ከኢራን እና እስራኤል ማን ይበልጣል? | ሀገሬ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 202

  • @Abdullahcanal
    @Abdullahcanal 21 день назад +36

    አላሕ ሐገራችንን እና አለምን ኢራንን እስራኢልን አሜሪከን ሑሉንም በአለም ላይ ያሉ ንፁሐንን ይጠብቅልን ለወንጀለኛ ለአመፀኛ ፈጣሪ አላሕ ልቦና ይስጠቸው አለምን ሰላም ያርግል😭😭😭😭😭😭

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 21 день назад +3

      አሚኒ ፈጣሪ ለሁሉም እድንኖር ምድርን ፈጥሮልናል እኛ አቃተን ኤደ

    • @zinatmohammed6067
      @zinatmohammed6067 21 день назад +3

      እስራኤል ውስጥ ስላሉት ሀበሾች ግን ምታውቂው ነገር አለሽ እነሱ መሰሉኝ ሚጨፈጭፉልሽ ኢስላምን ለምን በጥፍ አይወድሙም አላህ ያጥፋቸው

    • @YohannesEshete
      @YohannesEshete 20 дней назад

      ቅን ልብ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ/ሽ

    • @zinatmohammed6067
      @zinatmohammed6067 18 дней назад +1

      @@YohannesEshete አደል ለዛ ነዋ እናተ ሙስሊም ጠል የሆናቹት ለማያውቃቹ

    • @YohannesEshete
      @YohannesEshete 18 дней назад

      @@zinatmohammed6067 no no እኔ በበኩሌ አንድንም ስው አልጠላም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ፍጡር ስለሆነ እኔ ግን መጥፎ ቃል ተናገርኩ እንዴ?.መጥፎ እንደተናገረ ሰው ነቀፍሽኝ እህቴ!!!

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 22 дня назад +37

    ጦርነትን እንደ እግር ኳስ ማየት ይቅር። ሰላም ለአለም ይሁን በሉ።

  • @MoseMosko
    @MoseMosko 19 дней назад +5

    ሚዛናዊ እውነተኛ ሚዲያ የማያዳላ አቦ ምችት ይበላችሁ ❤❤❤

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 19 дней назад +3

    እኛ እስራኤላዊያን ሁሌም ኣቸናፊዎች ነን

  • @MaraymKonjo
    @MaraymKonjo 15 дней назад +2

    Eran yana Jagna 💚

  • @SeidIbrahim-rj4xp
    @SeidIbrahim-rj4xp 21 день назад +3

    ألهم أنصر من كان عندك مظلوم

  • @dove-light1
    @dove-light1 21 день назад +3

    ለየት የማያደርገው እግዚአብሔር አምላክ ከእስራኤል ጋር መሆኑ ብቻ ነው። ሰላም ለአለማችን

    • @AmberiyaMohammed
      @AmberiyaMohammed 11 дней назад

      በዚህ በዱንያ የተሳካለት ሁሉ ፈጧሪ አብሮት ነዉ ማለት ነዉ?

    • @AmberiyaMohammed
      @AmberiyaMohammed 11 дней назад

      በዚች አለም የተሳካለት ሁሉ ፈጣሪ ከሱ ጋር ነው ማለት አይደለም እንደውም ሚሰቃየው ነው ፈጣሪ ከሱ ጋር ያለው

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 22 дня назад +20

    እስራኤል በጠም ተደብድበለች ግን ክስረቷን ደብቀለች ብዙ ውድመት ነው የገጠመት

    • @afro90s78
      @afro90s78 22 дня назад +1

      ተው እንዴ

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 22 дня назад

      😂😂 miskini ​@@afro90s78

    • @MustutaTeka
      @MustutaTeka 22 дня назад

      አንተን ቢሎ ተንታኝ

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 21 день назад

      ቀዳዳ ዉሸታም መጥፎ ሙሰሊም ትመኛለህ

    • @אירוסמששה
      @אירוסמששה 21 день назад

      😂😂😂😂

  • @atytesema1976
    @atytesema1976 20 дней назад

    ok We will see

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 22 дня назад +1

    ለምን አልተከላከለችም ኢራን ያለዉ ዓለም ላይ የለም ከላም ፋድ ግን ግን ግን ከሱኡዲዬ ላይ ሼርቴት በሉ ሱኡዲ ቀኝ አይነ ነችችችችሱኡዲዬ አላህ ከጥቁር ልባቸዉ ከሼረኞች ከምቀኛ ይጠብቅሽ ሱኡዲዬ እወድሻለዉ ከምንም በላይ❤❤❤❤ክፉሽን አያሰማኝ ዉዷ ሁለተኛ ሀገሬ❤❤❤

