሁት ነህ አንተ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 9 месяцев назад +9

    አይ የሄ ትዉልድ አይ አሼ ልለምናችሁ አይደለም አለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 9 месяцев назад +10

    ተባረክ እሼ

  • @birhanabrhame5491
    @birhanabrhame5491 9 месяцев назад +14

    ተባረክ

  • @DawitHaylu-s9e
    @DawitHaylu-s9e 8 месяцев назад +1

    እሼ ጥሩ ሰው ❤❤❤

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 8 месяцев назад +1

    እሽቱዬ ሁሌም ስይጣን በጎ ነገር ሲሰራ እንቅልፍ የለውም ስለዚህ በርታ ፀልይ አባቶች እንዲፀልዩልህ አድርግ ኢትስ ኦኬ

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 8 месяцев назад +1

    ልኡል እግዚአብሄር ክንድህን ያበርታው ተባረክ

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 8 месяцев назад +4

    የዘመናችን ጀግና

  • @AbayGelan-pj3rn
    @AbayGelan-pj3rn 9 месяцев назад +5

    U never hert no one no worry God b with you 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @shewayedilnesie8397
    @shewayedilnesie8397 9 месяцев назад +5

    እሼ ተባረክልን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 8 месяцев назад +2

    እሼ አግዚኀብኄር ይረዳሀል ቅን ሰው ነህ ♥♥

  • @mayag3808
    @mayag3808 8 месяцев назад +3

    We love watching your tv show Keep it up

  • @tezi7282
    @tezi7282 9 месяцев назад +7

    በርታ እሸቱ ❤

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 8 месяцев назад +1

    ተባረክእሼቱወድማችን❤❤❤❤❤

  • @almazalmaz5315
    @almazalmaz5315 8 месяцев назад +3

    አይዞን እሸ ❤❤❤

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 8 месяцев назад +3

    እሽዬ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትርዳህ፤ ትጠብቅህ እጅግ በጣም እንወድሃለን፡፡
    የተዋህዶ እንቁ እንወድሃለን፡፡
    🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍎🍊🍉

  • @wubitalmayhu
    @wubitalmayhu 8 месяцев назад +4

    ቅድስ ገብርኤል ይርዳህ

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 9 месяцев назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሼዬ ይመችህ አባቴ፣አንተ የብዙዎች ወዳጅ ነህ፣ትሁት ወንድማችን፣ክፉ አይንካህ።

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 8 месяцев назад +3

    አሽቱ ትክክለኛ ሰው ይፈተናል።❤ ብቁ ነህ ጠላቶች አክራሪ ሀይማኖት ተዋናይ እና ብልፅግና እንቅፋት እንዳይሆንብህ እንመኛለን

  • @tighist331
    @tighist331 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ስለ ከአንተ ጋር ይሑን ።

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 8 месяцев назад +3

    ምንም አይጎድለንም ለራስህ ህይወት ግን እወቅበት።

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 8 месяцев назад +1

    We hat happen Eshe

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 9 месяцев назад +8

    የገብረኤልን ልጆች ብቻ የለመንከው ለምን ነው?
    ግንኮየኢየሱስ ልጆች አሉ እንደገናም ሙስሊሞች አሉ

  • @AbuneEwostatewo
    @AbuneEwostatewo 8 месяцев назад +1

    ያህያ ኪንታሮት መታረድ አለብህ

  • @SamiSafi-db6ut
    @SamiSafi-db6ut 8 месяцев назад +3

    አግዛብሄር ይመስገን ስለሺ ተቀየረ በጣም ነው የማውቀው የመገናኛ 24 ቀበሌ ልጅ ነው

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 8 месяцев назад +2

    አምላኬ እስራኤል ምን ጉድ አጋጠመው

  • @leylaumenLaaa
    @leylaumenLaaa 8 месяцев назад +1

    እኛም መልካም ነገር ነው ሲሰራም

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 8 месяцев назад +1

    EGEZABHER MLKAMUN YAREG TELEKINET NEW FETARY YEBBAREKACHU 👏

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 9 месяцев назад +10

    እረ እሼ እኔቤትም ሀይለኛ ሱሰኛ አለ

  • @nancykallas6783
    @nancykallas6783 8 месяцев назад +1

    እኔ ግን አንተን ባገኝሕ የሚገርም ታሪክ እነግርሐለው በእውነት እሼ አንተን ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም በለቀከው ሑሉ ሳልፅፍል ያለፍኩበት የለም

