ኢትዮጵያ ከማን ጎን ትሰለፋለች? ከኢራን ወይስ ከእስራኤል? | ሀገሬ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 271

  • @NebiyuMagala
    @NebiyuMagala 19 дней назад +8

    Ethiopia ❤Israel

  • @Salma-v5p
    @Salma-v5p 20 дней назад +17

    ከማንም ጎን መቆም የለባትም ከቻለች ሰላምን ትስበክ ካልተቻለ ዝም❤

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 18 дней назад

      ስላምን ትምከር.. አብይ ገዳይ ነው..ሰላምን አያውቅም..::

    • @HabebmhamadAhimad
      @HabebmhamadAhimad 13 дней назад

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 20 дней назад +7

    Ethiopia ሰላምን ትስበክ
    ሰላም ለምድራችን

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 20 дней назад +12

    ኢትዮጵያ ከሰላም ጎን ትሰለፋለች።

  • @AbebawTadese-c6e
    @AbebawTadese-c6e 20 дней назад +34

    ኢትዮጵያ ለራሷም ግራ ገብቷታል እንኳን ከሌላ ሀገር ጎን ልትሰለፍ😂😂😂😂

    • @wendekubra
      @wendekubra 20 дней назад +2

      ለራስህም የሚረዳህ ትፈልጋለህ እንኳን ሰው ልትረዳ ድሃ የድሃ ልጅ😂😂😂

    • @TigstKasaye-tr8fs
      @TigstKasaye-tr8fs 20 дней назад +2

      መቸም ግራ ገብቷት አያውቅም ከፊቷ የክብር ዘመን አላት

    • @fbm9001
      @fbm9001 20 дней назад

      @@TigstKasaye-tr8fsትንቢተ እስቅኤል ምዕራፍ 38 ኢትዮጵያ ኢራንን ደግፋ እንደምትጠፋ በግልፅ ተፅፋል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 20 дней назад +2

      ጠላቶቿ ን ግራ ይግባዉ

    • @MdMustopa-in1pb
      @MdMustopa-in1pb 20 дней назад

      😂😂😂😢

  • @shewaferawalene5315
    @shewaferawalene5315 20 дней назад +15

    ድል ለእስራኤል❤

    • @MdMustopa-in1pb
      @MdMustopa-in1pb 20 дней назад

      የዉሻ ልጅ ልቭዳክ ሂጫት አምለክ❌❌❌❌↩↪💪💪

    • @AbderahemanJijiga
      @AbderahemanJijiga 17 дней назад

      Israel means soupe of nathi

    • @NuruAsmare
      @NuruAsmare 8 дней назад

      ድል ለኢራን

    • @SelmanAbdulwedud
      @SelmanAbdulwedud 4 дня назад

      🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @eleni311
    @eleni311 18 дней назад +6

    እንደ መፅሀፍ ቅዱሰ ቃል ኢራን እና ራሺያ ኢትዮጵያ ቱርክ ሌችም አገሮች በእሰራኤል ላይ ይነሱባታል ግን የያእቆብ ቤት ትፀናለች እኛ ሁሉም ሰላም እንዲሆን እንፀልያለን ግን ኢትዮጵያዊትም ብሆን መፅሀፍ ቅዱሰ የሚለውን ሰለማምን ከእሰራኤል ጎን ነኝ እግዚአብሄር እሰራኤልን ይባርክ 🙏❤

    • @SenaytSeni-m3z
      @SenaytSeni-m3z 8 дней назад +1

      ክበሪልኝ❤❤❤

    • @eleni311
      @eleni311 8 дней назад

      @@SenaytSeni-m3z አሜን አብሮ ያክብረን 🙏❤

  • @user-jj3pi4rm9x
    @user-jj3pi4rm9x 20 дней назад +17

    ከኢስራኤል🎉

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 20 дней назад

      ይሄ ያንች የፀረ ሙስሊሟ ሀሣብ ነው😂

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 20 дней назад +1

      እራን ሙሲልም አይደለቸም​@@سبحانالله-ب7ف3و

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 20 дней назад

      @@ajmanbaldiya3338 አቃለሁ በነሱ እሣቦት ሁላችንም አንድ ነን ኢራን ካፊሮች መሆናቸውን ጠንቅቄ አቃለሁ።

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 20 дней назад

      ሙስሊም መጥፋት አለበት ከአለም ላይ ድል ለእስራኤል 💪🇮🇱❤✡️​@@سبحانالله-ب7ف3و

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 20 дней назад

      @@gosinadam8648 በሣቅ ገደልሽኝ እሱን አብረን እናያለን ስንጠፋ

  • @gezahegnmishamo1375
    @gezahegnmishamo1375 20 дней назад +13

    Ethiopia must stand with Israel.

