ልጆቼ ላይ በር ቆልፌ ነው የምወጣው ፡ አስገራሚ የማታ ህይወት ፡ አዲስ ማህበራዊ ሾው ፡ ከዶንኪ ትዩብ ፡ Comedian Eshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024
  • This is a social show that gives a chance to different individuals who have low income and wants to share their story on media and to request help if they are in need.
    in this show we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers , street kids , students , maids and farmers etc.
    with their unique and fresh stories, we want the society to understand their side of the truth.
    #comedianEshetu
    contact
    comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 512

  • @Useris1234
    @Useris1234 4 года назад +72

    የኔ እናት አፈር ልብላልሽ!!!! አይዞኝ የማያልፍ የለም ያልፍል ! አንቺ ጀግና እናት ነሽ! ለልጆችሽ መስህዋት እየሆንሽ ነው ! በምን እናገኛታለን በናትህ እሼ? ተባብረን ከዚህ ሂወት እናወጣታለን!!!!😭😭😭😭😭

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 4 года назад

      Sentun naw yemwatw betam bezu nachw kewlayeta yemtu hesanat

    • @tinaye964
      @tinaye964 4 года назад +3

      @@onlymine4294 አንድን ሰው ማዳን መቻሉ እራሱ ትልቅ ነገር ነው እሷን ስናወጣ ልጆቿን እናድናለን

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 4 года назад +82

    እረ እህቴ በላብሽ በጉልበትሽ ሰርተሽ ኑሪ😭ለምን ጉሊት ወይ ቆሎ መሸጥ አይሆንም ለልጆችሽ መኖር አለብሽ እህቴ ልጆችሽ የአንቺን ህይወት መኖር የለባቸውም በአንቺ ይብቃ ይህ ህይወት😭😭አንቺ እቀየራለሁ ብለሽ ቆርጠሽ ከዚህ ህይወት ውጪ እና ሌላ ስራ ስሪ ለልጆችሽ መኖር ስላለብሽ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 4 года назад +3

      እውት፡እስቲ፡መጥፎስራ፡በዱኒያኳ፡ጨለማውጥ፡እዳትታወቅ፡፡ነገስ፡አላህፊትስቀርብ፡ምን፡ይውጠን፡ይሆን፡

    • @genetgenetgenet8284
      @genetgenetgenet8284 4 года назад +13

      @@አቢቹ ደነዝ ነህ እነሱ እኮ ወደው አይደለም ቀን ቢጨልምባቸው ነው ሴተኛ አዳሪ የሚፈልግ ወንድ እቃው ይኮላሽበት ወንድነትን ይጣ ።

    • @genetgenetgenet8284
      @genetgenetgenet8284 4 года назад +7

      @@አቢቹ ቂል እስቲ በአእምሮህ ማሰብ ጀምር

    • @masraqmalat8317
      @masraqmalat8317 4 года назад

      ማንም ወዶ ሴተኛ አዳሪ አይገባም የኢወት አጋጣሚ ነው ደሞ የቤት ልጅነኝ ብለው በየስርቻ ከሚበዱ ሴተኛ አዳሪ ጤነኛ ናት እራሳን ትጠብቃለች የሰው አፅያት አትመዝሩ በእምሳ ምን አገባቹ

    • @gdhhd1684
      @gdhhd1684 4 года назад +4

      @@አቢቹ ድንጋይ እራስ ነክ እህትክ ብትሆንስ እናትክስ ብትሆን እውነት የሰው ፍጡር ነክ እላይክ ላይ ያለውን ክፍ መንፈስ አባረው እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ

  • @hayathayat3288
    @hayathayat3288 4 года назад +41

    አይዞን ሴት ስንሆን ፈተናው ብዙነው ካሀገርም ውጭ እስከሀነር ውስት የሴት ስቃይ አያልቅም ብቻ አምላክ የምኞታችንን ያሳካልን ሴቶችየ አይዞን እኛ ሴቶች ጀግናነን እራሳችንን ጎድተን ለዘመዶቻችን እንኖራለን❤❤❤

