"የወንዶች ጉዳይ በቴዲ ደም ነው የተሰራው" | 90ዎቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ወደ ዘጠናዎቹ ፊልሞች መለስ ብለን ስንቃኝ አሁንም ድረስ ተወዳጅነቱን እንዳስቀጠለ ያለ ፊልም የወንዶች ጉዳይ በዚህ ፊልም የምንወዳት ተዋናይት እንዲሁም በተለምዶ ቀጮ በመባል የምትታወቀው ኤልሳቤት የዚህ ሳምንት የዘጠናዎቹ ልዩ እንዳችን ሆና ሆና ከ አርቲስት መውደድ ክብሩ ጋር የዘጠናዎቹን ትዝታ በዚህ ቪድዮ ያስቃኙናል።
    #ዘጠናዎቹ #የወንዶች_ጉዳይ #ቀጮ #90ዎቹ #መውደድ_ክብሩ #አርቲስት
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 63

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 19 дней назад +22

    የወንዶች ጉዳይን የኢትዮጵያ 10ምርጥ ፊልሞች አንድ ላይ ቢሆን እንኳን አይበልጡትም

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 19 дней назад +8

    90ዎቹ ኑረው የሰሩትን በማህደር መልክ አስይዘህ እየሰደርከው ነው። ያ ጊዜ። አይለቅብህ።

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 17 дней назад +7

    የ90ዎቹ ፍቅር መቼም ሚደገም አይመስለኝም I love 90ዎቹ❤❤❤❤

    • @user-uh7gs8fi2q
      @user-uh7gs8fi2q 16 дней назад

      መቼም አይደገምም ፍቅር የሆነ ጊዜ ዳግም ላይደገም ሄዷል😢😢😢

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 17 дней назад +4

    መዝናኛ እንደዚህ ነው መቅረብ ያለበት

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 17 дней назад +2

    ወይ ቀጮ አንዴ እየቀነሽ ነበር አውን መልሰሽ እየወፈርሽ ነው መውደድ ye 90s ትውስታችን ስላየውክ ደስ ብሎኛል 😘እና ቆቆር, ፓስቲ, ጮርናቄ ነው እኔም የማቀው

  • @coffeelatte6344
    @coffeelatte6344 19 дней назад +2

    Wow, She has nice voice, thank you for both of you for the entertainment.

  • @user-hy5ku1kb1k
    @user-hy5ku1kb1k 17 дней назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወደ ኃላ መለስ ሰላረጋችሁን በርቱ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 19 дней назад +2

    ልክነሽ በውጩ አለም ላይ እኮ አለ ይሰራሉ ስለቅጥነት እና ውፍረት አደለም ሞዴልነት ጎበዝ በርቺ ባንቺ ኮንፊደንስ ደሞ ይሆናል

  • @Too495
    @Too495 19 дней назад +2

    My crash መዉደድ good to see you ❤

  • @seiddineka79
    @seiddineka79 15 дней назад +1

    መውደድ ትችላለህ👏👏👏👏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 19 дней назад +2

    በጣም የምንወዳት ቀጮዬ በራሷ የምትኮራ ቅራቀነቦ የማያማልላት ኢትዮዽያዊት ጀግኒት

  • @kingkingjj
    @kingkingjj 15 дней назад +1

    ስወዳት ከድሮም ነው ምርጥ ልጅ ናት

  • @asratagegnehu8348
    @asratagegnehu8348 19 дней назад +1

    እምነትና ፍቅር ተቀብለናል ቀጮዬ❤❤❤

  • @መሱ.ዩቲዩብ2721
    @መሱ.ዩቲዩብ2721 19 дней назад +1

    ለየት ያለ ሾዎ ነዉ በርታ ❤

  • @mintesnotgirma
    @mintesnotgirma 15 дней назад +1

    YABEDE NW YEZAREW😍😍😍😍

  • @davicode1901
    @davicode1901 19 дней назад +1

    ጃዳ ብራዘር በጣም የተመቸኝ ሾዋ ነው በርታ ይመችህ

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 19 дней назад +1

    ፈታ ያለች ብቻ ሳይሆን ፍትትት ያለች ነች። ይመችሽ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 18 дней назад +1

    ቀጮ እወዳታለሁ ማርያምን ❤

  • @rasroba1022
    @rasroba1022 14 дней назад +1

    what a program !!!

