#Testimony

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • - Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
    This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
    Facebook:- / newcreationchurchethiopia
    Instagram:- / bisratbezuayene
    #newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
    © Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Комментарии • 142

  • @ptegegn2
    @ptegegn2 4 года назад +2

    የሚደንቅ ምስክርነት እኔ ራሴ ብዙ ተምሬያለሁ ሃዋርያው ጃፒን በጣም አከብረዋለሁ እሱ ስጦታችን ነው ። ለምለም እህቴ እንካን ደስ አለሽ ፣

  • @ruthh620
    @ruthh620 Год назад +1

    Wow it amazing testimony
    Jesus Christ is the same yesterday today for ever Amen

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 2 года назад +2

    You have no idea how my faith grows after your testimony god bless you

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 года назад +10

    ድቅ ምስክርነት ነው ቀሪ ዘመንሽ ከመላው በተስብሽ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @hailuplumbing6801
    @hailuplumbing6801 4 года назад +3

    ጌታ ሁል ግዜ ከእኛ ጋር ነዉ
    ተባረኪ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +3

    WHAT AN AMAZING AND POWERFUL TESTIMONY PRAISE THE LORD HALLELUJAH!!!

  • @gospelsingerberrybekele1184
    @gospelsingerberrybekele1184 2 года назад +1

    ቤታችን በምስጋና ተሞላ ያሉት ነገር ደስ ይላል.

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +3

    WHAT LIFECHANGING AND LIFE SHAKING TESTIMONY PRAISE THE LORD HALLELUJAH!!!