  • @neimaahmedin4180
    @neimaahmedin4180 4 года назад +21

    እኔ ግን አንድ ነጥብ ልስጣችሁ ። እንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ እሚገባበት ዋናውን ምክንያት የቤተሰብ መሰረታዊ ግንኙነት መበላሸት ነው ። አባት ሲክድ አባት እና እናት ሲለያዩ መከራው ለልጅ ነው ......ብዙ ሴቶች አይናቸውን ኢዘው ወደ ስደት እሚወጡበት የተለያየ ምክንያት አላቸው ...... ስንቷ ሴት ናት ቤቷ ህይወቷ ኑሮዋ ሲዘምባት .........ቀዳዳውን ያገኝችዋ ተሰዳ ነው እንጂ .......ብዙ ግዜ የሴት ልጅ ህይወት ግዴታ ለችግሮች ተጋላጭ ነው ።
    እንደ ኣባት ልጇዋን የትም ጥላ እምትሄድ ሴት የለችም ። ለዛ ደግሞ እማይከፈል መስዋትነትን ትከፍላለች ።
    አትፍረድ ይፈረድብሀል ።

    • @Hikma-kn9rp
      @Hikma-kn9rp 4 года назад

      በትክክል እህቴ ማንም ወዶ ወደዚ ህይወት አይገባም ሁሉም የሆነ የራሱ ችግር አለዉ እኔም በዚ ህይወት ሰላሳለፍኩ አቀዋለዉ ግን ተመሰገን በራሴ ጥረት ሰደት ወጥቼ እየሰራዉ እገኛለዉ ፈጣሪ በዚ ህይወት ያሉትን ያዉጣቸዉ በጣም በጣም ከባድ ህይወት ነዉ በእዉነት እዚ ህይወት ተመልሼ ላለመግባት ብዬ ጥርሴን ነክሼ ሰዉ ቤት እየተጠገረርኩ እገኛለዉ ለጠላቴም አልመኘዉም

  • @LucyTip
    @LucyTip 4 года назад +117

    እንበጣን ከሀገራችን ያጥፋልን

  • @ረምላ-ኈ8ቈ
    @ረምላ-ኈ8ቈ 4 года назад +53

    መጠጥ ቤት ናይት ክበብ ዝሙት ማስፋፍያና ማድረግያ ቦታዎች አላህ ያጋያችሁ የስንቱን ህይወት ያበላሻሉ ስንቱን ትዳርም አበላሽተዋል

  • @የሰውፍቅርያልቃልያንተግን

    አሼ የኔ አስተዋይ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm 4 года назад +32

    የኔ አስተዋይ ዘመንህ ይባረክ እሸትዬ

  • @ሒዉይየበረከትንግስት
    @ሒዉይየበረከትንግስት 3 года назад +4

    ምርጡ ወድማቺን በእውነት ጎበዝና አስተዋይ ነህ ከዚህም በላይ ጥበቡን ያድልህ እግዚያብሄር

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 года назад +37

    እሸየኔምርጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    እፍ ህይወት ከባድናት ግንሴት ከሆንን ጠንካራ መሆን እለብን እኔ ለምሳሌ መስተንግዶ እሰራነበር ሆቴል ላይ ወንዶቹ እራሱ ሴትበብር የምትገዛ እርገው ሁሉም ሂወት ለማበላሸት በጣም ተጠያቂናቸው ቲብ እስር ብር ከሰጡን ስልክቁጥር ይፈልጋሉ የረፍትሽቀን መቼነው እንደዚላርግልሽ እማይሉትነገር የለም እና ደላላዎቹ እራሱ በጣም እስጀጋሪናቸው ለምን ቢዝነስ እትሰሪም ብር እለው ይላሉ ግን የዛሬን ሳይሆን የነገን ነበር የማስበው ብቻ ፈጣሪይመስገን እንደዛእይነት ህይወት ውስጥ ሳልገባ ካገር ወጣሁ እና እኛ እገርላይ ሴትሆኖ መፈጠር እራሱ ፈተናነው ግንጠንካራመሆን እለብን ሁልግዜ ፈተና በሚገጥመን ሰአት በቀላሉ መሸነፍ እና ህይወታችንን ማበላሸት የለብንም

    • @alelignnegash4560
      @alelignnegash4560 4 года назад +2

      Yenay astway Gobaze seatt!!

