YG's CBD
YG's CBD
  • Видео 55
  • Просмотров 134 512
አፋር ክልል✅ አማራ ክልል ✅ የአካባቢ አየር ፀባይ ፣ ርቀት ፣ የአሸዋ እና ጠጠር ወዘተ ዋጋ ልዩነት በቤት ግንባታ ዋጋ ላይ ምን ያህል ለውጥ ያመጣል❓
• መሰረቱን ብቻ ለማውጣት ስንት ይፈጃል? ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆሮ ለማልበስስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ? የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል? መልሱን ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል ያገኛሉ፡፡ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/53UtAchY3VPDb8qn7 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com
• YGsCBD ከበጀት ግምት በተጨማሪ ጨረታ መሙላትን ፣ ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴሪያል ዝርዝር መቀየርን የመሳሰሉ ልዩ ልዩ ግንባታ ነክ ግምቶችን የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ለመስራት የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነው፡፡ ፕሮግራሙን ለመሞከር ከፈለጉ --YGsCBD ቴሌግራም ግሩፕን በዚህ ሊንክ t.me/YGsCBD ተጠቅመው ይቀላቀሉና ዳውንሎድ ያድርጉት
• በዚህ ቪድዮ የምናየው ባለ አንድ ፎቅ ዘመናዊ መኖርያ ቤት የግንባታ ወጪ ግምትን ነው ፡፡ በመጀመርያ ስለ ህንፃው ስፋት ፣ ስንት ክፍል እንዳለው፣ ወዘተ እናያለን ፡፡ ቀጥሎ ደግሞ ዋይ ጂስ ሲቢዲ ሶፍትዌርን ተጠቅመን ይህን...
Просмотров: 186