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 4 года назад +8

    በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እህቴ ለሆንሺው እህት (ወ/ሮ) ለምለም አለባቸው ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ:: ጌታ ስላደረገልሽ ድንቅ ነገር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል: ተሰምቶ የማይጠግብ ምስክርነት ነው:: በእምነት ለመቀብል ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ይህን የመስለ የተሟላ በርከት ከእርሱ መቀብል እንችል ዘንድ የስጦታዎቹ ሁሉ መገኛ ምክንያት የሆነውን አንድያ ልጁን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የላክልን የእግዚአብሔር ቅዱስ ስም ከዘላለም እስከዘላለም ይባረክ::
    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ቁስል ነጻ የወጣሽበት ያለፍሽው መከራም ሆነ በዮሐንስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 10 እና በምዕራፍ 1 ቁጥር 12-13 በተጻፈው መሠረት በክርስቶስ ኢየሱስ ስምና በማዳን ሥራውም በማመን ብቻ የሚገኘው ማንነትሽ (ከመንፈስ የተወለድሽ መንፈስ መሆንሽ) በትክክል ይገባኛል አምንበትማለሁ:: ስለዚህ ካልሺው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ:: ወደዚህ እውቀት ያደረሰኝ እኔም እዳንቺ በተመሳሳይ መከራ ከማለፍና ጌታችንና መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ያደረገልኝንና በእርሱ የኔን ማንነት ሰው ወይም ከቃሉ ውጭ የሆነ ሌላ መንፈስ በሚነግሩኝ ሳይሆን ቃሉ እንደሚለኝ መሆን እዳልበት በተርዳሁበትና በክርስቶስ እስካመንኩ ድረስ የኔ ማንነት የአዲስ ኪዳን መጽሐፍት እድሚመሰክሩልኝ ብቻ መሆኑን በመረዳት አቛም ስወስድ ነው::
    የኔን ካንቺ የሚለየው ምንም እንኳን ሁለታችንም እንደምናምነው ማንኛውም ሰው ያለ ክርስቶስ ኢየሱስ ቅድስና የሌለው መሆኑን የምናውቅ ቢሆንም ከምስክርነትሽ እደተረዳሁት እግዚአብሔርን በመፍራት ያደግሽ ቅዱስ እህት ስትሆኚ የእኔ ሕይወት ካንቺ ጋር ፈጽሞ የማይቀራረብ ርኩስ ሰው የነበርኩ ነበር:: ስለነበረም ይመስለኛል ጠላት አብዛኛውን ጊዜ ተስፋ ሊያስቆርጠኝ ደጋግሞ ይሞክር የነበረው በሕሊና ወቀሳ ነበር:: በዚያን ጊዜ የእምነቴ ማገር ሆኖ የደገፈኝ በሮሜ 4:13-23 የተጻፈው እውነት ሲሆን በተለይም ...ተስፋ ባልሆነው ጊዜ ተስፋን ይዞ አመነ የሚለውና የመሳሰሉት የተስፋ ቃሎች ነበሩ::
    ምስክርነትሽን ከሰማሁ በኋላ ልጽፍልሽ ያነሳሳኝ ይህን ብቻ ላካፍልሽ ሳይሆን ምናልባት በክርስቶስ የተቀበልነውን የልጅነት ስልጣን በትክክል ካለመርዳትም ይሁን ገና በቃሉ ካለማደግ ሊመጣና መነሻም ሊሆን የሚችል አሳብ በምስክርነትሽ ጨምረሽ የጠቀሺውን የተሳሳተ አሳብ እንድታርሚውና እድትጠነቀቂም በማሰብም ነው:: ያም ቃል ክመንፈስ የተወለድን መንፈስ በመሆናችንም ይሁን ክርስቶስ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው መንፈስ (የእግዚአብሔር ኃይል) በእኛ በምዕመናን ውስጥ በመኖሩ በክርስቶስ አማኝ የሆን ሰው በምንም ዓይነት ሕመም እደማያልፍ ዓይነት አድርገሽ የጠቀሺው ነው::
    አባባልሽ እደዚህ ከሆነ በጣም የተሳሳተ ቃሉ የሚለን ነን ብለን የምናምንበት ቃሉ የማይለው ነው:: ቃሉ የማይለውን ላለመቀበል ከወሰን ይህንንም አሳብ ጭምር ላለመቀበል መወሰን አለብን:: ይህን የመሰለ አቛም ስንወስድን ስናደርግ ብቻ ነው የተሟላና ትክክለኛ የሆነ የቃሉ እውቀት ወይም ሙላት የሚኖረን:: ያን የመሰለ የእምነት አቋም ስንወስድ ነጻ የሚያወጣን ያው ቃል ይህን የመሰለም አቋም በመውሰድ ይጠብቀን ዘንድ አሰራርና ስልጣንም ያለው ቃል መሆኑን አንዘንጋ::
