ኃይሉ ዮሐንስ እና ካሳሁን ለማ፤ የመታወቅና ማስተዋወቅ አባዜ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ኃይሉ ዮሐንስ እና ካሳሁን ለማ፤
    የመታወቅና የማስተዋወቅ አባዜ።
    ከመናፍቃን ብቻ ሳይሆን ከአስተዋዋቂዎቻቸውም እንጠንቀቅ።
    ኃይሉ በዚህ ቪድዮ እኔን፥ 'እነዚህ ሰዎች' እያለ በብዙ ሲናገር፥ እነሱን፥ በዚያ ጉባኤ የታደሙትን የኑፋቄ አስተማሪዎች ሁሉ ደግሞ በራሱ ጠቅልሎ፥ 'እኔ' እያለ ነው የተናገረው። ይህ የአማርኛ ሰዋሰው መደበላለቅ ወይም የአመለካከት መዛነፍ ነው። ለጂማ ምዕመናን ሁሉ ሳይቀር የተጻፈውን፥ 'ለኔ የተጻፈ ጥቅስ ነው' በማለት ራሱን የሌለ ጥቃት ሰለባ እያደረገ ይመስላል። የሐሰት አስተማሪነቱን በተደጋጋሚ ለመግለጥ ጥረት አድርጌአለሁና ያንን፥ 'ለኔ የተቃጣ ነው' ማለት ይችላል። ይህ ግን ልብ ለመብላት የተደረገ ሙከራ ነው።
    "ማንም የማይሰማቸው፥ ተሰሚነት የሌላቸው፥ የስም ማጥፋት ሚኒስትሪ የከፈቱና የሚንቀሳቀሱ፥ የትም ቦታ አገልግሎት ተጋብዘው የማያውቁ፥ አንድ ትምህርት ጀምረው መጨረስ የማይችሉ።" ብሏል።
    እርሱ እንዳለው ይህ፥ 'ስም የማጥፋት ሚኒስትሪ' ሳይሆን የማስጠንቀቅ ተግባር ነው። ስም ማጥፋትን ደጋግሞ ከዚህ በፊትም ተናግሮታል። ስም ማጥፋት እኮ በውሸት በአንድ ሰው ላይ መናገር ነው። ስለ ኃይሉ የቀረቡት ምስክሮች እኮ ራሱ የተናገራቸው፥ የራሱ ድምጾችና ምስሎች ናቸው። ይህንን እንዴት ነው ስም ማጥፋት የሚባለው?
    ሐሰትን ለመግለጥ መስፈርቱም ተጋብዞ ማወቅ ወይም ትምህርት ጀምሮ መጨረስ አይደለም። ለነገሩ፥ እዚህ ሰፈር ያሉት ሰዎች ትምህርት ጀምሮ ባለመጨረስ ወይም ተጋብዞ ባለማወቅ የሚታሙ አይደሉም። እዚህ ያሉት ሰዎች ብዙ መጻሕፍትን በመጻፍ፥ በተከታታይ ሳምንታትና ወራት የፈጁ ትምህርቶችን በማስተማር የተመሰገኑ ሰዎች ናቸው።
    ካሳሁንስ? ካሳሁንን በመድረክ አስተዋዋቂነት ባናውቀው ጥሩ ነበረ። ሌላው ቢቀር በመዝሙሮቹ እንዳወቅነው ቢቀር ጥሩ ነበር። ይህኛውን ከሆነ መቸስ ምን ይደረጋል?
    ቪድዮው እነሆ፤
    ዘላለም ነኝ።

Комментарии • 98

  • @wondemagegnehuyisihak5267
    @wondemagegnehuyisihak5267 3 года назад +11

    ራሳቸውን ሳይመግቡ ወይም ሳይመገቡ ሌሎችን እንመግባለን ብለው ራሳቸውን "መጋቢ" ብለው የለዩ እነዚህ ሰወች ጉዳቸው እየተገለጠ ነው። ጌታ ይባርክህ ወንድም ዘሌ በመጻፍህ በአጭር ቃል እንዲህ ብለህ ያልከው በደንብ ይገልጣቸዋል "ቁጭ ብለው ሳይማሩ ቆመው የሚያስተምሩ አደገኞች ሳይሆኑ ራሳቸው አደጋዋች ናቸው" ።

