Nurhusen Neshida Tube (አሰላም አለይኩም ቤታችሁ መጥተናል)በጣም የምትወዱት የሰርግ ነሺዳ በራሴ ቅንብር 2012

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 129

  • @Nurhusen890
    @Nurhusen890  4 года назад +35

    በኢስላም ለማግባት የፈለጋችሁ
    አሰላም አለይኩም መጥተናል ቤታችሁ
    በሽምግልና ወቅት ይህንን ከፍታችሁ
    ትምህርቱን ቅሰሙት አደራ ሁላችሁ።
    የሙንሺድ ኑርሁሴን ነሺዳ ከፍታችሁ
    ደመቅመቅ አድርጉት ኒካሁ ሰርጋችሁ!!!!😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☂️☔️

    • @dfgy6872
      @dfgy6872 4 года назад +4

      Munshid Nurhussen Tube ❤️❤️🌹🌹

    • @dfgy6872
      @dfgy6872 4 года назад +2

      Munshid Nurhussen Tube 🌺🌺😄😄

    • @خديجهءحمد
      @خديجهءحمد 4 года назад +2

      ❤️❤️❤️❤️

    • @fatimaibrahim7912
      @fatimaibrahim7912 4 года назад

      የምታቀናብርበትሀሪፍ አፕነው ላክልኘ

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  4 года назад

      @@fatimaibrahim7912 በምን ልላክልሽ??
      አንቺ አቀናባሪ ነሽ እንዴ???😂😂😂😂❤

  • @Mekitube-df4ji
    @Mekitube-df4ji Год назад +8

    ነሽዳህን ስወድልህ ስንቱ ተጋባበት መሻአላህ🥰🥰🥰

  • @abdohassan-w3o
    @abdohassan-w3o 8 месяцев назад +3

    ኢሻ አላህ
    የሰርጌለታ እጠረሀለሁ ሀቢቢ
    በጣም ነው የምወደው ነሺዳውን

    • @Nurhusen890
      @Nurhusen890  8 месяцев назад

      መርሀባ አሏህ ካለ ከጠራኸኝ እመጣለሁ
      ውሸት ከሆነ ደግሞ ሙስሊም አይዋሽም።

  • @juladinA
    @juladinA 11 месяцев назад +7

    ያአላህ ትዳር የሌለው ጥሩ ትዳር ስጠው ያርህማን

  • @FuadFuad-v5x
    @FuadFuad-v5x 21 день назад +2

    Masalh
    Masalh

  • @Hawa-m8i
    @Hawa-m8i Месяц назад +1

    masha alah halale yet neh❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
    @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 9 месяцев назад

    ስወደው ያረቢ ይሄ ነሺዳ❤

  • @fuadejemale3975
    @fuadejemale3975 Год назад +2

    👉ህጻን በነበርኩ ግዜ በጣም እወደው ነበር እሄ መንዙማ ሀቁ ካወቁኩ በኋሏ ትቼዋለሁ በጣም ታሳዝናላችሁ አንተና መሰሎችህ እሄንን ግዜህ ተውሂድን ተምረህ ብታስተምር ነበር ጀግንነትህ ግን መንዙማ ኢስላማዊ እውቀት ነው ወይንስ ምድነው የትኛው ሀዲስ ላይ ሰሀባዎቸ ሲጨፍሩ ያየነው ድቤ ሲደበድቡ ያየነው ተዉ ሰላዋት ማለት እሄ አይደለም ሰላዋት ምን እንደሆነ አስተላልፈዋል ነብዩ ( ሰ አ ወ) የሰግም ቀን ምን ማድረግ እንዳለብን አሳይተዋል አሏህ ወደ ተውሒድና ሱና ይመልሳችሁ ??

