Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም አቤ ሳምሪቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ።እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።አቤ በእናትህ አሞሪምን እንኳ አደረሰህ በሉልኝ የምር እሰከ ዛሬ ድረሰ ደስታው አለቀቅኝ ማርያምን ጨዋታውን ስንት ጊዜ እንዳየሁት አትጠይቀኝ። እወዳችኋለሁ ትመቹኛላችሁመልካም በዓልኪሩቤል የማንቼው❤❤❤❤
አኮሩንንንንን🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳቹ ሳምሪና አቤ ህልም ምርጥ ናቹ ግን እባካቹ አንድ የዩናትድን ማልያ ሸልሙኝ እባካቹ
ሊቨርፑል ተረፈ።
አቤ እንኳን ለገና በዓል በሠላም በጤና አደረሳቹ የምለው አቤ የኔን አሠተያየት አታዮም የቦታ ጥብት ሌሆን ይችላል ለማንኛውም 0:09 በማንቼ ደስ ብሎኛል 3ነጥብ የሚገባው ይሁን በዚሁ ይግፋበት ስለሺ ከሳውዝ አፍሪካ ነኝ ቸር እንሰብት
ልክ ነህ የኔም ሀሳብ ነው ሁሉም ቋሚ ቢሆኑ ጥሩ ናቸው
ሠላም ሠላም ሣምራዊት እንዴት ዋላችሁ!አቤያችን ሠላምነህ እንኳን አደረሣችሁ ።titeሉን አስደንጋጩ ብዬዋለሁ
በጣም አሪፊ ትንተና ነበር አቤ በጣም እናመሠግናለን በሌሉችም እንጠብቃለን መልካም ቀን❤❤❤❤
አቤ በጣም ነው እምወድህ
አቤ እንኳን አደረሰክ ብዬ የትላንቱ የአሞሪን ታክቲክ አጅግ በጣም አስደስቱኛል ይለያል አሞሪን ይችላል 🎉
❤❤ሰላም አቤ ሳምሪ ከልብ እናመሰግናለን❤❤
የፃፍኩት ን ስታነቡልኝ ደሥ ይለኛል በቃ፣ሌላ በግ፣ላም ምናምን አልፈልግም ባስቸግራችሁ አንዲት ቆንጆ ማሊያ ቲሸርት ነው ሢመቻችሁ።በተረፈ መልካም ግዜ ለሁላችንም ይሁን ።😀🙈🤣🎂🎂🎂yosef b.
Abe na sameri enkuan aderesachu yemanche aquam bezi keqetele እኔ አያገባኝም ስለሚፈጠረው ነገር
አቤ እኔ ማይገባኝ ነገር የሊቨርፑት ተጫዋቹች የደከመ አቋም አሳዩ ሲባል የማንችስተር ታክቲክ ነው ደካማ አቋም እዲያሳዩ ያረገው ለምሳሌ መሃመድ ሳላ ከጨዋታ ውጭ ያረጉት የመከላከል ብቃት ነው ኦጋርቴ ይለያል🎉
I was thinking the same. United destroyed Liverpool but sadly they didn’t use the opportunities they created.
በ ማንቼ አሽናፊነት በጣም ደስተኛ ነኝ የ ሳምሪን ድምጽ ከ ረጅም አመታት በኋላ ሰማሁት
ሰላም አቤ እና ሳምሪ ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፍ ይገባው ነበር ሊቨርፑልን በሜዳው በድፍረት ነው የተፋለመው የማንችስተር ታክቲክ እንጂ የሊቨርፑል ድክመት አልታየኝም ትላንት ምሽት ኦጋርቴ ቡርኖ ዳሎት በጣም ልዩ ነበሩ የሮበን አሞሪም ፍልስፍና በደንብ የተረዳንበት ጨዋታ ነበር ማንችስተር ደሜ ነው። ጆሲ ከሞሮኮ ካዛብላንካ 🎉
Ugarte ❤
አቤና ሳምሪ እዲት ዋላቹህ የማንቼ ደጋፊዉችም መልካም ምኖቴን እመኛለዉ። አቤ ትናንት ሁለት ነጥብ የጣልነዉ እኛ ነን ብቻ በክለቤ ኮርቻለሁ sol የማንቼዉ ከማርቆስ
ኦ የኔው ማንቼ ልዩ ነበር ኦጋርቴ ይለያል አቤና ሳምሪ እንኳን አደረሳችሁ
ለማንችስተር ዩናይትድ በትላንቱ ጨዋታ 👏ያላጨበጨበ የሌላ ደጋፊም ቢሆን ለቀዝ ነው እውነት
❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ሸገሪያንስ❤❤❤
አቤ እኔ ግን ከዚህ በፊት በሰጠህው አስተያየት ነው የምስማማ ያድግሞ ያገኘው የሥልጠና ግዜ ነው
ስላም❤
ድምጻቸውን ትንሸ ጨመረ ቡታደርጉ አሪፍ ነው