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 Год назад

    ሁሌምየማይሰለች እውነተኛ ትምህርት

  • @elsabethdemissie6142
    @elsabethdemissie6142 Год назад

    እግዚአብሔር የሚሰማዉን ይመክራል .እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ህዝቡን ከጥፋት ይመልሳል "ጆሮ ያለው ይስማ"

  • @kebarasmera900
    @kebarasmera900 2 года назад +1

    God bless you zeliya

  • @haileeyesusslmn9
    @haileeyesusslmn9 Год назад +1

    ✝አሜን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ።✝እግዚአብሔር ፡ ከሐሰተኞች እንድንሸሽ ፡ ይርዳን ።

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i 3 года назад +9

    በመጀመሪያ ካሳሁን ስለ ነገረ ክርስቶስ ለማስተማር በደንብ ማወቅ ይጠይቃል ብቃት የለውም ፣ሌላው ለማስተማር ሳይሆን እሱ የሚፈልገው ገንዘብ በ"RUclips " መሰብሰብ ነው የሚፈልገው ኃይሉ ዮሃንስ ራሱ አቅርበኝ ብሎትም ይሆናል ሁለቱም አላማቸው እንድ ነው ገንዘብ

    • @tast684
      @tast684 3 года назад

      Yes I wish everyone can understand this

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 3 года назад +4

    ከነዮሐንስና መሰሎቻቸው የኑፋቄ ትምህርት በእጅጉ እንጠንቀቅ ፡፡ወንድሜ ዘለዓለምእናመሠግናለን ! ፀጋው ይብዛልህ !!

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr 2 года назад +1

    God bless you zale

  • @eyu-tl6rk
    @eyu-tl6rk 2 года назад +1

    Brother Zele Tebarek

  • @user-mm6ch4bl2x
    @user-mm6ch4bl2x 2 года назад +1

    ሀይሉ አንድ ግዜ ወስኖ የወጣ የለያላት መናፍቅ ነው
    ግን ለካሰዉን ጌታ ይራራላት ሰዎች ከሐሰተኞች አስተማሪዎች እጂ እንደያማልጡ ከሐሰተኞች ጋር ማተበባር ኃጥያት ነው
    የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንሰሀ ይመራል የሚል ቀሉ የታመነ ነው ።
    ቸር ነዉና ምህረቱ ለዘላለም ነውና ።

  • @mamushmebratu3682
    @mamushmebratu3682 2 года назад +2

    ተባረክ በጣም እንሰማሀለን የእግዚአብሔር ሰው ወንድም ዘላለም መንግሰቱ።

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 года назад +1

    Jesus loves you ❤💖💕💗💓

  • @adugna2835
    @adugna2835 3 года назад +15

    ወንድም ዘላለም አወነተኛ አገልጋይ ለቲፎዞ ለገንዘብ ብሎ የማይሸቃቅጥ እውነተኛ የወንጌል አገልጋይ ነው እግዚሐብሄር ዝመንህን ይባርክ

  • @getubaze9721
    @getubaze9721 2 года назад +2

    ዜዶ" ከባሌ ጎሮ ነዉ ትምህርትህ እና ምክርህ በእዉነተኛዉና በማይናወጠዉ በክርስቶስ መሰረት ላይ እንድንታነፅ የሚያበርታን ምክር ነዉ :ጌታ ዘመንህን ይበርክ ሻሎም

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s 3 года назад +3

    ፓስተር ካሳሁን አፈርኩብህ በጣም አዝናለሁ ለመወደድ ብለህ እኛ እንደእግዚር ነን የሚሉትን መሞገት ሲገባህ አስተዋውቀህልት ለሚድያ አስታወከው

  • @mge8067
    @mge8067 3 года назад +6

    ወንድም ዘሌ ጌታ ይባርክህ በርታ ቀጥልበት እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 3 года назад +9

    ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሄር ይባርክህ አንተና እዉነተኛ ወንድሞችህ የቤተክርስቲያን ስጦታ ናችሁ ።

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 3 года назад +5

    ተባረክ ወንድሜ ዘላለም

  • @kidijemal4486
    @kidijemal4486 3 года назад +2

    Tebarek wendme zelalme

  • @aregashsunare4667
    @aregashsunare4667 2 года назад

    God-bless you thank you for truth go on don't stop God be with you thank you

  • @sanayttunta5993
    @sanayttunta5993 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ዪባሪክ

  • @tgsy836
    @tgsy836 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 3 года назад +2

    ጋሽ ዘሌ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ።

  • @meazamusazghi1778
    @meazamusazghi1778 3 года назад +3

    GOD BLESSYOU brother

  • @drbereketeabmulugeta3276
    @drbereketeabmulugeta3276 3 года назад +4

    ተባረክ ወንድሜ

  • @nathanfasil9137
    @nathanfasil9137 2 года назад

    Wagah besemay talak new sewachen tetadegalehena getaa yebarkeh wendeme

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 Год назад

    የእይሉስ የለየለት እሰተኛ እስተማሪ ነው ካሳሁን እኮ ከታሪኩ ከናዝሪት እማኑዬል እስከ ኬኒያ ቤተክርስትናን ሴቶችን በማሴሰኝ ቤተክርስትያንን በእርኩሰት ሲበክል በብዙ የቤተ ክርስትያን መሪዎች ተገስጾ እልመለስ ብሌ ከቤተ ክርስትያን ተባሮ ከኬንያ ሲባረር እዲስ እበባ ላይ ቤተክርስቲያን እንደ ሱቅ ከፍቶ በትዳሩ ላይ ከውጭ እገር እስከ እገር ውስጥ ያሉ ሴቶችን ሲያማግጥና በማሴሰኘት ላይያለ የኤዛቤል መንፈስ ያለበት ሰው ነው ስንቱን ትዳርም ያፈረሰ ሰው ነው ሰለዚ እይሉ ዬሐንስም ካሳሁን ለማም እንድ ምንጭ ናቸው ከዝንጆሮ ቆንጆ እንደሚባለው እንድ እይነት ናቸው ሰው ከተጠነቀቀ ከሁለቱም እታላይና እሳች እሰተኞች ውሾች ነው መጠንቀቅ ከፈለጋችው የካሳሁኑን ናዝሪት መሪዎችን ጠይቁ ከዛ ተባሮ ኬኒያ ሄዶ እንዲሁ ዶክተር ቤተን መጠየቅ ከኬንያም እንዲሁ በዚሁ በሴሰኘቱ የተባረረ በፀጋ የዳነሰው እይጠፉም መንፈሱ ድናል ስጋው ቁሻሻ ስለሆነ ጥቅም ስለሌለው እጢያት ቢሰራበት ምንም እይደለም የሚል ትምህርት ሴቶችን የሚያሴሰኘው በዚህ ትምህርቱ ነው ትውልድ ሆይ ከእነዚህ እሳቾች ተጠንቀቁ ወንድም ዘላለም ተባረክ እንተ እውነትን ከመግለጽ ወደ ኃላ እንዳትል::

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 2 года назад +1

    God bless you brother zelalem

  • @helechoasmelash6727
    @helechoasmelash6727 2 года назад

    Geta zemenhn ybarkew wendm Zelalem bzu temrebhalew

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 3 года назад +2

    ወድም ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ በተገለጠልህን እውነት ምክርህን ለግስ።

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 года назад

    Eshi yetmekerkuten esmalhu
    Talke wendmachen.
    Geta eyesuse bedemu yeshfenhe ken betsebhe.

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 2 года назад +1

    አንተ እውነተኛ አገልጋይ ተባረክ

  • @elias2414
    @elias2414 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጋሽ ዘሌ: ያው በጉዳዩ መነጋገር ቀርቶ ነገርየው ለሌላ ሃሳብ እንደ መስፈንጠርያ ኣድርገውት ያርፋሉ::
    ያሳዝናል!

