አረ ወዴት እየሄድን ነው!!የገዛ ባሏን አስቀምጣ ከሴት ጋር!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 10 месяцев назад +88

    እች ልጅ ሌላ ሰው እንዳታበላሽ ፎቶዋ ይለቀቅ የምትሉ

  • @hiwo8831
    @hiwo8831 11 месяцев назад +171

    አቤቱ አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን በምሬት አስባት እንደ ሃጢያታችን አትፍረድ እባክህ ጌታ ሆይ ማረን እንመለሳለን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇እባካችሁ ወንድም እና እህቶች ሁላችንም በየ እምነታችን ወደ ፈጣሪያችንን እንፀልይ🙏🙏🙇🙇🙇😭😭😭

    • @SaSah-q3m
      @SaSah-q3m 11 месяцев назад +1

      አቤት እማማ ሀግራችን 😢😢በቃ በምን በስይጣን 😢😢ተልክፈች 😢😢አቤት 😢😢አትፈርድን

    • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
      @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ 11 месяцев назад

      😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @ስላምጓልተምቤን
      @ስላምጓልተምቤን 11 месяцев назад

      ኣሜን 🤲💔😪

    • @Uhgh-r4r
      @Uhgh-r4r 11 месяцев назад +1

      አሜን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭

    • @sifaanifeyisa4365
      @sifaanifeyisa4365 10 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 11 месяцев назад +24

    ይህቺ እኮ ተለክፋለች ለባሏ ያላት ፍቅር እራሱ የጠፋ ይመስለኛል ባልየው በርታ እግዚአብሔር አለ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 10 месяцев назад +73

    ትክክለኛ መረጃ የምትሰጡ ከሆነ የወንጀለኞችንፊት አትሸፍኑ😢😢😢😢 ሌሎችን ትበክላለች ሁሉም ይወቃት አትሸፍናት😢😢😢😢😢

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 10 месяцев назад +25

    ጨርቆሴ ነገሮችን ረጋ ብለህ አዳምጣቸው ቶሎ ብለት ለመወሰን አትቾክል ለመረጋጋት ጥረት አድርግ ልክ እንደ ጓደኛህ ማለት ነው በጣም ነው ስራችሁ ደስ የሚለው በርቱልን ጀግና ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እንዳያጠቋችሁ ወዳጅ መስሎ ጠላትም አለና

  • @ሀዩት
    @ሀዩት 11 месяцев назад +1233

    ፍት አይሻፈን ያምትሉ👍

  • @Hundumak
    @Hundumak 11 месяцев назад +86

    ክፍል 2 የልጅቷ በፖልስ መያዝና የበለትዳሮቹ መጠረሻ አሳውቀን። ያቺ እርጉም መታሰር አለባት😢😢😢

  • @የኤርሚያስልጆች
    @የኤርሚያስልጆች 11 месяцев назад +95

    ፊቶን አሸፍኖ ብዙ ሰው ታበላሻለች ኧረ በፈጠራችሁ ወጀለኞቹን አትሸፍኑ 😢😢

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 10 месяцев назад +27

    አንተ እና መሠሎችህን አላህ ይጠብቃችሁ ባርችዬ በርቱ ሚገርም ስራ ነዉ ❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 10 месяцев назад +7

    በክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ሴት ለሴት እግዝዮ የመጨረሻው ዘመን ላይ ደረስን ፈጣሪ እንደሀፅያታችን እንደበደላችን ይቅር ይበለን ዳንዬ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 11 месяцев назад +30

    ባርች እራስህን ጠብቅ ሰዎችን አምነህ ቤታቸው አትሂድ ጊዜው አስከፊ ነው ካልሆነ ወሳኝ የሆነ ቦታ ተቀጣጠሩ

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 11 месяцев назад +200

    አረ ባርችየ የትናንቱ ብርድ ለቀቀህ የጎዳናው የአንድ ቀን ህይወት

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 11 месяцев назад

      Grace Academy Indianapolis Banana Cafe best mom best mom best mom Avital another good morning Nacho we will win my way to the fashion do I miss you Danny Gangnam Style 2016 Danny in Sarasota Florida