    በክርስቶስ ያመንኩ ነኝና አልታመምም የሚለው የተሳሳተ አሳብ በሌላ አነጋገር በክርስቶስ ሆነን ከክርስቶስ ክራሱና ከሐዋርያት ወይም ከነርሱ በኋላ ከነበሩትም ቅዱስን ሁሉ እንበልጣለን እንደማለት ነው:: በዚህ እደማትስማሚ እርግጠኛ ነኝ:: ምክንያቱም በመጀመሪያ ደረጃ ጌታ በዘመናችን ካልመጣ ሁላችን በሞት ወደጌታ መሄዳችን የማይቀር ነው፡፡ በሁለተኛ ደረጃ ቃሉ ስለክርስቶስ በዕብራውያን 5:8 ሲመሰክርልን "ምንም እንኳን ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መክራ መታዘዝን ተማረ የሚል ነው:: ስለሐዋርያትም ሆነ ከነርሱ በኋላ ስለነበሩት ቅዱሳን በብዙ ችግርና መከራ ያለፍ መሆናቸውን ከመመስከሩም በላይ በ1ኛ ጴጥሮስ 2:ከ19-20 በተጻፈውም መሠረት የተጠራነው በክርስቶስ በመመን ማናቸውም የመክራ ዓይነት ሳይደርስብን ለመኖር ብቻ ሳይሆን ስለእርሱ በተለያዩ መከራዎች ለማለፍ ጭምርም እንደሆነ እንደሚመሰክሩልንም አንዘንጋ::
    እዳውም ጌታ አድርጎልሽ እዳየሺው ጠላቶችሽን ሁሉ ሊያስረግጥልሽና ስሙን ሊያስመሰግንም ሆነ ሊያከብር የሚችለው ማደሪያ አካሉ የሆንሽውን አንቺን ሲዋጉና ሲያሳጡም እንደሆነ ጨምሮ ከመግለጹም በላይ በአኤፌሶን ምዕራፍ 3 ቁጥር 10 በግልጽ ተጽፎ እደምናነበው በሰማይ ያሉ ብዙ ክፉና ልዩ ልዩም የሆኑ የክፋት መናፍስቶች በአንድያ ልጁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የተሰወረውን የእግዚአብሔርን ልዩ ኃይል ያሳውቅ ዘንድ አቅዶ የሚሰራው በበተክርስቲያን (እዳንቺ በቅዱስ ስሙና በማዳን ሥራውም ባመኑ ሁሉ) በኩል መሆኑን ነው::
    ይህ አባባሌ በእምነትሽ ላይ ምንም ዓይነት ጥያቄን ሊፈጥርብሽና ቀውስ ሊያስነሳብሽ አይገባም :: እዲያውም መኖርና መዘጋጀትም ያለብን በክርስቶስ ሆኜ ምንም አይነካኝም በሚለው ሳይሆን በርሜ ምዕራፍ 8 ከቁጥር 18 እስከ 39 ተጽፎ በምናነበው በክርስቶስ ኢየሱስ ከሆንው ከእግዚአብሔር ፍቅር ምንም ነገር ሊለየን እዳይችል ተረድቻለሁ በሚለው መሆን አለበት::
    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በስሙና በማዳን ሥራው ድልን ያቀምሰሽ ታማኙ እረኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እስክመጨረሻው በድል ያሸጋግርሽ:: የቃሉ ሙላት ይኖርሽ ዘንድ ቃሉን ዘወትር አንቢቢ (በተልይም የአዲስ ኪዳንን መጽሐፍት) ይህን ብታደርጊ ለብዙዎች ትጠቅሚያለሽ ጌታም ባንቺ ይከበራል ይመሰገንማል::
    ቢቻልሽ ይህን ምስክርነት ክውድ ባለቤትሽ ከወድም አብርሃም ጋር ሆናችሁ ካስፈለገም ጃፒን ጨምራችሁ (ሊታረም የሚያስፈልገውን ካረማችሁ በኋላ) ወደእግሊዘኛ ተርጉማችሁ በዩቱብ እደአማማረኛው ምስክርነትሽ በታወጡት በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ነፍሳት ይጽናኑበታል ብዙዎችም ጌታን ያላወቁ ወደማወቅና ወደመዳን ይመጣሉ ወደሌሎችም ቋንቋዎች ለመተርጎምና ለማባዛት ቀላል ያደርገእዋል፡፡ እንግዳው ሰው እዳለሽ ባለፍሽበት ሁሉ አሳልፎ ለዚህ ያበቃሽ ጌታ ለብዙ ክብር የጠራሽ ለብዙዎች የመጽናናትና የመዳንም ምክኛት ትሆኝና የክብር አገልጋዩ እድትሆኝለት መሆኑን አትዘንጊ፡፡ ከገዛወገኖችሽ እልፍ ብለሽ በዓለም ሁሉ የምታበሪ ምስክሩ ትሆኝለት ዘንድ ታላቅ ስራን በአንቲ አድርጎአልና ተነሺና አብሪ፡፡
    በድጋሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡
    ክብረት