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 3 года назад +2

    ፓስተር ካሳሁን ሁል ጊዜ በአገኘው አጋጣሚ እራሱን አዋቂና ታዋቂ አድርጎ ማቅረብ ማስተዋወቅ መለፍለፍ ከጀመረ ቆይቷል አሁን የራሱን ሾው ከፍቶ ሃይ ባይ የለውም የፈለገውን ሰው መጋበዝ ሃሳቡንና ማንነቱን ስተት አስተማሪዎችን እየገለጠ ነው ትውልድ ሆይ ንቃ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ዘላለም

  • @rediet6846
    @rediet6846 3 года назад +1

    Tebarek Wendm Zelalem

    • @helenteshome6136
      @helenteshome6136 3 года назад +1

      ወንድሜ ዘላለም በመጀመሪያ በቅን ልብ ለመስማት ሞክር ሲቀጥ ጌጣ ጠበቃ አያስፈልገውም

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 года назад +9

    ትክክል ተሽነጋግለው ነው የተለያዩት ካሳሁን እውነቱን የሀይሉ ማንነትን እያወቀ ገና የ Interview እለት እንዳ ሚያውቀው አርጎ ነው act ያረገው እንደዚህ ከሆነ እኔም እምዋገትሀለሁ አለው ሳያውቀው ነው ያቀረበው ምን ስለሆነ ነው ያቀረበው ሀይሉ አስመሳይ ትሁት መሳይ ቀጣፊ ነው .... እንደነ ካሳሁን አይነቱ ገንዘብ ወዳዶች የሀስተኛ አስተማሪዎችን በማቅረብ በማስተዋወቅ ሀስተኛቹ ከሚያስቱት ባልተናነስ መልኩ ህዝቡን እያሳሳቱ ትክክል ናቸው ተከተልዋቸው አይነት አቀራረብ እያቀረቡ ይገኛሉ የሀስተኛ ተባባሪዎች ናቸውና እንደነ ካሳሁን አይነቱን አስተማሪ መከተል መሳት ነውና ምእመኑ ሊጠነቀቅ ይገባል ዘላለም አንተና ኤርሚያስ የምትስሩት ህዝብን የማንቃት የማስጠንቀቅ ደወል ደወሉን የስማ ያመልጣል ተባረኩ

    • @drone3816
      @drone3816 3 года назад

      Am just regular Christian, am not pastor or apostle or don't have any title at the church
      BUT u understand 100% hailu is false teacher !
      Really.. If I know this guy Very well and how come you so call " pastor kassahun" did know this ?? Really? All this years?

    • @azeb2809
      @azeb2809 3 года назад

      @@drone3816 are you asking me I didn’t say Pastor

    • @drone3816
      @drone3816 3 года назад +1

      No I didn't ask....

    • @azeb2809
      @azeb2809 2 года назад +1

      @@drone3816 ok thank you

    • @drone3816
      @drone3816 2 года назад

      I agree with you 100%

  • @lemin8707
    @lemin8707 3 года назад +9

    ዘማሪ ካሳሁን ንሮን ለማሸነፍ ፡ ባለፉት አመታት ብዙ ስራዎችን እየሞከረ ነው ፡ እስኪ ይህ ሙኮራው ንሮውን ደግሞለት ያሳርፈው ይሆን?

    • @azeb2809
      @azeb2809 3 года назад

      ወይም ወደ ልብስ ስፊነቱ ይመለስ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 года назад

    GBU more and more

  • @dawitseyoum86
    @dawitseyoum86 3 года назад +3

    I really appreciate the stand u have against those subtle false teachers Land false prophets .I encourage to continue to defend the gospel of Christ against such wolves.
    Stay in his caring hands

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 3 года назад +2

    Força irmão Deus abençoou

  • @workneshdefeir8975
    @workneshdefeir8975 2 года назад

    ጌታሆይ

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጋሽ ዘሌ! ምናለ ይህንን ምላሽ አድምጠው ራሳቸውን ቢፈትሹ?