  • @ZinetMohammed-l4c
    @ZinetMohammed-l4c 11 месяцев назад +131

    በተደጋጋሚ እናገራለን።የባለጊ ፊት የምትሸፍኑት።ሌሎቹንም እደዚህ ይጨቀረበራሉ።በረተፈ አድናቂህ ነኝ።የምትሠራዉ ሥራ

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 месяцев назад +1

      እናንተ ብትሆኑሥ ቤተሰብ አለ እኮ

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 11 месяцев назад

      አይስሙም😢

    • @asmajemal7489
      @asmajemal7489 11 месяцев назад

      ለቤተሰብ ሞራል አለ በዛ ለይ እነዚህ ሰዎች ዝም ተብሎ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 11 месяцев назад

      በትክክል

    • @netsilove3174
      @netsilove3174 11 месяцев назад +1

      እንዲ ሲጨቃጨቁ ቤተሰብ አይሰማምዴ እንዴት አይመጡም😢😢😢

  • @meseretayenew1440
    @meseretayenew1440 10 месяцев назад +20

    ይሄ ድራማ ነው የእውነት ቢሆን አናቷን ነበር የሚላት ሲጀመር በጣም ትገርማላችሁ ቀስ እያላችሁ ለመለማመድ ነው ምንድነው እግዚአብሔር ህዝቡን ያንቃ

    • @amyentadese6914
      @amyentadese6914 7 месяцев назад +2

      እውነትሽን ነው አሁን አሁን እየመጡ ያሉ ሚዲያዎች በጣም አስፈሪ ናቸው ተልኳቸውን እያስፈፀሙ ነው ያሉት አለማምደው አለማምደው ኖርማል ሊያረጉት ነው እግዚአብሔር ትውልዱን ይታደግ

    • @tekezemedia6093
      @tekezemedia6093 7 месяцев назад +1

      ድራማ ነው😊

    • @FANAT-y2q
      @FANAT-y2q 5 месяцев назад

      ለመስታማርያ የተሰራ ድራማ ነው?

    • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
      @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 4 месяца назад

      ሁሉን ድራማነዉ ሆይ ሁሉም ሰዉ አድ አደለም ትግስተኛ ይሆናል ካልመታት ድራማነዉ በቃ

    • @dawitmamo8892
      @dawitmamo8892 4 месяца назад

      Lesbian bilo Drama Ale ende min ayinet meredat newu?

  • @KidistBiya-v4p
    @KidistBiya-v4p 7 месяцев назад +3

    አቤት ጌታ ሆይ ትምህርት ለትውልደ ይብዛ እንደዚህ ያለ ሥራ የአኃንት ሥራ እንጂ የሰው ሥራ አይደለም ፆሎት ብቻ ነው የልጃን አባት አደንቃለው እግዚአብሔር ይባርክ

  • @fatumaebrahim7343
    @fatumaebrahim7343 11 месяцев назад +105

    ❤❤❤ዳኒየ የጎዳናው ህይወት እንደት ነበር እንኳን ደህና መጣህልን

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 11 месяцев назад

      ተሽሎቴል

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 11 месяцев назад +5

      ምንድነው ጥቅሙ ሴትለሴት ጭራሽ ባል እያለ

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 месяцев назад

      ​@@LubabaEshetu-d4vባርቴፍሻን እየተጠቀሙ እኮ ነው ግበረሠዶም

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 месяцев назад +60

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይንት ዘመን ላይ ደረስን😢😢😢😢😭
    ዳኒ የኔ መልካም ወንድም❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ የትላንቱ ብርድ እንዴት አረገህ ተሻለሽ የኔ ጀግና ወንድም አባቴ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማለም❤❤❤❤❤❤

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 11 месяцев назад

      Eshi wed tanks for asking me.

    • @muludelelegn9926
      @muludelelegn9926 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😔🥲🥲

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 11 месяцев назад +139

    የባለጌ ፊት ኣትሸፍኑ መታዬት ኣለባቸው እግዚኦ ኣቤቱ እደቸርነት ይቅር በለን😢😢😢

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 11 месяцев назад +2

      Enem Esu New Emiyanadegn Lebam Siyagegnu Yishefnalu

    • @GanaGana-e6f
      @GanaGana-e6f 11 месяцев назад

      Era echi badbabye mawrd new lxewa ayedlm

    • @yenantw21
      @yenantw21 11 месяцев назад +4

      እቺ ወራዳ እራሷ ያልሰነጠለችዋን ፊቷን መሸፈን አነበርብህም አለም ኢንዲያያት ወራዳ።

    • @timatalakiyuotube360
      @timatalakiyuotube360 10 месяцев назад

      አዎ አት ሸፉን

    • @tinahailu748
      @tinahailu748 10 месяцев назад

      Egzio Meharine Kirstos Yewechewe Besheta Ethiopia wesete Megebatu Betam Yasazenale!