Видео

🟠15 ቤት የሚይዝ አፓርትማ በስንት ብር ያልቃል? 🟢መሰረቱ ብቻስ? ስትራክቸር ለመጨረስ? ፊኒሺንግ ሲቀር? የእጅ ዋጋ ብቻ?🟠Cost Estimation 2024
Просмотров 86716 часов назад
ህንፃዎን ማስገመት ከፈለጉ ይህንን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡የግምት አገልግሎት ክፍያው አንድ ሺ የኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው፡፡ ከሰርቪስ ቤት እስከ G 4 ድረስ ያሉ የመኖርያ፣ የንግድ ፣ የትምህርት ቤት እና የመሳሰሉ ህንፃዎች ግምት ግንባታ ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት በተመሳሳይ መንገድ በ YGsCBD ሶፍትዌር እንሰራለን፡፡ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት YGsCBD2015@Gmail.com ኤሜይል ይላኩልን ወይም በቴሌግራም አድራሻችን t.me/CBDReg የፅሁፍ / የድምፅ መልእክት ያስቀምጡልን፡፡ YGsCBD ከበጀት ግ...
🛑 ቤትዎን ሲያሰሩ ማወቅ ያለብዎት የግንባታ መሰረታዊ ጉዳዮች✅ የፎቅ ስላብ፣ ኮለሞች፣ ቢሞች እና ደረጃ የእቃዎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ ለ90 ካሬ G+1ቤት
Просмотров 1,8 тыс.14 дней назад
አርማታ ሲሰራ የሚያጋጥሙ ስህተቶች ምንድን ናቸው? የኮለም አሰራር ሂደት፣ ቱምቢ ምንደነው? የቢም እና ስላብ አሰራር ፣ ውሃ ልክ ምንድነው? ፎርምዎርክ መቼ ይነቀለላል፣ አርማታ ውሃ ስንት ቀን ይጠጣል? ምን ያህል ሲሚንቶ፣ አሽዋ ጠጠር ፣ ባህር ዛፍ እንጨት፣ ሚስማር ወዘተ ያስፈልጋል? መሰረታዊ የግንባታ ቃላት እና እውቀቶች ለቤት አሰሪዎች፡፡ 90 m2 G 1 Super structure concrete works slab, columns, beams, stairs .Complete material list , labor cost and machinery cost, administrative cost. Basic construction knowledge an...
✅ለG+1 ቤት ፋውንዴሽን የሚያስፈልጉ ማቴርያሎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ🛑 ቤት ሲያስጀምሩ እነዚህን ስህተቶች እንዳይሰሩ መሰረታዊ እውቀትን ይጨብጡ ! 2017
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
ለቤት አሰሪዎች ወይም ተወካዮች የሚሆኑ መሠረታዊ ግንባታ ነክ እውቀቶችን በማግኘት ስራውን ሙሉ በሙሉ ለባለሞያ ትተው ተመልካች ሳይሆኑ የተወሰነ ተሳትፎ ያድርጉ ፡፡ የስራውን ሂደት መረዳት የቻለ ባለቤት ደግሞ እቃዎችን በሚፈለገውን መጠን እና በወቅቱ ማቅረብ ስለሚችል ስራው በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲያልቅ የበኩሉን እገዛ ለማድረግ አይቸገርም፡፡ ከቅየሳው ጀምሮ ያለው የመሰረት ስራ ለህንፃው ትክክለኛ አቀማመጥ እና ጥንካሬ አስተማማኝነት በጣም ቁልፍ ጉዳይ ስለሆነ ፕላኖችን በአግባቡ የሚያነብ እና ልምድ ባለው የእጅ ዋጋ ስራ ተቋራጭ ያሰሩ፡፡ስራዎች በተቀናጀ መልክ በአንድ ኮንትራክተር ሲሰሩ ወጥ በሆነ መንገድ ማቀድ ስለሚቻል በኋላ...
የብሎኬት አጥር በሜትር ስንት ይፈጃል? የአርማታ ንጣፍ ስራ በካሬ ስንት ያወጣል? የአበባ እና የሳር ቦታዎች ወጪ ከነ የማቴሪያል ዝርዝር
Просмотров 648Месяц назад
የተወሰነ ወጪ ብቻ አውጥተው የቤትዎን ዋጋ ወይም ማርኬት ቫልዩ ማሻሻል እንደሚችሉ ያውቃሉ? የአጥር እና የግቢ ውስጥ ስራዎች ጤናማ እና ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን ለመከተል ስለሚያስችሉን ልጆቻችን ከሞባይል እና ታብሌት ስክሪን ተላቅቀው አካላዊ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት እና የመጫወቱበት ቦታ ያገኛሉ፡፡አዋቂዎችም ቢሆን ግቢ ውስጥ ለመናፈስ ፣ የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮችን ለማከናወን እንዲሁም የራሳቸውንም ሆነ የእንግዶቻቸውን መኪኖች ደህንነት ጠብቀው ግቢያቸው ውስጥ ማቆም ይችላሉ ፡፡ ዘመናዊ ሰዎች የሚያስፈልጓቸውን ክፍሎች ቁጥር በጥንቃቄ ይወስናሉ! ክፍሎችን በማብዛት ግቢያችን የተጣበበ እና ሚሊዮን ብሮች ያወጣንበት ቤት ለመኖር...
የኮምፒዩተር ሃርድ ድራይቭን እንዴት ፓርቲሽን እናደርጋለን? Creating a New Partition in Your PC's Hard Drive
Просмотров 81Месяц назад
ዋናው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ያለበትን ክፍል ቫይረስ እንዳያጠቃው ያግዘናል፡፡ ኮምፕዩተራችንን ፓርቲሽን ስናደርግ የተለያዩ የግል ፋይሎቻችንን በሌላ ድራይቭ ላይ መጫን ያስችለናል #NurobeSheger #Addistube14
✅ለመሐንዲስ ግምት የሚሆን የነጠላ ዋጋ አዘገጃጀት ✅Calculation of Unit Prices for Engineering Estimate using YG’s CBD
Просмотров 438Месяц назад
በተጨማሪም የትርፍ እና የኦቨርሄድ ኮስት ትንተና፣ ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርይል ዝርዝር መቀየር ፣ ከሰርቪስ ቤት እስከ ጂ ፕላስ ፎር የሆኑ ህንዛዎችን ግምት በወቅቱ ዋጋ እና በካሬ ሜትር ስፋት ላይ ተመስርቶ ለማዘጋጅት ያስችላል፡፡ ስለሆነም ፕሮግራሙ ለስራ ተቋራጮች፣ ለአማካሪዎች ፣ ለአዲስ ህንፃ በጀት ለሚያዘጋጁ የተለያዩ ባለሞያዎች፣ የነባር ህንፃን አሁናዊ ዋጋ ለመገመት ለሚፈልጉ ተቋማት እና ግለሰቦች ወዘተ ከፍተኛ ጥቅም አለው፡፡ የግንባታ ባለሞያዎች፣ ኮንትራክተሮች እና አማካሪ መሀንዲሶች ምንም አይነት ፎርሙላ ሳይፅፉ ወይም ሊንክ ሳይፈጥሩ በድርጅታቸው አሰራር መሰረት የሚፈልጉትን የትንተና ማስተካከያ በቀላሉ ማድረ...
🟢የዘመናዊ G + 2 ፎቅ ቤት የግንባታ ዋጋ ግምት በ2017|🟠Building a G+2 House in Ethiopia: 2024 Cost Estimate🔴
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
