ኤምሬቶች ከኢትዮጵያ ምን ትፈልጋለች? | ሀገሬ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ኤምሬቶች ከኢትዮጵያ ምን ትፈልጋለች?
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Комментарии • 187

  • @atelefugnebarrestaurantroo2457
    @atelefugnebarrestaurantroo2457 Месяц назад +7

    My gosh, the way you read is unbelievable!!! You need to give training to all those almost on the verge of singing. A breath of fresh air for real!!!

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa Месяц назад +8

    ❤❤❤❤❤❤ምቹ የሀገር ጀግና ፈጣሪ ይባሪክህ❤❤❤

  • @Spartayab
    @Spartayab Месяц назад +7

    ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Месяц назад +1

      ሁለቱንም ሰላም በልልኝ

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Месяц назад +12

    የአረብን ኢሚሬቶች የመሠለ የሰለጠነ የአረብ ወዳጅ ማግኘት መታደል ነው። ኢሚሬቶች ከሌሎቹ አረብ እገሮች ጋር ሲተያይ በጣም የዳበረ አመለካከት አላቸው። የዓለም ሀብታም አገራት ሁሉ ከኢሚሬቶች ጋር ለመተባበር በጣም ይፈልጋሉ።ቻይና እና ሩሲያን ጨምሮ።

    • @kassudejene9314
      @kassudejene9314 Месяц назад +1

      Yamehl. Yemn metdal.
      Hagetn ethiopia lenesu lesetewe eko new

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze 26 дней назад +1

      Pls don't be ignorant I am half Arab n half Ethiopia if my Arab brother if they are good I suppose to stay in Arab country but I go I am not happy that is why I leave in Africa I am happy n comfortable Allah bless africa❤❤❤❤❤❤

    • @kassudejene9314
      @kassudejene9314 26 дней назад

      @@KikiNasser-ll4ze not clear

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Месяц назад +11

    Blessings to ETHIOPIA, SomaliLand and UAE.

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 23 дня назад +2

    መልካምና የተመዛዘነ ትንታኔ ነው ።

  • @user-tt2id7ow9m
    @user-tt2id7ow9m Месяц назад +3

    ይህ ዓለም የሠጥቶ መቀበል የመጠቃቀም እንጂ አትምጣ አልደርስብህም የሚል የባዶ ነፃነት ጫጫታ ወና ያልተጬሠበት ቤት ያደርጋል፤ከኤምሬትስ ጋር ያለውን ግንኙነት መሪዎቻችን በብልህነትና በፅኑ የመተማመን መሠረት የታነፀ እንዲሆን እያደረጉ እንደሆነ ቀና ልብ ላለው መገንዘብ አያዳግትም፤ከሁሉም በላይ ግን የእግዚአብሔር ቸርነት ከኛ ጋር ይሁን።

  • @amanuelabera9653
    @amanuelabera9653 Месяц назад +10

    ብስራት የሚወደው ጋዜጠኛ

  • @gedionkassaye1628
    @gedionkassaye1628 Месяц назад +5

    ህይወት ያለው ትንታኔ!!

  • @demeremekonen-mu7rv
    @demeremekonen-mu7rv Месяц назад +3

    ብስራት
    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። በርታ

  • @TagetasemaWoldemichael
    @TagetasemaWoldemichael 24 дня назад +2

    UAE my second country ❤

  • @mohammedibra9444
    @mohammedibra9444 Месяц назад +8

    ከቻይና እና ከምዕራቡ ዓለም እምነት ከሌላቸው ጎረቤቶቻችን ዓረብ ሀገራት በስንት እጅ ይሻለናል

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 19 дней назад

      ኢትዬጲያን ለዘመናት ሠላም የነሷት አረብ ሀገራት ናቸው ። ኢሚሬት ሊቢያን ሱዳንን እየበጠበጠች ነው ሰለዚህ ዝም ብሎ በር ከፍቶ ማስገባት በኋላ ዋጋ ያስከፍላል።

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 28 дней назад +4

    ኢትዮጵያን ከፍ ማድረግ የምን ግዜም ባለውለታችን ናቸው።።❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sidoyennatu4472
    @sidoyennatu4472 Месяц назад +2