  • @hummedkassimali
    @hummedkassimali 19 дней назад +3

    ዩቱበሮች.. ስለኒኩለር አምላክ ብላችሁ ይቺን ገና ከዘር ቆጠራ አንገቷን ቀና ያላደረገች አንድዬ ድሃ ሀገራችንን አታነካኩ🤲🤚

  • @bizuayehuzegeye803
    @bizuayehuzegeye803 20 дней назад +3

    መልካምና ሚዛናዊ ዘገባ፣

  • @masarattalaho2796
    @masarattalaho2796 18 дней назад +2

    ከማንም.አትፈልግም.ታስታርቃለች

  • @nornor2862
    @nornor2862 20 дней назад +8

    ገለልተኛ መሆን አለበት

  • @realeagent
    @realeagent 20 дней назад +34

    የራሷ ያረረባት ሃገር እንዴት ከሃያላኑ ጋር አሰላለፏን ታወራለህ መፈጠራችን እንኳ ትዝ አይላቸውም ኮ። መጀመሪያ ከአፍሪካ ከእኩዮቻችን ጋር አሰላለፋችንን ባሳመርነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 20 дней назад +13

      ነገ ማን ያቃል ካደጉት ሀገሮች እኩል የምትሆንበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም እናት የገዛ ዜጎቿ ድርቅ ነዉ የምታወሩት እስቲ ለሀገራቹሁ መልካም ነገር ተመኙ

    • @sancho959
      @sancho959 20 дней назад +1

      Mayrebu

    • @realeagent
      @realeagent 20 дней назад

      @@fatumamehamed3270 በመመኘት የሚገኝ ነገር የለም በስራ ነው። ሃያላኑ በዘረኝነት አልተበተቡም የሃሳብ ልዕልናን የያዙ ናቸው።በየትኛው ስራችን ነው ከሃያላኑ ተራ የምንቆመው። ያለንን ሃብት በጦርነት እያወደምን

    • @Aman-j9s
      @Aman-j9s 20 дней назад +1

      Igna min ageban sle Israel hone sile iran

    • @DanielDani-xc5el
      @DanielDani-xc5el 20 дней назад

      ❤❤❤ እውነት ብለሀል ❤❤❤

  • @MerinaMesfin-w5f
    @MerinaMesfin-w5f 13 дней назад

    Ethiopia and Israel forever 💞

  • @shamsadinmuhammed541
    @shamsadinmuhammed541 20 дней назад +2

    በዝምታ ማለፍ እና የራሷን መስመር ማስተካከል ጨርሰው ሲመለሱ መስመራችንን አብረን የምናየው ይሆናል።

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 20 дней назад +4

    እስራኤል ምንም ትንሺ ሀገር ብትሆን እግዚአብሔር በቃሉ እድትገን አድርጓታል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 20 дней назад +3

    ኢትዮጵያ..ማንንም.አትደግፍም.እኛ.ስንዋጋ.ማን.አገዘን

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 19 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ለማንም አትወግንም

    • @SenaytSeni-m3z
      @SenaytSeni-m3z 8 дней назад

      አረ ቅልብልብ ሆናለችኮ በልጆቿ በአባቶቿ ቃል መመራት ትታለች😢

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 14 дней назад

    Wow bravo journalist 👍👍

  • @AsmertKesete
    @AsmertKesete 19 дней назад +2

    አቅም የለንም መቼ እንደ ሃገር ቆምን። ግዜው ከራሷ ጋር

  • @kabtamugetu3915
    @kabtamugetu3915 20 дней назад +1

    Ethiopia በምድር ስላም እንዲሰፍን

  • @syas7895
    @syas7895 18 дней назад +3

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ isreal 🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl 20 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ መቸ ነዉ ከጦርነት የምትወጣ ይሆን