  • @TinaTina-th9jn
    @TinaTina-th9jn 3 года назад

    Fatari abezeto yebarkhe

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 года назад +1

    ወንድሜ ዘለለም ተባርክ

  • @sanayttunta5993
    @sanayttunta5993 3 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 2 года назад +2

    አቶ ካሳሁን ለማ ከኃይሉ ዮሐንስ ጋር አንድ ናቸው። ካሳሁን ለማ ማን እንደሆነ እናውቃለን። በወንጌል ስም ራሱን የሸፈነ ሰው ነው፥ ግን እውነቱ ግን መገለጡ አይቀርም። ካሳሁን ለማ ለካ ለቃቃሚ ከሆነ ቆይቷል። ወይ ጊዜ ስንቱን ጉድ አሳየን።
    ኃይሉ ዮሐንስ ባዶ ጭንቅላት መሆኑ ሳይገርመኝ ካሳሁን ለማ የባሰ ባዶ መሆኑ አሳዘነኝ፤ ሁለቱም የሥነ-መለኮት አየር ያልነፈሰባቸው ቡቹሎች መሆናቸው አደገኛ አድርጓቸዋል። ጌታ ልባቸውን ያቅና።

  • @spiritbeing1708
    @spiritbeing1708 2 года назад +1

    For both he who sanctifies and those who are sanctified are all from one, for which cause he is not ashamed to call them brothers!

  • @hamelgebre
    @hamelgebre 3 года назад +1

    ካሳሁን የሚጠይቃቸውን ሰዎች መጠየቅ ያለባቸውን ጥያቄ አይጠቅም ረገጥ አርጎ አይሞግትም

    • @drone3816
      @drone3816 3 года назад

      At the beginning, he doesn't have any clue !
      Just for show up , he opened youtube

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 2 года назад +1

    ጋሽ ዘላለም በመልዕክትህ መጨረሻ ላይ የተናገርከው " ከሀሰተኛ ሠራተኞች " እንጠንቀቅ ያልካት ቃል ከዚህ በፊት በነበረኝ ጥያቄ ላይ ሌላ ጥያቄ ጨምራብኝ ስለመጣች ለምን የደሮውንም የአሁኑንም ጥያቄዬን አልጠይቀውም ብዬ ተነሳሁ ። የድሮዋ ጥያቄዬ ሐዋርያው ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በ2ኛ ጢሞ 4 : 5 ላይ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ ሲለው ምን ማለቱ ነበር ? ምክንያቱም በኔ መታዘብ የዚህ ዘመን ፓስተሮች ፣ ቢሾፖች ፣ ነቢያት ፣ ዘማሪያን ፣ ባለ ሚኒስትሪዎች ፣ የተለያዩ ስሞች ያሉአቸው የቴሌቭዥን ፣ የዩቱቡ " ክርስቲያናዊ " ሾዎችን የሚከውኑ ሰዎች ልክ የእኔ ቢጤዎቹ ተራ ሰዎች በልምምድ ፣ በትምህርት ፣ በተፈጥሮ ስጦታም ኑሮአችንን ለመኖር ቤተሰብ ለማስተዳደር ምናልባትም የዘመኑ ወጣቶች እንደሚሉት " እራስን ለመለወጥ " እንደሚደረግ የህይወት ዘይቤ ሁሉ እነሱም በመንፈሳዊው ዘርፍ ተሰማርተው ለኑሮአቸው ሲሉ የሚተጉ አይነት እንጂ በዘኃልቁ 18 : 20 እና 1ኛ ጴጥሮስ 2 : 9 ላይ እንደተፃፈው አይነት ሰማያዊውን መለኮታዊውን መልዕክት ወይም ተልእኮን የሚሰሩ አይመስሉምና ። ስለዚህ አሁን " በቤተክርስቲያን " ዙሪያ የማየው የወንጌል ሰባክነት ሥራና ሐዋሪያው ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ የሚለው የወንጌል ሰባኪነት ሥራ አንድ ናቸውን ? ሁለተኛዋ እና አንተ የጫርክብኝ ጥያቄ " ከሐሰተኛ ሠራተኞች " ስትል እውነተኛ ሠራተኞች አሉ ማለት ነው ? ካሉስ በምንድነው የምንለያቸው ? እባክህ በምትችለው መጠን እርዳኝ ። በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @zerihuntekletsiyon938
    @zerihuntekletsiyon938 3 года назад +1