    ብስሬ ወንድሜሜሜ ❤ አቦ ትመቸኛለህ እኮ

  • @MohammedShelemo-v5k
    @MohammedShelemo-v5k 13 дней назад

    Masha allah aqerarebeh yamral

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 25 дней назад +1

    I like UAE am Christian ❤❤ UAE

  • @nebiyulema2119
    @nebiyulema2119 Месяц назад +1

    ምርጥ ትንታኔ

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes Месяц назад +3

    የትኛውም ሀገር የራሱ ጥቅም አለው ግና የኛ እና የኤምሬት ግንኙነት በመሪ ደረጃ ብቻ መሆኑ ብቻ ሳይሆን እንሱ ከኛ በትክክል ምን እንደሚፈልጉ አለመታወቁ ግንኙቱ ላይ ጥያቄ ያጭራል

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Месяц назад

      እሱ አብቹ ያቃል ውለታቢስ ባኖን ጥሩነው ኢማራት ስንት ነገር አርጋለች ለኢትዮ ዛሬ አይደለም ጥንትም

  • @hamuzy
    @hamuzy Месяц назад +1

    ምርጥ ትንታኔ ነው

  • @عبدوحد-ح9خ
    @عبدوحد-ح9خ 8 дней назад

    🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 viva somaliya ❤

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 25 дней назад +1

    The poll. It is high time, ethiopians talked to the American people, not otherwise !!!

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 Месяц назад +4

    ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ ስላገኘች ነው አረቦች ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር ከጥንትም የተዋለዱ በሀይማኖትም የተሳሰሩ ናቸው ከዚህ በፍት የነበሩ የኢትዮጵያ መሪዎች ጭፍን ነበሩ የህዳሴው ግድብ የተገነባው በአረብ አገር ሬሚታንስ ነው በሚሊዬን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያን አረብ አገር ይሰራሉ የኢትዮጵያን ምርትም አረብ አገሮች ናቸው ሚገዙት የኢትዮጵያ ችግር በተለይ ፋኖ ሸኔ የተባሉ ፅንፈኞች ናቸው

    • @kassudejene9314
      @kassudejene9314 Месяц назад +1

      Aydelem. Endet yebeftu treslek. Ys hulu sew gelo gelo.

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር Месяц назад +1

    አረቦችም የራሳቸው ጥቅም ላይ የተመሮከዘ እንጂ ምኽንያቱም የወደፊት የቤንዚን ጨዋታው ከተወሰነ ዓመት ያበቃል ለዚህ ነው አሮቦችን ወደ ምስራቅ አፍሪካ አይናቸው ያንጃበበው።

  • @GetachewMgk
    @GetachewMgk Месяц назад +2

    ከእነሱ ብዙ ልምዶችን እናገኛለን ግንኝኘቱ በጣም ጥሩ ነው፣

  • @EricBlet-charaudeau
    @EricBlet-charaudeau 27 дней назад

    Nous Éthiopien nous avons l'une des meilleurs armée moderne grâce au pays Arabes je suis très fière d'être Africa

  • @ustazhusen9423
    @ustazhusen9423 9 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Месяц назад +1

    ኢመሬት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እንደሚያደርጉ ሊቢያ የመን ሱዳን ምን እየሰሩ እንዳለ ማየቱ በቂ ነው

  • @AdmiringFullMoon-hm7po
    @AdmiringFullMoon-hm7po 26 дней назад +1

    ምንይልክ / ሚኒሊክ / ሚሊሊክ

  • @kokikoki8862
    @kokikoki8862 28 дней назад +1

    የሃገሪቱን ወርቅ ተጭኖ ወደ ዱባይ

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 28 дней назад +3

    💚💛❤️
    ኢትዮጵያን እስከጠቀሙ እና ጥሩ የቢዝነስ investment ካመጡልን፡ ኢትዮጵያም እድሉን መጠቀም ትችላለች። Nothing is Free. It is give and take. Fair enough. It is what it is. Ethiopia ምንግዜም እራሱዋን ጠብቃ እና አስከብራ፡ ከአለም ጋር መስራት ትችላለች። ይሄ ያለ ነው።

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Месяц назад

    ጌታ ሆይ ጠብቀን❤❤❤

  • @berhanebush3921
    @berhanebush3921 Месяц назад

    አቦ ይመችህ።

  • @Leadership139
    @Leadership139 Месяц назад +7

    ባርያ ለሞሆን ጅግና ናቹ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад +6

      አንተ ባሪያ አድርጉኝ ብለህ ብትለምንም የሚፈልግህ የለም።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад +1

