ምንግዜም የተቀናቃኝነት ስሜት የማያጣው ጨዋታ!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 27

  • @nilusol9594
    @nilusol9594 День назад

    እንዴት አላችው አቤ ና ሳምሪ ሰላም ናችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አቤ የትላንቱን ጨዋታ እስታብራራልን በጉጉት እየጠበትን ነበር መልካም በአል ይሁንላችሁ።❤❤❤❤ህይወት ከእንግሊዝ ኤምባሲ

  • @Afunited
    @Afunited 3 дня назад

    ይቅርታ የገዛ ቡድኔ ሲጫወት ባልየው ደሰ ባለኝ፣ ምክንያቱም ተጨዋቾቹ አስጠልቶኛል አይረቡም ወይ ጉዳችን ወኔ ቢስ ናቸውና ።።
    ምንግዜም ማንችስተር ዩናይትድ ❤❤❤❤❤

  • @SolomonBeyene-e4c
    @SolomonBeyene-e4c День назад

    ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ እንኳን አደረሳችሁ ማንቼን ከሚገባው በላይ ነው የገለፃችሁት ምርጥ ትንተና ነው አሞሪም ግን የሚያሸንፍ እና ምርጥ ቡድን ያሳየንና በሚቀጥለው ጨዋታ ደግሞ አያሳየንም ችግሩ ምንድን ነው ? ቀጣይ ጨዋታዎችን ጥሩ ነገር ያሳየናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የዘወትር አድማጫችሁ ሰለሞን ነኝ ከሙንሽን መልካም በዓል ።

  • @AbrhamTesfaye-l9g
    @AbrhamTesfaye-l9g День назад

    አቤ አንተ ካልከው ጋር እስማማለሁ። ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፍ ይገባው ነበር። እርግጠኛ ነኝ ጊዜ አንድ ላይ ሆነው ሊያልፍባቸው እያሉ ያሉ በጎችም በዚህ ውጤት ይስማማሉ

  • @alizaaasnakew1168
    @alizaaasnakew1168 День назад

    1. Wayne Rooney
    2. Van Persie
    3. Amad Dialo

  • @mikemeku7085
    @mikemeku7085 3 дня назад

    አቤ አሁን በዚህ ስዓት መገናኘታቸው እንደተባለው የተለየ ክብደት የሚሰጠው አይመስለኝም ።ሊቬ በተሻለ ብቃት እናየዋለን ።

  • @SalheShikur
    @SalheShikur 3 дня назад +4

    ይናፍቅሃል liverpool አሰላምጠላው ነው manchester united የሰፈር ቡድን ያሻንፈዋል እንካን ሊቨርፑል

    • @እናቴ-21
      @እናቴ-21 3 дня назад +1

      Arsenal😅😅😅 Liverpool yashenif

  • @zewdutesfaye2030
    @zewdutesfaye2030 День назад +1

    ሰላም አቤ
    እና ሳምሪ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ :: አልሞት ባይ ተጋዳይ ብዬ ርእስ ሰቼዋለው:: ለጥያቄው መልስ ሩኒ ባፔርሲ እና አማድ ናቸው::

  • @EsayasAsefa-fg1wr
    @EsayasAsefa-fg1wr 3 дня назад

    አቤ እኔ የማንችስተር ደጋፊ ነኝ ግን 100% ሊቨርፑል ያሸንፈዋል ማንችስተር ሁሉም ክለብ መጫወቻ ሆኑል ያሳዝናል ግን እንደ ንስር 🦅 ልባዉ ቀይሮ በአዲስ ጉልበት የሚመጣበት ቀን ቅርብ ነዉ።

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 3 дня назад

    አቤ ነገማ የማንቼ ደጋፊ ነን።

  • @AbayWorku-sn2lr
    @AbayWorku-sn2lr 3 дня назад +1

    አቤ ሊቨርፑል እንደ ባግዳድ ነው የሚቀጠቅጠው በትንሹ Four gols.

  • @SolomonBirhanu-e6u
    @SolomonBirhanu-e6u 3 дня назад

    አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ ስለመጣቹህ እናመሰግናለን sol የማንቼዉ ከማርቆስ

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 дня назад

    🔻ማንችስተር ዩናይትድ ይወርዳል👌

  • @MenurEdiris
    @MenurEdiris День назад

    ሩኒ፣ቫን ፐርሲ,አማድ ዲያሎ

  • @ZekiDerese-b5n
    @ZekiDerese-b5n День назад

    1 ዋይኒ ሮኒ
    2 አማድ ዲያሎ

  • @Tbark-o1u
    @Tbark-o1u День назад

    ሮኒ ሩበን ቫፐርሲና አማድ ዲያሎ

  • @ZekiDerese-b5n
    @ZekiDerese-b5n День назад

    ሮኒ ዲያሎ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 3 дня назад

    ማንቼ ማንቼ ማንቼ አይለቀው።

  • @BiniAlemu-b5w
    @BiniAlemu-b5w 3 дня назад

    😮😮😮

  • @poulbelay
    @poulbelay День назад

    Rony ronaldo vanistroy

  • @danieldhugasa
    @danieldhugasa 3 дня назад

    abebe gdey gn yearsenal degafi naw meselegn

    • @pauloszewdu2017
      @pauloszewdu2017 3 дня назад

      ቀንደኛ ደጋፊ ነው አቤ እኮ ሊቨርፑል ወሳኝ ድል አስመዘገበ በነገታው ወይ ሰለሩጫ ወይ ስለ ሀገር ውስጥ ስፖርት ነው ፕሮግራም የሚሰራው 😅😅

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 3 дня назад

    እናመስግናለን GGMU❤

  • @damtewseifu3407
    @damtewseifu3407 3 дня назад

    🎉I think the First person to comment & like Sheger Sport