  • @hadynalab9668
    @hadynalab9668 8 месяцев назад +2

    አይ እግዚአብሔር ብርክ አድርጎ የፈጠረህ ብላቴና መቼም ኢትዮጵያ አንድ ሁለትከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነህ የኔ ጌታ ሰሪው የተባረከ እንከን የማይገኝለት የብሩክ ስራ ሆኖ ሳለ ያንተን ታታሪነት ቢሳይም እንዲሁ ደግሞ የኔ ጌታ ታታሪ አፈናቃይ መንግሥት ደሞ በሌላ ጎራ አለን ታዲያ ጥያቄ በረንዳ አደሪ ነትን መዎጋት ነው የሚበጀው ወይስ ፀሃዩ መንግሥታችንን በጅምላ መንገድ አዳሪ የሚያመርተውን ፀሃዩ መንግሥታችንን እርዳትው ይቀጥል አይቋረጥ በአንፃሩ ደግሞ እሔንን ገደል አፉፍ ደርሶ ሰቆቃ ለኢትዮጵያውያን እጣ ፈንታ ነው ብሎ የወሰነ ገፊ መንግስት ገፍትሮ ጊዜዉን ማሳጠር የኛ ፈንታ ነው አሊያ መከራችን ወደር አይገኝለትም !!! እግዚኦ አምላካችን የኢትዮጵያ ይተደገን!!!

  • @MeriBasha
    @MeriBasha 9 месяцев назад +3

    You amazing person 👍🏾🙏👍🏾

  • @WelCom-e4c
    @WelCom-e4c 9 месяцев назад +2

    Eshe ate tebetegna ayedelehm fetarin yemetefera dehochen yemtereda ruheru azagne Fetari eregem edeme ketenagar yesethe❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @emmushet
    @emmushet 8 месяцев назад +2

    ልለምናችሁ አይደለም ታሪኩን ብቻ እስከመጨረሻ አዳምጡኝ አልክ ሰማንህ... መጨረሻው ምንድነው? ልመና😂

  • @leylaumenLaaa
    @leylaumenLaaa 8 месяцев назад +1

    😄😄😄😄😄😄💯💯💯💯💯

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 8 месяцев назад +1

    አሜሪካ ለይ በሚሊዩን ዶለር የገፍዳም መሬት ገዛችው ክረይ መክፈል አልችልም የስቃል ክክክ

  • @JamilaAndalous-rh1rd
    @JamilaAndalous-rh1rd 8 месяцев назад +1

    የየሠልኮ ቁጥረለህ ላክልነኝ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 8 месяцев назад +1

    ታፍኛለሁ ክክክክክ ምነው ኧር አትመኘው

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 8 месяцев назад +5

    ኢትዬጵያ በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ ተፈናቅሎል ህዝቡ ሃይለኛ ረሃብ ውስጥ ነው ያለው ስሞኑን በየአቅጣጫው ስንረዳ ነው የከረምነው

  • @betlhemberhanu1214
    @betlhemberhanu1214 8 месяцев назад +3

    እሸቱ የምትለው ሁሉ ጥሩ ንስሐ ነው ። እባክህ ላነጋግርህ እፈልግ ነበር አቶ እንዴት አገኝሀለው?

  • @leylaumenLaaa
    @leylaumenLaaa 8 месяцев назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 8 месяцев назад +1

    Aleza Ke Beshitawe Yagegemu Wetatoch Ewenetawene Le Hezebe Yasaweku . ቄሱ ገቢ ከሌላቸዉ አስቸጋሪ ነው

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 8 месяцев назад +2

    መድሀኒአለም ይሙላልልቸው

  • @NejatYalem
    @NejatYalem 8 месяцев назад +1

    Beche yetebebe megemeriaw Fetaren meferat new bro manenem atesem.

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 месяцев назад +8

    Millions are starving in Ethiopia, and millions are displaced needing help. Where should be the priority?

    • @YoditFekadu-yi9rp
      @YoditFekadu-yi9rp 8 месяцев назад +1

      Where do you think?!!! Substance abuse and addiction are the leading cause of mental health issues severely affecting productivity in Ethiopia. The same adults that are captives of Substance abuse were/could've been the same adults supporting multiple family members and contributing to our economy. Tell me, do you think all addicts are drowning in their conditions by will and because they appreciate their states? The financial struggle and lack of support may have led them to this condition. Please check your facts before summoning the nerves to posit such a question. Failing to recognize drug addiction and its detrimental effect on society being humanitarian crisis exacerbates the situation further. The fact that the 35 gentlemen are being fed is part of feeding the people that are unfortunately starving. If not, please feel free to argue otherwise.
      And for the record, Eshetu has been doing a terrific job supporting initiatives with your stated objective. Please follow his work and support as much as you can since you are rightfully concerned about our people in disheartening circumstances.