ቀን ሲጢል ፈረጅ ቡዙነው ጉረም ይበዘል 😢ሊቨርፑል በረሰቸው ሜደ 3 ነጺብ ወስዶወል ትለንት 1 ነጺብ ይበቀነል ❤❤
አቤ የኔንን ምኞት ነው የተናገርከው ዴሊት አሶጥቶ ሩሆ በትክክል ግን ክበርልኝ ግን አሞሪን የሚያይበት ምክንያት አናውቅም ባልከው ሃሳብ እስማማለው 🎉
ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ በጣም ነው የምወዳቹ ግን
Wow.yugartu.abbey.samery.selme
Rs amerareth professional aydelem
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም አቤ የሊቨርፑልን ጥፋት ለምን አታወራም ነገሩ የአርሰናል ደጋፊ ሰለሆንክ ይመስለኛል
አቤ አሞሪ ወደፊት በደንብ እንደሚሰራው አሳይቷል። ውጤታማ ሰው ነው። የተጨዋቾቹ ተነሳሽነት እራሱ።ማሸነፍ ነበረበት አጓየር ባይጠልዘው ቤያንሸራትተው ራሱ ውጤት ነበር።
አቤ እና ሳምሪ 10አድምቀን ሳትሸልሙኝ አለሁ ማሪያምን በዚኛው ሸልሙኝ ዜሮ ዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራአንድ አርባስምንት ሰማኒያ ስምንት❤❤❤❤❤❤ለበአል ተካፈሉ
Selam Abe endet walachu mert program new ke samriga metakerbut wendeme yeh yetetekemkew title ene negn yelakut kirubel ebalalew weyes tesasechalew abe
Selam selam Abe
አቤዋ ሰላም ብያለሁ
እባካቹ የዩናትድን ማልያ ሽልሙኝ
እንኳን አደረሳቹ ምርጦቼ
ሰላም ሰላም የትናንቱ ማንተቼ ሰርፕራይዝ ነዉ ያደረገን አቤ ምንአልባት ስጦታ ከሰጠከኝ አችን ያዛት ዜሮ ዘጠኝ አስራ ሶስት ዜሮ ሁለት ስልሳ ስምንት ሀያ አንድ መልካም በአል
አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም... United እንዳትንቁት ብለህ ነበር... እኔ united ደጋፊ ነኝ ግን ስታወራ ቀልደኛ ነህ ብዬ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤pls
Weyne Abe antena samri bcha tentnu
አበበ አሰልጣኝ የተበሳጨዉ አንተፀእንዳልከዉ ባለማሸነፉ አይመስለኝም! በዕለቱ እንደዛ መጫወታቸዉ እና ከዚ በፊት በ BM, Newcastle..ስንሸነፍ ለምን እንደዚ አልተወትንም ነዉ: እንጂ ለምን አላሸነፍንሙ አደለም!
ዛሬ.ተጠየቁ.እስቲ.ለምን.አማረበታ.ዛሬ
United coach talk to much
One time team just for Liverpool we will see
ሁሌ ትንንሽ ቡድኖች ትልቅ ቡድን ላይ ይበረታሉ በአሁኑ ሰአት ዩናይትድ ከትንንሽ ቡድኖቹ አንዱ ነው
በእርግጠኝነት የአርሰናል ደጋፊ ነክ😊
ሰላም አቤና ሳምሪ እኔ ግን አንድ ነገር ማሳሰብ እፈልጋለሁ ትላንት ሊቬ ጠብቀን ያልሆነው ነገር በሚቀጥለው መድፈኞቹ ያደርጉታል እናመሰግናለን🎉
Ewenet le menager Manchester arif ye neberew ye besebese zenab ayeferam new😂
ሰላም አቤ ሳምሪ
ቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ።
እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
አቤ በእናትህ አሞሪምን እንኳ አደረሰህ በሉልኝ የምር እሰከ ዛሬ ድረሰ ደስታው አለቀቅኝ ማርያምን ጨዋታውን ስንት ጊዜ እንዳየሁት አትጠይቀኝ።
እወዳችኋለሁ ትመቹኛላችሁ
መልካም በዓል
ኪሩቤል የማንቼው❤❤❤❤