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад

      እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በስላም አውጣሽ

    • @adnaadna6426
      @adnaadna6426 4 года назад +1

      እኔም ባንቺ ህይወት አልፌበታለሁ ለሶስት አመታት ይሄዉ አሁን ስደት ላይ ነኝ አራት አመት ሆነኝ ከሁለት ወር በኃላ ወደ አገሬ እገባለሁ ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም

    • @wubilemma9825
      @wubilemma9825 4 года назад

      Enem kaka bete 1 Amete serechalehu Ethiopian wendoche Dedebe Nachewe Asetessasebachewe yemayereba Newe knegare mangawem sete gebeze Ena Tänkare MEHON Eleven.

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 4 года назад +5

    እግዚአብሄርን በዚበዚ ሙስሊሞች ይገዱልኝ እኛ ግን ለምንድነው ስንናደድ ስካር ስንቸገር ዝሙት ላይ የመጨረሻ አማራጭ አርገን ምንወስደው ጉሊት መስራት ሌሎች ስራዎችን በትንሽ ነገር መስራት መቻል አለብን እህቴ በጣም አዝናለው እሱ በኪነጥበቡ ይርዳሽ

  • @wengaleamaha3751
    @wengaleamaha3751 4 года назад +3

    😢 የኔ እናት በጣም ጠንካራ እናት ነሽ❤️ ማንም የትኛውንም ሂወት ወዶ አይኖረውም እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ❤️

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 4 года назад +29

    ሴትነት ግን ከባድ ነው ስረዳው ዛሬ ላይ በተለይ የራስ ገቢ ከሌለሽ !!!

  • @Tube-ui8kg
    @Tube-ui8kg 4 года назад +22

    ሠላም የሀገሬ ልጆች ሠላም ሀኑልኝ አገራችን ሠላም ፍቅር ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @gfbh4631
    @gfbh4631 4 года назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ከዚህ ህይወት መላኩ ገብርኤል ያውጣሽ

  • @የአድዋጀግናየአድዋጀግና

    እሸዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው የጀመርከው ይቀጥል ከነ ተግባሩ ማለት ከዚ ህይወት እሰኪወጡ በቲቪ ቢሆን ደሞ ሞሪ የተሻለ ነው

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 года назад +11

    ኢትያ ውስጥ ከሀፍታም ቤት እና ከዚህ አይነት ስራ ከመስራት አረብ አገር መጥፎ መዳም ሺ ግዜ ትምጣብኝ መዳም መጥፎ ብትሆንም እንኳን ጥሩ ክፍያ ትከፍላለች ስደቴን ወደድኩት

  • @iamanethiopian3949
    @iamanethiopian3949 4 года назад +207

    ኧረ እናተ በምታምኑት በመላእክትና በፈጣሪ ሰብስክራይብ እያላችሁ አትለምኑ እግዚአብሔርን በዛ በየሄድኩበት ቻናል ሁሌ ልመና
    እና ጥሩ ነገር ይዛችሁ ከወጣችሁ ሳትለምኑ እኛ እራሳችን እንጎበኛችሆለን።

    • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
      @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 года назад +7

      እውነት ነው እኔ እራሱ ኮሜንት ላላነብ ቃል ገባሁ ውይይይ ስልችት አሉኝ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 года назад +3