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 4 года назад +1

      ወንድም ጌታ እየሱስ ይባርክህ።ፅሁፍህ እግጅ አስተማሪ ከመሆኑም በላይ ልብን ሰርስሮ የሚገባ እውነትን ያዘለ በመሆኑ ልቤን ገዝቶት አነበብኩት ሳላመሰግንህ አላልፍም ።

    • @lookinguntoJesus3.16
      @lookinguntoJesus3.16 4 года назад +1

      እህት እመቤት አንቺንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፡ ለእህታችን ይህን የመስለ ድንቅን ሥራ የሰራና በቅዱስ ስሙና በማዳን ሥራው ያመነውን ሁሉ በመንፈስ አንድ ያደረገን እርሱ ለዘላለም ክብሩና ምስጋናውም ይስፋ፡፡

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 4 года назад +1

      @@lookinguntoJesus3.16 አሜን !!!

  • @unify9481
    @unify9481 4 года назад +10

    እህት ለምለም የጌታ ሰላም ይብዛልሽ ጌታ ስላደረገልሽ ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽም. ውብ ልጆችሽ ውስጤ ናቸው ለሚ ካንቺ የተማርኩት ትልቅ ነገር እነዝያን የጅሆቫ ዊትነስ የሆኑ ወገኖችን ፕሮግራም እየያዝሽ ቤትሽ እየቀጠርሻቸው መስተንግዶ እያደረግሽላቸው ቃሉን የምትንግሪያቸው በጣም ይገርመኛል እነርሱ አንቺን ሳያጠምዱሽ አንቺ በፍቅር አጠምድሻቸው እህቶችሽን መውረስሽም ይገርመኛል ወንድም አብርሃም ባለቤትሽ ግሩም ሰው ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ! ከልጆችስ መሃል ሳሚ በጣም ትዝ ይለኛል

  • @habtemaryammengesha1984
    @habtemaryammengesha1984 2 года назад +1

    (ሮሜ 10፤ 17 እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።)
    ምድር ሁሉ የእግዚአብሔር ድንቅ እና ተአምር ይስማ፣ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።

  • @makdawoldekiros777
    @makdawoldekiros777 3 года назад +2

    What an amazing testimony✝️🙏🏽

  • @networthassoc2006
    @networthassoc2006 Год назад +1

    Speechless! What a testimony, what power and revelation wisdom!!! Thank you Jesus. She’s walking in full power and authority!!!

  • @linayaried2086
    @linayaried2086 4 года назад +3

    WOW WOW ዋው ላንቺ የረዳሽ እግዛቡሔር ለኛም ይድረስልን ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን አሜን ፣፣፣ ተፈፀመ።።።።።።።

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 4 года назад +5

    ይህን ምስክርነት የእኔን ህይወት ቀይሮልኛል ድህነት ሆኖልኛል ጌታንም ለማግኘት መንገድ ሆነሽኛል።ዘመንሽ ይባረክ ጃፒዬ ጸጋውን ያብዛልህ።

    • @shalomshalom2344
      @shalomshalom2344 10 месяцев назад

      ለምለምዬ አሁን የት ነሽ ድምጽሽ ጠፋ እግዚአብሄር ሰምቶሽ ተፈውሰሻል፣ እኔ ያንችን በሚመስል ልጄ ታሞብኝ ይኸው አለሁ ፣እኔም ልጄም በጌታ ነን በጌታዬ እምነቴ ከፍ ያለ ነው ፣እስኪ ምከሪኝ😢😢😢

  • @serenityshalom8485
    @serenityshalom8485 5 лет назад +5

    Wow Wow Wow
    What a testimony! The scripture says that you will know the truth and the truth will set you free. Apostle Japi, be blessed for teaching the truth.

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 года назад +5

    አሜን የኔ ድቅ ኢየሰስ ስሙ ይባረክ!