    • @rasroba1022
      @rasroba1022 14 дней назад

      am really happy i saw this

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 16 дней назад

    I love this girl. I love her behavior. Lovely woman.💪💚💛♥️

  • @asi5439
    @asi5439 14 дней назад

    ወይኔ የወዶች ጉዳይ ስወዳቸው😢😢❤❤❤

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 16 дней назад +3

    ቀጮ በናትሽ ቢያንስ በየቀኑ ለ 15 or 20 ደቂቃ ገመድ ዝለይ::

  • @melakassefa159
    @melakassefa159 16 дней назад +1

    Wow show mwedede .brta

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 16 дней назад

    😂😂😂❤❤yemachachew yene meritoche 90 🎉🎉

  • @Hageralegn1
    @Hageralegn1 16 дней назад

    እንዲህ ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ!???😂😂😂😂

  • @BAROKENTERTAINMENTPLC
    @BAROKENTERTAINMENTPLC 19 дней назад +1

    kkkk nice 🥀🥀

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 15 дней назад

    ማንዲ ቲቸር ድባቡ እንግሊዝ አስተማሪ እዉዉዉይ አረሳቸዉም🤣🤣🤣

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 17 дней назад

    ደስ የምትል

  • @bereketbekele
    @bereketbekele 19 дней назад +2

    kechooooooooo

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 12 дней назад

    ❤❤❤

  • @gulelatwoldesenbet1579
    @gulelatwoldesenbet1579 19 дней назад +1

    ጆኔፍ ኬኔዲ አሮጌው ቄራ እንደነበረ አላውቅም ነበር 😮

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 19 дней назад +1

    ቀጮ ሁላችሁም እማይረሳ ትዝታ ሰጥታችሁናል እና እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @abiy3408
    @abiy3408 16 дней назад

    Thank you!!

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 19 дней назад +1

    Yene konjo tamerealesh eko lemen Sport atjemerem tekeneshalesh

  • @Destavich
    @Destavich 19 дней назад +2

    ይመቻችሁ!

  • @habtamuhailu7040
    @habtamuhailu7040 19 дней назад +1

    wow

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 13 дней назад

    የዛሬ 2 ሚልዬን ነው የዛን ግዜ 2ሺ ብር 😄😄😄ቆጮ

  • @abelgirma4220
    @abelgirma4220 16 дней назад

    እሄን video search አድርጎ ማግኘት ይከብዳል ምንድን ነው viral argut

  • @dawitdesta5588
    @dawitdesta5588 16 дней назад

    በሳል ወጣት አርቲስት ማግኘት ከባድ ነው። ወፈፌ ይበዛዋል።🤣

  • @kirubnew7965
    @kirubnew7965 13 дней назад

    She so feta yalech

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 16 дней назад

    እኔ ፓስቲ ነው የማውቀው። ያደኩት መሿለኪያ አካባቢ ነው።💪💚💛♥️

  • @abel8835
    @abel8835 15 дней назад

    ይሄ ጠያቂ የከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ ይመስል ይቀባጥራል የእብድ ፈስ ነገር ነው ጋንጃውን ስቦ ነወይ❤😂❤

    • @EsetK
      @EsetK 14 дней назад

      Yeksre korerima negade kawekma erashe nebrke malte nw negadewe😂

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w 15 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesaymoola
    @mesaymoola 19 дней назад +1

    አረ ምን ትመስላለች ፎጫ ሻይ ቤት ስሙ ነው

  • @kin90591
    @kin90591 16 дней назад

    Please use appropriate title

  • @SeniBogale
    @SeniBogale 17 дней назад +1

    Ere gin kecho baliwa eyale new sile Ex endeza yawerachw poor hubby hehhe

  • @amenamen9549
    @amenamen9549 14 дней назад

    foca saye batu nawe

  • @neba1034
    @neba1034 19 дней назад +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰😍😍😍

  • @Thomas-w6m
    @Thomas-w6m 18 дней назад

    Mande

  • @eliyasberhe4977
    @eliyasberhe4977 15 дней назад

    ባል አግብተሽ ስለx እንዲ ማውራት አይከብድም

  • @user-uy2vk5pd6p
    @user-uy2vk5pd6p 14 дней назад

    ቀጮ እኔ በጣም ነበር የማከብርሽ የሆነ ቀን ወረዳ የሆነችን እርጉዝ ስታስለቅሺ አየሁሽ ወጣሽልኝ....የፈለገ ቢሆን ሰውን እንደዛ ማሳዘን አልነበረብሽም ደሞ ቆይቼ ሳጣራ ጭራሽ የገዛ ቤቷን አለቅም ብለሽ ነው የምታስለቅሻት ማፈሪያ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 17 дней назад

    ሴትናትእህህህህህፈረሁልሽ

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 19 дней назад

    ስለ ጌታ ኢየሱስ አጥኚ?

  • @eyobeshetu8940
    @eyobeshetu8940 19 дней назад

    አድናቂሺ ነበርኩ ግን ትንሺ ደረጃሺን የሚያዎርደዉ ይመስለኛል ምክንያቱም ለህዝብ እይታ ቃለመጠይቅ ላይ እያለሺ በአንድአፍ ሁለትስራ አሳዝኖኛል

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 17 дней назад

    ሆዴን እስኪያመኝ የሳኩት ፊልም ቢኖር ይህ ነው፡፡ ሰርታችኃል ከልብ....አሁን ላይ ግን ፊልም የሚባል ጠላው ....የሚረባ ፊልም የለም ዛሬ