  • @Mehbubbjemal
    @Mehbubbjemal 18 дней назад

    ብሥራት መለሠ መችኝ ጆርላኒዝም ነው❤

  • @AschalechAbebe
    @AschalechAbebe 21 день назад +2

    የ እስራኤል 1 ሰው ሺውን ይገላል አያሳስብም እስራኤል ትንሽ ብትሆንም ግን አትጨበጥም አምላኳ ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 9 дней назад

      እውነት ነው እግዚአብሔር የሰው ደም ይወዳል

  • @B-syi8jj
    @B-syi8jj 22 дня назад +4

    ካሜሪካና ከኢራን ብትል ይሻላሃል

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 22 дня назад

      Iran inkaan American le Israel 🇮🇱 rasuu albekachim😂

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 21 день назад

      @@ElduErsumo ayehudoch gym Israel be america auropa degaf new ye iranen teak metkakelelew

  • @Husen.nH.n
    @Husen.nH.n 22 дня назад +2

    ኢስረኤል፡የለአሜሪከ፡ኢርደተ፡ትጠፈ፡ነበር፡ኢረንን፡ተዉነ፡ሀመስ፡ብቸዉን፡ከሚድረ፡ገፅ፡የጠፈት፡ነበር፡ሰለም፡ለአለመችን፡ነፀነት፡ለፊሊስጤም፡፡

  • @EshtuYemer-q3i
    @EshtuYemer-q3i 4 дня назад

    😊😊

  • @MdRamim-v7u
    @MdRamim-v7u 21 день назад +1

    እስራኤል

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 22 дня назад +20

    እስራኤል ታዝላ እንጅ መቸ ብቻዋን ተዋግታ

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 22 дня назад +5

      Ere Bakishi 🙄 ineza lebichaa nachewu inde 🤔

    • @AbebefelekeMola
      @AbebefelekeMola 22 дня назад +1

      Er bakeh mokerat mider arbe eyekezenu new

    • @ማሜነኝየህልሜደራሲ
      @ማሜነኝየህልሜደራሲ 22 дня назад +1

      በትክክል ይመችህ አቦ!

    • @ማሜነኝየህልሜደራሲ
      @ማሜነኝየህልሜደራሲ 22 дня назад +8

      እስራኤል ያለአሜሪካ ይኩሬን ያለኔቶ ምንም ናቸው ድል ለሃያሏ ሩስያ ድል ለሀያሏ ኢራን🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤💪💪💪

    • @Bettydaniel359
      @Bettydaniel359 21 день назад +4

      ለብቻዋ 90 ኒውክሌር ያላት ብቸኛ መካከለኛው ምስራቅ ያለች ሀገር ናት እስራኤል

  • @fethudinali2098
    @fethudinali2098 21 день назад +1

    እበቶች አድምቁልኝ ሁላ የአማራ ክልል ውግያን አታውራና እዛ አታሙቅ

  • @JuneydiMohammed-l7b
    @JuneydiMohammed-l7b 22 дня назад +7

    F-35....20 ሙሉ ኢራን አውድማለች ካሉት ላይ ቀንስ እሺ

    • @fitsum106
      @fitsum106 22 дня назад

      አረ ባክህ እሺ አትልማ ደነዝ

    • @MammeSe
      @MammeSe 21 день назад

      -3😂😂

  • @SaifSaif-v3s
    @SaifSaif-v3s 17 дней назад

    ❤❤❤😮

  • @AmanNegussie
    @AmanNegussie 20 дней назад

  • @EndalkHabeshaWorld
    @EndalkHabeshaWorld 22 дня назад

    True resolution lies in the path of peace. Otherwise, both sides possess the power to unleash profound destruction upon one another. May God save us from the aftermath. ✅