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 4 года назад +2

    አሚን አሚን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን እግዚአብሔር አሰበሽ እህቴ ጌታ ቀን አለው።

  • @milliyontadasse2293
    @milliyontadasse2293 3 года назад +2

    እኔም በአሁኑ ሰአት ከምችለው በላይ አምሮየን እያመመኝ ነው ጌታ እኔንም በርግጥ ያስበኛል

    • @TigrignaSibketBiniam-G41
      @TigrignaSibketBiniam-G41 Год назад

      እቺ እህት ብእግዚኣብሄር ቃል መረዳት ነው የተፈወሰቺው።ኣንተም ልክ እንዳደረገችው ማድረግ ትችላለህ፣ጌታ ኣያዳላም ።

  • @makdawoldekiros777
    @makdawoldekiros777 3 года назад +3

    Jesus is the lord of lords and the king of kings. By his stripes we are healed. Hallelujah✝️❤️🙏🏽

  • @victorieshero41
    @victorieshero41 2 года назад +1

    ለምለምና ተባረኪ

  • @dagipetros9872
    @dagipetros9872 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነው።ወደዚህ ቸርች በ2012 ዓም የመጣሁ ሰሞን ስለቸርቹ youtube ላይ ለማየት ስጎለጉል ደጋግሜ ያየሁት ምስክርነት ነው።ዛሬ ይህቺን እህት በአካል ቸርች ውስጥ ሳያት በድጋሚ ፈጣሪን አመሰገንኩት።Wooooow What A Wonderful Miracle praise to be to the Almighty God!!!

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ለቃሉ የማይታበይ ነው እህቴ እንኳን ሃሳብሽን ሞላልሽ እግዚአብሔር ባለንበት ሁሉ ልለምነው ልንማጸነው እንችላለን ወደ ሌላ መለወጥ ግን አስፈላጊ አይደለም እግዚአብሔር ባለንበት ሆነን የሚወደን አምላክ ነው ሰዎች ሁሌም በችግር በደካማ ጎን ገብተው የማይሉት ነገር የለም እግዚአብሔር ሁላችንንም ባለንበት ጸንተን እንድንኖር ይርዳን።

  • @mercy1653
    @mercy1653 4 года назад +5

    Melkam bale geta zemenhen yebarek!!

  • @propheticapostolicdec.jcch697
    @propheticapostolicdec.jcch697 2 года назад

    ዋዉ
    በእዉነት ህያዉ ያደርጋል

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 4 года назад +1

    እውነት ነው እራሳችንን የምናውቀው በክርስቶስ ነው። ስንፈጠር የተሰጠን እስትንፋስ የማወቅ ሰው የመሆን ጥበብ ከጠቢቡ ነው አሜን።

  • @ZoeBaker-si4vj
    @ZoeBaker-si4vj 10 месяцев назад

    Praise God!

  • @SaraSara-ft5sx
    @SaraSara-ft5sx 5 лет назад +6

    It's amazing u r so blessed

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 4 года назад +5

    Glory be to God. Beautiful wife and husband. May you continue your walk with the Lord until eternity. May God bless your children.

  • @derbieayalew1793
    @derbieayalew1793 4 года назад

    ብሰማው ፣ ባየው የማይሰለቸኝ ምስክርነት; እግዚአብሔር ይባረክ!

  • @tsedeniaseyoum400
    @tsedeniaseyoum400 4 года назад +1

    she actually respect her upbringing at Selassie church.
    It seems she has deep rooted family problems with her sisters and family that makes her bipolar.
    our community doesnt talk about root cause of the problem on time.
    I am happy for her she is healed with prayer and word of God.

  • @makdawoldekiros777
    @makdawoldekiros777 3 года назад +1

    Glory to the almighty God✝️🙏🏽

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 года назад +3

    የሚገርም ምስክርነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ እህት

  • @mekdesmg7151
    @mekdesmg7151 11 месяцев назад

    Zamnshe yibark

  • @birhanibirhani1163
    @birhanibirhani1163 4 года назад +3

    ጌታ ትናትም ዛሬም የተባረከና የተቀደሰ ነው እኛ ሰዎችን ነው ይባርካል አንጂ አይባረክም ይፈርዳል እንጂ አያማልድም

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l 5 месяцев назад

    Enquan.geta.dereselachu.mert.bale.neh.lezelalem.tebareku.