አኮሩንንንንን🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳቹ ሳምሪና አቤ ህልም ምርጥ ናቹ ግን እባካቹ አንድ የዩናትድን ማልያ ሸልሙኝ እባካቹ
ሊቨርፑል ተረፈ።
አቤ እንኳን ለገና በዓል በሠላም በጤና አደረሳቹ የምለው አቤ የኔን አሠተያየት አታዮም የቦታ ጥብት ሌሆን ይችላል ለማንኛውም 0:09 በማንቼ ደስ ብሎኛል 3ነጥብ የሚገባው ይሁን በዚሁ ይግፋበት ስለሺ ከሳውዝ አፍሪካ ነኝ ቸር እንሰብት
ልክ ነህ የኔም ሀሳብ ነው ሁሉም ቋሚ ቢሆኑ ጥሩ ናቸው
ሠላም ሠላም ሣምራዊት እንዴት ዋላችሁ!አቤያችን ሠላምነህ እንኳን አደረሣችሁ ።titeሉን አስደንጋጩ ብዬዋለሁ
በጣም አሪፊ ትንተና ነበር አቤ በጣም እናመሠግናለን በሌሉችም እንጠብቃለን መልካም ቀን❤❤❤❤
አቤ በጣም ነው እምወድህ
አቤ እንኳን አደረሰክ ብዬ የትላንቱ የአሞሪን ታክቲክ አጅግ በጣም አስደስቱኛል ይለያል አሞሪን ይችላል 🎉
❤❤ሰላም አቤ ሳምሪ ከልብ እናመሰግናለን❤❤
የፃፍኩት ን ስታነቡልኝ ደሥ ይለኛል በቃ፣ሌላ በግ፣ላም ምናምን አልፈልግም ባስቸግራችሁ አንዲት ቆንጆ ማሊያ ቲሸርት ነው ሢመቻችሁ።በተረፈ መልካም ግዜ ለሁላችንም ይሁን ።😀🙈🤣🎂🎂🎂yosef b.
Abe na sameri enkuan aderesachu yemanche aquam bezi keqetele
እኔ አያገባኝም ስለሚፈጠረው ነገር
አቤ እኔ ማይገባኝ ነገር የሊቨርፑት ተጫዋቹች የደከመ አቋም አሳዩ ሲባል የማንችስተር ታክቲክ ነው ደካማ አቋም እዲያሳዩ ያረገው ለምሳሌ መሃመድ ሳላ ከጨዋታ ውጭ ያረጉት የመከላከል ብቃት ነው ኦጋርቴ ይለያል🎉
I was thinking the same. United destroyed Liverpool but sadly they didn’t use the opportunities they created.
በ ማንቼ አሽናፊነት በጣም ደስተኛ ነኝ
የ ሳምሪን ድምጽ ከ ረጅም አመታት በኋላ ሰማሁት
ሰላም አቤ እና ሳምሪ ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፍ ይገባው ነበር ሊቨርፑልን በሜዳው በድፍረት ነው የተፋለመው የማንችስተር ታክቲክ እንጂ የሊቨርፑል ድክመት አልታየኝም ትላንት ምሽት ኦጋርቴ ቡርኖ ዳሎት በጣም ልዩ ነበሩ የሮበን አሞሪም ፍልስፍና በደንብ የተረዳንበት ጨዋታ ነበር ማንችስተር ደሜ ነው። ጆሲ ከሞሮኮ ካዛብላንካ 🎉
Ugarte ❤
አቤና ሳምሪ እዲት ዋላቹህ የማንቼ ደጋፊዉችም መልካም ምኖቴን እመኛለዉ።
አቤ ትናንት ሁለት ነጥብ የጣልነዉ እኛ ነን ብቻ በክለቤ ኮርቻለሁ sol የማንቼዉ ከማርቆስ
ኦ የኔው ማንቼ ልዩ ነበር ኦጋርቴ ይለያል አቤና ሳምሪ እንኳን አደረሳችሁ
ለማንችስተር ዩናይትድ በትላንቱ ጨዋታ 👏ያላጨበጨበ የሌላ ደጋፊም ቢሆን ለቀዝ ነው እውነት
❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ሸገሪያንስ❤❤❤
አቤ እኔ ግን ከዚህ በፊት በሰጠህው አስተያየት ነው የምስማማ ያድግሞ ያገኘው የሥልጠና ግዜ ነው
ስላም❤
ድምጻቸውን ትንሸ ጨመረ ቡታደርጉ አሪፍ ነው
ቀን ሲጢል ፈረጅ ቡዙነው ጉረም ይበዘል 😢ሊቨርፑል በረሰቸው ሜደ 3 ነጺብ ወስዶወል ትለንት 1 ነጺብ ይበቀነል ❤❤
አቤ የኔንን ምኞት ነው የተናገርከው ዴሊት አሶጥቶ ሩሆ በትክክል ግን ክበርልኝ ግን አሞሪን የሚያይበት ምክንያት አናውቅም ባልከው ሃሳብ እስማማለው 🎉
ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ
ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ በጣም ነው የምወዳቹ ግን