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego 19 дней назад

      ብትንትንዋ ሲወጣ

  • @marshetayou2198
    @marshetayou2198 20 дней назад +1

    ጥያቄ አለው ከእስራኤል ጎን ነው

  • @ElenniAnjulo
    @ElenniAnjulo 7 часов назад

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lsrael ❤❤❤❤❤

  • @Ibro0512-m9k
    @Ibro0512-m9k 18 дней назад

    የዘገባ መረጃህ ብዙ የተዛባ ነገር አለው

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 20 дней назад +5

    የምንጊዜም የእስራኤል አፍቃሪ ነኝ። ከተባረከችው ሀገር ፣ ከተመረጠው ህዝብ ጎን ነኝ።
    ድል ለእስራኤል !!!
    እስራኤል ለዘላለም ትኑር !!!
    ❤ 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 ❤

  • @Ghostdeath-z1y
    @Ghostdeath-z1y 5 дней назад +1

    Mejemeria ars bers mechefachefachnn anaum kale beleziya agaw antefalen

  • @edamosview
    @edamosview 18 дней назад +1

    የዘገበው ርዕሰ ዩትዩበራዊ ተፅዕኖ ያለው የቪው ጥማት ነው ወይስ እርስበርስ እንድንናቆር የተፈለገ ነው?😀

  • @ሀብታሙያዕቆብ
    @ሀብታሙያዕቆብ 20 дней назад +2

    ኢትዮ እስራኤል

  • @misikerdegu5133
    @misikerdegu5133 20 дней назад +7

    Ethiopia ❤ iserale🇮🇱 100%

    • @ahmederina
      @ahmederina 20 дней назад

      አንተ የስሙኒ ልጅ ይሁዲ ኢትዮጵያ ከሴጣን ጋ ከቆመች ትጠፋለች

    • @899-r9n
      @899-r9n 20 дней назад

      ኦሮሞኮ ነው ሥልጣን የያዘው የም ኢሥራኢል

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 20 дней назад +1

    We have enough problem for us . We don't need additional case . We want only peace .

  • @KamilHasen-ze4gh
    @KamilHasen-ze4gh 11 дней назад +1

    Del la Iran 🇮🇷

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 20 дней назад +1

    ኢቲዮጲያ ከሁለቱም ጎን መቆም ሳይሆን በገለልተኛነት ሰላምን መስበክ ግድ ነው እስራኤል ግብፅን አጣብቃ ስለምቲዝልን ምርጫችን ነች ኢራንም በትሆን በዲፖሎማሲ ደረጃ ከኢቲዮጲያ ጋር ፍፁም ሰላማዊ የሆነ ግኑኚነት ያለን ሀገራት ነን የስራኤል ጉዳይ አወዛጋቢ ቢሆንም ለመደገፍ በፖሎቲካው አለም ቋማ ነገር አይኖርም ስለዚ በከፉህ ሰአት ጠላትም ወዳጂህ ስለሆነ ግብፅም እዳረጋገጠችው ኢቲዮጲያን ለማመስና በደህነቷ ታጥረሠ እድትኖር በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ጠላቶቻችንም ከኛጋረሰ ከሰሩ እንቀበላለን ስላሉ ግብፅን ለመሠሴተፈስ እስራኤል አማራጫችነች ቢሆንም ቅድሚያ በሁለቱም ወገኖች ሰላም ለማስፈን መጣር ያዋጣል

  • @LeilaTemesgen
    @LeilaTemesgen 20 дней назад +5

    ኢትዮጵያ ለራሳ ሠላም በሆነች እንኳን ለሌላ ሀገር ልትወግን

  • @BisratAderaw
    @BisratAderaw 20 дней назад +1

    ኢትዮጵያ 😢😢

  • @fbm9001
    @fbm9001 20 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ጎግን ተከትላ ከኢራን ጋር በመሆን እስራኤልን ትወጋለች ነገር ግን በክርስቶስ ዳግም ምፅአት ላይ ትጠፋለች::
    -ትንቢተ እስቅኤል ምዕራፍ 38
    -የዩሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 19