ከዶላር ምንዛሪ ለውጥ በኋላ የ G 2 ቤት ግንባታ ዋጋ ስንት ደረሰ? 5 ደቂቃ በትዕግስት ቢከታተሉ ዝርዝር ግምቱን ያገኛሉ፡፡ መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ?ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆሮ ለማልበስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ?የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል?ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com YGsCBD is a user-friendly MS Excel b...
✅How to use YG’s CBD (YG’s Cost Breakdown Tool) Part 2✅ግንባታ ነክ ግምቶችን መስሪያ ሶፍትዌር
Просмотров 3342 месяца назад
በሀገራችን ለተለመዱት አሰራሮች እንዲስማማ ተደርጎ የተዘጋጀ፡፡ የነጠላ ዋጋ ዝግጅት፣ የትርፍ እና የኦቨርሄድ ኮስት ትንተና፣ ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርይል ዝርዝር መቀየር ፣ ከሰርቪስ ቤት እስከ ጂ ፕላስ ፎር የሆኑ ህንዛዎችን ግምት በወቅቱ ዋጋ እና በካሬ ሜትር ስፋት ላይ ተመስርቶ ለማዘጋጅት ያስችላል፡፡ ስለሆነም ፕሮግራሙ ለስራ ተቋራጮች፣ ለአማካሪዎች ፣ ለአዲስ ህንፃ በጀት ለሚያዘጋጁ የተለያዩ ባለሞያዎች፣ የነባር ህንፃን አሁናዊ ዋጋ ለመገመት ለሚፈልጉ ተቋማት እና ግለሰቦች ወዘተ ከፍተኛ ጥቅም አለው፡፡ የግንባታ ባለሞያዎች፣ ኮንትራክተሮች እና አማካሪ መሀንዲሶች ምንም አይነት ፎርሙላ ሳይፅፉ ወይም ሊንክ ሳይፈጥሩ ...
በ 2017 G+1 ቤት 🏠 ለመስራት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል? (ይህ ቪዲዮ የድምፅ ጥራቱ ተስተካክሎ በድጋሚ የቀረበ ነው)
Просмотров 4,9 тыс.2 месяца назад
ከዶላር ምንዛሪ ለውጥ በኋላ የ G 1 ቤት ግንባታ ዋጋ ስንት ደረሰ? 5 ደቂቃ በትዕግስት ቢከታተሉ ዝርዝር ግምቱን ያገኛሉ፡፡ መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ? ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆሮ ለማልበስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ? ፡፡ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com YGsCBD is a user-friendly MS Excel based tool for con...
🚧How to use YG’s CBD (YG’s Cost Breakdown Tool) Part 1🚧ግንባታ ነክ ግምቶችን መስሪያ ሶፍትዌር
Просмотров 2772 месяца назад
በሀገራችን ለተለመዱት አሰራሮች እንዲስማማ ተደርጎ የተዘጋጀ፡፡ የነጠላ ዋጋ ዝግጅት፣ የትርፍ እና የኦቨርሄድ ኮስት ትንተና፣ ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርይል ዝርዝር መቀየር ፣ ከሰርቪስ ቤት እስከ ጂ ፕላስ ፎር የሆኑ ህንዛዎችን ግምት በወቅቱ ዋጋ እና በካሬ ሜትር ስፋት ላይ ተመስርቶ ለማዘጋጅት ያስችላል፡፡ ስለሆነም ፕሮግራሙ ለስራ ተቋራጮች፣ ለአማካሪዎች ፣ ለአዲስ ህንፃ በጀት ለሚያዘጋጁ የተለያዩ ባለሞያዎች፣ የነባር ህንፃን አሁናዊ ዋጋ ለመገመት ለሚፈልጉ ተቋማት እና ግለሰቦች ወዘተ ከፍተኛ ጥቅም አለው፡፡ የግንባታ ባለሞያዎች፣ ኮንትራክተሮች እና አማካሪ መሀንዲሶች ምንም አይነት ፎርሙላ ሳይፅፉ ወይም ሊንክ ሳይፈጥሩ ...
✅Construction cost of 108m2 single storey 3 bedroom villa 2024 || ባለ ሶስት መኝታ ዘመናዊ ቪላ ቤት የግንባታ ዋጋ ግምት
Просмотров 3,2 тыс.2 месяца назад
አገር ቤት ሲገቡ ለራስዎ ማረፊያ ወይም ለወላጆችዎ ደረጃ ሳይወጡ ሳይወርዱ ዘና ብለው የሚኖሩበት ቪላ ቤት ለመገንባት በ 2017 ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ?ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆሮ ለማልበስስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ?የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል?መልሱን ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል ያገኛሉ፡፡ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGs...
ከዶላር ምንዛሪ ለውጥ በኋላ የ G+1 ቤት ግንባታ ዋጋ ስንት ደረሰ? 5 ደቂቃ በትዕግስት ቢከታተሉ ዝርዝር ግምቱን ያገኛሉ፡፡
Просмотров 32 тыс.2 месяца назад
G 1 መኖርያ ለመገንባት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ?ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆሮ ለማልበስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ?የእጅ ዋጋ ብቻውን ስንት ይሆናል?መልሱን ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል ያገኛሉ፡፡ግንባታውን ሊሰሩበት ባሰቡት ክፍለሃገር ላይ፣ በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com YGsCBD is a user-friendly MS Excel based tool fo...
⛔ለመሐንዲሶች || ልዩ ልዩ ግንባታ ነክ ግምቶችን በቀላሉ መስሪያ ፕሮግራም|| YG’s CBD
Просмотров 6492 месяца назад
YG’s CBD (YG’s Cost Breakdown Tool), An easy-to-use construction estimation tool tailor made for Ethiopian Conditions. Very useful for Contractors, Consultants, Budget estimators, Property Valuators and the like. Construction companies and consulting firms can modify the cost breakdown assumptions to their own standards and use it as a platform for creating an estimating system so that all engi...