  • @BerhanBerhan-w1v
    @BerhanBerhan-w1v 10 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ
    ወንድሜ ፀበል አስጠምቃት
    ንስሓ ትግባ ፈጣሪ ይቅር ይላታል😢😢😢😢😢

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 9 месяцев назад +20

    እማምላክ እናቴ የጌታየ እናት ያስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂት

    • @VidaAbdel
      @VidaAbdel 5 месяцев назад

      በፈጠረ

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj 11 месяцев назад +32

    ወዮዮ ወዮ ልንጠፋ ነው እንደሔኖክ ዘመን 😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን አይ ኢትዮጵያ የስንቱ የደጋግ የቅዱሳን መጠጊያ ዛሬ አምላክሽን ካድሽና እንዲህ ሆንሽ እናቴ ወዮ ወዮዮዮ እናልቅስ 😭😭😭😭🇨🇬

  • @ጥነኝናፋቂዋ
    @ጥነኝናፋቂዋ 11 месяцев назад +18

    በሰማም እንዳው ምን አይነት ጉድ ነው ሀገራችን የገባው ሰንት ጉድ እግዞኦ ፈጣሬ ሆይ አንተ ማረን
    ባርቺ ዳንክ 🥰

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 11 месяцев назад +183

    ከቻላችሁ ወደ ፀበል ውሰዶቸው ይህ መንፈስ እኮ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 11 месяцев назад +5

      እውነት ነው እርኩስ ሴጣን ነው

    • @fatma6932
      @fatma6932 11 месяцев назад +1

      እውነት ነው ገጠመኝ ቢሰሙ።ጥርነው የሀ እርስ መንፈነው

    • @madenam830
      @madenam830 11 месяцев назад

      እረይዲፋት

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 10 месяцев назад

      አወነት ነወ መንፈሰ ነወ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @Gosa-ry2jf
      @Gosa-ry2jf 10 месяцев назад

      Ewunet new

  • @KebenKebe
    @KebenKebe 10 месяцев назад +18

    አምላኬ ሆይ ድረስ የማንሰማው የለም ፍትህ ለጆሯችን 💔😢😢😢😢

  • @kassas4
    @kassas4 9 месяцев назад +3

    እንዲሕ አይነት እግዚአብሔር የሚጠየፈዉ ሰዉን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያለያይ መጥፎ ድርጊት ለሕዝብ ማሣወቅ አሪፍ ነው ሌሎቹ የደላላዉን ትታችሑ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 месяца назад

      ፊት ማሳየት በሕግ የተከለከለ ስለሆነ በግልፅ ማሳየት አይችሉም!!

  • @HulaaKunema
    @HulaaKunema 11 месяцев назад +82

    ይችን ልጅ እንዳት ለቋት አሽሻምና ሌስብያን ናት አገራችንን ሴቶችን አበለሻሽታ ሳትጨርስ ልክ አስገቧት እባካቹ ግዜ አትስጧት እኛም ልጆችን መድበናል

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ 11 месяцев назад +21

    ጌታየ ሆይ ምህረትህን ላክልን👏😭😭😭😭እረ ልጅቷን አደዝዛት ቢሆንስ ጸበል ውሰዷት እግዚኦ😭😭😭

  • @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ
    @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ 11 месяцев назад +47

    ንቁ እባካችሁ😢 ፈተና ገጠመኝ ,ልዩ ገጠመኝ ወይም ኤፍታህ ተሰፋሰላሴ የሚል ዩቱብ ገብታችሁ አድምጡ ትውልድ ይዳን😢የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር አምላኽ ይግሰፆው

  • @salem4086
    @salem4086 10 месяцев назад +3

    wow wow. ምድራችን ተበላሸጌታ ሰዎች እያሉ ።በጥፊ በላት

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 7 месяцев назад +1

    አይዞሽ እማዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ግን ፀበል ብትሄድ

  • @ማሚTube
    @ማሚTube 11 месяцев назад +23

    ያችኘዋ ለህግ ትቅረብ ህዝቡን ሳትፈጀው አቤቱ ፈጣሪ ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢😢😢😢😢😢