      አንተ ግን በፍላጎትህ ባርነትህን መርጠህ ባርያቸው ሆንክ ​@@birhanjommy

    • @yosiefghebrezghi3830
      @yosiefghebrezghi3830 Месяц назад

      ​@birhanjommy did you receive food aid from Canada 🇨🇦 yenechoch qitt lash...uncle tom😮😮😮

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад

      @@yosiefghebrezghi3830
      Eritrea has virtually no economy. The country lives on the remittances of the diaspora Eitreans. Sending money to the patriarchal state is not voluntary, but an obligation, otherwise they lose their citizenship. The money comes mainly from Western and Arab countries. Eritrea refuses donations, but relies on the money that comes from these countries by sucking its citizens dry.
      የሌባ ዓይነደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ ነህ።

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    አረብ እኮ እጂግ በጣም የዋህ ናቸው ይረዳሉ እንደ መዕራባዊያን አይደሉም በፍፁም አይመጣጠኑም አረቦች ሰጥቶ መቀበል ካልሆነ አይሉም ከወደዱ ወደዱ ነው በገዘብ አይተምኑም ውደታን ሰጥቶ መቀበል ቢሉ እስከዛሬ ብዙ የረዱትን ኢትዮን ምን ተቀበሉ ምዕራባዊያን ቢሆኑ በነፃ አይረዱም ነበር

  • @DebeleBeye
    @DebeleBeye 28 дней назад +1

    ከ ምቃኛ ጎረቦቶቻችን ይልቅ እስር እጅ UAE ትሸላሌች።

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if Месяц назад +1

    ብስሬ ትለያለህ ሁሉም ሚዲያዎች ላይ ብትዘግብ ይመችኛል በኔ እሳቤ ትለያለህ

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 Месяц назад +4

    ጀግናው የነፀነት አባታችን እድሜ ከሰጣን ብዙ ታዓምሮችን የሰይናል

    • @user-hd3yc6jx9m
      @user-hd3yc6jx9m Месяц назад +1

      አፈር ብላ ውዳቂ😂😂😂

  • @abebawofcarlotte
    @abebawofcarlotte 25 дней назад

    እቀራረብህ: በአጭር:ደቂቃ:ምርጥ:ትንታኔ:ሳይሰለች:እደጣፈጠ:የሚደመደም!!!! ወንድማችን:ይመችህ!!! ጋዜጠኛ:ጋዜጣንኛ:ትሸታለህ!!

  • @RobelBerhane-k7c
    @RobelBerhane-k7c 6 дней назад

    Betam gobez gazetegna neh des eyalen new yanten program meneketatelew

  • @TemsgenMg
    @TemsgenMg Месяц назад

    ብስሬ ስለአዎኩህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @user-tu8lz2vl1y
    @user-tu8lz2vl1y 27 дней назад +1

    ሱዳንን ያፈረሱት ኢምሬትስ ናት የጌዜ ጉዳይ ነዉ

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 21 день назад

    Alfaska since it is part of Ethiopia if it remains in the hands of Sudan it will be dengerous because once the EAU agreed with Sudan we will get into conflict with EAU ,

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 22 дня назад

    ይሄን ሰዉ ማየት በፍፁም አንፈልግም።

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Месяц назад +26

    አባቴ ከፈረንጅ ተንኮል የአረብ ሰላም ይሻላል ኢትዮጵያ በግብርና ሳይሆን ከአረብ ሀገር ሴቶች ነው የምንተዳደረው

    • @DawitAyele-pj2hp
      @DawitAyele-pj2hp Месяц назад +1

      ,በትክክል ❤❤❤❤

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls Месяц назад

      ኤምሪት ከኢትዮጵያ የምታገኘው❤ፍቅር ብቻ።ገንዘብ ችግር ከድሀ አገር አይጠበቅም።

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 Месяц назад +3

      ​@@YohannesGeday-dj3lsአረብ ለኢትዮጵያ ፍቅር አድሮበት ብር ረዱ?