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏,😭

    • @iamanethiopian3949
      @iamanethiopian3949 4 года назад +2

      @@yabefun6989 እሽ በቃ አቦ አልቃሻ 😂

    • @alme1687
      @alme1687 4 года назад +1

      እውነት ነው እህቴ እኔማ አላያቸውም ጭራሽ

    • @iamanethiopian3949
      @iamanethiopian3949 4 года назад +1

      @@alme1687 ኮመንት ማንበብኮ አልቻልንም በፊጣሪ

  • @helentarekegn9542
    @helentarekegn9542 4 года назад +4

    አሼ ምርጥ ሰው ያንተን ቢዲዮ ገና ሳላየው ነው ላይክ እማደርግህ መጥፎ ነገር እደማታቀርብ ስለማቅ ባንተ እተማመናለሁ በርታልኝ

  • @berketfanta3748
    @berketfanta3748 4 года назад +4

    እሽቱየ በትክክል እውነት ነው የኔ አሥተዋይ ጀግና ድንግል እመቤቴ ማርያም ሁሌም ካተጋ ትሁን🙏

  • @zanatzanat1192
    @zanatzanat1192 4 года назад +6

    አሺ የኔመልካም ሰዉ ቢላሂ እነዚህን እህቶችማን ያስታዉሳቸዊል በጣም ጥሩሰዉነህ

  • @zufanyemer9984
    @zufanyemer9984 4 года назад +7

    ብንችል ግን እደዚህ አይነት ሂወት ሲኖረን መወለድ ባይኖር ልጁቹም በኛ ባይሰቃ ዩ እላለሁ ግን ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ተፈጠር ካለዉ አይቀርም እጅግ ታሣዝናለችዉይ ሂወት

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +5

    እሼ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም ብቻ በርታልን የምትሰራቸዉ ስራዎች ከቀን ወደ ቀን እያስደመመኝ ነዉ እንዲህ የህዝብን ችግር እያወጡ ማሳየት እማናዉቀዉን እነድናዉቅ በሰዉ ላይ በጭፍን መፍረድ ጥሩ እንዳልሆነ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ 😍😍😍😍👌

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 4 года назад +1

    Eshetu you are so cute humble open mind and kind we like your show specially yebeteseb chewata and dank show helping people we love ❤️ you God bless you and your family keep the great 👍 work young man

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 4 года назад +2

    Dear Eshetu thank you for coving our sisters who really need representation and assistance just like anybody else.

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 4 года назад +8

    ያ አላህ ስው ግን ወዶ ችግር ዉስጥ አይገባም እኮ ስው ደሞ አይረዳም ዘላን ስለሆኑ ብቻ ይመስለዋል ወይ የሴት ፍተናዋ

  • @tsehay5501
    @tsehay5501 4 года назад +1

    እሼ በርታ የምታቀርባቸው ሁሉም አስተማሪ ናቸው እህቴ አይዞሽ ሰው ውስጥሽን ሳያይ ላይሽን አይቶ ብዙ ይላል ከደዚህ አይነት ሂወት እግዚአብሔር ያውጣሽ

  • @ibano8040
    @ibano8040 4 года назад +7

    የኔ ናት እንዴት እንዳሳዝሽኝ አላህ ከዚህ መጥፎ ስራ ያውጣሽ በተሻለ ነገር ይቀይርልሽ እሼ አንድ ነገር ተባብረን እናድርግላት አምሳ ሎሚ ለአምሳ ሰው ጌጡ ነው ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ይባል አይደል ያለንን እናድርግ ።

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 года назад +12

    ያማል እንደ ትውልድ ከሽፈናል።
    ሆዳም ባለሀብቶች አስተሳሰባቸው የዘቀጠ ነው

  • @ቲጂኢትዮጵያ-ጸ4ቘ
    @ቲጂኢትዮጵያ-ጸ4ቘ 4 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል እህቶቻችን እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ, እሸቱ ግን በጣም ጎበዝ አስተዋይና የገባህ ነህ ጥያቄ አጠያየቅም ሆነ ማዳመጥም ጎበዝ ነህ, አንዳንዱ እኮ እራሱ ብቻ ነው የሚያወራው ማዳመጥ የሚባል ነገ የለም