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 11 месяцев назад +50

    ብሮ በረታ እዲህ አይነቱን አጋለጣቸው ✊✊ ለጆሮም የዘገንናል😢😢😢😢😢😢

    • @wmwhim7944
      @wmwhim7944 10 месяцев назад

      ማጋላጥ ብቻ በቂ አይደለም መድፋት ነው

    • @mo..7680
      @mo..7680 8 месяцев назад

      Weshet new drama new emisrut

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 11 месяцев назад +14

    ልጂቱ ትያዝ እንገናኝ ተባብለዉ ከሚስትሕ ጋር ይቀጣጠሩና ከዛ አሲዛቸዉ😢😢 መንፈስ ነዉ 666 ሰይጣን ነዉ የተወጋ ይሁን

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 5 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ እና በእግዚአብሔር ፊት እንስተካከል!

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 8 месяцев назад +3

    አራ ምን አይነት ጉድ ምሰማዉ ዛሬ እዝዮ ማርና ክርስቶስ

  • @Jafetube359
    @Jafetube359 11 месяцев назад +62

    ሱብሃን አለህ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ያሳፍራል 😢😢😢 ይቺ ልጅ ለህግ ማቅረብ አለበት የምትሉ👍

  • @HayatDawud-n3u
    @HayatDawud-n3u 11 месяцев назад +38

    አልሀምድሊላህ የገጠር ልጅ ያደረከኝ ጌታ አደለም የዚህ አይነት ስራ አጭር ቀሚስኳን ለብሸም አላዉቅ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 11 месяцев назад +1

      🤣አላለችም በናንተ አልባስ ም

    • @ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ
      @ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ 11 месяцев назад

      እኔም ተመስገን 😭🙏

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 11 месяцев назад +1

      አወአላህም ዱሊላ

    • @Asmera-1
      @Asmera-1 11 месяцев назад +9

      የገጠር ሰዎች ጭዋ ኦርጂናል ኢትዮያዊት ነሻ። ክብር ለገጠር ሴቶች። ሓይማኖታቸውና ባሕላቸው የምያከብሩ።

    • @hasetmolla5479
      @hasetmolla5479 11 месяцев назад

      😘😘😘😘❤️❤️

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 11 месяцев назад +97

    ዳኒ ጀግና ነህ የትላቱ ብርዱ ተሻለህ ግን የምር በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 10 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማናየው ነገር የለ ኢትዮጵያ አገሬ እባካችሁ በዓላችንን እንጠብቅ

  • @medna1100
    @medna1100 10 месяцев назад +9

    ሁለቶችም መርዛቸውን ሳይረጩ የጃቸውን ያግኙ በላያችን ላይ እሳት አለመዝነቡ እራሱ ፈጣሪ አዛኝ ስለሆነነው

  • @frd11123
    @frd11123 11 месяцев назад +56

    በቃ ሀገሪቷ በአህያ ሥጋና በግብረ ሠዶማዊያን ተጥለቀለቀች ማለት ነው በሠው ሀገር ሥሠማ ሥንገረም አሁን ሀገራችን ገብቶ እርፍ አለ ከነኝህ ሠወች በላ አተ ጠብቀን ያረብ በላቸውን በሩቅ አድርግልን የአላህ

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 10 месяцев назад +6

      ኢወላህ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊምአደርጎ ለፈጠርን ጊታ አልሀምዱሊላህ ለቤተሠቦቸው ለሀላል ባሌም ታማኝ አላህ ያድርገኝ

    • @frd11123
      @frd11123 10 месяцев назад +3

      @@furiduri8440 አወ ወላሂ አልሀምዱሊላህ አለ ነዒመት ኤሥላም አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አለሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላሀ

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 10 месяцев назад +2

      Sebhanllah 😢😢😢😢

    • @eagle4452
      @eagle4452 9 месяцев назад

      ምን አሆን የገባ ታስመስያለሽ እግዚብሂር ለዘመናት ሲያየው የነበረው አፀያፈ ስራችን ። ዛሪ ሀገሪቶ ኢንተርኔትን እንደልብ ስለከፈተች እና ዪቶበሮች የገቢምንጭ አድርገው ስለሚሰሮት ነው ያየነው

    • @eagle4452
      @eagle4452 9 месяцев назад

      ምነው የ አህይዝ ስጋን ይህን ያህል ክፍ አደረግሽው ቻይናወች ሀይማኖት የላችውም የሚበሉት እባብ ነው ግን እንደ ሀበሻ ዘልዛላ አሳፍሪ አይደሉም