💥Effect of delays on Net Profit 💥Handling Last Minute Changes in Material Prices
Просмотров 4934 месяца назад
Automatically preparing Material List from Bill of Quantity, Cost / m2 estimate for Buildings, Engineering Estimate, Estimating Doors, Windows, grills, Manholes etc. Calculate Steel cost per kilogram, per meter or per piece Fully adaptable cost breakdown sheets which do not need formulas or links. Add new type of material, crew members and machinery, build a unit price from scratch for new work...
Unit Price Calculation || Converting Bill of Quantity to Material List
Просмотров 5584 месяца назад
Unit Price Calculation || Converting Bill of Quantity to Material List
ያለቀለት ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት?
Просмотров 4294 месяца назад
ያለቀለት ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት?
ያለቀለት ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት?
Просмотров 3385 месяцев назад
ያለቀለት ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት?
ለ8 ቤተሰብ የሚሆን አፓርታማ የግንባታ ወጪ ግምት ፤ ሃዋሳ ከተማ 2016
Просмотров 7 тыс.6 месяцев назад
ለ8 ቤተሰብ የሚሆን አፓርታማ የግንባታ ወጪ ግምት ፤ ሃዋሳ ከተማ 2016
የሁለት ክፍል ቤት ሰርቪስ ቤት ወቅታዊ ዋጋ || የማቴርያል ዝርዝር || የእጅ ዋጋ ግምት
Просмотров 6256 месяцев назад
የሁለት ክፍል ቤት ሰርቪስ ቤት ወቅታዊ ዋጋ || የማቴርያል ዝርዝር || የእጅ ዋጋ ግምት
የሁለት ክፍል ቤት አሰራር ከሀ እስከ ፐ፣ የማቴርያል ዝርዝር፣ የዋጋ ግምት፣ ፕላን /ድሮዊንግ ከነልኬታው ለግንባታ የሚወስደው ጊዜ
Просмотров 6236 месяцев назад
የሁለት ክፍል ቤት አሰራር ከሀ እስከ ፐ፣ የማቴርያል ዝርዝር፣ የዋጋ ግምት፣ ፕላን /ድሮዊንግ ከነልኬታው ለግንባታ የሚወስደው ጊዜ
90 ካሬ ቤት ፣ የብሎኬት አጥር፣ የግቢ በር፣ ሴፕቲክ ታንክ ፣ የግቢ አርማታ ንጣፍ በ2016 ስንት ያወጣል?
Просмотров 8097 месяцев назад
90 ካሬ ቤት ፣ የብሎኬት አጥር፣ የግቢ በር፣ ሴፕቲክ ታንክ ፣ የግቢ አርማታ ንጣፍ በ2016 ስንት ያወጣል?
G+1 መኖርያ ለመገንባት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ?
Просмотров 20 тыс.8 месяцев назад
G 1 መኖርያ ለመገንባት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ?
G+4 ህንፃ ለመገንባት የእጅ ዋጋው ስንት ይሆናል? ጠቅላላ ዋጋውስ? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ?
Просмотров 3,9 тыс.8 месяцев назад
G 4 ህንፃ ለመገንባት የእጅ ዋጋው ስንት ይሆናል? ጠቅላላ ዋጋውስ? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ?
ባለ2 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ዝርዝር የዋጋ ግምት/የሚያስፈልገው የእቃ አይነትና ብዛት ከነዋጋው/የባለሞያ ዋጋ ግምት ለየስራው አይነት/የካቲት 2016
Просмотров 2 тыс.8 месяцев назад
ባለ2 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ዝርዝር የዋጋ ግምት/የሚያስፈልገው የእቃ አይነትና ብዛት ከነዋጋው/የባለሞያ ዋጋ ግምት ለየስራው አይነት/የካቲት 2016
G+2 ቤት ለመገንባት የእጅ ዋጋ ብቻ ስንት ይሆናል? ጠቅላላ ዋጋውስ?
Просмотров 14 тыс.9 месяцев назад
G 2 ቤት ለመገንባት የእጅ ዋጋ ብቻ ስንት ይሆናል? ጠቅላላ ዋጋውስ?
የኤክሴል ቴብልን ወርድ ሪፖርት ውስጥ ሊንክ ማድረግ Linking Excel table into a Word Document
Просмотров 15910 месяцев назад
የኤክሴል ቴብልን ወርድ ሪፖርት ውስጥ ሊንክ ማድረግ Linking Excel table into a Word Document
3 ክፍል የብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልገናል? 2016 | Construction Cost in Ethiopia 2024
Просмотров 80610 месяцев назад
3 ክፍል የብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልገናል? 2016 | Construction Cost in Ethiopia 2024
ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርያል ዝርዝር በቀላሉ መቀየር፡፡How to easily generate Material List from Bill of Quantities
Просмотров 59710 месяцев назад
ቢል ኦፍ ኳንቲቲን ወደ ማቴርያል ዝርዝር በቀላሉ መቀየር፡፡How to easily generate Material List from Bill of Quantities
ማይክሮሶፍት ኤክሴል ማስተማሪያ ክፍል 3 ከፎርሙላዎች ባሻገር ያሉ የኤክሴል ሌሎች ገፅታዎች፡፡ YG'sCBD Excel Tutorial Lesson3
Просмотров 35910 месяцев назад
ማይክሮሶፍት ኤክሴል ማስተማሪያ ክፍል 3 ከፎርሙላዎች ባሻገር ያሉ የኤክሴል ሌሎች ገፅታዎች፡፡ YG'sCBD Excel Tutorial Lesson3