    • @SekelaTrading
      @SekelaTrading 29 дней назад

      Fara

    • @CaterinaBettioni
      @CaterinaBettioni 28 дней назад +1

      The Emirates instead friendships with one person they have to make friendship with Ethiopian people & stop sending drones to genocide Amara we don’t forget 😭 they have to resolve the past mistake they did ❗️💚💚💛💛❤️❤️

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Месяц назад +5

    አረብ ገንዘብ ከሰጠ ከጀርባ የሚፈልገው ነገር እንዳለ ግልፅ ነው ማንም በነፃ ገንዘብን አይሰጥም

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Месяц назад

      ትክክል ልክ እንዳንተ ማለት ነው ገንዘብ ወይም አንድ ጃንቦ ከተሰጠህ ንፁሀን የጎንደር ሙስሊሞች እንጨፈጨፍከው ማለት ነው.

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj Месяц назад

      @@user-bf7rp9qj4o አንገት አራጅ እንደ እስልምና አለ ወይ ቁርሃኑም ክርስቲያኖችን እረድ ብሎ አስቀምጦል አይደል ሲሆል የገባው መሐመድ ምን ያልፃፈው ነገር አለ በጅማ ፣በስልጤ በሱማሌ ቤተክርስቲያ እያቃጠልክ ቄስ እየገደልክ እንደ እናተ አረመኔ አለ ደግሞ ታወራለ የሴጣን ልጅ እናተ እኮ ከአባታቹ ሴጣን ተከፋላቹ

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj Месяц назад

      @@user-bf7rp9qj4oሽብር ሰው ማረድ የሃይማኖት መገለጫ አደለም ወይ የአህዛብ አክራሪ የሰው አንገት በሰይፍ ይቀላል የክርስቲያን አክራሪ ገደም ይዞራል ይህን ያክል ልዩነት አለን እናተ ኢትዮጵያ ውስጥ ያፈሰሳቹት ደም እስከ ዛሬ ቢነገር አንድ ባህር ያክል ይሆናል በጅማ፣ በሱማሌ ክልል፣ በሰልጤ ያቃጠላቹት ቤተክርስቲያን እና ያፈሰሳቹት ደም መች ይረሳል ደግሞ ታወራላቹ እንዴ አህዛብ የተባለ ሁሉ እጅ በደም የተጨማለቀ ነው የአጋንት ልጆች

    • @kokikoki8862
      @kokikoki8862 28 дней назад

      ​@@user-bf7rp9qj4oየሃገሪቱ ወርቅ ወደ ዱባይ እንደ ጉድ ይሄዳል።

    • @samitesfay9927
      @samitesfay9927 26 дней назад

      Gobez awekhewale andegi neh

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Месяц назад +1

    ሑሉም ሐገር ጥቅም አለው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Месяц назад

    ለፈሰሰው ደም አጋፋሪ ነው ለአገራችን መፍረስ አካል ነች

  • @Sisaygiday-i8k
    @Sisaygiday-i8k 19 дней назад

    የወርደ መንግሰ ቀኝ ግዛት እያሰገዛን ነዉ

  • @WOLLOTUBE2
    @WOLLOTUBE2 29 дней назад

    ጋሞ ጎፋ ላይ የመሬት መንሸራተት ጉዳት የደረሠ ጊዜ ከጎናችን የቆመችው ኢማራት ናት አብዛኛው የልማት ኢንቨስትመንቶቻችን በኢማራት የብር ድጋፍ ነው የሚሠሩት

  • @fekaduawoke9652
    @fekaduawoke9652 Месяц назад

    ብስራት ጠፋህ ብየ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @abebekidane5216
    @abebekidane5216 Месяц назад

    ምን ትነግረናለህ ብዬ ስጠብቅ በመጨረሻ ድፍን ያለ መዝጊያ
    ብቻ ክላሲካል ቲች

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w Месяц назад

    👍👍💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 Месяц назад +2

    አሽከርነት ማለት?

