Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ።
እድሜና ጤና ይስጥወት
አመሰግ ናለሁ። አሜን ለሁላችንም አእድሜና ጤና ለብዙ መልካም ስራዎች ይስጠን።
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነውተባረኩልኝ 👏
አመሰግናለሁ። ስብስክራይብና ሸር ማድረግ አትርሽ።
ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ።
ፈጣሪ ይጠብቅልን እናመሰግናለን
አመስግናለሁ።
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ>
Thanks Doctor.
Thank you for watching. Please subscribe and share it with others.
❤❤❤
አመሰግናለህ።ለሌሎች በማጋራት አንከታተለው።
ትምህርቱ ጥሩ ነበረ ከዋላ የሚሰማው የክላሲካሉ ድምፅ ይረብሻል
ስለክትትሉ ና ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አነርሳ።
ዶክተር ጠፍተው ነበር እንኩዋን በሰላም ተመለሱ የሚትሰጡት ትምህርት አያመልጠኝም በርቱ
በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር አድርግ። አብረን ወደ ስኬት እናምራ።
ሁሌም በአእምሮዬ የሚመላለስ ሀሳብ አለ፡፡ ይመስለኛል ብዙ ሰው ጋር ያለ ሀሳብ ነው፡፡ እሱም ምን መሰለዎት "ባለጸጋ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል" የሚለው የጌታችን ቃል ነው፡፡ ባለጸጋ ለመሆን መጣር ወደ መንግስተ ሰማያት የመግባትን እድል እንደ መርፌ ቀዳዳ በራስ ላይ ማጥበብ አይደለም ወይ? ክርስትያንስ ዋና አላማው መንግስተ ሰማያት ለመውረስ ከሆነ እውነት ሀብትን ማሳደድ/አጥብቆ መፈለግ ወደ ገንዘብ መውደድ አይወስድም ወይ? "ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነውና..." የሚለውስ ቃል? ከኢንተርፕረነርሺፕ አንጻር እንዴት ይታያል?
አመሰግናለሁ። ስራ ፈጣሪንተ ሀብትን ብቻ ማሳደድ አይደለም። መክሊቱን ስጠቶናል። ያልሰራበትን ሲቀጣ አይተናል።
ስለመለሱልኝ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልን፡፡ በርግጥ የተሰጠውን መክሊት የደበቀው ተቀጥቷል ነገር ግን እርሱን ትምህርት ለጸጋና ለአገልግሎት እንደሚተረጉሙት አውቃለሁ፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን የተሰጠንን ማካፈል ማብዛትም መልካም ነው፡፡ ነገር ግን "ያለኝ ይበቃኛል" ማለትንና ሀብትን ማካበት እንዴት እናስታርቀው ነው የኔ ጥያቄ
አመሰግናለሁ።@@acacian7247
እግዚአብሔር አምላክ ሞጎስ ይሁንል በርቱ ግን የት ነው ማገኘት የምንችለው እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ
አመሰግናለሁ። ያለነው አዲስ አበባ ነው። በ 0911407753 መደወል።ሽር ስብስክራይብና ላይክ አናድርግ።
Siltnawine endatey now yemingiwey
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ስልጠናውን አብሩስ ኮምፕሌክስ መጥቶ መውሰድ የቻላል። ብ 0911407753 ደውሎ መመዝገብ ይቻላል።
ጥያቄ ካለን እንዴት መጠየቅ ይቻላል በግል?
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ብ 0911407753 ላየ ምደወል ይቻላል። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ።
ከልብ እናመሰግናልን 🙏❤
በጣም አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ።
እድሜና ጤና ይስጥወት
አመሰግ ናለሁ። አሜን ለሁላችንም አእድሜና ጤና ለብዙ መልካም ስራዎች ይስጠን።
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው
ተባረኩልኝ 👏
አመሰግናለሁ። ስብስክራይብና ሸር ማድረግ አትርሽ።
ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ።
ፈጣሪ ይጠብቅልን እናመሰግናለን
አመስግናለሁ።
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ>
Thanks Doctor.
Thank you for watching. Please subscribe and share it with others.
❤❤❤
አመሰግናለህ።ለሌሎች በማጋራት አንከታተለው።
ትምህርቱ ጥሩ ነበረ ከዋላ የሚሰማው የክላሲካሉ ድምፅ ይረብሻል
ስለክትትሉ ና ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አነርሳ።
ዶክተር ጠፍተው ነበር እንኩዋን በሰላም ተመለሱ የሚትሰጡት ትምህርት አያመልጠኝም በርቱ
በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር አድርግ። አብረን ወደ ስኬት እናምራ።
ሁሌም በአእምሮዬ የሚመላለስ ሀሳብ አለ፡፡ ይመስለኛል ብዙ ሰው ጋር ያለ ሀሳብ ነው፡፡ እሱም ምን መሰለዎት "ባለጸጋ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል" የሚለው የጌታችን ቃል ነው፡፡ ባለጸጋ ለመሆን መጣር ወደ መንግስተ ሰማያት የመግባትን እድል እንደ መርፌ ቀዳዳ በራስ ላይ ማጥበብ አይደለም ወይ? ክርስትያንስ ዋና አላማው መንግስተ ሰማያት ለመውረስ ከሆነ እውነት ሀብትን ማሳደድ/አጥብቆ መፈለግ ወደ ገንዘብ መውደድ አይወስድም ወይ? "ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነውና..." የሚለውስ ቃል? ከኢንተርፕረነርሺፕ አንጻር እንዴት ይታያል?
አመሰግናለሁ። ስራ ፈጣሪንተ ሀብትን ብቻ ማሳደድ አይደለም። መክሊቱን ስጠቶናል። ያልሰራበትን ሲቀጣ አይተናል።
ስለመለሱልኝ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልን፡፡
በርግጥ የተሰጠውን መክሊት የደበቀው ተቀጥቷል ነገር ግን እርሱን ትምህርት ለጸጋና ለአገልግሎት እንደሚተረጉሙት አውቃለሁ፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን የተሰጠንን ማካፈል ማብዛትም መልካም ነው፡፡
ነገር ግን "ያለኝ ይበቃኛል" ማለትንና ሀብትን ማካበት እንዴት እናስታርቀው ነው የኔ ጥያቄ
አመሰግናለሁ።@@acacian7247
እግዚአብሔር አምላክ ሞጎስ ይሁንል በርቱ
ግን የት ነው ማገኘት የምንችለው እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