Комментарии

  • @DanielAssefa-lz9gd
    @DanielAssefa-lz9gd 4 часа назад

    ሆሣዕና በዚህ ዋጋ ታሠራለህ ወይ?

  • @gigcast87
    @gigcast87 День назад

    guys you are great ! just gave someting to think about thanks much

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 18 часов назад

      Thank you for the positive comment. Please share to friends and help us grow and do more.

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ День назад

    ወንድሜ እባክህ አሁን ላይ ያለውን መስሪያ ዋጋ ንገረኝ አሁን ለመስራት ዝግጁ ነኝ እባክህ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool День назад

      ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9

  • @tomashabte2524
    @tomashabte2524 День назад

    Dont use uganda video background

  • @Amharigna
    @Amharigna 2 дня назад

    oh mi God thank you i have learned many things

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool День назад

      Thank you for the encouragement. Please share to friends and help grow so that we cand do more similar videos.

  • @SemirAsanti
    @SemirAsanti 2 дня назад

    ሰሞኑን እየታየ ያለው የሲሚንቶ እና ሌሎች እቃዎች ቅናሽ ህንፃ መገንባት ለይ በግምት እሰከ ስንት % ለውጥ ያደርጋል? ለምሳሌ: 1. ለቪላ 2. በባለአንድ ፎቅ 3. በባለሁለት ፎቅና ከዚያ በላይ ለምሳሌ በዚህ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ላይ ትልቅ ልዩነት ካለው ደግማችሁ ብትሰሩ 🙏🙏

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool День назад

      ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን ፡፡ የትኛው ቪዲዮ ይደገም የሚለውን እርስዎም ሌሎች ተመልካቾችም ሃሳብ ቢሰጡበት ደግመን እንሰራዋለን፡፡ እስከዚያው ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ አፋር ክልል ቢሰራ እና ያው ህንፃ ደሴ ላይ ቢሰራ ያለውን የዋጋ ንፅፅር የሚያሳይ ቪዲዮ ሰሞኑን እናቀርባለን፡፡

  • @SemirAsanti
    @SemirAsanti 2 дня назад

    With the recent decline in prices for cement, steel, and other construction materials, could you update this video to show the percentage decrease in construction costs for the same building? Thank you for your consistent updates by the way. Your videos are incredibly valuable for those planning construction projects.