    ወንድም ዘላለም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ትጋ በርታ አገልግሎታቸው ገንዘብ ለማግኘት በየሀገሩ ኮንፍራንስ ያዘጋጃሉ አንተ ግን እየታገልክ ነው በርታ

  • @brukmark7675
    @brukmark7675 3 года назад +2

    Gash Zelie did a great jobb and thats why they planned to attack him, but i fill sorry for the so called "pastor". I fill sorry at the same time for the church that he leads.

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 3 года назад +3

    ወንድም ካሳሁን እውነት አ ንተ ስለ ሀይሉ ዩሀንስ የማታውቅ ከሆነ እምነትህን መፈተሺ ያስፈልጋል፣ሀይሉን መጋበዝህ ግን ለንስሀ ወይም ለስራህ ከሆነ……………………

  • @aynalemotoro8782
    @aynalemotoro8782 2 года назад

    ይንሑልውሽትምንችእግብርአስብልን

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 года назад +1

    ከሳሁን ግን ምን ነከው

  • @dawit8699
    @dawit8699 3 года назад +3

    የሀሰተኞችን ኢሜጅ ግንባታ ሲባል የሚጀመሩ ቻናሎች የበዙት ለወጌል ወይስ ለገንዘብ ??
    የሀሰተኞችን ኢሜጅ ከመገንባት
    በመሰረቱ ድንጋይ ላይ መገንባት
    ለአሁኑም ይሁን ለመጭውም አለም
    ጥቅም አለው::

  • @WordofGodinmyheart
    @WordofGodinmyheart 2 года назад

    እባክህ ዘላለም አሁን ልሳን መናገር መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ወይስ ምንድነው ማድረግ ያለብን ???

    • @zelalemmengistu2
      @zelalemmengistu2  2 года назад

      ruclips.net/video/s07c4jE1wDw/видео.html
      እና
      ruclips.net/video/rLfSANxxvVY/видео.html

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 2 года назад +1

    አይ ዘሌ ሲያውቀው አይደል የሚሞግተው እሱ እንዴት ነው ሀይሉን የሚሞግተው? ይልቁኑ አሁን በቅርብ እንደጠየቀው ሰወዬ እንዳረገው ለምን የሕይወት ምስክርነቱን ቢጠይቀውና ሸል ቢል ብትል ይሻላል።

  • @-loths9510
    @-loths9510 3 года назад +3

    አቅም ሂንጂሩ! "አንድ ትምህርት ጀምረው መጨረስ የማይችሉ" ይላል ደግሞ ሆሆሆሆ።

  • @elsabethdemissie6142
    @elsabethdemissie6142 Год назад

    ሁሉም ያዉ ናቸው ምን አዉቀዉ አንዱ አንዱን ይመክራል?

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 2 года назад

    Exactly what Kasahun did this, introduced those wrong teachers .I now he has good grace but as majority church servants has doing ,self ego derived them to play without their gift Kasahun and Kefa Mideksa are good examples. local proverb described them
    'yalawaki sami nift yilekelkal '

  • @saronkifle434
    @saronkifle434 2 года назад

    Pastor kasahun yan yemesele tsegawn tlo jim yewalebetn gelawn be interviewe sebeb beye Samntu yasayenal,,,sialk ayamr alu

  • @mulufenta4045
    @mulufenta4045 3 года назад +1

    Can you send me the pdf link ? Thank you

    • @zelalemmengistu2
      @zelalemmengistu2  3 года назад +1

      t.me/zelalemmengistu/384

    • @zelalemmengistu2
      @zelalemmengistu2  3 года назад +1

      ወይም drive.google.com/file/d/1QOPIe3IOYD6vK0HlxL5poE7rYbs_0gTY/view?usp=sharing

    • @mulufenta4045
      @mulufenta4045 3 года назад

      Tebarek wendmachen

    • @rakiHT
      @rakiHT 2 года назад

      Gash Zele, very informative book. I am sue it will be useful to many. Do you have the Tgrigna translation.
      Blessed Rahel

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 2 года назад +1

    እኔ ግን ይገርመኛል
    የውሸት አስተማሪዎች የሚያሳዩት ለምንድነው???