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 11 месяцев назад +33

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን ማረን ማረን ይቅር ይቅር ይቅር በለን በለን በለን አምላኬ ሆይ ሁላችንም እንጸልይ የሆነብን ነገር ያስፈራል😢😢😢😢😢😢😢😢ዳኒዬ ጀግና ጀግና የኔ ጥቁር አፍሪካዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትግእስቱ ጥግ ድረስ ነው እኮነው ዳኒዬ ልዩ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ አምላካችን የኔ ተዋህዶዎችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዐል አደረሳችሁ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZufanAyanaw
      @ZufanAyanaw 11 месяцев назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 11 месяцев назад +14

    ያረቢ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ጌታዬ ሆይ ይቅር እዘንልን

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 10 месяцев назад +5

    ተልከሰከሰች አገራችን ተግማማ በኑጹሀደም በግብሮሶዶም በዉሻ ና በሀያስጋ ተግማማ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 5 месяцев назад +1

    እንደዚህ አይነት ወንድ ጀግና ለትዳሩ ለሚስቱ ለልጂ የሚተገ ጀግና❤❤

  • @haleemadxb2191
    @haleemadxb2191 11 месяцев назад +55

    ስቱን አየን ኢትዮጵያ ያለው ችግር ያሰናል እውነት ያሳዝናል ብቻ ፈጣሬ ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወድሜ ተሻለህ

  • @HayatDawud-n3u
    @HayatDawud-n3u 11 месяцев назад +14

    ጌታየ ሆይ ለይተህ ምታ ባርችየ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ያለ ጋርድ ደግሞ እሠዉ ቤትአትግባ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 11 месяцев назад +26

    አንች ቀፉፌ ደሞ አፎን ሞልታ አረኔ አስደሰትኮት ትላለች ቆሻሻ ቤተሰብም እግዲህ አንችን ልጂ ብሎ አሳድጎል😢😢😢

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 5 месяцев назад +2

    የኔ ማር ጋዜጠኛዉን ሥወድህ ወይ ዘድሮ አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @saronhailu
    @saronhailu 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይሰውር ከደዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ይሰውረን የምቶዳት ከሆነ ፀበል ውሰዳት ጉዞዞዞዞ ወደ ፀበል

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 11 месяцев назад +46

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጂ ይቅር በለን😢😢😢😢😢

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 11 месяцев назад +11

    ተጠንቀቅ ቤታቸዉ አቲድ ሊጎዱህ ይችላሉ እደዚ ተጠንቀቅ ባርችየ እባክህን ሰዉ ከፍቷል የፈተንካቸዉ ሰወች ሊሆኑ ይችላሉ እባክህን እኛ እንሳሳልሀል ዳኒ ሸጋ❤

    • @alimet-ic2qp
      @alimet-ic2qp 11 месяцев назад +3

      አወ ወላሂ አቲሂድ

  • @HayatDawud-n3u
    @HayatDawud-n3u 11 месяцев назад +12

    ዳኒየ ተሻለህ የኛ ጀግና ወንድም በርታልን እንወድሀለን❤

  • @danielg.162
    @danielg.162 10 месяцев назад +2

    ወይ ኢትዮጵያ የቁልቁለት መንገድሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያብቃልሽ

  • @TarikuTerefe-o1f
    @TarikuTerefe-o1f 3 месяца назад

    ባል ጎበዝ ጀግና ነህ ስሜቱን ተቆጣጥሮ ስህተት ሳይሰራ ነው የሚያወራው፡፡

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 11 месяцев назад +30

    አምላኬ ሆይ የሀገራችን ህዝቦች ወደየት እየሄድን ነው ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @SHE-SHE251
    @SHE-SHE251 11 месяцев назад +26

    ባልየው አልጫ ነው, እነቃት አቦ! ሁለቱንም በር ዘግተህ እግር እና እጇን በዱላ ስበራቸው

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 11 месяцев назад

      አረ ይከብዳል

  • @ועח
    @ועח 11 месяцев назад +11

    ዳኒ እንዴት ነህ የትናንቱ ብርድና ራሀብ ትሻለህ 🙏❤አቤቱ ፈጣሪየ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን 🙏🇪🇷