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 года назад +1

    እህታችን ፈጣሪ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ የምትኖሪው ሂወት አንቺ ብቻ ነው የምታውቂው እኛ ሰዎች ለፍርድ ማንም አይቀድመንም ግን ሁሉም ሰው በችግር ነው የገባ ማለት አይቻልም እግዛቢሄር ይባርክህ ከዚ ቆሻሻ ስራ ልታወጣት የምትጥረው ዋጋው ትልቅ ነው

  • @sebleyohannes7165
    @sebleyohannes7165 3 года назад

    ውይ የኔ እህት ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ ታሪክ የሚቀይር አምላክ ነው ልጆችሽን እመቤቴ ታሳድግልሽ!!!!እሼ የኔ ቅመም በርታልን

  • @dawitmay2512
    @dawitmay2512 4 года назад +9

    እሼ አንተ ቅን ልጅ ነኸ ቅንነትኸ አይወሰድብኸ መልካም ስራ እየሰራኸ ነው በርታ አንተም ካንተም ጋር የሚሰሩ ሁሉ ....

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ከንደዚ አይነት ህይወት ይሰውረን ፣በሰው መፍረድ ከባፍ ነው ፣እግዚአብሔር ከዚ ያውጣችሁ እህቶቼ

  • @fathimafa7852
    @fathimafa7852 4 года назад +22

    ሥታሣዝን ውይ ሥደቴን ወደድኩት

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 года назад

      እኔ ም 😭😭😭😭😭

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 4 года назад +1

    Dear Eshetu thank you for coving our sisters you are one of the

  • @tinaye964
    @tinaye964 4 года назад +1

    አንቺ ጅግና እናት ነሽ አንቺ የሌሊት ሻማ ሆነሽ ለልጆችሽ ብርሀን የምትሰጪ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ የቻልነውን እናደርጋለን እሼ ምርጥ ሰው በርታ ምን አይነት ሰውች እርዳታ እንደሚፈልጉ ጠንቅቀክ አውቀሀል በርታ እኛም አለን👌👌❤️❤️

  • @ሰላማሁሴን
    @ሰላማሁሴን 4 года назад +2

    የኔናት ስለልጆቹ አመመኝ ጌታ መልካም ነው የኔ ናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወደሽ አደለም እናቴ ማጣት ክፉ ነው

    • @saronaddis9068
      @saronaddis9068 4 года назад

      መረዳት ከመርዳት ይበልጣል ሊሊ

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 4 года назад +22

    እሸቱዬ: የአንተን ቻናል ብቻ ነው ላይክ እና ሰብስክራብ : የማደርገው: ቁምነገረኛ ነህ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 3 года назад

    ወይኔ እሕቴ በጣም አሣዘነችኝ አይዞሽ የኔሕት ያልፋልሻል በልጆችሽ

  • @ዜድየተዋህዶልጅ
    @ዜድየተዋህዶልጅ 4 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ሴት ልጅ ብዙ ችግርን ታሳልፍ አለች እዚህ ብሀላ ወደ ነበርሽበት አለም አትመለሽ ግን ምን አለበት ከጨለማው ወታቹህ ብቀርፁ

  • @saytsayt164
    @saytsayt164 4 года назад +24

    አሺ በነትህ ከዚ ህይወት ልትወጣ ስራ ፍልግላት እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @fgghfggg2362
    @fgghfggg2362 4 года назад +24

    *33 ኮሜንት 156 ላይክ 1 ዲስ ላይክ በ23ሴኮንድ ሳታዩው ነውዴ እምትኮምቱ*

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 4 года назад

      እውነትም ያስብላል

    • @bettyfasil4229
      @bettyfasil4229 4 года назад

      Subscribe adergugn yemilu lemagnoch nachew hahaha

  • @zeynebaahmed8691
    @zeynebaahmed8691 4 года назад +25

    አላህ ሆይ ከመጥፎ ነገር ጠብቁኝ

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 4 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካም አባት ነው ወድሜ ተባረክ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 4 года назад +3

    እሸት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @Abrish_Digital
    @Abrish_Digital 4 года назад +3

    እሼ ምርጥና ሩህሩህ...በርታልን

  • @hailemeke9539
    @hailemeke9539 4 года назад +6

    ከቻልክ የዪቱብህን ስሙን ቀይረው በናት መልካም ነገር ከሰራህ ከስሙ እንጀምር በርታ ደስ ይላል በርታ!!