  • @SemirAsanti
    @SemirAsanti 2 дня назад

    ሰሞኑን እየታየ ያለው የሲሚንቶ እና ሌሎች እቃዎች ቅናሽ ህንፃ መገንባት ለይ በግምት እሰከ ስንት % ለውጥ ያደርጋል? ለምሳሌ: 1. ለቪላ 2. በባለአንድ ፎቅ 3. በባለሁለት ፎቅና ከዚያ በላይ ለምሳሌ በዚህ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ላይ ትልቅ ልዩነት ካለው ደግማችሁ ብትሰሩ 🙏🙏

  • @abogida12
    @abogida12 2 дня назад

    You’re doing great! Keep up bro

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 дня назад

      Thank you for the encouraging comment. Please share to people you know. It will be a big help us to grow and do more.

  • @fraolgemechu2881
    @fraolgemechu2881 3 дня назад

    Insight full, thank you

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 2 дня назад

      Thank you for the encouraging remarks. Please share to friends and colleagues to help us grow and do more.

  • @Abenzerg
    @Abenzerg 4 дня назад

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ ትምህርት በሬድዮ 😂😂ስንማር ያለው ሰውዪ ነው ምትመስለው::

  • @SelemonkassaSele-ey2em
    @SelemonkassaSele-ey2em 5 дней назад

    ጠቅላላ ሰንት ነዉ ,

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 5 дней назад

      ውድ ተመልካቻችን፣ 5ኛው ደቂቃ ድረስ በትዕግስት ቢከታተሉ ዝርዝር ግምቱን ያገኛሉ፡፡

  • @SelemonkassaSele-ey2em
    @SelemonkassaSele-ey2em 5 дней назад

    ጠቅላላ ግምቱን ለም ን አትገልፅም

  • @SelemonkassaSele-ey2em
    @SelemonkassaSele-ey2em 5 дней назад

    ጠቅላላ ስንት ነዉ ,

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 5 дней назад

      ውድ ተመልካቻችን 7 ወይም ስምንት ደቂቃ ያህል ቢከታተሉ መልሱን ያገኛል፡፡ ጠቅላላ ዋጋው በብዙ ታሳቢዎች ሊለያይ ይችላል ፡፡ ለምን ያህል ስፋት፣ የት ክልል፣ በምን አይነት ፊኒሺንግ እንደተሰራ መታወቁ ይጠቅማል በሚል ነው ዋጋውን የማንስቀድመው፡፡

  • @mohammedabdi1154
    @mohammedabdi1154 6 дней назад

    Good information

  • @solomonfeye5555
    @solomonfeye5555 7 дней назад

    የመሬቱ ስፍትስ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 6 дней назад

      አዲስ አበባ ከሆነ እና አጠገቡ ያለው መንገድ ከ15 እስከ 30 ሜትር ስፋት ከሆነ 223 ካሬ ላይ ለሚያርፍ ህንፃ መሬቱ 340 ካሬ መሆን አለበት፡፡ ይሁን እንጂ መንገዱ ከዚህ ካነሰ ወይም ከበለጠ፣ እንዲሁም በየክልሉ እና ከተማው ህግ ሊለያይ ይችላል፡፡

  • @meazasolomon
    @meazasolomon 7 дней назад

    አዳማ ናዝሬት 140 ካሬ G+1 ስንት ይፈጃል እባክህ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 6 дней назад

      ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡

  • @NesruEdris
    @NesruEdris 7 дней назад

    ከናንተ በላጩ ኣውቆ ያሳወቀ ነው ብለዋል ዉዱ ነበይ ዐለይሂ ወሰላቱ ወሰላም!! ከልብ ልትመሰገኑ ይገባል!!

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 6 дней назад

      እኛም ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ስራችንን ለማስፋት ይረዳናል፡፡ ከየት አካባቢ ሆነው እንደሚከታተሉን ብናውቅም ደስ ይለናል፡፡

  • @eyobdebessai390
    @eyobdebessai390 7 дней назад

    I like your channel, its gives us plenty information, I have a land in addis wich is 375 Square metre. I want to build G+8 building on it Can you give us your service, please let me know. Thanks

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 6 дней назад

      Thank you for the encouraging comment. For the time being our budget estimation software handles cost estimates for buildings up to G+4 only. However, once you have the bill of quantity prepared by a consulting firm, the software can convert it to material list with quantities, which will help you in scheduling material procurement.