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 22 дня назад +4

    እስራኤል በሌሎች ሀይል እንጂ ፍልስጤምን አትችልም አይደለም እራንን ዝምብና ንብ አታወዳድር

  • @DechasDaily
    @DechasDaily 21 день назад +2

    😂😂❤❤

  • @abdelahumer9574
    @abdelahumer9574 22 дня назад +2

    ተመልካቾች መረጃ መከታተል ከፈለጉ ሰሞንኛ ነው አሪፉ ምን አልክ አተ ጋዜጠኛ ምን አገባህ አተ በእስራኤልና በኢራን ማካከል መረጃ ለማቅረብ ከሆነ ማነንም ሳትደግፍ አቅርብ ከንግግርህ ግን እስራኤልን መደገፍ ይታያን ረሳሀው እስራኤል በአሜርካ ድጋፍ እደሁ ያለችው

  • @DanielZewdu-g7e
    @DanielZewdu-g7e 22 дня назад +1

    ልክ ነክ,ግን ስህተትህን ላርምህ እስራኤል 8ሚልዮን + 332 ሚልዮን = 400 ሚሊዮን አላት ። ምክንያቱም እስራኤል እና አሜሪካ የአንድናት ልጆች ናቸው።

  • @nefahal
    @nefahal 22 дня назад +6

    ሚዲያና ጋዜጠኛ ሃገሮች ወደ ጦርነት እንዲገሰግሱ ያላቸው ሚና ...

  • @mohamedsirajshifa8822
    @mohamedsirajshifa8822 22 дня назад +24

    ሀገሬ ቲቪ የእስራኤል ሳይሆን አይቀርም ድንቄም ጋዜጠኛ

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 22 дня назад

      Awo 😂wore

    • @ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ
      @ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ 22 дня назад

      እንደ በጣምጅ ልል ነበር ፈላሻ አይሁድ ነው

    • @DanielMuche-qd2bf
      @DanielMuche-qd2bf 22 дня назад

      አሸባሪዎች አዳምጡ ፀጥ ብላችሁ የጣለባችሁን

    • @PeaceWorld-wn2gm
      @PeaceWorld-wn2gm 22 дня назад +1

      የኛ ሀገር ጋዜጠኞች ትገርሙኛላችው ባላንስ ማድረግ ያንሳችኃል የእውቀት ማነስ ነው ወይንስ ምን ይባላል እኛ ምን አገባና እስራኤል አሸነፈች ኢራን ተሸነፈች

    • @Nesihanesi
      @Nesihanesi 22 дня назад

      ​@@DanielMuche-qd2bf
      እናንተም አሸባሪ አላችሁ😂😂😂. እናንተንስ ምንትባሉ የሀበሻ ከሀድ

  • @DesaleghnSadamo
    @DesaleghnSadamo 11 дней назад +1

    እግ/ር ተዋጊነው ድል ለእስራኤል።

  • @NurelyekinYesuf
    @NurelyekinYesuf 10 дней назад

    ቀኝ ገዢዎች በመሳሪያ ዘመናዊነት አቅምና ትጥቅ ከፍ ያሉ ነበሩ ለምን ተሸነፉ ?

  • @NaimaMufli
    @NaimaMufli 22 дня назад +1

    ሁላመነዋ ክአሜሪካ ጋር

  • @ZaidSha89
    @ZaidSha89 19 дней назад

    😢

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 15 дней назад

    እስራኤል እግዚአብሄርን ይዛ ነው የምትዋጋው! ውዮልሸ ኢራን!