  • @seblehabteyes2706
    @seblehabteyes2706 4 года назад +1

    Amen God bless you both

  • @user-rp2xk1sb6c
    @user-rp2xk1sb6c 4 года назад +2

    Wuwu egezabhre telke newu tebarku

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 4 года назад +1

    Amen.amen

  • @emmanuelemmanuel9077
    @emmanuelemmanuel9077 4 года назад +2

    God bless you both.

  • @elezabethnegash3499
    @elezabethnegash3499 4 года назад +3

    Ene yamigermegn mendenaw geta yebarek yametelut? enante tebareku Getama esu yetebareke naw. Ahuneme gen tekekele atemeseyignem weladite amelake kene lejwa tedereseleshe.

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l 5 месяцев назад

    Ehete.lemlem.enem.temesasaye.cheger.alebgn.kese.mesekerenet.yetenesa.temere.netha.endemeweta.amnalehu.geta.temesgen

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 4 года назад +1

    Hoo ahunm gata ybarek

  • @kedanebelye185
    @kedanebelye185 4 года назад +2

    ይሚገርም ምስክረነት

  • @eyasushugaro4699
    @eyasushugaro4699 5 месяцев назад

    Geta yimesgen

  • @alitabrhane9926
    @alitabrhane9926 4 года назад +2

    Geta yebareke

    • @eyerusalemdechasa1816
      @eyerusalemdechasa1816 4 года назад +2

      ስላሴ ቤት አያለሽ.... ስታስቀድሽ... ክርስቶስን ካላገኘሽው....

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 года назад +1

    ሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐኘ

  • @merry_hani
    @merry_hani 4 года назад +1

    waw what a testimony

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r 4 года назад

    በእውነት አንቺ አንደኛ ነሽ ታባረኪ

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 4 года назад

    Amazing testimony! God bless you.

  • @kedanebelye185
    @kedanebelye185 4 года назад +1

    አሜን

  • @helennewete6108
    @helennewete6108 3 года назад

    Amen! God bless you guys!

  • @simonmare6855
    @simonmare6855 4 года назад +2

    Happy for you!!!!

  • @emnetabebaye7500
    @emnetabebaye7500 4 года назад +1

    be geta yalesh emnet gerami new,u r blessed

  • @mibratzaba7295
    @mibratzaba7295 4 года назад +1

    wowww gta enkwan erdshi tebarku aylychwmi

  • @adiamteklehaimanot3397
    @adiamteklehaimanot3397 4 года назад

    Thank you 🙏🏽 god

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 4 года назад

    Nothing impossible to God bless you

  • @user-ub3gd9iu1v
    @user-ub3gd9iu1v 4 года назад

    Egziabiher ybarek.

  • @alexkefale5892
    @alexkefale5892 4 года назад

    ኦ ሃሌሉያ!

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 3 года назад

    Amlsk ymesgen 🌷🌷🌷

  • @adanech1990
    @adanech1990 4 года назад

    WOW !!

  • @tsholofelopitsi3521
    @tsholofelopitsi3521 4 года назад

    Amen

  • @unify9481
    @unify9481 2 года назад

    ኒው ኪሪኤሽን የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ አረ እባካችሁ ለምለም እና ቤተሰብዋ ሰላም ናቸው ወይ?

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 года назад

    I am happy for you. I wish you show same picture when you are in hospital when you are tine.....however god is good all the time. Even I am Orthodox I belive jesus is my father!