    • @eyobdebessai390
      @eyobdebessai390 6 дней назад

      Thank you for your response, I will definitely contact you again. My name is EYOB

  • @TarikuTadese67
    @TarikuTadese67 7 дней назад

    ተባሩኩ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 7 дней назад

      አሜን፡፡ ስለማበረታቻዎ እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ የበለጠ ያግዙን፡፡

  • @Haimaa-n1c
    @Haimaa-n1c 8 дней назад

    ደሤ G+1 80ካሬላይ ሥራልኝ😍😍

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 7 дней назад

      ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9 ፎርሙን መሙላት ካስቸገርዎት በዚህ አድራሻ የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልእክት ይላኩልን እና መረጃ እንለዋወጣለን t.me/CBDReg

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 7 дней назад

      ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9 ፎርሙን መሙላት ካስቸገርዎ

  • @EmebetSaji
    @EmebetSaji 10 дней назад

  • @hiwotfeyssa9150
    @hiwotfeyssa9150 11 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን ከቻአልክ 150ካሬ ላይ የሚያርፍ ስራአልን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 11 дней назад

      ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9

  • @tadesseefn4810
    @tadesseefn4810 15 дней назад

    Your presentation very insightful please we want to contact you

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 15 дней назад

      Thank you for the encouragement. You may send an email to YGsCBD2015@gmail.com or send a telegram text / voice message to t.me/CBDReg.

  • @tadesseefn4810
    @tadesseefn4810 15 дней назад

    Hello sir, we want to contact you privately. Would you able to text your contact number please?

  • @MELAKUTSEGAYEGOBENA
    @MELAKUTSEGAYEGOBENA 17 дней назад

    የ95ካሬሜትር G+1 ዋጋ ስሩልን እባካችሁ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 16 дней назад

      ሰላም፣ ይህንን ፎርም forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9 ሞልተው ቢልኩልን የመረጡትን ቤት መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆር ለማልበስ ፣ ፊኒስሽሂንግ ሲቀረው እና ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ገንዘብ፣ እንዲሁም የ እጅ ዋጋ ግምት ለብቻው እንልክልዎታለን፡፡ ዲዛይን ባለተስራበት ሁኔታ ጠጠር አሸዋ ወዘተ ለመገመት ግን አይቻልም፡፡

  • @thebible3663
    @thebible3663 17 дней назад

    Very Goog. Thank you

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 16 дней назад

      Thank you for the encouragement, share to friends and help us grow and do more.

  • @MesayBergna
    @MesayBergna 17 дней назад

    Keep going good job 👌

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 17 дней назад

      Thank you for the encouragement. Share to friends and help us do more.

  • @fasicaemeshaw624
    @fasicaemeshaw624 17 дней назад

    You say you email address but you don’t write down how can I figure out?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 17 дней назад

      Sorry for the misunderstanding. We tried to show at the end of the video. Anyways you may contact us at YGsCBD2015@gmail.com or send telegram message to t.me/CBDReg. To Join our telegram group use this link t.me/YGsCBD

  • @fasicaemeshaw624
    @fasicaemeshaw624 17 дней назад

    Could you upload your phone number please?

  • @frehiwotmitke5326
    @frehiwotmitke5326 17 дней назад

    በጣነጥሩነወ። በርቱ አዲስአባ ውስጥ ጂፐላስ 4ለመስራት አጠቃላይ ስንትይፈጃል አመሰግናለሁ።

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 17 дней назад

      ጠቅለል ያለ የበጀት ግምቱን ለመስራት የተወሰን ተጨማሪ መረጃ ይስፈልጋል፡፡ ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 17 дней назад

    በጣም ግልጽ እና ቀላል በሆነ መንገድ ነው ያቀረባችሁት በርቱ 🙏

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 17 дней назад

      በጣም እናመሰግናለን፡፡ የተለመደ ድጋፋችሁ አይለየን፡፡

  • @mulerfiker3557
    @mulerfiker3557 17 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 17 дней назад

      እኛም እናመሰግ ናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ ቻናላችንን ለማሳደግ እንድንችል እገዛዎ አይለየን፡፡

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 17 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 17 дней назад

      ስለሚሰጡን ያልተቋረጠ ማበረታቻ እናመሰግናለን፡፡

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 17 дней назад

    I just love it I love instruction god bless you continue

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 17 дней назад

      Thank you for the continued encouragement. We will soon post hollow block wall and roofing works.

  • @teri6870
    @teri6870 24 дня назад

    በምን ላገኝህ እችላላው ቴለ ግራም

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 23 дня назад

      t.me/CBDReg ላይ በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሌግራም መልእክት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ ጉዳዩን ካወቅን በኋላ መልስ መስጠት የተሻለ ይሆናል፡፡ ወይም YGsCBD2015@gmail.com ላይ ኢ ሜይል ማድረግም ይቻላል፡፡

  • @HayatKedir-kn3cr
    @HayatKedir-kn3cr 24 дня назад

    Enamesegnalen abate gin and neger kalaschegerkuh ye G+2 yehone Nech Bevej Yehone Bet Photo Lakilin