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад

    ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይረዉ የኔ ዉድ እኔ እዲህ አይነት ሂወት እዳይገጥመኝ ብዬ ነዉ ስደት የወጣሁት ፈጣሪ ይመስገን 🙏ግን ብዙ ወዶች ትዳር ከሚይዙት እዲህ ዝሙትን ይወዳሉ በተለይ ሀብታሞች ለምን ግን?

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጰ6ተ

    ኡፍፍፍ፡ከባርነው፡አላህ፡ሂወትሽን፡ይቀይርልሽ፡ሌላምንማልልሽ፡አሽየ፡ምርጥሠውነህ፡ቀልድህይመቸኛል፡አላህይጠብቅህ፡ባለህበት

  • @saradamtew2404
    @saradamtew2404 4 года назад

    Ayzon yene konjo geta yerdash eshetu ye ewnet ant tekklegn wendim nk . Selamk yebza geta hoye aye set mehun eda new 😭😭

  • @ሰላማሁሴን
    @ሰላማሁሴን 4 года назад +5

    የኔ እህት በጌታ ይውንብሽ ይሄን ስራ አቁሚ ስለልጆቹ ብለሽ ውነት ጌታ የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋ አያድርም እባክሽ የኔናት እኔም ባለኝ አቅም ረዳሻለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
      @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 года назад

      አንድ ሽክላ ብቻ እየሸጠች የምትተዳደር ጉረቢታችን የእናቴ ወዳጂ ነበርች እና ሽክላ ትሸጥና የጆሮ ጌጥ ትገዛለች ከዛ ምነው አንቺየ ለምትበይው ለልጆችሽ እህል ብትገዥስ ሲሏት እኔ የበሳሁትን እኔው ነኝ የምደፍነው ፈጣሪ የከፈተውን ራሱ ይከትበታል ትል ነበር አይገባኝም ነበር በጊዜው ልጂ እያለሁ

    • @melkamsewuewodalehu7415
      @melkamsewuewodalehu7415 4 года назад

      Yet new jemila Ali ?

    • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
      @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 года назад +1

      @@melkamsewuewodalehu7415 ቦረና ውስጥ

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm 4 года назад +2

    ልብ ይነካል አይ ችግር አይኑ ይጥፋ በቤተሠብ ጨዋታ ሣይ ደሥ ብሎኛል በዚህ ደግሞ ልቤ አዘነ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን

  • @sarasari4535
    @sarasari4535 4 года назад +2

    እሸቱ የኢ ያ ቅን ወድማች በዚህ አይነት የሚገኙ እህቶቻች አድም ሰው ተረድቷቸው አያውቅም ሁሉም ያለችግር ወደዚህ ህይወት አይገቡም የነዚህን እህቶቻችን ህይወት እሚበላሹት የገዘብ ሀብታም የሀይምሮ ድሀ የሆኑ ሠወች ናቸው እህቴ ድግል ማሪያም ከዚህ ህይት ታውጣሽ

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 3 года назад

    አስተሳስብህ ይገርማል
    ምክንያቱም በዚህ ህይወት ያሉ እህቶች ወንዶቹ ለወሲብ ሲጠቀሙባቸው እንጅ እራሳቸውን እንዲችሉ የሚደግፋቸው የለም
    እግዚአብሔር በህይወትህ ያስብከዉን ሁሉ ይፈፅምልህ

  • @onedaygodwilljudgeonus.9247
    @onedaygodwilljudgeonus.9247 4 года назад +3

    እሼ ምርጥ ሰው እና ሰብእና ያለህ ነህ ::

  • @solona2000
    @solona2000 4 года назад +3

    You’re good person, I saw you top man who fellow the foot step of comedian Alebeshow..
    God bless you brother...