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 4 года назад +6

    አዪ በጣም ተሳዝኚአለሸ በመጀመሪያው እምነትሽ እኮ የሰላሴ ልጅ ሆነሽ እንዴት ጌታችን መድሐኒታችን አየሱሰ ክርስቶስን አላወቅሁም ትያለሽ ?በእምነት ጽናት ቢኖርሽ ኖሮ የህ ሁሉ መከራ አያገኝሽም ነበር፤በጸሎት ቀድመሸ ቢሆን ኖሮ የተነገረሽ የባልሽ መፈታት አያስደንቅሽምና የተባልሸውን አታደርጊምጊም ነበር።የመጀመሪያው እምነትሽ ያስተማረሸ ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም የሚለውን ረሰተሽ ነው እንዴ በእንዲህ ያለ ጎዳና የተጓዝሽው?ልቦና ይሰጥሽ፤ የሚፈሰ ሐኪምም እግዚአብሔር ነው መድሐኒቱንም ሆነ ሐኪሙን የፈጠረልን በመሆኑ እምነትና ፀሎትን ካሰቀደምን መዳናችን ጥርጥር የለውም ።

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 4 года назад +1

      Eshete በሰው አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ነው የሚለው ቃሉ

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 4 года назад +4

    Ortodose ba nabarshebate seite Eyasosen atawekem nabare fatari ewenatawen yegelasieleshe

    • @addikebede1491
      @addikebede1491 4 года назад +1

      Helena Ibrahim yehahulu kuta ortodox makada naw

  • @etsehiwot8318
    @etsehiwot8318 4 года назад

    My dearest lemiye tadlesh geta hulunm ywedal wyyyyy 1de enkuan degme bagegnehush kbru hulu lesu bcha yhun

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 4 года назад +2

    Geta melkam new enkwan des alachew

  • @betelgebrihiwet2014
    @betelgebrihiwet2014 4 года назад

    🙏

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p 4 года назад +2

    ስታገኝው መርካቶ ላይ ነው

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 4 года назад

    Betraka

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 года назад +1

    Komata pente

  • @serenityshalom8485
    @serenityshalom8485 2 года назад

    40:11

  • @yonas9945
    @yonas9945 4 года назад +5

    ሐይማኖትሽን ክደሽ ሰለወጣሽ ነው ያበድሽው
    ከሀዲ ነገ ደግሞ ሌላም ትሆኛለሽ እሽ !!

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 4 года назад

      Kkkkkkkkk

    • @linayaried2086
      @linayaried2086 4 года назад +1

      እግዛቡሔር ይቅር ይበልሽ ከአፋሽ ጥሩ ነገር ማውጣት ልመጂ።።።።።ማንም ሰው የመናገር እና የጌታን አዳኛነት የመመስከር መቡት አለው።

    • @makdawoldekiros777
      @makdawoldekiros777 3 года назад

      Religion won’t set you free only Jesus can. Jesus is the king of kings and the lord of lords✝️🙏🏽

    • @unify9481
      @unify9481 3 года назад

      ሮማን ፕሊስ ሁሉም ሰው የኦርቶዶክስ አባል እንዲሆን ማስገደድ የለብሽም

    • @yonas9945
      @yonas9945 3 года назад

      @@unify9481 የኔ እመቤት ትህትናሽን ሳላመስግን አላልፍም 🙏🙏

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p 4 года назад +3

    ሥላሴን አላልኩሽም አለሽ አለ አይ ፔንጤ ድራማ ተሠራባችሁ አንደ አባባ ገሸየ

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 4 года назад

      Kkkkkkkkkkkk ayegerem zoreew zorew ke orthodox lagni aywerdum

  • @serenityshalom8485
    @serenityshalom8485 2 года назад

    29:14

  • @serenityshalom8485
    @serenityshalom8485 2 года назад

    26:43

  • @serenityshalom8485
    @serenityshalom8485 2 года назад

    45:04

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 4 года назад

    የመጀመሪያው፣ጌታ፣ወንድሙ፣ነበረ፣፣ሰዎች፣ሁል፣ጊዜ፣በማየት፣ያምናሉ፣

  • @addikebede1491
    @addikebede1491 4 года назад

    Selasa fatanshe gen wadakeshe, yeha baya batachen endazi ayenate sawoche matawal bezu nagarochen nagerawenal silazi hayemanote makayare alaben malaten naw e/r fatana eyafatanshe endahona masabe nabarabesh banabarashe hayemanote matenate nabrabeshe wadakeshe kaza satan takotatarashe lazanawa dasetana tanana hiwot yanorashe amelakeshen kedashe yeha naw macharshaw