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 20 дней назад +4

    ከወዳችን ከታላቋ እስራኤል

    • @foryou4761
      @foryou4761 20 дней назад

      Israel yet endalehem ataweqem begenzeb tesheteh new wede Israel yemetehedew ye Israel BARIA

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 20 дней назад +3

    እይ ኢትዮጵያ ፡፡ ስው ጥራ ቢሉት እኔ አለ እንደሚባለው ነው፤

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 18 дней назад

    የራሷአም መሄጃ አታለች 💚💛💝

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 20 дней назад

    ያያሰው፡የእውነት፡ሰው፡ሃቅ፡መርህ፡ህሊና ፡የሞያ፡ክብር፡የሃገር፡ወዳዳድ፡ሁሉያለህ፡፡እግዜር፡ካንታ፡ጋር፡ይሁን፡፡

  • @MuzammilNoor-j7g
    @MuzammilNoor-j7g 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 20 дней назад +3

    በውጭ አገር ፖሊሲያቸው እጅግ የተከበሩት ሃይለስላሴ ይከተሉት የነበረው ፖሊሲ ** ገለልተኛነት ** ነው!!
    ** ህንድ የሃይለስላሴን መርህ ተከትላ ዛሬ በአለም በጣም የምትከበር አገር ሆናለች

    • @SelmaSelam-p9o
      @SelmaSelam-p9o 20 дней назад

      ያንተ አይለስላሴ አንዱ ጨፍጫፊ ክፉ ሚዛን ሚባል ማያውቅ አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ እያደረገ የነጫጩባ የእስራኤል ቡችላ የምዕራቡ ቡችላ ነበር ታሪክ ስታነብ የተመቸክን ብቻ አታንብብ ዛሬ አይለስላሴ እኮ እያሉ የሌለውን ስም ለማደስ ይታገላሉ ዘመዶችክ ሀቅን እንጂ ውሸትና ተረት ምትከተል ከሆነ ነገም ትሳሳታለክ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 20 дней назад

      ሀይል ለስላሴ ለፍልስጤም የቆሙ ነበሩ ነገር ግን አሁንባለንበተሸ የነግብፅና ሳውዲ በስውር ምቀኚነቷ አስራኤል ለኘሠ በሀገራችን ላለወሰ ጥቅምን የማስከበርም ሆነ ለሰላም ግብፅን ፈርኦኖቹን ለማስተፈስ አመሠረሠጫች ነች የአለም ፖሎቲካ ባለበት አፅናም ስለዚህ....

  • @NebiyuMagala
    @NebiyuMagala 19 дней назад +2

    I stand with Israel I pray for Israel ❤❤🇮🇱🇮🇱

  • @MdMustopa-in1pb
    @MdMustopa-in1pb 20 дней назад

    ኢትዮጵያ ከኢራን እና ከፍልስጤም ጎን ነት↩↪እስረኤል ልቭዳሽ↩ ድል ለፍልስጤም💪💪💪💪💪💪💪💪🆗

  • @wubitutamrat9426
    @wubitutamrat9426 20 дней назад +14

    አስራኤል ትንሽ ሀገር ግን ህዝቦችዋ አንበሶ ች ናቸው.

    • @Umarganna-m6x
      @Umarganna-m6x 20 дней назад +2

      ኣሜሪካ ከእስራኤል ጎን ባቶን ኢራንን ኣትችላትም

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 20 дней назад

      በአማራ ወጠን ነው✡️🇮🇱💪 በፋኖ

    • @foryou4761
      @foryou4761 20 дней назад +1

      Israel be European ena be America erdata new yalechew engi be and ken derashwa neber yemetefaw medere asheqabach