  • @BelayMsgun
    @BelayMsgun 7 дней назад

    እስራኤል ምክንያት ካልክ መፃፍ ቁዱስ አንብብ

  • @shulukashanka-z4w
    @shulukashanka-z4w 21 день назад

    ትራምፕ ሲመረጥ አለም ሰላም ይሆናል😊

  • @BehryaHassen
    @BehryaHassen 19 дней назад

    wishet wishet wishet

  • @AlamuEbrhim-n3z
    @AlamuEbrhim-n3z 22 дня назад +1

    ወለህ የኔም ጥየቄ ነዉ እሰረኤል መለት አበዙ ወሸተሞች ነቸዉ

  • @NejatNeju-c3m
    @NejatNeju-c3m 22 дня назад

    ኢራንን አታያትም ታርጌቴ ንፁሃንን አያካትትም ብላ ቃሏን ስጠብቅ እስራኤላውያንስ ምን አደረጉ ቤተሰብ አለክ ልጅ ሚስት ምናም እኔ አለክ ብዪ ማሰብ ይከብደኛል ንፁህ ህሊና እንዲኖርክ እመኛለዉ ለትንሹም ለትልቁም ጠላቶቿ ብቻዋን መቆም የማትችልን ከሰዉ ልጅ የማይጠበቅ ክፋትን ለተሸከሙት እንደዚህ አታዉራ

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 21 день назад

    ምን ዋጋ አለው ፕሌኖች በቆሙበት አመድ ሆኑኮ ጋሼ

  • @LijF-yy8gf
    @LijF-yy8gf 22 дня назад +2

    ንፅፅርህ ትክክለኛ ከሆነ እኮ የአሜሪካ እገዛ ለምን አስፈለጋት?ወገንተኝነት የተጠናወተው ንፅፅር ነው ግድየለህም

  • @EliyasdebisaGurara
    @EliyasdebisaGurara 21 день назад

    እስራኤል አሜሪካን ኢራን ቢቸዋን

  • @shewatubeeth9535
    @shewatubeeth9535 22 дня назад

    ምን የሚሉት አርእስት ነው? ማን ይበልጣል የሚባል አርእስት

  • @NurbahaMeded
    @NurbahaMeded 20 дней назад

    ገለልተኝነት ይጎላቹሀል

  • @AhmedNur-c7v
    @AhmedNur-c7v 11 дней назад

    Ketafi neh

  • @SirajKemal-b7c
    @SirajKemal-b7c 22 дня назад +1

    ለምን የእሰራኤል ጋዜጠኛ አትሆንም ገና ከንተ እድህ አይነት ዜና ሰማሁ።

  • @tilahunkereta6341
    @tilahunkereta6341 22 дня назад

    Is that the only military compare b/n Israel and iran

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 13 дней назад

    መንቆራሪት፣እዝሆን፣ለምን፣አልሆንም፣ብላ፣ስትጠራ፣ፈንድታ፣ሞተች፣ይባላል

  • @abdoabdurof2402
    @abdoabdurof2402 21 день назад

    Zembel mereja keleleh zemmm bel yshalhal

  • @MohammedAwol-vn6mh
    @MohammedAwol-vn6mh 19 дней назад

    እስራኤል ዬሄ ሁሉ አንተ የምትለው አቅም እያላት ነው በአሜሪካ ጉያ ስር ሆነ ሞቴን ካንችው ገር ያድርገኝ የምትለው 😂

  • @ማሜነኝየህልሜደራሲ
    @ማሜነኝየህልሜደራሲ 22 дня назад +8

    በጨካኝነት ህፃናትን ንፁሀንን በመጨፍጨፍ ኢስራኤል በሀያልነት ሀያሏ ኢራን እስራኤልን ቀርቶ አማሪካን አቀጥቅጣ የምቀጣ ኢራን ብቻ ነች ግልፅ ጦርነት ከገቡ🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷💪💪💪

    • @habtu1113
      @habtu1113 22 дня назад

      Letekemach semay krb new ybalal eko slam bokbowaka new

  • @Sofumarr2023
    @Sofumarr2023 3 дня назад

    እነ ኬንያ የታጠቁትን ኤፍ 16 መጥቀስህ ዉስንነትህን ያሳብቅብሃል።

  • @zenawitayu5167
    @zenawitayu5167 21 день назад

    ሚዛናዊ

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j 21 день назад

    እጻናትን በግፍ በመግድል እሥራኤል ትበልጣለች . ወንድሜ ሲጅመር እሥራኤል የራሶ መሥርያ የላትም አሜርካ እንግልዚ....