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Месяц назад +1

    አፓርታይድ አብይአህመድ የዱባይ ውታፍ ነቃይ ነው እያልከን ነው
    ወይ ጉድድ😂

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 Месяц назад +1

    የጠየቀችውን ነዋ አንዷን ክልል ያው በብድሩ ያካክስላታላ።ማን ይጠይቀዋል።

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Месяц назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁

  • @user-sz2kr1fy1d
    @user-sz2kr1fy1d 25 дней назад

    Eritrean 🇪🇷and Egypt 🇪🇬 🙏 kkkkkk (Game over Ethiopia)

  • @onelove6484
    @onelove6484 8 дней назад

    ተንትነህ ሞተሃል😂😂😂😂😂 ፖለቲካን ስዪም ተሾመ ይተንትናት ❤❤❤

  • @haileeyesusmisganaw
    @haileeyesusmisganaw Месяц назад

    Koshasha areb baynachen metachu

  • @Xhf-pk1wx
    @Xhf-pk1wx Месяц назад +1

    ዱባይ ዓስብ ገብተው ነበር እደ ሌላ አፍሪካ ሀገር መስሎት ሌላ ስራ ሲስራ በ72 ስዓት ኢሳያስ ከሀገር አባረረው በዛ ተናዶ አብይን ዓስብ በል አለው አብይም ዶላር ፈልጎ ከዝምድና ዶላር ይሻላል ብሎ ከኢሱ ጋር ተጣላ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Месяц назад +6

    ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር የእርሻ መሬትዋንም በርካሽ መጠቀሚያ ወደቧንም ሪል እስቴቱንም ወደ ካሽ ለመለወጥ ወደፊት የኢመሬት ነዳጅ ሲያልቅ ማገገሚያ ሊያረገው ይመፕኛል አማራ እና ተዋህዶን ጨቆን አርጎ እስልምና እንደ ሚድል ኢስት በኢትዮጵያ ድልድይ እነት የአፍሪካ መልክ ለማረግ ይመኛል ምኞት አይከለከል እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች ደግሞ በማንም የውጭ ሀገር ጥቅም ያልታሰረች ኢትዮጵያን በፈጣሪ እርዳታ ለትውልድ እናሻግሪለን

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад +3

      ቂል የሆነ ተባብሮ ከመመጠቀምና ከማደግ ይልቅ ሌላው ሊውስድብኝ ነው፣ ሃይማኖቱን ሊያመጣብኝ ነው፣ ያን ይህን ዝባዝንኬ እያለ አፈር ለብሶ፣ ድንጋይ ሆኖ ይቀራል።

    • @Ahmed-j8g9n
      @Ahmed-j8g9n Месяц назад +2

      ያንተን ተዋህዶ ቀቅለህ ብላው ችጋራም ሠርተህ ተለወጥ

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Месяц назад +2

      😅😅😅😅😅
      ወዳጄ እሄን ለቅሶ ተረት ተረት ከአያቶችህ ጭምር ለብዙ ምእተ አመት በላይ አስጮሀቹ ግን ምንም ጠብ ሚል ነገር አላየንም ስለዚ አሁን ያለው የኦርቶ አማራው ትውልድ ይህ ቅጥፈታቹና ትርክታቹን አንገሽግሾታል ከመላው ኢትዮጵያዊ በደብተራ የፈጠራ ታሪክ ፈብርካቹ የኦርቶ አማራ ከሌላው ከኢትዮጵያ ህዝብ ራሱን የተለየ አድርጎ እንዲያይ አድርጋቹ ዛሬ ከሰሜን ትግራይ አንስቶ ደቡቡ ምእራቡ ምስራቁ አይንህ ላፈር እንዲለው አድርጋቹሀል በቃቹ።

    • @user-yx8zs7uh7g
      @user-yx8zs7uh7g Месяц назад

      😂😂😂ተዋህዶ ብሎ እምነት

    • @Ahmed-j8g9n
      @Ahmed-j8g9n Месяц назад +1

      @@user-yx8zs7uh7g ተረትተረት ነውኮ

  • @addmih7751
    @addmih7751 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ የአረብ ቂጥ ላሽና ገረድ ከሆነ ቆይቶዋል ኢትዬጵያ ለአረብ ተሽጣለች የኢትዬጵያ ህዝብ እናትህ ትበዳ ንቃ

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k Месяц назад +1

    Ethiopian lamafrese new emitegut U,A,E aye lemagne hager bekenat yetozech cancer ye africa

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Месяц назад +1

      No. You are wrong. Are you Shabia?