  • @salmancell9863
    @salmancell9863 10 месяцев назад +7

    ድራማ ነው እውነት አይመስልም የምትሉ

  • @tademan7263
    @tademan7263 Месяц назад

    ጀለስ ከንተ ቁሬማ እኔ ከመቶ በላይ ላይክ አርጌሀሐው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 11 месяцев назад +84

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 11 месяцев назад +5

    ሚስትህ ሚስኪን ናት ያቺ ናት ዱሩየዋ ቤት ቀይር ሚስትህ ይቅር በላት ልጃቹ አብራቹ አሳድጉ ሳትፈልግ የገባችበት ነው የሚመስለው እንደ እምነትህ ደግሞ የሚደረገው አርግላት ከፈጣሪ ታገኘዋለህ

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j 11 месяцев назад +7

    ወይኔ ዘንድሮ ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን አረ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እኛ ሀጽያታችን በዝቷል አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢

  • @netsanetmebratu1504
    @netsanetmebratu1504 6 месяцев назад

    Yehe program ewenet nber yememeselegn ahun gin betam asetelachehugn eshi keledegna nachu

  • @habtamusisay8796
    @habtamusisay8796 10 месяцев назад

    Betam keldegna neh cameraw eza mnamn tlalek ende kecameraw gon endeneber ytayal begon eko sewn lemn tajezbutalachihu bewushet tarik film btseru ayshalm.

  • @ማርያምእናቴ-ቀ4ሠ
    @ማርያምእናቴ-ቀ4ሠ 11 месяцев назад +27

    እንኳን ለመላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመቲዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ / አደረሰን አሜን 👏 ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን!!
    ፈጣሪ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን በእውነት በኛ ጊዜ የማነየዉ የማንሰማው ነገር የለም እና ተግተን ወደ ፈጣሪ እናቅና እህቶቼ ወንድሜቼ ከእንደዚህ አይነት ነገር ፈጣሪ ይሰዉረን 😞👏 ዳኒ ወንዳማችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!🥰🥰🥰

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv 11 месяцев назад +61

    ግብረ ሰዶም እግዚኦ ማህረንክርስቶስ ወይስምድነው ልበል💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

    • @CvbFgh-m8j
      @CvbFgh-m8j 11 месяцев назад +2

      እነሱ የሚባሉት ሊዚቢያን ነዉ ሴትለሴት 😢😢😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 месяцев назад

      እሡ ነዋ

    • @TenagneTola
      @TenagneTola 11 месяцев назад +2

      የስም ልዩነት ምን ይለውጣል የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ነው ሐጢያት ነው።

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 10 месяцев назад

      አቤቱ.ይቅር.ይበለን😢😢😢

  • @tsegeredakassa943
    @tsegeredakassa943 11 месяцев назад +8

    የኔ ወንድም በአሁን ሠዐት ኩፍ መናፍስት የበዛበት ጊዜ ነው መፍትኤው ንስሀ መግባት መፆም መፀለይ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹሁ የቤታቹ ሠላም ይመለስ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 месяцев назад +1

    ጨርቆስ. አንተ. ተረጋጋ. ጥያቄ. ስትጠይቂ. ጥድፍ. ጥድፍ. አትበል. በተረፈ. ጎበዝ. ነክ. 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 11 месяцев назад +7

    ውይይ ታመክ ተጨንቄ ነበር እንኳን ደህና መጣክልን❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 11 месяцев назад +29

    ባርቸይ መልካም ስው ምቸት የበለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @heudhdgsysudh8749
    @heudhdgsysudh8749 11 месяцев назад +30

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 11 месяцев назад

      😂😂😂የቱ ነው የናተ ጌታ እሄ ሽርሙጥናን ነብሰገዳይነትን ኤዲሁም ያህያ ስጋ ሻጭነትን የሚፈቅደው የሀሰተኛው ኦርቶዱክስ 44ጌታ ነው ቆሻሾች የመስቀል ስር ቆማርተኞች

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 10 месяцев назад

    😢😢😢dirom Jerry yemibalu setoch tenegna agatmogn alawukm danye tsebel atseblat belewu mistun bobi yiblatna yesrashn yistsh yesewu hiwiwot abelashesh😢😢😢❤❤❤

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 10 месяцев назад

    Andand sew lemndnew camera asmexto le Cameraw yemiyamech yemayhonew? Ke andebetuwa yemayaxaraw? Awo huletunm teregagto mawexaxat ❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @mekids7842
    @mekids7842 11 месяцев назад +57