    • @AbderahemanJijiga
      @AbderahemanJijiga 17 дней назад

      Israel means soupe of nathi

  • @sancokabi9147
    @sancokabi9147 20 дней назад +5

    ይሔ ምን የምሉት ዜና ነው ኢትዮጵያ ከማን ግን ትሰለፋለች እራሷንም አልቻለም 🤨

  • @TesfayeGabre
    @TesfayeGabre 20 дней назад +4

    ከኢራን ጎን ይሻላል።

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 17 дней назад

    ለኢትዮጵያ ከማንም ጎን መቆም አይጠቅምም። ደግሞ ለራሷ በሁለት እግር መቆም ያልቻለች ሀገር ከማንም ጎን ብትቆሞ ምን ትፈይዳለች።

  • @Ibro0512-m9k
    @Ibro0512-m9k 18 дней назад

    🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷 ሁለተኛ ሀገሬ

  • @wohabebirhanu4080
    @wohabebirhanu4080 20 дней назад

    ለራሷ የማትሆን ሀገር ከማንስ ጎን ብትሆን ማን ያስቀርባታል

  • @DanielDani-xc5el
    @DanielDani-xc5el 20 дней назад +2

    ኢትዮጵያ 😂😂😂ከፋኖ ጎን ትቁም እንጂ ሌላ ምን አማራጭ አላት😂😂😂 ድል ለእናት ሀገር እስራኤል ❤❤❤❤ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @meretwork
    @meretwork 20 дней назад

    የማይሰለቸው ፀብ ጠማቂው ወደ አንዱ ዘው ማለቱ አይቀርም

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb 20 дней назад

    አይረዶም ፍለጋ ከኢስራኤል
    ሚሳይል ፍለጋ ከኢራን ❓ ከሩሲያ ✅

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 День назад

    ትምክህት አስበልቶ ይባላል እንዲለሉ ይዘገይ እንጂ ቀብሯን አልቀርም ፡

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 19 дней назад

    🇪🇹❤🇮🇷

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 20 дней назад +1

    ምን የሚሉት ነው ይሄ ዘገባ

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asnakukal233
    @asnakukal233 20 дней назад

    ኢትዮጵያ ለራሷ መች ቆመች😊

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 20 дней назад

    😢ኢትዮጵያ መጀመሪያ እስኪ እራሷ ትቁም

  • @Abdu-k2u
    @Abdu-k2u 18 дней назад

    ከተበዳይ ጋር በዚህ ግዜ የቀበጠችው በዳይም እስራዔል ተ ከምዕራብያውያን ውጭ አለም በሙሉ ከኢራን ጎን ይቆማሉ

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 20 дней назад

    መጀመሪያ የቤት ስራችንን ብንጨርስ አይሻልም?

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 11 дней назад

    ድል ለእስራኤል ዞሮ ዞሮ መግቢያው ጭራሮ

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 20 дней назад

    ሻውር ከራሰ ይጀምራል የአፋሪካ ሀገራውች መሪውቻችን መሀይም ህዝቡም መሀይም ነው ሰለዚህ ከሀያላን ጋ አትውዳደርም

  • @אמרהמקונן-ת8ה
    @אמרהמקונן-ת8ה 19 дней назад

    ሰዎች ይሄን ለመመለስ ትንቢተ ህዝቅኤልን ማንበብ ይጠበቅባችኋል ።በትንቢተ ህዝቅኤል ትንቢት መሰረት ከኢራን ጋር የሚል ይሆናል መልሱ ።ሰላም ለምድራችን

  • @Endrisseid-ob2gs
    @Endrisseid-ob2gs 20 дней назад

    ኢራን እኮ ከጥቂት ሀገራት በቀር ሁሉም አለም ያገለላት ሀገር ናት እና ኢትዮጵያ ከኢራን ጎን መሆን ማለት በዚሁ ፈቀቅ ማለት ባልቻለው ኢኮኖሚያችን ላይ ቁማር መጫወት ነው በዛ ላይ ከእስራኤል ጋር ጠንካራ የኢንቨስትመንት እና ዲፕሎማሲ ግንኙነት አለን ሌላው ቀርቶ በርካታ ከባድ እና ቀላል የጦር መሳሪያ ከእስራኤል በእርዳታ አግኝተናል so ምንም ጥያቄ አይኖረውም