  • @YossankiyyaBekele
    @YossankiyyaBekele Месяц назад

    Jegna Journalist ❤❤❤

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 28 дней назад

    Ethiopian be areib yasedefer mengest benor yehe dekala Abiy Ahmed becha new 😢😢😢😢😢😢lemaje yehone ye tenkoy leg

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Месяц назад

    የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @gizeaha2411
    @gizeaha2411 29 дней назад

    ኦቦሌስ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንዛይድ መሖኑን አታውቅም

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Месяц назад +5

    አረብ ኤምሬቴስ በክፋ ጊዜ ከፈጣሪ ለ ኢትዮጵያ የተላከች
    ነች

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Месяц назад

    ዱ ብ ዕዳ ግራ የገባችው ዜናዎች .

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад

    Yezeqete Protokoll
    Yasafral ‼️
    Ethiopia teshtalech eko
    Yasaznal ‼️
    Yekazur Coloni ❌

  • @user-nj9bi9li1n
    @user-nj9bi9li1n Месяц назад

    ብስራት የፋና ጋዜጠኛ

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 13 дней назад

    የኢትዮጳን ፓይለቶች የላችሁም ወያኔ አጠፋችሁ እባካችሁ ፡አስተምሩ የአየር ሀይላችን ዝና እንይጠፋ ፡አሁን ግን እንዳትሞክሩ ኢትዮጵያ የለችበትም ያመጣው ይወጣው ።

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Месяц назад +1

    Amhara use to slaver Oromo people. Oromo learning how to slaver people both Tigray and Amhara now. But UAE 🇦🇪 supplies Abiy Ahmed chemical weapons to kill half of Ethiopia population

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад +1

      ይሄ ደግሞ የማን አንኮላ ነው?

  • @MameFaris-q8z
    @MameFaris-q8z 29 дней назад

    Abichu abamala

  • @haileeyesusmisganaw
    @haileeyesusmisganaw Месяц назад

    Tentawe yethiopia telat yeshalhale!!!!??????

  • @biniyamshimeles908
    @biniyamshimeles908 Месяц назад

    By the way fuel is not finite Resource.ok😅😅😅

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 29 дней назад

    ቱሪናፋ የፕሮፖጋንዳ ማሽን....

  • @naherdawit1701
    @naherdawit1701 26 дней назад

    ከዳሚውች

  • @gizachewbalemi
    @gizachewbalemi Месяц назад

    RUclips

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k Месяц назад

    politica yemayegebawe deneze hezeb

  • @OzilAersnal-l3z
    @OzilAersnal-l3z 14 дней назад

    ትልቁ ስራ ኢትዮጵያ የማዳከም ስራ ስርተዎል ብን ዚያድ መሀመድ በብር በመሳሪያ በማገዝ የሚፈራው ህዝብ ስሜን አይደለም ኢትዮጵያ አረብ አገራት አፍርስዎል እናንተ ተንታኝ ከግብፂ ኢትዮጵያ መርጣለች ብላቹ ማስብ ላም አለኝ በስማይ

  • @yihdegomichael3387
    @yihdegomichael3387 29 дней назад

    Telalaki mengst bicha Nat yemitfelgew. ye sndie telalaki kemehon Ye areb kit mexdat yshalal aydel .. Yemigemew Ende Ethiopia hizb moslim yemixeyenw hizb yetm hager atagnem.
    Wirdetena gala.. 😢😢

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 Месяц назад

    ባዶ ወሬ ብቻ። ትልቁ ወግ እኮ በጥያቄ ለኛ የተዉከዉን ወሬ ብትተነትነዉ፣ ሀገሪቱ በዚህ ግንኙነት ምንእንደምታተርፍ ምን እንደምታጣ ብትነግረን ነበር

  • @adoniasfaw7277
    @adoniasfaw7277 28 дней назад

    She only want water !!