    • @YoditFekadu-yi9rp
      @YoditFekadu-yi9rp 8 месяцев назад +1

      @NahomFonti_live1 I appreciate your initiative to share this information. And I've also noticed you've liked the initial comment above. Linear approach to Humanitarian crisis is never the way to go. Each humanitarian crisis has several associated unwelcome results. To combat worsening of situations, there should always be a comprehensive approach. While there are several institutions, NGOs and community initiatives supporting the displaced and starving. There's only so few affordable rehab institutions. This is a great initiative to support. Why discourage?

    • @alem7474
      @alem7474 8 месяцев назад +1

      ጣስቁኛላችሁ፣ እሱ አንድ ግለሰብ ነው፣ ሃምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ፣ ስለዚህ ሁሉም ዜጋ የቻለውን አርጎ ነው እርስ በርስ መረዳዳት የሚቻለው፣ አንድ ሰው ትንሽ ራሱን ከቻለ ሁሉም እሱ ላይ ይረባረባል፣ እሱም ደህይቶ እንደቀመጥ ነው የሚፈለገው

  • @JamilaAndalous-rh1rd
    @JamilaAndalous-rh1rd 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mknyat10
    @mknyat10 8 месяцев назад +2

    እራስክን እንዲ ዝቅ ማድረግ አይገባም .. ስራክ ይናገራል የህዝብ ልጅ ነክ .. አትጨነቅ

  • @aminafar314
    @aminafar314 8 месяцев назад +1

    እሼቱ ድህና ነህ ከ1ውር በፊት በአፋር ክልል ኮሪ ወርዳ ሂድህ ነባር እዛ ህዝቡ በውሃ ችግር በጣም ችግር ላይ መሆናቸውን በአይን አይታሀል ነገር ግን ያን video ለእትዮጵያ ህዝቡ ይፋ አለራክም ያን ህዝብ እንዳንድ ግለሰቦች አውቆ ያሚየሰቀዩ ህዝብ ነው እንደትልቅ ብሎህ ይሆናሉ ግን በፍጣሪ ይዛሃላው ልቃቆው

  • @AbayGelan-pj3rn
    @AbayGelan-pj3rn 9 месяцев назад +1

    You never heard no one🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 8 месяцев назад +2

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✅✅✅✅👌👌

  • @TigistFisha-f3j
    @TigistFisha-f3j 8 месяцев назад +1

    Ere edema yestehe wendema

  • @sosetg1
    @sosetg1 8 месяцев назад +1

    ቀሲስ ዘክርስቶ ናቸው ይህን ተቋም ይመስለኛል መምህር ተስፋዬ አለበት

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 9 месяцев назад +1

    እግዚኦ ምን ፀብ ነው

  • @Enqubahrimogos
    @Enqubahrimogos 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሄር የሚሳነው የለም

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 8 месяцев назад +1

    You didn't do any thing wrong

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 9 месяцев назад +1

    ግን እሸቱ ለምን በዉድ ከመከራየት ዋጋዉ የሚቀንስ ቤት ተፈልጎ ቢቀይሩ እዳቸዉን ከከፈሉ በኋላ ማለት ነዉ

  • @proophone-bs6vb
    @proophone-bs6vb 7 месяцев назад +1

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 8 месяцев назад

    What happen my only one Sheti.

  • @mercyansa
    @mercyansa 9 месяцев назад +1

    eshetu egeziyabeher kenate gare yehun

  • @AlemHeyusus
    @AlemHeyusus 8 месяцев назад +1

    Esse enewedebhalen medehanealem yederese keduse gebereale yeredachewe

  • @Mesh0313
    @Mesh0313 9 месяцев назад +4

    ከቤት አይወጡም ፅበል እየሄዱ ይጠመቃሉ ሳይወጡ ነው ስላልገባኝ ነው

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 9 месяцев назад +1

      ቤት ውስጥ ፀበል አይጠመቅም እንዴ ሰው ? ፀበል አይንቀሳቀስም በጀሪካ ን ?

