አዝማሪው ልቤ | አንድ ታሪክ ከሰለሞን ሙሄ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Welcome to the RUclips channel of Solomon Muhe, a multifaceted actor, writer, and film director. Get ready to be captivated by a diverse range of content that includes thought-provoking short films and behind-the-scenes glimpses into the creative process. Solomon Muhe is not only an artist but also a storyteller and visionary in the world of film and entertainment, and he brings you an eclectic mix of entertaining and engaging programs. Whether you're a film enthusiast, an aspiring actor, or simply someone who appreciates compelling storytelling, you're sure to find something you love on Solomon Muhe's channel. Don't forget to hit the subscribe button to stay updated on the latest content and behind-the-scenes insights. Embark on this exciting journey with Solomon Muhe today!
    አሁን ልጅነት አለ እንዴ ? | አርቲስት መኮንን ለአከ ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር |#solomon_muhe #mekonen_leake
    ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1 #solomonmuhe #ethiopianmovie #mharicfilm

Комментарии • 13

  • @yordanosdawit1486
    @yordanosdawit1486 3 месяца назад +2

    ተባረክ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад +2

    ሶል እናመሰግናለን።

  • @tibebyoutube
    @tibebyoutube 3 месяца назад +2

    የማንበብ ልምዳችንን ስለተነጠቅን እንደዚህ አይነቶች ፕሮግራሞች ቢበዙ ባይ ነኝ የሰውልጅ ማንበብ ማወቅ ልማዱ ማድረግ አለበት ብዙ ፀሓፊያን የሚፈጠሩትም ከማንበብ ነው ። አርቲስት ሰለሞን ሙሄ ከልብ እናመሰግናለን ለአንድ ሰው ቢሆንም ይሄ ፕሮግራም መቀጠል አለበት።!!'

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 3 месяца назад +1

    Thank you.

  • @samsunga12-yp5pz
    @samsunga12-yp5pz 3 месяца назад +1

    ሰለሞን አታሳጥብን ቀጥልበት በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን

  • @AbroshKokolo
    @AbroshKokolo 3 месяца назад +1

    Green area አካባቢ behone arif yehonal le view

  • @danwegayehu7374
    @danwegayehu7374 2 месяца назад

    ሶል! እኔ ደሞ አንብቡት ብለህ በሚስብ ለዛ፣ ጨዋነት ባለው አቀራረብ መጸሀፉን ለምታነብልን አንተ ምስጋና አለኝ!🙏 ምርጥ የሆኑ ሰዎች ናቸው ለሰዎች ተጠንቅቀው ምርጡን ይዘው የሚቀርቡት። ክብር ይብዛልህ ሶልየ❤

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 2 месяца назад

    ቪዲዮው መታየት ያለብትን ያህል እየታየ አይደለም ቢሆንም ቀጥልበት ምርጥ አቀራረብ ነው ። እናመሰግናለን ሰሌ

  • @Lovet870
    @Lovet870 3 месяца назад +1

    ሰሌ መፀሀፍ ማንበብ እወዳለሁ ግን የለኝም እስኪ የተወሰነ መፀሀፍ ድጋፍ አድርግልኝ ካላስቸገርኩ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 3 месяца назад

    በርታ ወንድማችን

  • @YkaweMichale
    @YkaweMichale 3 месяца назад

    😍😍

  • @Selameta912
    @Selameta912 3 месяца назад

    አይ ሶል ጨዋነትህ ይዞህ ስታፍር አሳቅከኝ 😄😄😄

  • @tibebyoutube
    @tibebyoutube 3 месяца назад

    😂😂😂😅👍👍👍👌👌👌👏👏👏