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ አይደለም በኢሜሬት በአለም ተፈላጊያ የሚያደርጋት ብዙ የተፈጥሮ ሃብትና እስትራቴጂክ ጠቃሚ ያላት በዚህ ላይ በምስራቅ አፍሪካ በርካታ የስራ ሃይል ያለባት ስትሆን ነገር ግን ችግሩ የኛ ሰው በጎጥ የተጠመደና በድሮ ታሪክ ዛሬ ረሃብ ላይ ሆኖ ጉራ የሚነፋ ባይሆን በብዙ አትራፊ ነበር ይህን የተገነዘቡ ኢትዮጵያን ይፈልጎታል ኢትዮጵያ ዛሬ ለምትፈልገው ባህር በር ኢትዮጵያ ሱማሊያን ወዳ ሳይሆን ተገዳ ትሰጣለች ካልሆነ የሚፈሰውን ወንዘ መቆለፍ ብቻ ነው ማንም የሚወድህ ለጥቅሙ ሲል እንጂ ገነት ሊገባ መሆኑን አትርሳ

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 Месяц назад

      ትክክል ብለሐል ወንድሜ ኢትዮጵያ ብዙ ነገር አለን ።የፓለቲካ ልዩነት ቢነረንም በሐገር ጥቅም ግን አንድ መሆን ግድ ነው ።ድሕነት፣ስደት በቃን ማለት አለብን አጉል ቅጥ ባዶ ሆነ ፍከራ እይበጅም

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k Месяц назад

      mene waga alew beda belemena yaleche hager ethiopia

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 Месяц назад

      @@DebelaAsefa-x7k ችግሩ ምን መሰለህ ከሚሰራው የሚያወራው ስለብዛና ሃበሻ በጉራ ስለሚኩራራ ነው በ21 ክፍለ ዘመን በበሬ እያረሰ

  • @YaredDxxx
    @YaredDxxx 26 дней назад

    አብይ ኢትዮጵያ ሙስሊም ማድረግ እቅድ በዚህ ሰሞን በሰሜኑ ክፍል ተላላፍ በሺታ ተቀስቅሱል በተለይ አዲስ አበባ ጀምሮ

    • @abtd3861
      @abtd3861 25 дней назад

      ምንድነው ምትዘባርቀው

  • @mihretmolla6551
    @mihretmolla6551 Месяц назад

    ሰጥቶ መቀበል አሪፍ ነው።

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Месяц назад

    ጌታቸውና ደብረ ፂዮን አልተጣሉም፣ የሚያጣላም ነገር የላቸውም፣ ድራማው ወልቃይትንና ኤርትራን ህጋዊ በሆነ መልኩ ለመምታትና ኤሚሬት የጦር ሰፈር ለማግኘትት ነው።

    • @yohanates-x1w
      @yohanates-x1w 18 дней назад

      Kezas eweneten new menew yazuy leqequy alek ante ye UAE terferafie setbeq Eritrea zembela yemtebqe yemselhal. Mayet keflgkhe wed genbar nana asayehalew fesam zem belhae ate qeded

  • @anteneh41
    @anteneh41 26 дней назад

    ልብ ወለድ አታውራ ዶማ መሀይም

  • @abdulkadertaha1891
    @abdulkadertaha1891 28 дней назад

    ለኤርትራ ማውደቅ ሌላ ምንም ዕላማ የለም ። እመነኑ ኤርትራ ድግሞ እትወድቅም።

    • @abtd3861
      @abtd3861 25 дней назад

      አሰብን እንቀበላችሁአለን አትፍሩ

    • @yohanates-x1w
      @yohanates-x1w 18 дней назад

      @@abtd3861 na estehalew gen mejmerya ye sawa lej menedemimesl asehayehalew. hekekam awen ante afe aley belhe new yemtenagerew Eritreawi endante aynet fesam military yalew meslehe endie 30 amet burie lay quch belo eytebeaqchu new men endemisera le bacha deblie teyqew. Antem tatqehe na le motherwa tesenabthe na teyet alabakenem lante baheru west atlqie new yemglhe ende neza gala abatoche

    • @abtd3861
      @abtd3861 18 дней назад

      @@yohanates-x1w ሀለውለው አትበል.. ሀተታ አታብዛ... እንገባልሀለን ጊዜው ሲደርስ.. አትጨነቅ

  • @yusufababoratube
    @yusufababoratube 24 дня назад

    ምልከታህ የተንሸዋረረ መንደርተኛና ጠርዘኛ ጋዜጠኛ ነህ።ከግብፅ ውጭ ሌሎች የአረብ ሀገራት ኢትዮጵያን የመበታተን ፍላጎት የላቸውም፣አንተ ግን በርካታ የአረብ ሀገራት ኢትዮጵያን የመበታተን አላማ ኣላቸው ነው ያልከው

