በ 2017 G+1 ቤት 🏠 ለመስራት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል? (ይህ ቪዲዮ የድምፅ ጥራቱ ተስተካክሎ በድጋሚ የቀረበ ነው)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ከዶላር ምንዛሪ ለውጥ በኋላ የ G+1 ቤት ግንባታ ዋጋ ስንት ደረሰ? 5 ደቂቃ በትዕግስት ቢከታተሉ ዝርዝር ግምቱን ያገኛሉ፡፡
    መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ? ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆሮ ለማልበስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ? ፡፡ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uR... ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com YGsCBD is a user-friendly MS Excel based tool for construction related estimating including budget estimation, detailed tender pricing and conversion of bill of quantity to material list. It is tailor made for Ethiopian conditions. This video shows construction Cost Estimate of G+1 Residential Building in Addis Ababa (Sept 2024). It reflects the cost changes in comstruction materials caused by the recently introduced macro-economic reforms and foreign exchange rate. The budget estimate shows total project cost and labor cost separately. It also includes estimates for important phases such as sub structure, super structure and semi finished building. The “Budget Estimation” Feature is designed to handle construction cost estimates of small and medium sized buildings up to G+4 including health facilities, schools, commercial and residential buildings anywhere in Ethiopia. It is based on the “cost per square meter” methodology and utilizes the current costs of key materials and other input costs on the particular site. It is intended for use by anyone interested without the requirement of in-depth engineering knowledge. For online estimation service (with 1000 Ethiopian Birr fee) as per your project requirements please click the following link: - forms.gle/22uR...

Комментарии • 48

  • @scoping2797
    @scoping2797 Месяц назад

    Commercial use-G+5
    City :Hossana
    155-174 kare! Probably V shaped at the back( triangular)😊

  • @dawitzebegena2901
    @dawitzebegena2901 4 месяца назад +1

    Thank you

  • @habeshamedia2022
    @habeshamedia2022 3 месяца назад

    Thanks for sharing this relevant information. These people don’t want to watch such an informative video but alubalta

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 месяца назад

      Thank you for the positive comment. Sharing to friends and colleagues will help us grow.

  • @almazlamu8019
    @almazlamu8019 4 месяца назад

    Is good information keep going

  • @mohammedabdi1154
    @mohammedabdi1154 2 месяца назад

    Good information

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @samuelergicho4387
    @samuelergicho4387 4 месяца назад

    wondime ehen ganzabi zaremi satalow minow ehen yemasala betti bitasara
    ande satiche zimii elalow pls pls

  • @saadahsaid1633
    @saadahsaid1633 4 месяца назад

    ok

  • @solasstadeyase3990
    @solasstadeyase3990 4 месяца назад

    G+2 140 ካሬ
    ለገጣፎ CCD አካባቢ ስንት ይጨርሳል?

  • @MulugetaA
    @MulugetaA 3 месяца назад +1

    200 ካሬ ጎፋ አካባቢ ነበረን G+2 ለመሰራት በአሁን ሰዓት ግንባታው አጠቃላይ ዋጋ ሰንት ይሆኖ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 месяца назад +1

      ውድ ተመልካቻችን፣ የሁሉንም ሰው ጥያቄ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @Kidist-nt1mh
    @Kidist-nt1mh Месяц назад

    አባወልደያላይሥንትነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  Месяц назад

      ሰላም። ግምቱን ለመስራት የተወሰነ ተጨማሪ መረጃ ያስፈልጋል፡፡ ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/n94ovyZVGVBE4R1d9 ወይም ላይ በቴሌግራም የድምፅ ወይም የፅሁፍ መል እክት ይላኩልን t.me/CBDReg

  • @hamdubeyan2992
    @hamdubeyan2992 2 часа назад

    640ካሬ መጋዘን ብቻ ለመስራት ምን ያህል ይፈጃል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  Час назад

      forms.gle/4Jc7bi7maeuvB5sf9 ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን

  • @almazlamu8019
    @almazlamu8019 4 месяца назад

    Thank you so much for information , could you make the video please in Addis Ababa on 275k G+3

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  4 месяца назад +1

      ውድ ተመልካቻችን፡፡ የሁሉንም ሰው ፍላጎት በቪዲዮ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

    • @almazlamu8019
      @almazlamu8019 4 месяца назад +1

      @@YGsCostBreakDownTool ok thank you I will

  • @giovannigallo2575
    @giovannigallo2575 4 месяца назад

    I am so loving it to your program when I come back home, I wanna build a house just like that I will definitely contact you thank you so much

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  4 месяца назад

      Thank you for the encouragement. Sharing to your friends and family will help us a lot.

  • @Abay-z3h
    @Abay-z3h 4 месяца назад

    200 ካሪ +2 የሆነ ሰንት ይፈጃል 2:56

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  4 месяца назад

      ውድ ጠያቂያችን ፦ ግምቱን በአግባቡ ለመስራት ሶፍትዌሩ የተወሰኑ ተጨማሪ መረጃዎች ያስፈልገዋል፡፡ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የወለል ፊኒሺንግ ወዘተ በተመለከተ ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @yidnekfikadu8327
    @yidnekfikadu8327 2 месяца назад

    ድርጅታችሁ አጫጭር ስልጠና ይሰጣል ወይ ???