  • @abaynuru6959
    @abaynuru6959 25 дней назад

    በ150 ካሬ G+1 የሚያርፍ ግምት አውጣልኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 24 дня назад

      ውድ ተመልካቻችን ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/cKrTvuBYgjFoyazbA በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ወይም በኢሜይል አድራሻችን YGsCBD2015@Gmail.com ይፃፉልን ወይም ቴሌግራም ላይ @CBDRrg በድምፅ ወይም በፅሁፍ መልእክት ይጠይቁን :: እናመሰግናለን፡፡

  • @birhanuteka868
    @birhanuteka868 26 дней назад

    How to join the group with benefits and obligations?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 26 дней назад

      You can join the group using this link. t.me/YGsCBD there are no obligations except that posting inappropriate links is not allowed. By joining the group, you can download the trial copy of our software and interact with more than 1800 members from different backgrounds.

  • @birhanuteka868
    @birhanuteka868 26 дней назад

    It is really very appriciable.

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 26 дней назад

      Thank you for the encouragement. Please share to friends and people you know and help our channel to grow.

  • @አባ
    @አባ 27 дней назад

    በእናትህ ከሰራችሁ ሰልክህን ፈልጋለሁ ወድሜ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 26 дней назад

      t.me/CBDReg ላይ የቴሌግራም መልእክት ያስቀምጡልን፡፡

  • @MeskiMeski-i5f
    @MeskiMeski-i5f 27 дней назад

    Amesegenalehu 120 kare G+3 men yahel ber yefelegal mulu

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 26 дней назад

      ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9

  • @haftommekonen4616
    @haftommekonen4616 27 дней назад

    140kare sralin

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 26 дней назад

      ውድ ጠያቂያችን፣ የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ያስቸግራል፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም forms.gle/7scNmSwVVGK9NHRd8 ሞልተው ቢልኩልን የሚስራበትን ክልል ባገናዘበ መልኩ መሰርቱን ለማውጣት፣ ቆርቆሮ እስከማልበስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው እና ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ስንት እንደሚያወጣ በተጨማሪም የ እጅ ዋጋውን በተናጠል ግምት ሰርተን እንልክልዎታለን፡፡

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru 27 дней назад

    I will start building my house this year. I need G+1 design.

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 27 дней назад

      Please contact us at t.me/CBDReg for softcopy of the architectural designs of the house shown in the video.

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 28 дней назад

    እናመስገናለን

  • @samimohammed6941
    @samimohammed6941 28 дней назад

    Could you please tell me where i can find sand and aggregate with the prices shown in your video?...thanks...keep up the good work 👏!

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 27 дней назад

      Please note that the prices shown are in cubic meters. Thus, you have to multiply by 16 to get the price of the materials for a "Sino Truck" load. We thank you for the encouragement. Sharing to friends and colleagues would be appreciated.

  • @zictek5440
    @zictek5440 29 дней назад

    በየግዜው ለምትለቁት አጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ላመስግናችሁ እወዳለሁ :: ብዙ ተጠቅሜበታለሁ : አግዚአብሔር ይባርካችሁ :: 🙏🏽🙏🏽 ቀጥሉበት 👌🏽👌🏽

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 29 дней назад

      እኛም እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ ድጋፍዎን እንደሚቀጥሉ ተስፋ አለን፡፡

  • @GirmaKebede-fd9wn
    @GirmaKebede-fd9wn 29 дней назад

    ጠቃሚ መረጃ ነዉ ሚዲያን ለመልካም ስራ መጠቀምህ በራሱ በቂ ነዉ ተባረክ።

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 29 дней назад

      አሜን! ዝግጅታችንን ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ እገዛዎ አይለየን፡፡

    • @አባ
      @አባ 27 дней назад

      ሰልክ ወድሜ ተባበርኝ እኔ መሰራት ፈልጋለሁ ግን ትክክለኛ ሰው አላገኝሁም​@@YGsCostBreakDownTool

  • @tamirumereba7542
    @tamirumereba7542 29 дней назад

    ጥሩ መረጃ ነው ግን እስመደምዸሚያ ብታደርጉ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 29 дней назад

      ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ በሚቀጥለው ቪዲዮ ቆርቆሮ እስከማልበስ እና ብሎኬትን ጨምረን እናቀርባለን፡፡ ዝግጅታችንን ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ እገዛዎ አይለየን፡፡

  • @tamirumereba7542
    @tamirumereba7542 29 дней назад

    በጠም ጥሩ ግልጽና ጣቀሚ መራጃ ነው ሌላው እኔ 6 በ7 ለይ ምን ያህል ወጪ ያስወጠኛል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool 29 дней назад

      እናመሰግናለን ፡፡የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9