  • @Msaya-zw8xn
    @Msaya-zw8xn 20 дней назад

    ኢትዮያ ለራሷ ዜጋ የልሆነች ሰውበላ ሁናለች ለሷ ማንይቁምላት 😢😢😢😢😢

  • @RedwanRashed-f7m
    @RedwanRashed-f7m 20 дней назад +1

    ገዘ ለይ ስለፈረሰው ቤታክርሰትየን ጨምሮ አመድ አድርገለች አይሁድ ለመኑም አይበጅም😊

    • @yasinkedir4467
      @yasinkedir4467 20 дней назад

      የራሰህን ሀገር አትይና ሰለሰዉ ሀገር አወዉራ ደሞ ሰለእምነት ታወወራለህ

  • @AbuFerida
    @AbuFerida 20 дней назад

    ኢትዮጵያ ብትሰለፍ ባትሰለፍ የሷ ሰልፍ በኢራን ፈስ ይበተናል

  • @BiCKaba-k1u
    @BiCKaba-k1u 18 дней назад

    Israelin yemtabik aydakimim ayanikalafam tabilo tasfohali dili laisraheli❤

  • @MahtebMen
    @MahtebMen 20 дней назад

    ትበላው የላት ትከናነበው አማራት።

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 8 дней назад

    Hegera ersewa yalchybte bezrgente telkfa yelem enda enkuwan letdegfe😢😢😢

  • @misikerdegu5133
    @misikerdegu5133 20 дней назад +9

    እስራኤል ጀግናና የ ቃልኪዳን ሀገር ❤🇮🇱❤️🇮🇱❤️🇮🇱

    • @wendekubra
      @wendekubra 20 дней назад +2

      ቃል ኪዳን ማናት?😂

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 20 дней назад

      ​@@wendekubraእየመረረዋጥ እሲራኤል በአይንእያየክነዉ👀👀👀👀👀

    • @wendekubra
      @wendekubra 20 дней назад +1

      @@ajmanbaldiya3338 ለምን ይመረኛል 😂😂😂 ለሽንታም ደግሞ በርዳታ ለምትኖር ሀገር 😂😂 ኧረ ሳክስ 😂 ፈሳም ቆይ ግን ቃልኪዳን ማናት 🤣

    • @MohmadAhmad-r3x
      @MohmadAhmad-r3x 20 дней назад +1

      Zimmm bel alekilaki

    • @wendekubra
      @wendekubra 20 дней назад +1

      @@MohmadAhmad-r3x awo yalekalik ahun israel sitiwedm Afun Yizegal 😂😂

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 20 дней назад

    ኢትዮጵያ በራሷ እግር መቆም የተሣናት ግራ የገባት ህዝቦችዋ በዬ ሰው ሀገር እየተገደሉ በባህ ሰምጠው የአሳ እራት እየሆዩ በገዛ ሀገራቸው እስርና ስቃይ የሚያዩ ብዙ ናቸው

  • @ElenniAnjulo
    @ElenniAnjulo 7 часов назад

    Israel 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 ❤❤❤❤❤dele yehunlachu

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 20 дней назад

    እስራኤል ጌታዋን ያመነች በግ ላቷን ደጅ ታሳድራለች አይነት አገር ናት።

  • @seyfugis
    @seyfugis 20 дней назад

    Silly question

  • @OkOk-vv9rq
    @OkOk-vv9rq 19 дней назад

    😂😂የኛ ነገር

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 20 дней назад

    ኢትዮጵያ ከማንጋ ትሰለፋለች?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @derejeambachew1029
    @derejeambachew1029 19 дней назад

    " ራስ ሳይጠና ጉተና አሉ "😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 ¡¡¡¡ ለዜናው ለሰጠኸው ርእስ ነው

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 20 дней назад

    ወደመጨረሻው ሁኔታው ከተባባሰ ወደ ኢራን ትሆናለች ምክንያቱም BRICS ያጠመዳት ዝም ብሎ አይደለም። የአማሬካ ተቃራኒ አገሮች BRICS ብለው በቅ ማለታቸው ያለምክንያት አይደለም። የመጨረሻው ዘመን ፖለቲካዊ ዝግጅት ነው።