  • @HaftomHadush-sv4lw
    @HaftomHadush-sv4lw 7 дней назад

    ישראלללללללללל❤❤❤

  • @Mamefashion
    @Mamefashion 22 дня назад

    ሚዲያውም አለምም ከእሷ ጋር ሁኖ እንኳ ምንም አፈጥር ህጣናትን ከመግደል ውጭ

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 22 дня назад

    በሰራዊት ብዛት ማሸነፍ የለም።

  • @mohammedberhan8563
    @mohammedberhan8563 22 дня назад +2

    ማወዳደር አይቻልም ኢራን ከአመሪካ ጋረ ነወ የምትዎጋወ ቢትል ይመረጣል በአየረሀየል ቢቻ ማሸነፈ አይቻልም በቂኢግረኛ ከለለህ 😎

  • @MohammedAwol-vn6mh
    @MohammedAwol-vn6mh 19 дней назад

    ጥሩ አድርገህ አሽቃብጠሃል

  • @FerhanMustefa-g9e
    @FerhanMustefa-g9e 6 дней назад

    Wishatam nah asmasayi ayihud nah

  • @TameneGezahegne-dx6og
    @TameneGezahegne-dx6og 19 дней назад

    ጦርት በብዛት አይደለም በብቃት እንጂ

  • @zizutube7707
    @zizutube7707 21 день назад

    Wa edezizh aynt wer kdgmachu enazgWaln ehen chanal

  • @AbabulguAbabor
    @AbabulguAbabor 22 дня назад +1

    እስራኤል ስንት ነች?ኢራን እንዲሁ ስንት ነች?በዚህ አለም ለሲ.አይ.ኤ.ታማኝ ያልሆነና የማያጎበድድ ሀገር አለ?ያለ ሲ.አይ.ኤ.ፈቃድ ወደ ስልጣን የሚመጣው የሀገር መሪ አለ?ካለ በአለም ላይ ካሉት ሀገራት ቡበዛ አስር ሀገራት ቢሆኑ ነው ስለዚህ ከኢራን ጎን አስር ሀገራት ቢኖሩ መላው አለም ከሲ.አይ.ኤ.ስለዚህ የማይወዳደር ማወዳደር ነው

  • @ZawiyaHusen
    @ZawiyaHusen 7 дней назад

    አባቴ ጦርነት እንደፉት ቦል በ90 ደቂቃ የሚያልቅ አይደለምና ቼልስ ወይ ማንቹስተር ይበልጣል ? ንፅፅሪህን ብትተውና ሰላም ለአለም በሚል ማን ሰለም ያወርዳል ማነው ትዕግስተኛ በሚል ወደ ሰላም ጩህ፡፡ ሀይል የአላህ ነው፡ እውነት አሸናፊ ናት አረት፡፡

  • @NsjeXd
    @NsjeXd 22 дня назад

    Weregna

  • @AhmedMohammed-g6n5v
    @AhmedMohammed-g6n5v 21 день назад

    Iran ll win

  • @ShambelTefera-s1j
    @ShambelTefera-s1j 20 дней назад

    ደል ለሙስሊም

  • @BilalHabesha-u5s
    @BilalHabesha-u5s 21 день назад

    waeregna

  • @FaGon29
    @FaGon29 21 день назад

    አንተ ትበልጣለህ !!! በቃ በባዶ ጭንቄ ትነዘንዘናለህ!!!!!😂😂😂

  • @Zizuyee
    @Zizuyee 22 дня назад

    በአጭሩ አንተ የእስራኤል ሀያልነት እና የኢራንን ድክመት ለምን አትናገርም

  • @VuhccjgkYchxjdf
    @VuhccjgkYchxjdf 21 день назад

    የእግዚአብሔር ወታደር ይበልጣል

    • @VuhccjgkYchxjdf
      @VuhccjgkYchxjdf 21 день назад

      ያንተ ወሬ ተረተረት ነው

  • @AhmedNur-c7v
    @AhmedNur-c7v 11 дней назад

    Wushetam neh

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה 20 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ አለማችን ልብና፣ ይስጣቸዉ።ከሑሉም ሰዉ ደም እጅ ወተት አይወጣም ለመሪወቻን ልብን ሑሉም የአዳም ዘር ነው

  • @Ruqqacenter
    @Ruqqacenter 21 день назад

    በግምት አታውራ

  • @MàhmàdMahmad-r8x
    @MàhmàdMahmad-r8x 17 дней назад

    መቸም አይሰማቸውም ኢራን ማለት ጀግና ነው ወሬ አይበግራትም

  • @wubitutamrat9426
    @wubitutamrat9426 19 дней назад +4

    አስራኤል ሆይ አምላክ ሽ ካንቺ ነው.

