በሰማዕቱ ፍቃድ በእመቤታችን እገዛ ቦታው ደርሼ ሙሉ የቤተክርስቲያኑን ስዕል ታዝዤ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...
✝️የክርስቶስ ታማኝ ኣገልጋይ ሰማዕቱ ኣባቴ ለደጂህ ኣብቃኝ ኣግዘኝ ኣንተ እኔስ በሓጢያት ሸትቻለሁ🥺🤲
አይዞሽ ጌታ እኮ ከአጢያተኞች ጋር ነው
የሚገርም ስእለ አድኖ ነው ማርያምን እንዴት እንደሚያምር በስላሴ 😍😍 የጥበብ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን...እጃቹ ይባረክ በረከታቹ ይደርብን 🙏❤🥰
በጣም
ጥበቡን ይግለፅላቸዉ ሰማእቱ
በጣም እግዚአብሔር ይባርካቸው❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
የሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦቼ ሰላምና ፀጋ ነጥቦቹ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸጋና በረከቱ አይለያያችሁ ሰላም ይብዛላችሁ
በስመአብ ወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የቤተክርስቲያን ስዕለ አድህኖ መሣል መጀመሪያ መመረጥ ያስፈልጋል በአሁኑ ወቅት የሚሳሉ ስዕለ አድህኖ በተለይ ባነር ላይ ያሉ በጣም ነው የሚያሳዝነው ጭራሽ ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ዉጪ የሆኑ ናቸው በተለይ የአጋዕዝተ ሥላሴ ስዕል አንድ ዓለም በእጃቸው ይይዙና በስተመጨረሻ ያሉት ግራ እጃቸዉ የሚያማትብ ሆኖ በተለይ የንዋይ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ አለ ይባስ ብለዉ ጠሮ ሥላሴ ቤተመቅደሱ ዉስጥ ይኽንን የተሳሳተ ስዕለ አድህኖ ለጥፈዉታል እባካችሁ እባካችሁ ቆም ብለን እናስብ ማንም አህዛቡም መናፍቁም ቴክኖሎጂ ተመቸኝ ብሎ አምርቶ የሰጡንን መቀበል የለብንም በመጨረሻም የቅድስት ሥላሴን ስዕለ አድህኖ የተሳሳተዉን ባለመግዛት እንተባበር ጠሮ ሥላሴ ያለዉን ቢስተካከል እላለሁ እህቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የጥበብ ሁሉ ባለቤት የሆነ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው እህቶቻችን እግዚአብሔር ያበርታችሁ በጸጋው ይሙላችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ
እባክህ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ ስለ አምላክህ አምላኬ ተማፅኜሀለሁ።
Gobez Set🌹🌹🌹🌹👍
Egzeyabher yebarkish🙏💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹
አላዪ ደውልልኝ እባክህ ለአንድ ስዕል ለቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ቢደርሰኝ❤❤❤❤
መመረጥ ነዉ ቅዱሳን ስዕላትን መሳል በእውነት ታድላችኋል በርቱ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እጃችሁን
እጅግ በጣም እጹብ ድቅ ስራነው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን አብዝቶ ይስጣችሁ
እወነት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋኡ ያብዛላቹ እንደት ኖው የሚያምራ እግዚአብሔር ያግዚቹ ለኛ ለዳካሞች በጸሎታቹ አስብኝ ቅድስ ይወሪግስ ሆይ ለደጂህ አብቃን ባኺህ አምላኽየ ቅድስ ጂወረግስ ሆይ ከስድት መልስ ለዝህ ኩብረ አብቃኝ ተመኘሁ
እግዚአብሄር አምላክ ጥበቡን ይግለጥላችሁ እጃችሁ ይለምልም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ መመረጥነዉ ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
Dsylal❤❤❤
❤❤❤
Mmrtnwbtamdsylal❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼እህቶቻችን እንዴት መመረጥ ነዉ ❤️✝️ሰማዕቱ ጊወርጊስ አንተ ለደጂህ አብቃኝ💚💛❤️🌹
አቤት መታደላችሁ መመረጥ ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እጃችሁን ትባርክ
በእውነት መመረጥ ነው የእግዚአብሔር ፈቃዱ ስለሆነ ነው።
እውነት ደስ ይላል መታደል ነው የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ
ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ያለውት ሰደት ላይ ነው አንተ ሰለቴን ሰምተክ ካለውበት ጭንቀት አውጣኝ አባቴ ሰማህቱ ከደጅክ አብቃን ሰደት ላይ ያላቹ አገሩውሰጥም ሰማህቱ ለደጁ ያብቃን