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 19 дней назад

    ሆ ኢትዮጵያ ምን አገባት 😂

  • @ermiyasermi9846
    @ermiyasermi9846 20 дней назад

    እራሷ እየፈረሰች ያለች አገር ደግሞ ምን የመሰለፍ አቅም አላት ያፍርሳት እና💀

  • @anrgemulu
    @anrgemulu 20 дней назад

    ዳቦ ጠግቦ ያልባ ህዝብ በገዛ ሃገሩ ከቦታ ቦታ የማይቀሳቀስ ህዝብ ወዴት ይሠለፋል 😂😂😂

  • @lulemb
    @lulemb 20 дней назад

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ኢትዮጲያ እራሷን የቻለች ሀገር ነች በማንም ፖለቲካ ተሰላፊም ተደጋፊም አይደለችም የራሷ አቋም ያላት ሀገር ነች የፖለቲካውን አቅጣጫ እያየች ትሄዳለች::

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade 20 дней назад

    ስጋን ቁጠር ብለዉ ጣፊያ አንድ አለ ጀዝባ መንጠራራት ያምረሃል🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷

  • @YaawaqSumatubeka
    @YaawaqSumatubeka 20 дней назад

    Ethiopia 🇪🇹 support Israel 🇮🇱 ❤

    • @899-r9n
      @899-r9n 20 дней назад

      😅😅😅😅😅

  • @እኔነኝ-ኸ1ዀ
    @እኔነኝ-ኸ1ዀ 20 дней назад

    ኢትዮጵያ ተሰለፈች አልተሰለፈች ምንም ለውጥ አታመጣም :: እድሜ ለአብይ ኢትዮጵያ በአለም ተሰሚነቷን መቀመቅ ከትቶ በምትገኝበትም አህጉር በፀብ አጫሪነት እንድትታወቅና ዜጎቿ የተናቁ እንዲሆኑ በማድረጉ የኢትዮጵያ መደገፍ አለመደገፍ ውጤት አልባ ነው :: በቅርቡ የUN መሪ ወደ ቴል አቪቭ ባደረገው ጉዞ እስራኤል የማያስፈልግ እንግዳ በማለት ወደ እስራኤል እንዳይገባ ከልክላው በመጣበት ተመልሷል :: እና የራሷ መሬት በስዳን ተወሮ የሃገሯን ክብር ማስከበር ያቃታት ሃገር ማነው በቁም ነገር የሚቆጥራት ::

  • @abdulrehimmohammed-z5z
    @abdulrehimmohammed-z5z 20 дней назад

    ባንድ እግር የቆመች ሃገር ከማንም ብትቆም ኣጠቅማቸዉም ኣትጎዳቸዉም😊😅😅😅

  • @Sara1-yp4kr
    @Sara1-yp4kr 20 дней назад

    Ethiopia and 🇮🇱🇮🇱Israel king ❤🎉

  • @WebitMelse
    @WebitMelse 20 дней назад

    ኢትዬጵያን ወክሎ ሚሰለፈው ግለሰብ ነው እንጂ ህዝብ አይደለም ስለዚህ መንግስት ከማን ጎን ይሰለፋል ነወሰ ሚባለው

  • @ኢትዮጵያዊነት30
    @ኢትዮጵያዊነት30 20 дней назад

    ጤና የላችሁም እንዴ

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    😂😂😂😂😂 አገር እንዳለው ሰው ከማን ጋ ትቆማለች ለራሷም በቆመች

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego 19 дней назад

    ኢትዮጵያ በእርስበርስ ጦርነት የምትታመስ ቃዛ ሆናለች

  • @WendeGize
    @WendeGize 20 дней назад +1

    Ethiopia.. ከ ኢራን ጎን ነው መቆም ያለባት

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 20 дней назад +1

    አንተ ራስህ ጤነኛ ነህ ግን 😅😅😅

  • @sarainfo84
    @sarainfo84 20 дней назад

    esra'el gar new bizzu watadar shitaw yelam

  • @foryou4761
    @foryou4761 20 дней назад

    Ethiopia kemanm gon meselef yelebatem ateselefemem

  • @MohammedSeid-po8lr
    @MohammedSeid-po8lr 14 дней назад

    እስራአል ትውደም