"ሕውሃት አጣብቂኝ ውስጥ ነኝ አለ"// ኢንጂነር ታከለ ኡማ ተሾሙ!// አዳነች አቤቤ ለምክር ቤት ሪፖርት አቀረቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 19

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +7

    ሰላም የሃቅ እና ሳቅ ቤተሰብ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +5

    ህዋትዬ ችግር ይጥበስሽ ችግሩ ችግርሽ እኛንም ይነካል!! እስከ ዛሬ ትጥቅ አልፈታችሁም????

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Месяц назад

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን!!!

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад +1

    Selamehi yebeza

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Месяц назад +2

    በርቱ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ቃኘው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @AB-wg1cr
    @AB-wg1cr Месяц назад +1

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Месяц назад +1

    💙💙💙💙💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Месяц назад +1

    የትራፊኩ ጉዳይ ትክክል ነው :: መንገድናመኪና አልተመጣጠኑም::

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d Месяц назад +2

    ስራ መስራት አይችሉ የፓርቲ ስብሰባ እያሉ በፌድራል የሚመድብ በጀት ለሆቴል ለምግብ ለመጠጥ ለመኝታ ወጪ ይሆናል ከዛ ለህዝቡ ፌዴራል በጀት አልሰጠንም ሴራ ሴራ እየሰሩ መቃብር ይወርዳሉ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Месяц назад +2

    WE WISH TO ENGINEER TAKELE THE BEST OF NEW ASSIGNMENT.

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 Месяц назад +3

    ዴሞክራሲያዊው ህወሃት ፀረ ዴሞክራሲያዊነት አስጨነቀው አይደል???

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Месяц назад +3

    ውይ ህወኃት ገና ብዙ ጣጣ ታመጣለች እግዚአብሄር ብቻ ይርዳን እንጂ ደግሞ የፓርቲ ሊቀመንበር ስለ ትጥቅ አስፈቺነት ስልጣን አላት እንዴ

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Месяц назад

    ታከለ በየቦታው እየተመደበ አገሪቷን ማጭበርበር ነው ስራው አብቾ እረ መርምረው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Месяц назад +1

    የገደለ ቢገደል ትክክል ነበር ማሰር ግን ጥቅም የለውም ይሄን ውሻ አፈር ማስገባት ነው :: ብይኑ ልክ አይደለም ::

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Месяц назад +2

    ህውሃት እንዴት ማነውና የኢትዮጵያን ጥፋት የሚመኘው እውንት መንግስት ትኩረት አልሰጠውም ???? ደብረ ሰይጣን እግዚአብሔር ይፍርድ