እጃቹ ይመባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርካችሁ የታደላችሁ ናችሁ እርሱ ፍጡነ ረድኤት፣ቄሰገበዝ ያበርታችሁ ያግዛችሁ።
❤በረከታችሁ ይደርብን እኛም ከዚህ በረከት እንድንሳተፍ እግዚአብሔር ይርዳን❤
እህታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ ደስ ብሎኛል የራሴ ያህል ነው የተሰማኝለምን መሰለሽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰዓሊ ስለሆንሽ 🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒💒💐💐💐🇲🇱🇲🇱
እጃቹ ይባረክ በረከታቹ ይደርብን የጥበብ ሁሉ ባለቤት የሆነ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እፁብ እጅግ በጣም እፁብ ድንቅ ነው።💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አቤት መመረጥ እኔም ገዝቼ ከለፋሁበት ቤቴ 💒💒💒❤❤❤😢😢
ለዚህ በረከት መመረጣችሁ መታደል ነው! 🙏
እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ የኔ ውድ እህቶቼ
መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እኔም በረከት አቋድሱኝ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያልተያዘ ካለ 🙏🙏🙏
ሁላችንም አስራት [ሙዳዊ መፅዋት] በመላክ የሰማእቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሁሉም ነገር አልቆ እንዲመረቅ ሁላችንም ከበረከቱ ተሳታፊ እድንሆን በእግዚአብሔር ስም በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰም እጠይቃቹዋለው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁላችንም አስራት ሙዳዊመ ፅዋት በመላክ የሰማእቱን ቅዱስ ጊዮርጊ ስቤተክርስቲያን ሁሉምነገር አልቆ እንዲመረቅ ሁላችንምከበረከቱተሳ ታፊ እድንሆን በእግዚአብሔር ስምበሰማእ ቱቅዱስ ጊዮርጊስሰም እጠይቃቹዋ ለው የእግዚአብሔ ር ቤተሰቦች❤❤🙏🙏
እንዴት ደስ አዳለኝ ጥበቡን ያብዛላችሁ እህቶቸ
አይ ሠማእቱ ድንቅ የአምላክ አገልጋይ።
እግዚአብሔር አምላክ እጃችሁን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ የተዋሀዶ ልጆች እግዚአብሔር ያግዛች እጃችሁን ይበርክ ፈጣሪ ስራችሁን በወርቅ መዝገብ ያፃፍላች በርቱ ተባረኩ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐
ከተማም ሆነ ገጠር ሁሉም የእግዚአብሔር መቅደስ የእግዚአብሔር ማደርያ ነው።
የጎጆም ሆነ ድንኳን ሆነ ሁሉምያው አንዱ ክርስቶስ ነው እሚከብርበት።
ለምድነው ለገጠር በተክርስቲን ከበቂ በላይ ነው እምትል
ለምድነውስ የስእል ዋጋ እማይናገሩ ብዙ ሰው ለማሰራት እምፈልግ አለ ።
እፁብ ድንቅ
አቤት ስጦታ ጥበቡን ይብዛላችሁ
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ይሙላችሁ እህቶቼ
ድንቆች ናቸሁ__እግዚአብሔር የልብ ንፅህናችንን ነው የሚመለከተው
እኔ ከእናንተ ጋር ማሰራት እፈልጋልሁ አድራሻችሁን ?
በናታችሁ አሰስቡኝ በፀሎት ወለተ ስላሴ ብላችሁ ስለቴን ለመስጠት እደጁ ለመርገጥ ያብቃኝ ስደተኛዋነኝ
እግዚአብሔር የባረካችሁ መታደል ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ስለ ፍፁም ፍቅሩ እግዚአብሔር ይመስገን ።በዚህ ክፉ ጊዜ የእግዚአብሔር ምሕረቱ አልተወንም እንደቸርነቱ በጥቂት ንፁሃን ይምረናል።እህቶቼ እጃቹ ይባረክ።
መታደል ነው እመቤታችን ማየትኳ መታደል ነው እኳን መሳል❤❤❤❤
የኔ አባት ተመስገን
እጅሺ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
መጣም ደስ ደስ የሚሉ ስእል አድኖ ናቸው እጃችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እጹብ እጹብ በጣም በጣም ያምራል አጋእዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🤲🤲🤲
ዘመናቹ እጃቹ ይባረክ
ሰዓሊ እህቶቻችን በጣም እድለኞች ናችሁ በዚህ በመባረካችሁ። ከናንተ ባላውቅም የቅድስት ሥላሴ ስዕል ላይ አንድ ዓለምን ነበር ለሥስት የያዙት አሁን ላይ ግን ሥስቱም ለየብቻ እየሆነ ነው አባቶችን ጠይቃችሁ መልስ ብትሰጡኝ
እሺ እናየዋለን እናማክራለን
ግን እብዙ ቦታ የአብርሀሙ ስላሴ እንድህ ይሳላል
@@Seble-sk3dv አሁን ላይ እንዲህ ይሳላል ግን የበፊቱ ነው ትክክል ሲሉ አባቶች የሰማው መስሎኛል