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 2 года назад +1

    ከውሾች ተጠበቁ የሚለው ሀይሉን ሆድ አስብሶታል😂😂😂አይዞኝ ሀይልሻ

  • @mamozerga2314
    @mamozerga2314 2 года назад +2

    ሌሎችን ካልተቃወማችሑ ያገለገላችሑ አይመሥላችሑም ወንድም ዘላለም ሐይሉ የሗንስን ለቀቅ አርገዉ

  • @tamiruagegn62
    @tamiruagegn62 3 года назад +1

    Zele press on pls these folks are just playing a comedy

  • @yonatangebray9821
    @yonatangebray9821 2 года назад

    ሃይሉ እንደዚ ኣስተምህሮት የለበትም

  • @2Kmt
    @2Kmt 2 года назад

    መሀይም ነህ ዘላለም

  • @alexashenafi2774
    @alexashenafi2774 2 года назад

    እንዳንተ አይነቱ ፈሪሳዊ ነው የወንጌልን መገለጥ ቀፍድዶ ትውልዱን ራቁቱን ያስቀረው
    አንሰማህም
    your time is over bro if u willing learn from brother hailu or pray 4 z words of God revelation.....

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 года назад

    አትመቸኝም

  • @tsionmelaku8182
    @tsionmelaku8182 2 года назад

    አንተ ራሱ ስራ ያጣክ መኖክሴ ነገር ነህ!

  • @wosanefuri7838
    @wosanefuri7838 2 года назад

    ያንተ ስራ ሁሌ ቆብ ቀዶ መስፋት ነዋ

  • @daved.1284
    @daved.1284 2 года назад

    still you are nagging, I'm sorry about you. ምን አይነት መንፈስ ነው የተቆጣጠርህ. do u know what your great problem is PRIDE, u consider urseslf as special. the way you see yourself have blinded you. ሰውን እንደ ውሻ ከመከታተል በስተቀር የምትሰብከው ርእስ የለህም መሰልኝ

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w 2 года назад

    ታዲያ ትክክል አይደለም እንዴ!? "ሰው መንፈስ ነው፤ ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል!!!" እኔ የአይሁድ እምነት ተከታይ ነኝ ስለ ፕሮቴስታንትና ክርስትና እምነት እንዳትጠይቁኝ።

  • @tewachewadgo8527
    @tewachewadgo8527 2 года назад

    አንተ ማን ሆነክ ነው የምትወነጅል ?? ጀግና ከሆን ለምን ሀይሉን ፊት ለፊት አትከራከረውም ???

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 3 года назад

    Menafiik 😂 ...Enantem Endakmiti Menafik tibabalalachu....kezinjero konjo minn yimeraritu 😂😂😂😂😂

  • @KAW4691
    @KAW4691 3 года назад

    Zelealem needs deliverance from the spirit of constant nitpicking fault-finding and criticism of brothers. He is full of himself and thinks he is the only authentic guardian of the world of God. The manner he does that is also devoid of love and humility.. I consider him as a secular professional journalist. Please see and check if what you are doing is actually comes from the Holy Spirit or the corrupt mind that needs renewal. See yourself first if you’re led by the Spirit of God.

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 2 года назад

      No Check yourself !!!

    • @KAW4691
      @KAW4691 2 года назад

      @@eyedoctor9934 No check yourself!

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Год назад

      @@eyedoctor9934 seriously check yourself!

  • @spiritbeing1708
    @spiritbeing1708 2 года назад

    For both he who sanctifies and those who are sanctified are all from one, for which cause he is not ashamed to call them brothers!