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 4 года назад +7

    ከመካከላችንን ሸሌ ሲደክል ኖሮ ባልነካ ባላየ ጨዋ ጨዋ እየተጫወተ የሚኖር አለየለም?
    ግርም የሚለኝ እነሱንሴት አዳሪ የሚለው ተገልጋዩ ጨዋ መሰል ህዝብ ምን ድኝስም ይውጣለት (ልን)?

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ እፍፍፍ የኢትዮ ሴቶች ጉዳችን ብዙ ነው ፈጣሪ ይፍጀው

  • @መስኪየሆሳዕናዋነኝ
    @መስኪየሆሳዕናዋነኝ 4 года назад +11

    አቤት የኢትዮ ሀብታሙች በሴቶች ደምና አጥንት ነው የሚኑሩት እኔ ብዙ አሰሪዎችን አይቻለሁ በሴቶች ነው የሚኑሩት ትንሽ ግሌሰሪ ከፈተው ሴቶች ነው የሚነጉዳት

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ 4 года назад

    Wuy eshe yene asteway Egziabher yibarkh!

  • @hayatmekdelatube2166
    @hayatmekdelatube2166 4 года назад +1

    ወይ እሸቱ ምን አይነት ሰዉ ነህ ግን በጣም የማሳዝን እኮነዉ የሴት ልጀ ስቃይ መች ይሆን የኛ የሴት ፈተና

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 4 года назад +2

    *ይች አለም ፈተና ነች የሰው ልጅ ሳይፈተን አያልፍም ሌላ ስራ ብትሰሩ ይሻላል*

  • @rahaelreda552
    @rahaelreda552 4 года назад

    Ayzosh Mar yalfali gn satochi besat setferdu betam aznalow sew wedo wede metfo nger wey Susi aygebam lebona yestachu

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
    @የእግዚአብሔርልጄነኝ 4 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ የኔ ውድ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው እማ

  • @elagym5723
    @elagym5723 4 года назад +4

    በጣም ያሳዝናል የኔ እናት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ እሄን ነገር ለመግባት በጣም ቀላል ነዉ ለመዉጣት ግን ከባድ ነዉ እህቴ እደምንም ብለሽ ዉጪ ዉድ ይከብዳል ስሜቱን አዉቀዋለሁ እና አስቀያሜ ነዉ ኦፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ።

  • @fachebrhane372
    @fachebrhane372 4 года назад +1

    Ebakachu enagizat

  • @tinsaie_tirufat
    @tinsaie_tirufat 4 года назад +1

    ኡሁ ልብ ሰባሪ ታሪክ ፈጣሪ ይርዳት።

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад

    ዋናዉ ጉዳይ ከዚህ ችግር እንዴት መዉጣት እንዳለባት መወያየቱ የተሻለ ነው መልካም ስራ እየሰራህ ነው ወንድሜ በርታ

  • @znachyalfal1408
    @znachyalfal1408 3 года назад

    አሽዬ፡ኑርልን፡አድናቂክነኝ፡ከግብፅ፡፡

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 года назад +3

    ሴት መሆን ከባድ አይዞን እሕቴ ይሔም ያልፋል

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 года назад

    አላህ ከዚህ ሂወት ያውጣሽ ለልጆቹ በጣም አዘንኩ መጥፎ ጠባሳ ጥሎባቸው እንዳያልፍ ከዚህ በሃላ ወደ ሌላ ስራ ብገቢ መልካም ነው

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 года назад +2

    ወንድሜ እሸቱ እድሜ ይስጥህ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 года назад

    አይዞሽ እህቴ ሂወት ፈታኝ ነች 😢😢😢😢😢😢😢
    አሹየ እግዚአብሄር ይባርክህ
    ምርጥ ልጅ ነህ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 года назад +1

    ያራብ ሀገር ሊመሰገን ይገባዋል ብዙ ችግር ቀርፏል

  • @hayatkhalid8249
    @hayatkhalid8249 4 года назад

    Eshe mert sew .... allah ytebekeh hule memgnw ngr ehe nbr enedzi setoce besot mesmat