    ዳኒየ ተሻለህ የኛ ጀግና ወድም ❤❤❤❤ በርታልን❤❤❤ በተረፈ እንወድሀለን ❤❤❤❤ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤ ❤❤

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 11 месяцев назад +5

    ዉይይ የኔ ሞርጥ እንኳን ሰላም መጣህ የትላንት ጎዳና ብርድ ፈፈርቼልህ ነበር ❤

  • @apsaramobile1546
    @apsaramobile1546 11 месяцев назад +11

    ኤጭ አገራችን ጭምልቅልቅ አለች በሰማም ጌታሆይ እርታርቀን

  • @meditube9150
    @meditube9150 10 месяцев назад +7

    ስሜቷን አታስጨርሳትም ነው ያለቺው የአላህ 😢💔

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 6 месяцев назад +1

    መንፈስ ነው ፀበል ትግባ ብትፋቱም ሌላ ሰው እንዳትበክል
    እግዚአብሄር ይገስፅ

  • @mawaysh
    @mawaysh 11 месяцев назад +7

    በስመአብ ወወልድ ቅዱሥ ሚካኤል ፊታቸውን አትሸፍኑት በእመቤቴ ሌሎች ይጠቀቁ ከእደዚህ አይነት አውሬዎች እግዚኦ ማረነ😭😭😭😭

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 11 месяцев назад +4

    እዝጎ እዝጎ እዞጎ መሃረነ ክርስቶስ እባክህ የድግል ማርያም ልጅ ይቅር በለን እደኛ ሃጥያት ሳይሆን እደአተ ቸርነት ይቅርበለን የጆሮ ቀለብ ሁኖ ይቅር እምንሰማው እና እምናየው አያምርም እና እዴት ሴት ለሴት ኩፉ መናፍስት ነው የዝሙት መንፈስነው ወደፀበል ውሰዳትቸው ለሁለቱ ሴቶች😢😢😢😢
    ባርቹየ ተሻለህ ትናት አሞህነበር በተለይ ምግብላይ ሶፍት ስታገኝ ወደላይሲልህ በጣም አዝኘነበር እዴትናቹህ አተም ጓደኛህም❤❤❤❤

  • @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ
    @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ 11 месяцев назад +20

    የዳኒ መሽቆጥቆጥ ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂😂ኧረ ወዮ😢😢😢ቤብ አለች እኮ😭😭😭😭

    • @AbuAli-u1u
      @AbuAli-u1u 11 месяцев назад

      Menew yesewa ashekabache nehe endaa?kenekenehesa Danine mehone slakatehe atatalekewe kemekenate meserate yeshalale eko ende dani kene lebe yenurehe 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @AbuAli-u1u
      @AbuAli-u1u 11 месяцев назад

      Comanetehu hulu yakerale zegi negere

    • @ፅጌየድግልሊጅZ
      @ፅጌየድግልሊጅZ 11 месяцев назад +1

      ፈራት ክክክክክክክክ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 3 месяца назад

    አላህይጠብቅህ ወንድሜ/ምድር በልጌ ሁላናቸዉ ዉነት ሴትም አለ አደይ ወይ ጎድ

  • @sanyiisanyii-g8p
    @sanyiisanyii-g8p 10 месяцев назад +1

    ዳኒዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ወጀለኞችን ፊት አትደብቁ

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 11 месяцев назад +14

    እች ባለጌ አገራችን ልታበላሽ ነዉ መገደል አለባት ድራሿን አጥፋት በህግ ትጠየቅልን ወጣቱን ሳትበክለዉ እባካችሁ በህግ ይጠየቁሉን እደቀላል አዳታዩት አገር ታበላሻለች ይገደሉሉሉ ይሰቀሉሉ ይቀጥቀጡ

  • @susu21250
    @susu21250 11 месяцев назад +7

    ዳኒዬ የኔ መልካም ፀበል ይዉሰዷት😢😢😢

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 11 месяцев назад +24

    ሀኡዙቢላህ ይሄ ዘመን አረ ቶሎ እለፍ ወይኔ አሁንስ ሰው ምን ነክቶቷል 😢😢😢😢😢😢

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 11 месяцев назад +5

      ዘመንን አትሳደቢ የአደም ልጅ እኔን ይሰድበኛል ይህም ቀንን ፣ግዜን ወርን ዓመትን ዘመንን ይሳደባሉ ይወቅሳሉ ሁሉንም ማከናውነው ማስተናብረው እኔ ነኝ እኔን መስደቡ ይህ ነው ይላል አላህ ሱብሃነሁ ወተዓለ ስለዚህ ዘመኑ ሳይሆን ሰው ነው የተቀየረው