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 месяца назад

      ለጊዜው አልጀመርንም፡፡ በምን አርዕስት እንደፈለጉ ብናውቅ ግን ጥሩ ግብዓት ይሆነናል፡፡ YGsCBD2015@gmail ላይ መልእክት ቢያስቀምጡልን ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡

  • @fasicaemeshaw624
    @fasicaemeshaw624 4 месяца назад +1

    እናንት ኩንተራክተረ ናቹ ውየስ እኛ ነን የሚስራውን ኩንትራክተረ ይምናዘጋጅው ኣልገባኝም ትንሽ ብታብራሩልን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  4 месяца назад +3

      ውድ ጠያቂያችን ፡
      እኛ የምናተኩረው የግምት ስራ ላይ ነው፡፡ዋናው አላማችን ሰዎች ባላቸው የገንዘብ ምን አይነት ቤት ሊሰሩ እንደሚችሉ ግንዛቤ ለመስጠት እና ዲዛይን ከማሰራት ጀምሮ አቅማቸውን ያገናዘበ እቅድ እንዲያወጡ ነው፡፡
      ምክንያቱም አሁን በሃገራችን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በየአካባቢው ኮንትራክተሮችም ሆኑ ዲዛይን የሚሰሩ ባለሞያዎች እጥረት የለም፡፡ ችግሩ ያለው ግንባታው ምን ያህል ሊፈጅ እንደሚችል በደንብ ሳይገመት ስለሚጀመር እና በኋላም ስራው በበጀት እጥረት ተስተጓጉሎ ስለሚቋረጥ ወይም ጥንቅቅ ያለ ፊኒሺንግ ሳይሰራለት በይድረስ ይድረስ ወደ አገልግሎት ስለሚገባ ወይም ገንዘብ ባክኗል የሚል ቅሬታ ስለሚፈጠር ነው፡፡
      የምንሰራው ግምት ከስራ ተቋራጮች ጋር ለሚደረግ ድርድር መነሻ ከመሆኑም በላይ ከውጪ ሃገር ሆነው ገንዘብ ለሚልኩም ሆነ ሃገር ውስጥ ሆነው በሚያሰሩ የቤተሰብ አባላት / ተወካዮች መካከል የሚፈጠሩ አላስፈላጊ አለመግባባቶችን ለመቀነስ ይረዳል፡፡

    • @አባ
      @አባ 2 месяца назад

      ​@YGsCostBreakDown Tool ተባርክልኝ አቦ እኔ እቅድየ ነበር ግን ያን ፍራቻ ብሱ ቻንሰ አመለኝ ይሁን ለበጎ ነው አሁን ግን አተ እና እዳተ ያሉ ያብባልን እደዚህ ግንዛቤ እንድንወሰድ ሰለተባባርከን ወድሜ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 месяца назад

      እኛ ኮንትራክተር አይደለንም፡፡ ዋናው አላማችን ሰዎች ዲዛይን ከማሰራታቸው እና ግንባታ ከመጀመራቸው በፊት አቅማቸውን እንዲያገናዝቡ ለማገዝ ነው፡፡ በተለይም ውጪ ሃገር ለሚኖር ወገኖች መረጃው ይጠቅማል ብለን እናስባለን፡፡

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 месяца назад

      ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ የበለጠ ያግዙን ፡፡

  • @basazinbelhu1687
    @basazinbelhu1687 4 месяца назад

    200 sqr meter bota alegni
    G+1
    Le 5 bedrooms
    Ena 3 bathroom
    Design madreg ena maserat efelgalehu
    Contactihn lakilgni

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 месяца назад

      ውድ ተመልካቻችን፡፡ እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @ElhamTege
    @ElhamTege 3 месяца назад

    70 ካሬ ላይ g+1 ሥራልን?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 месяца назад

      ውድ ተመልካቻችን፣ የሁሉንም ሰው ጥያቄ በቪዲዮ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 4 месяца назад

    Addis.ababa zura sralgn Please 🙏

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 месяца назад

      ውድ ተመልካቻችን፡፡ የሁሉንም ሰው ፍላጎት በቪዲዮ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @NophichoManu
    @NophichoManu 4 месяца назад

    ሊንኩ አይቀበልም። አረጋግጡልኝ።

  • @mulunehbini924
    @mulunehbini924 3 месяца назад

    l ቤዝመት ያለው G2 ቤት 1ዐዐk ያረፈ ስራል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 месяца назад

      ውድ ተመልካቻችን፡፡ ለጊዜው የእኛ ሶፍትዌር ቤዝመንትን አያካትትም ፡፡ ነገር ግን በ G+3 እንዲገመትልዎት ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @samuelergicho4387
    @samuelergicho4387 4 месяца назад

    250 kare alegnii😢

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  4 месяца назад

      ውድ ተመልካቻችን፡፡ የሁሉንም ሰው ፍላጎት በቪዲዮ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @Aberamolla768
    @Aberamolla768 4 месяца назад

    ክፍለ ሀገር ትሰራላችሁ?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  4 месяца назад +1

      ውድ ጠያቂያችን፦ እኛ የምንሰራው የግምት ስራ ነው፡፡ክፍለሃገር ከሆነ ስለአካባቢው የእቃና የሰራተኛ ጉልበት ዋጋ ተጨማሪ መረጃ የሚሰጠን ሰው አድራሻ ይልኩልናል፡፡ በተረፈ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የወለል ፊኒሺንግ ወዘተ በተመለከተ ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @LubabaAraga
    @LubabaAraga 19 дней назад

    እናመሰግናለን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  19 дней назад

      እኛም እናመሰግናለን፡፡ ከሲሚንቶ ዋጋ መለዋወጥ ጋር ያለውን ሁኔታ በየጊዜው ከምንለቃቸው ቪዲዮዎች መከታተል አይዘንጉ፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ ትብብርዎ አይለየን፡፡

  • @ABREHAMEWENETU
    @ABREHAMEWENETU 4 месяца назад

    Thank You