    • @samiraa6690
      @samiraa6690 Год назад

      ትክልል❤❤

    • @zahraabrar7679
      @zahraabrar7679 9 месяцев назад

      ትክክል እኔም እንደዚህ ነበርኩ አሁን አልሀምዱሊሏህ አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው

  • @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
    @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 2 года назад +1

    ያአላህ ያረቢ አተው ምረጥልኝ ለድኔ ተስማሚ ስወደው ይኸን

  • @samiraa6690
    @samiraa6690 Год назад +3

    ድናችሁንተማሩይኸከሙዚቂአይለኝእህቶቸእረሱልሱለላአለይሂወሰለምሳሀባወችምእድህአይትምህርትአላስቀመጡም
    ቀጥተኛውንመንገድአላህይምራን

  • @SemariTAyib
    @SemariTAyib 4 месяца назад +1

    Maabrruk maabruk❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ሀያትእሙሀምዛ
    @user-ሀያትእሙሀምዛ 3 месяца назад +1

    mesha allah

  • @maxmobile8049
    @maxmobile8049 3 года назад +2

    የሚወደውነሽዳማሻአላህ

  • @GhH-d6d
    @GhH-d6d Год назад +3

    Masha allah

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 2 года назад +4

    ኑር ውዱ ውንድማችን የኔ ስርግ ቀን ይህን ትልልኛለህ

  • @ftff2963
    @ftff2963 4 месяца назад +1

    ❤❤❤ماشاء الله🎉🎉

  • @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
    @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 2 года назад +2

    ቁራአን ሀድሱን ድኑን ተአለሚ

  • @የራቢየራቢ888
    @የራቢየራቢ888 3 года назад +1

    ኑር ሁሴን ዉስጤ 😍😍😍😍👍👍👍👍💗🌷🍓😍🙋🍇❤💚👏👏👏👏👏👏yigibu yikamtu

  • @ekrmenageyersulenafaqi7458
    @ekrmenageyersulenafaqi7458 4 года назад +5

    ማሻአላህ ሥወደዉይሄንንነሺደ

  • @agutihajjara4700
    @agutihajjara4700 3 года назад +4

    አቤት ጥበብ ጥረታሃለች አሏህ ይጨምርልህ

  • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
    @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 9 месяцев назад

    መቼ ይሁን የኔ ቀን😍😌

  • @JemalYesuf-mt4uk
    @JemalYesuf-mt4uk 6 месяцев назад +1

    ላገባነው መልካም ትዳር በሉኝ

    • @Wereqatube
      @Wereqatube 4 месяца назад +1

      መልካም ትዳር ጀማሉ

  • @SuschiWondertales
    @SuschiWondertales Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ3አ

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 4 года назад +1

    Maasha Allah berta Ousatath

  • @ستيعبدو
    @ستيعبدو 5 месяцев назад +1

    Maslha aha❤❤❤❤❤❤❤😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 2 года назад +6

    ኑር ስውድህ ከልቤ ነው አባቴ ነው ምትመስለኝ የስርጌ ቀን ባአካል ትነሽድልኛለህ

  • @saadaabdulla2845
    @saadaabdulla2845 2 года назад +1

    ኑር ለኔም ለሠርጌ ቀን ትልልኛለህ፣በጣም አዴቅሀለሁኝ፣

    • @isharishara7321
      @isharishara7321 Год назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በጣም አደቅሀለሁ ኢሸአላህ

  • @MuhdinAbdela
    @MuhdinAbdela 4 месяца назад +1

    ❤🎉አለህ ይጨምርልህ

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 2 года назад +17

    እህቶች አሞኛል በዱአችሁ አትራሱኛ ሀቂቃ ስደታ ላይ ይከብዳል ?

  • @fgtd3365
    @fgtd3365 4 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል ሹክረን

  • @HarunAbdella
    @HarunAbdella 5 месяцев назад

    ማሻ አስተማሪ ነዉ

  • @Sadia-dp6is
    @Sadia-dp6is 9 месяцев назад +1

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @AlhamduNegash
    @AlhamduNegash Год назад

    ማሻ አላህ

  • @Toyba-dr7by
    @Toyba-dr7by 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahimetJuwar
    @RahimetJuwar 7 месяцев назад

    ኢንሻ አላህ

  • @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
    @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 2 года назад +5

    እህቴ አደራ ድኑን አስቀድሚ ከበፊት ስተትሽ አሁኑ ታረሚ

  • @sofiazahra2385
    @sofiazahra2385 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤‏‪1:26

  • @ሀቢባ-ከ2አ
    @ሀቢባ-ከ2አ 10 месяцев назад

    መሸአለህ❤❤❤❤❤

  • @አሠፋየካሌናው
    @አሠፋየካሌናው 4 года назад +2

    ወላሂበጣምደስይላልማሻአላህ

  • @hayaunknown6519
    @hayaunknown6519 4 года назад +2

    Mashaallah

  • @MesrteTasgan-on2is
    @MesrteTasgan-on2is 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @haliemtube1959
    @haliemtube1959 Год назад

    ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የአማራልጂነኝየሀላሌብቻ

    ማሻአላ 👍👍

  • @SemariTAyib
    @SemariTAyib 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مومنهاثيوبيا-ه5غ
    @مومنهاثيوبيا-ه5غ 3 года назад +1

    አረየኔ መቸነው ውይ ስደት ኡፍፍፍፍ

    • @tewfikmusta
      @tewfikmusta Год назад +1

      ሳህ ላ ተህዛን እናላሃ መኣና

    • @مومنهاثيوبيا-ه5غ
      @مومنهاثيوبيا-ه5غ Год назад +1

      ​@@tewfikmusta 😂😢አሁንማ አገባሁኮ😊😊

    • @tewfikmusta
      @tewfikmusta Год назад +1

      @@مومنهاثيوبيا-ه5غ አራ መሸአለህ መብሩክ ግን ቪድዮውን አሁን ነው የሰማሁት

    • @مومنهاثيوبيا-ه5غ
      @مومنهاثيوبيا-ه5غ Год назад

      @@tewfikmusta ኣይዋ ከአመት በፍት ነው የኮመትኩት

    • @tewfikmusta
      @tewfikmusta Год назад

      @@مومنهاثيوبيا-ه5غ መሸአለህ መብሩክ 🙌ብየለሁ ቪዲዮውን አሁን ነው ያዬውት ለዛ ነው እሺ?የው እኔም ስደተኛ ነኝ ኮሜንቱ 😭ነው።🥰🥰🥰🌷🇸🇦👈💝😢

  • @foziyayasuf2215
    @foziyayasuf2215 2 года назад

    ማሻ አላ ታባራካላ

  • @taiba2868
    @taiba2868 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @sikanskaai9066
    @sikanskaai9066 2 года назад +1

    መሸለህ

  • @susuqueen-n3b
    @susuqueen-n3b 3 года назад

    ማሻአላህ ሥወደው

  • @AlhamduNegash
    @AlhamduNegash Год назад

    ❤❤❤😘😘😘😍😍😍

  • @highhigh-su1nz
    @highhigh-su1nz Год назад

  • @MesiAdane-h7o
    @MesiAdane-h7o Год назад

    😢ማሼአላ

  • @xghvdffgh747
    @xghvdffgh747 3 года назад

    ማሻኣላህ

  • @khayriaadam2818
    @khayriaadam2818 2 года назад

    Kabira

  • @ስደትመምህሬ
    @ስደትመምህሬ 3 года назад

    ነሽዳው ውስጤ ነው

  • @abc-zg1gu
    @abc-zg1gu 2 года назад

    ♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @طيبهمحمد-ك1ق
    @طيبهمحمد-ك1ق 3 года назад

    👍👍👌👌

  • @kssksa710
    @kssksa710 Год назад +1

    💗💗💗💗💗💗👌👌

  • @faxumaayalewu7749
    @faxumaayalewu7749 3 года назад

    ማሻአላህ👏👏👏👏

    • @rodharodha7643
      @rodharodha7643 2 года назад

      ✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍❤🇪🇹

    • @rodharodha7643
      @rodharodha7643 2 года назад

      💯💯💯💯✅

  • @tedyahmed3916
    @tedyahmed3916 2 года назад

    👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @HabtamDawlods-ce5ep
    @HabtamDawlods-ce5ep 8 месяцев назад +1

    Merhaba

  • @Aነኝተስፋያደከመኝ
    @Aነኝተስፋያደከመኝ Год назад +2

    አሏህ ይወፍቅችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
    @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 2 года назад +1

    ለሀብት ለምቾት ማሰቡን አቁሚ

  • @DameaG-lb9zo
    @DameaG-lb9zo Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rareuer
    @Rareuer 2 года назад

    Zulfa

    • @Rareuer
      @Rareuer 2 года назад

      Zulfa murshda

  • @mdet1337
    @mdet1337 3 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @AsiyaA-qo8pn
    @AsiyaA-qo8pn 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freefree9033
    @freefree9033 3 года назад

    ❤❤❤

  • @AishamuhmbaAish
    @AishamuhmbaAish 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu1xg9sy2i
    @user-xu1xg9sy2i Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bw9xo4is7o
    @user-bw9xo4is7o 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