  • @OseAhmed-v9u
    @OseAhmed-v9u 5 дней назад

    Esrael tv

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 22 дня назад

    የአሜሪካን ወታደሮች እየተሰለፉላት ማን ይበልጣል ትላለህ ? አሜሪካና ኤሮፖውያን አንድ ላይ ኢራን ብቻዋን

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 19 дней назад

    ኣታፍርም እንዴ እስራኤልስ ከኢራን ጋር ታወዳድራለህ?

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 22 дня назад +1

    የማይረባ ትንታትኔ unsubscribe 🤔🤔🤔Iran nuclear አለመኖሩአን አለማወቅህ

  • @Imiye-q9n
    @Imiye-q9n 7 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NaserM.berhan
    @NaserM.berhan 21 день назад

    የሆነ ዩሁን ድል ለመላው ሙስሊም

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 21 день назад

    ኢራን እኮ የአላህን ብርታት የተሸከመች ሀገር ነች ለዲናቸው የማይደራደሩ ናቸው አላህ ይርዳቸው ድል ለኢስላም ድል ለፍልስጤም

  • @HamzaFarst
    @HamzaFarst 21 день назад

    🤐🤫

  • @EttssGwey
    @EttssGwey 20 дней назад

    Antem yihuda neh eshi

  • @dutube8542
    @dutube8542 19 дней назад

    ሚዛናዊ ሁን

  • @kayredinsulito1144
    @kayredinsulito1144 18 дней назад

    🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷 🇮🇷

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 21 день назад

    Ay Israel ,betammm ymkorabsh hager eko ,yehn hulu yarb mengaa mignta asatashew

  • @IsmailTsfau
    @IsmailTsfau 22 дня назад

    ጥገኛ በላት አሺቃባጪ😅😅😅

  • @ሙሀመድአሚንሙሀመድ
    @ሙሀመድአሚንሙሀመድ 19 дней назад

    ከውሸት ትርፋ የለም

  • @mametube9532
    @mametube9532 21 день назад

    ሚዛናዊ ያልሆነ ትንተና ነዉ።
    ታድያ ኢራን እንዲህ ቀላል ከሆነች እስከ ዛሬ አሜሪካ ለምን ዝም አለቻት።

  • @AbdiSeyfu-l5i
    @AbdiSeyfu-l5i 21 день назад

    ወገተኛ ነህ

  • @Kalidamiramiradem
    @Kalidamiramiradem 6 дней назад

    Esrael shrmuta hagre

  • @saved1580
    @saved1580 22 дня назад

    መዝሙር 91
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
    ² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
    ³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
    ⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 22 дня назад +1

    እሰራኤሌ በሯሳ ቆማ አታቅም እሰራኤሌ አሜሪካ እና አውሮፓ ባይገቡቡት እንኳን ኢራን ፊሌሰጤም እሯሷ እሰራኤልን ለክ ታዚጋበታልች

  • @זלעחנחנן
    @זלעחנחנן 22 дня назад

    Don't worry God bless 🙏 Isreal when the world come igeans Isreal God come and Isreal will be free for ever from evil 🙏 ✨️ ❤️ ♥️ 🙌 ❤

  • @MameIluu-tl5rx
    @MameIluu-tl5rx 22 дня назад

    Igna muslimoch alhaa alen ye midiru Bala bet

  • @dameysajemalstudio1861
    @dameysajemalstudio1861 20 дней назад

    Wushatam ye muslim tilat ahud

  • @jirahundaabacha8423
    @jirahundaabacha8423 22 дня назад

    Ye Israel qadegna dagafii

  • @BihonbezabhBihonbezabh
    @BihonbezabhBihonbezabh 7 часов назад

    ሀማስ እሩዝ እግርህን አጥፈ ብላ

  • @breaktube5059
    @breaktube5059 21 день назад

    Israel tchllalech tinsh gn akm yalat