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 года назад

    መድረሽሽዬጣፍ

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 4 года назад +1

    Yana ehete yanga dekemate men endahun tawekalashe ba Ortodose ya memalakawe lala Eyasose kersetose nwe malate nwe? Eyasose keresetose ande becha nwe

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r 4 года назад

    አረ ሀሀሀ እየሱስ ጌታ ነው ሃሊ ሉያ ለእየሱስ ምን ያቅተዋል

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 4 года назад

    Wezor lemelm endi yewashalu weshtam nesh betam lemn manenteshin atnagerim

  • @genetyadete9401
    @genetyadete9401 4 года назад +1

    Are you sure u ok now😭

  • @henisamsung4852
    @henisamsung4852 4 года назад

    Aye lebona yesetesh

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s 4 года назад

    Neges min aynet geta tkebey yhon ???

  • @elezabethnegash3499
    @elezabethnegash3499 4 года назад

    Yegermale ye embrehan ser denek eko naw selase betekerestiyan yemetamelkiw eysusen aleneberme malete naw? Yeheweleshe engedih mewelawel zelakinate yelelaw deseta bakwarache setefelgi. Ahunem weladite amelake lebona tesetacheu 🙏🙏🙏

    • @addikebede1491
      @addikebede1491 4 года назад

      Elezabeth Negash endazi ayenate saw machame ayegabawem ya selasa kuta eko naw endazi yasakayaten adisun eyasuse sekabale hiwota bdaseta tamola bela yehahulu mate 😂😂😂

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge 4 года назад +1

    anchi yematribi menafeke ende gwadegachew heat eyesus teyaleshi leba senti testhoshe yehon

  • @marthaabebe5174
    @marthaabebe5174 4 года назад

    I really need you. My sister is in Ethiopia and she is sick . She came from America and living in Addis.

  • @slamsalam2324
    @slamsalam2324 4 года назад +2

    Hahahahaመርካቶ ሲሄድ ጌታን አገኘውት

    • @elsamamo4041
      @elsamamo4041 2 года назад

      Ayi atekelji. Eyesuse kerstose eko leswa becha aydelem . Le alem Hulu medhanite new.

  • @misraky1548
    @misraky1548 4 года назад +2

    Background music is irritating.

    • @bebetsegay5587
      @bebetsegay5587 4 года назад

      It’s very amazing amazing story .
      I know it’s very hard for the family for everybody. I have a sister she’s been like that for almost 5 years hopefully one day God will see our family also my prayers to my sisters And others Family they have a problems with mental 🙏🙏🙏

  • @genetdemssie1428
    @genetdemssie1428 4 года назад

    Oritodox Hulun yadinali betibelu Emengy kehedi hunshi nwu

  • @azebeshetu3335
    @azebeshetu3335 4 года назад

    P

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 года назад +2

    ዱሮ፣በአለም፣ዘሬ፣በሰማይ፣ኖርሽ፣መለት፣ነው፣ዝምብትይ፣ይሽልሽነበረ፣

  • @addikebede1491
    @addikebede1491 4 года назад

    Hahahahaha gatan aganhuten

  • @bontugutama2185
    @bontugutama2185 4 года назад +1

    የሱስ መልክተኛ ነዉ እንጂ ፋጣሪ አይደለም

  • @senaytshifferaw3434
    @senaytshifferaw3434 4 года назад +1

    በመጀመሪያ ያናገረሽ መልአክ ሳይሆን መጥፎ መንፈስ ነው። ውሽት አቁሚ ይልቅ ሶስት ሰባት ተጠመቂ። አትሳሳች አሁንም ጤነኛኛ አይደለሽም።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 4 года назад

    ስላሴ ልሳንሽን ይዝጋው

    • @senirobe4797
      @senirobe4797 4 года назад

      አሜን አረ ይድፋት