  • @asegewami9905
    @asegewami9905 4 года назад

    Eshetu ante Liyu sew neh egziahber ybarkih

  • @ወርቅነሽወለተማርያም
    @ወርቅነሽወለተማርያም 4 года назад +3

    ያሳዝናል ቅኖች እርዷት አንድ ስው መታደግ ቀላል አደለም ውይ ሀገራችን ግን ምን አይነት ስው አለ እኮ

  • @MahderfantuBemni
    @MahderfantuBemni 5 месяцев назад

    በእርግጠኝነት ይሄን ኮሜንት ታየዋለህ እኔም በእዚህ አስቀያሚ ህይወቱተ ውስጥ ነኝ መውጣት እፈልጋለሁ የ7 አመት ልጅ አለኝ በጣም ይጨንቀኛል ማታ ስወጣ

  • @selamwitnegash9595
    @selamwitnegash9595 4 года назад +1

    ወይኔ እግዚአብሔር የእኛ እደገና ልጆች እሸቱ እደምንም ብለህ ስራ ፈልግላት ለልጆቿ ትቆይላቸው በጣም ከባድ ነው

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 года назад

    እፍፍፍወይኔ "የኔእናት"በጣም ያማል:አይዞሽ

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 года назад +1

    ኡፍ አይ ሒዎት የልጆቹ ሰቀቀን ነው ያሳዘነኝ ።እንዲያው ከዚህ ህይዎት ፈጣሪ መንጥቆ ያውጣሽ !!ውይይይይ 😭😭😭😭

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 года назад +1

    በጣምኮነው የሚያሳዝኑት ታሪካቸው የሁሉም ወዶ ፈቅዶ የሚገባበት የለም ፈጣሪ ከዚህ ሂወት ያውጣቹ😢እሼ የሁሉንም ሒወት ነው የሚመለከተው በዚህ ዙሪያ የተቋቋመ ነገር ቢኖር ጥሩነበር

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 4 года назад

    ኡፉፉፉፉፉፉ በጣም ያሳዝናል አዞሽ እግዚአብሔር ታራክሽ ይቀይርልሽ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 4 года назад +1

    አይዞሸ የኔ እናት ያልፋል 😭😭😭😭

  • @meiraftadesse4114
    @meiraftadesse4114 4 года назад

    Eshe bewnet Betam kum negerega neh tebarek

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 4 года назад

    Eshetu Habibbiy
    Walahi u r great Ethiopian young man
    We love you
    From Sana’a

  • @Hasna-mt4sd
    @Hasna-mt4sd Год назад

    ሰላም ሰላም ይሸቱ የውሀው ማስታወቀያ ይቁነስልን የባክህ

  • @besufkadgirma6924
    @besufkadgirma6924 4 года назад

    eshe kebetu i like you ewnet gerami sew neh ate betam

  • @jpbekele
    @jpbekele 4 года назад +2

    ጌታ እየሱስ ይርዳን 🙏

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 года назад

    እግዚአብሔር ከዚህ ሂይዎት ያውጣሺ፡እህቴ

  • @nejatgaillard9606
    @nejatgaillard9606 4 года назад

    Woyneee mekerawa yemferawu bezy mehal yezemenu awure defariwoch lejochuan endayabelashubat.tebabren.....

  • @romanwaligan1638
    @romanwaligan1638 4 года назад

    Eshetuye endet nehe adenkihe nen adken agenehalu 🥰🥰💚💛❤🙏🙏

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 4 года назад +1

    እሽ ዘማንክ የላምላም ተባራክ 🙌💖🙌

  • @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ

    አሸ የኔወንድም ምታቀርበው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад

    ይሄም ቀን ያልፋል የኔ እህት

  • @ፒሲዬፒሲዬ
    @ፒሲዬፒሲዬ 4 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አዝናለሁ

  • @hayatehayate9958
    @hayatehayate9958 4 года назад

    አሼ ምርጥ ስው