    • @MekiyaUae
      @MekiyaUae 11 месяцев назад +1

      Gize eko mnm alalem sew new

    • @Hayutiwolloyewa
      @Hayutiwolloyewa 11 месяцев назад

      @@jamilajamila6594 እናት ግዜን አልተሳደብኩም ግን በቃ ይለፍልን ኡፍፍፍፍ የሚታዬውም የሚሰማውም ይዘገንናል 😭😭😭😭

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 11 месяцев назад +1

      @@Hayutiwolloyewa እኮ ዘመንን እየወቀስሽ ነው እኮ የኔው እንድትጠነቀቂ ምክር ነው ባለማወቅ ምንናገራቸው ከአላህ ሚያጣሉን ነገሮች ስላሉ ነው

    • @Hayutiwolloyewa
      @Hayutiwolloyewa 11 месяцев назад

      @@jamilajamila6594 እሺ ውዷ እህቴ ተቀብያለሁ

  • @netsnetsi9035
    @netsnetsi9035 7 месяцев назад

    Betam betam balegewoch nachu endezi ayenet video le heberetesbu makerem men malet new e endeze aregubelchu eyasetemarch new mendenew ewemet new setelu ataferum demo amenavhu yemetayeyus comment lay yemetaberetatu men ayenet mejajal new akerabeyovhus mendenachu???? Yalachut eko kedeset hager Ethiopian new ye hayemanot hger

  • @yamlaksera3687
    @yamlaksera3687 10 месяцев назад +1

    Leju betam tawerale Wende or set

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 11 месяцев назад +7

    አቦ ባርች እደምንም አስታርቋቸው ልጂቷ ምን አልባት በሀሽሽ አፍዝዛት እዳይሆን ወዳ አደለም አላህ ይጠብቀን አቦ

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 11 месяцев назад +7

    የኔ ባርችዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @shgg578
    @shgg578 11 месяцев назад +14

    ወይ ዘንድሬ ምን አይነት ዘመን ደርሰናል😭😭

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 10 месяцев назад +1

    አረ ዲኒዬ አኔም አንተ አፈቅር አዚህ አየትሳቀየሁ ነው ❤❤❤ ደሞ ነብሰ ይማር ለኢትዮጵያ ፈቅር አና ትዳር 😢😢😢😢😢

  • @jhonmarc2744
    @jhonmarc2744 10 месяцев назад +2

    Nice comedy 🎭 guys 😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂 babe 😅😅😅😅😅😅

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 11 месяцев назад +5

    አመመኝ ደከመኝ ምለው ቃል አጣሁሁሁ😭😭😭😭😭
    ጊታሆይ ታረቀን 🤲🤲🤲

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 месяцев назад +12

    ዳኒ ፊቷን ግልፅ አርገው ለሰው ጥንቃቄ እንዲሆን!

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 11 месяцев назад +25

    😔ውንድማችን ሚስትክ አላጠፍችም እመናት የሚጭስውን አጠግብዋ ካጭስች ሚስትክን እስካወን ስታውቅ እየደፍረቻት ነበር 😭😭ከ ራስ ቁጥጥር ውጭ ያደርጋሉ ፍረነጆች ሚጠቀሙበት ነው 😔

    • @kiadanzerihun5827
      @kiadanzerihun5827 10 месяцев назад

      No don't say that she knows everything don't cover her mistakes

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 10 месяцев назад +6

    አቤት ስንት የተሸፈነ ጉድ አለ በየቤታችን ኢትዮጵያ ሀገሬ መከራና ስቃይሽ የበዛው ለካስ ይህን ሁሉ ተሸክመሽ ነው አቤቱ ጌታሆይ እንደ እኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lishanteka9871
    @lishanteka9871 10 месяцев назад +3

    እግዚኦ ኧረ ከ እንቅልፌ ቀስቅሰኝ አምላኬ የማየው ሕልም በጣም አስቀያሚ ነው

  • @Panadol292
    @Panadol292 11 месяцев назад +18

    የትላንቱ ብርድ ተሻለህ ወይ ዳኒዬ ጀግና ነህ የምር በርታ🥰🥰🥰🥰