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 Месяц назад +1

    ደሞ ከuae ጋር ጀመረ። ስንዴ እና ዳቦ የሚሰጡት መስሎት እኮ ነዉ። 😂😂😂። Arab እኮ ወደአንተ የሚመጣው ጥቅም ፈልጎ እኮ ነው😂😂

    • @abtd3861
      @abtd3861 25 дней назад

      ቆሻሻ.. ቁጭ ብለህ አውራ ፣ቅማልህን ግደል

    • @kassudejene9314
      @kassudejene9314 25 дней назад

      @@abtd3861 አትጃጃል ባክህ

    • @kassudejene9314
      @kassudejene9314 25 дней назад

      @@abtd3861
      ልክ እንዳንተ አይነቱ እያለ ሀገር ብትለማ ጥቅም የለውም። የድሮውን ለምን ረሳሀው። Abiy Abiy ብላችሁ ይሀው ለ 🇦🇪Arab ሀገራችን ልትሸጡት ነው

    • @abtd3861
      @abtd3861 25 дней назад

      @@kassudejene9314 ሀገር ስትሸጥ የድለላ አልተቦጨቅልህም መሰለኝ ተንተባተብሽ፣ዘለልሽ... ባንዳ የባንዳ ልጅ

    • @abtd3861
      @abtd3861 25 дней назад

      @@kassudejene9314 ደሞ አውቄሀለው ልውስውስ ሻቢያ... ከኢትዮ ጀርባ መች ወርዳችሁ ታውቃላችሁ... የወገብ ቅማሎች

  • @LizaMona-hx8ew
    @LizaMona-hx8ew Месяц назад

    😂😂

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 Месяц назад +2

    የ3000 ዘመን ታሪክ ያላት ሃገር ለአንድ ሚሊየን ህዝብ ያላት ኤምሬት ትላላካለች።ደግሞ የቤተሰብ ግንኙነት ይላል😂😂😂😂

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k Месяц назад

      kewedekche hager mene tetbkaleh

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 Месяц назад

      በትክክል። ሀገር ሲያረጅ

    • @AbdulkahfAman-zl1ri
      @AbdulkahfAman-zl1ri Месяц назад +1

      አንተና እኔ ጠንክረን ከሰረን እትዮጵያን ከህወተችን ከስበለጥን አትጠረጠር ከእምሬቶች እንበልጠልን ነገር ግን አንተና እኔ በንደ ተለለኪ እነት ሀገረችንን ከጠለን እንዲሁ እንደ በንደ ና ፅንፈኘ እየተለለክን እንኖረለን ሰለም ለሀገረችን ብሮ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад +2

      ጥቅም ካገኘች እና ከተሻሻለች እንኳን ተላላከች። የሚላስ የሚቀመስ አጥቶ የሚሞት ሁሉንም አድርጎ ከተረፈ ደግ! እሰየው!

    • @Josephsol55
      @Josephsol55 Месяц назад

      @@birhanjommy ልክስክስ

  • @birhanugudeta9634
    @birhanugudeta9634 23 дня назад

    አንተስ ምንህ ተነካ? ግም!!!

  • @anteneh41
    @anteneh41 26 дней назад

    ዶማ ነህ ቅል እራስ እንደ አዋቂ ታረጋለህ እራስህን አቦ ሰጡኝ ወሬ

  • @Dadaws2017
    @Dadaws2017 Месяц назад

    የብይን ቂጡን አየበዱት አደለ እንዴ

  • @adeyminet2551
    @adeyminet2551 Месяц назад +2

    ERITREA
    ye areb bariya ayidelechim
    🇪🇷
    🎷

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад +2

      እኛ አረብ ነን አረብ ሊግ ውስጥ አስገቡን ብሎ ሲለምን የነበረው ማን ነው? ግብፅ ትጠቅምህ እንደሆነ እናያለን።

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Месяц назад +1

      You have been slaves. When you were slave, you didn't have right to go to grade 4. Blessings to Ethiopians, they freed you and let you to go to school.

    • @AbdulhakimMohammed-op5zc
      @AbdulhakimMohammed-op5zc Месяц назад +1

      መጀመር ያውም እረብ ነን ብላቹ ነው የተገነጠላቹት

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 Месяц назад

    What?? weregna!! You just farthing, you supposed to tell the ... but only farthing? Fesamme!!

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Месяц назад

    ❤❤❤