ጥሩ ምልከታ ነው በተጨማሪም የኪሩቤል ምስል አልገባኝ የተለየ ማብራሪያ ካለ ብትነግሩን።
እይታሽ ጥሩ ነዉ ግን አንች የምትይዉ ስላዕድኖ እግዚአራብ መሰሉኝ ከተሳሳትኩ አርሙኝ🙏
አቅም ኖሮኝ ብሳተፍ ሲያምር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ከክፉ ይጠብቃቹ ባለቤቱ ሰማቱ ፈተናውን ያሻግራቹ❤❤❤❤
አባቴ
እጅግ በጣም ውብ ነው ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አግልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለበረከት ተሳታፊ አድርገኝ
መመረጥ ነው❤❤🙏🙏🙏
እጃችሁ ይባረክ
በመብርሀን እንዴት ይማርካል ክብርና መሰጋና ለልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤
ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጀህ አደርሰኝ በፀሎታቸው አሰብኝ
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በምክኒያት ጥራኝ
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ እህቶቻችን በጣም መታደል ነው❤❤❤
Tadlachu yhnen stota Egziabhare yesetachu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️ btam yamral
የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን አካውንት ፃፉልኝ ፕሊስ
እኔ ማንን የፈቀድክልኝ ተመስገን አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሰጣቹ በጣምደሰይላል
ወይ መታደል ወይ መመረጥ
🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጀመርከውን አሳካው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ሂወት ያሰማልን
አቤትመታደልምነኛመመረጥነው
ኣልበዛ ( አለበለዚያ )
Selam Nachu Alaye Bertu ye Kare Metre waga Bitisifut Bizu Yalsema Sew silale
አላዬ የሥዕሉን ዋጋ እና እንዴት እንደምንክፍል ጠይቅልን እኔ በበኩሌ እፈልጋለሁ
በናትህ አታስታውሰኝ " መኖር እዛ ነው አበቃ።
እንዴትናችሁ አላዬ
ወደ እናንተ ገንዘቡን ስንልክ ለስእለ አድኖ ብለን መፅሀፍ እንችላለን? ምክንይቱም ለተለያዩ በረከት ሰዎች ግንዘብ ስለሚልኩ ለመለየት ማለት ነው
ሰኔ ውስጥ ያላችሁን የጉዞ ቀናቶች እባካችሁን አሳውቁን
ehitachen berech
Ebakachu bgele masale bechale selkacheen betaskamtulen
Betammm yameralu ejachu yebarke
mngna yetadelachu nachu e/r amlak yemeretachu nachu
Yatadlu yatbrku yeha mamrate nwe egzabhare edmana tana yestachwe
temasigen yegazahaber yemazigen
ስልካቸውን ልትተባበረኝ ትችላለህ?አስቸኳይ ነው
ስልክ ቆጥር አስቀምጡ
Bertu
አረ ስልካችሁ አይሰራም .. ቃል የገባነውን ለማስገባት ደጋግመን ሞክረናል
የመድሀኒያለም ከስቃዮ በኋላ ብዙ ስእላት አለው ከተቻለ ይሳሉልን እጁና እግሩም ላይ ምልክቶቹ ሳይረሱ 🎉
ግራ የገባኝ የተቀረጸው የኔ ቀለመጠያቅ ምስክር ለምን አልተለቀቀም ?የፈረችሁት ነገር አለ ቆዬ
Selik atanswn....lemsatf nebr
Aliyae ebakhen yebermeal gyorgisen account negeren
Seladeno sisera chuhet ayefelegem dimts ayasfelegem kes beleh betawera
ለምሳሌ አንድሴት አለች በመንፈስቅዱስ እየተመራች ቅዱሳን ስዕላትን ምትስል ሴት በሚዲያ ቀርባ አይተናታል
Emebrehan tsegawen tabzalachehu ehetoche
❤❤❤
ሰላም እንዴትናቹ የሰማእቱ በረከት ይደርብን እና የጨረሻው ጉዞ መቼ ሊሆን እንደሚችል ብታሳውቁን ?
ተማሪ ስለሆንኩ ነው
እከየ ሰኔየ ሰላሳአ ጉዞዎ አለየ ብለዋል ፖሮግራማቸውን ተከታአተይ
ጎበዝ እህት ሰማህቱ ይጠብቃቹ አላይ ከምቀኞች መዳኒያለም ይጠብቅህ።
ቁጥር ስልክ ኣስቀምጥ ❤
ለምንድነው ምትገድቡ ሰውከሌላ ባለሙያዎች እንዳያሠራ ከሆነ ምቀኝነት ነው
አላዬ ደውልልኝ እባክህ ለአንድ ስእል ገንዘብ ብልክ
በስልካቸው ደውይለት
እሺ
ዋጋዉ ማሳወቅ ቢትችል ለማስተባበር ያመቸን ነበር ለአንድ ሰዉ ከበዛበት በጋራ ለማሰራት ነዉ ።
@3:45 "ካቴድራል" የካቶሊክ (ቸ)ር(ች) ነው።
Ebkehh kutrachwen setan pls
❤❤❤❤
Amen.amen.amen.❤❤❤❤