  • @ገብረፃድቅገብሬ
    @ገብረፃድቅገብሬ 8 месяцев назад

    ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @debreworktefera9462
    @debreworktefera9462 9 месяцев назад +2

    እሼ እኔ አስገብቻለሁ የባንክ አክውንቱ የማነው

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 8 месяцев назад +1

    Asa Emabata Tetabekei

  • @wizzuzo9581
    @wizzuzo9581 8 месяцев назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 8 месяцев назад +2

    ለሁላችሁም ኢየሱስ ያስፈልጋችዃል ኑ ወደ ኢየሱስ ከሁሉ ያሳርፍችኳል ለነብስም ለስጋም መድሀኒት ነው። ወንጌል ነፃ ያወጣል

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 8 месяцев назад

      Egzeabehrene ameno masalagheyamenagarwu you pentea hawryeate name nabeyate nane eyalchu hezebe yatafachu yataragamachu stay away

  • @fatimanuru7526
    @fatimanuru7526 9 месяцев назад +2

    ❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TenagneTola
    @TenagneTola 9 месяцев назад +2

    ባክ ከዚህ በፊት ሰምቼ አይቸዋለሁ ማገገመያ ገብቶል

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 9 месяцев назад +1

    እስኪ እሸቱ ለሚጨፈጨፈው ህዝብ ሲናገር የሰራውን ቪዲዬ ላኩልን?

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 9 месяцев назад +1

      ለምን እሱን ፈለግሽ ሌላው ሰው አለ የሚናገር ይኸ ልጅ ስንቱ ቦታ ይሁን እኛ ድምፅ እንሆናለን ለጌታ ማመልከቻ በማስገባት እሱን ተውት

  • @ayuweku1104
    @ayuweku1104 8 месяцев назад +1

    ስማቸው

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 9 месяцев назад +2

    ቦጎ ስራ ለመስራት ይተቸገረ ለመርዳት ሀይማኖት ነክ መግለጫ ምን አመጣው ለመረዳዳት ከሆነ ገብሪኤልን መጥራት ምን አስፈለገ

  • @MahamoudeFatou
    @MahamoudeFatou 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BerhanTsegaye-vb1ss
    @BerhanTsegaye-vb1ss 8 месяцев назад +1

    e/r yerdachuh

  • @wizzuzo9581
    @wizzuzo9581 8 месяцев назад +1

    🤣🤣🤣🤣

  • @adinewbekele7464
    @adinewbekele7464 8 месяцев назад +1

    Nema

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 8 месяцев назад +2

    I lost you .I don’t understand what you talking about. Stop asking money

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 9 месяцев назад +1

    እሼ የእኛ

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 9 месяцев назад +3

    ለምን እንደዝህ ዉድ ቤት መከራየት አሰፈለገ?

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 9 месяцев назад +1

      He stoled from church and poor people! He take 50% comession 😂😂 . He fooled this people 😂

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 9 месяцев назад +1

    በአርእሰት መዋሸት ቢቀርባችሁስ ? ኡፍ አሁንስ እሰይ ቲክ ቶክ ሊዘጋ ነው ያኔ እናርፋለን በጣም ይገርማል ሁሉም እየመጣ እርዳታ ተለመደ ማለት ነው ለረጂው ሰው ግን ታስባላቹ ግን ????

  • @HanaBerhanu-lq9tg
    @HanaBerhanu-lq9tg 8 месяцев назад +1

    E...

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 9 месяцев назад

    ድል ለፋኖ

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 9 месяцев назад +2

    Are
    Mnden
    Newu

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin7241 8 месяцев назад +1

    ምን በጎ ነገር አለህ ከማን ትማራልህ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ የዘላለም ህይዎት ታገኝበታለህ ግራ ከምትጋባ

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 8 месяцев назад

      Beka awerak yedabilo leje yelusiferen new manebew
      Esu merexe leje new manem ayewedaderewum afehen zega zebam
      Esu yalemu geta eyesus keresetos leje new ye cufa buchela

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 9 месяцев назад +1

    Eshetu atasixela Lela youtube lay ayenew antem kureja

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg 9 месяцев назад +1

    ለምን በአማርኛ አያወራም ቀለል አርጎ 😂😂

  • @muke614
    @muke614 9 месяцев назад +1

    አትጩኽብን

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 9 месяцев назад

    እሸ ቶሎ ንገረን

    • @NahomFonti_live1
      @NahomFonti_live1  9 месяцев назад

      ረጋ ብለሽ እስከመጨረሻው እይው እናቴ

  • @Sumbe12345
    @Sumbe12345 9 месяцев назад +4

    መጋቢ አዲስ የአብይ ፓንት ላሹ