የጠቆረ ቆዳን ጽድት ማድረጊያ| በውድ የሚሸጠውን መንከባከቢያ በቤት ውስጥ በቀላሉ እንስራ |1 Best skin whiting cream at home

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 20

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 29 дней назад +3

    የኔ ውድ ለፀጉርም ሆነነ ለፊት የምትሰሪያቸው አሪፍ ናቸው አመሰግናለሁ ተባረኪ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 дня назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 29 дней назад +3

    እናመስግናለን ዛጎል ቤተስቦቼ ❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 дня назад

      እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ

  • @Sara-i1z5o
    @Sara-i1z5o 28 дней назад +2

    እናመሰግናለን ዛጎልዬ እባክሽ ለጠቆረ ብብት ታፋ የሚሆን የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው ነገር ምድነው

  • @QnEEN1709
    @QnEEN1709 29 дней назад +2

    የምር ትለያለሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ♥️

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 дня назад

      አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 17 часов назад

    እናመሰግናለን የኔዉድ እኔ ቀይ ነኝ ግን ጥርት ያለ አይደለም ዝንጂብል ድቄቱን መጠቀም ይቻላል ማለቴ የተፈጨ ዝንጂብል❤❤

  • @maheltderesemahelt4889
    @maheltderesemahelt4889 16 дней назад +1

    Zeytochu kelwluns?

  • @misirakabebe9280
    @misirakabebe9280 26 дней назад +1

    ሰላም ዛጎል 1.ለሴንሴቲቨ ቆዳ ይሆናል ወይ ?
    2.የሚፈካውን በቆሎ ፈጭተን ይሆናል?

  • @KumaKuma-m1i
    @KumaKuma-m1i 25 дней назад

    Lemadiyat sirilnge

  • @SoziEstaffi
    @SoziEstaffi 22 дня назад

    Wowwww

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 29 дней назад

    እባክሽ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው ምን ልቀባ? ሳሙናስ በምንልጠቀም አንቺስ አዘጋጅተሽ አትሸጪም ወይ??

  • @CebrownKing
    @CebrownKing 22 дня назад

    Auni yqrw baribrsi.. Shirosi qarya taqbu bich a..... Kkkkkkkkkk😅😅😅😅😅

  • @MaseretFanta-minamo
    @MaseretFanta-minamo 29 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 дня назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ

  • @SoziEstaffi
    @SoziEstaffi 22 дня назад

    ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 29 дней назад +1

    የኔ መልካም አመሰግናለሁ ❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 дня назад +1

      እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