ጠቃሚ የሆነ ሰለ ካርጎ መረጃ ተከታተሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 184

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube2357 2 года назад

    ማሻላህ ወድም ኢሻላህ እንልካለን ስላከበርከን አላህ ያክብርልን. ትለያለህ ጥሩልጅነህ. ጀዛከላህ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 года назад

    ትክክክልልል.ማሻ.አላ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አሪፍ ጠቃሚ መረጃ ነው ረያን ጄዛከላህ ኸይር ገና ዛሬ ነው ወደ ቻናልህ ብቅ ያልኩ

  • @hadiyaedres1226
    @hadiyaedres1226 3 года назад +7

    አብሽር እስከመጨርሻው እናየዋለን ጠቃሚ መረጃ ነው ለመዳም ቅመሞች

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 3 года назад

    ትህትናክ በቂ ነው ተባረክ

  • @rabiaomair7065
    @rabiaomair7065 3 года назад +9

    መልካም ንግግር ሰደጋ ነው

  • @rcggtghh855
    @rcggtghh855 3 года назад

    ኢንሻላህ በጣም ደስ ነው ያሰኘከኝ ብቅ መለታችን አይቀርም 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @abdelatabor4484
    @abdelatabor4484 3 года назад

    Selkhen Lakelen.

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ 3 года назад +2

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ጥሩ መረጃ ነው ወንድማችን በርታ

  • @محمدالقرني-ج7ه
    @محمدالقرني-ج7ه 3 года назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍ ነው

  • @نورةعبدلله-د9م
    @نورةعبدلله-د9م 3 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @ዜድነኝየራያዋ-ረ2ቨ
    @ዜድነኝየራያዋ-ረ2ቨ 3 года назад

    በርታልን።ወድማችን።አላህይጠብቅህ

  • @aynalemdimsu3021
    @aynalemdimsu3021 3 года назад

    ሸአላህ በጣም አመሰግናለሁን ወድማችን ቁጥር ላክልኝ??

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 3 года назад +2

    Berut

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት

    ወአለይከ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ

  • @zainabalay6202
    @zainabalay6202 3 года назад

    ማሻ አላህ

  • @fatmah6730
    @fatmah6730 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 3 года назад

    ማሻ አላ በጣም ደስ ይላል ወንድመ. ለዛ ብቻ ያብቃኝ እንሻአላ

  • @بندرالرشيدي-ن7ض8م
    @بندرالرشيدي-ن7ض8م 3 года назад

    በጣም የምፈልገው መረጃ ነው

  • @اميحيى-ث2ب
    @اميحيى-ث2ب 3 года назад +1

    ማሻአሏ ቁርራችሁን የቀጥታ መስመሮቻችሁን አስቀምጡልን የሀገር ልጆች እህቶቻችሁን ተባበሩ

    • @reyancargo4027
      @reyancargo4027  3 года назад

      0506272893

    • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት
      @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት 3 года назад

      አብሽር ታዲያ እቃችንን እኛው ነን አሻጊዎቹ ወላ ካርጎ ወሣጁ ነው መልስልኝ ካሁን በፊት ልኬ አላውቅም እና ነው

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 3 года назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህአለይክ ከፍትፍተዎ ፊተዎ ይላል የሀገሬ ሰዉ እዉነት ነዉ ኪልማ ጠይባ ሰደቃ ይባላል ንግግርህ በጣም ትህትና የተሞላበት ነዉ አልህ ይጨምርልህ

  • @jamelahj2984
    @jamelahj2984 3 года назад

    Mashallaa Wow mashallaa yamiral 👍👍👍👍👍👆👆👆

  • @dhsfsfxbzgzg1661
    @dhsfsfxbzgzg1661 3 года назад +1

    ሰላም ነው

  • @aynalemdimsu3021
    @aynalemdimsu3021 2 года назад

    ቁጥር ላክልኝ የታርጎ ወድም እግዝሀቤር ይስጥልን

  • @اهاااهااا-ح6ي
    @اهاااهااا-ح6ي 3 года назад

    አሰላም አሊኩም
    ስክህን እፍልገዋለሁ

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 3 года назад

    ማሻአላሀሰ

  • @layilalayila903
    @layilalayila903 3 года назад

    Lebetehe ades negn mashallah beyalew harif mereji new wendema

  • @hadiyaedres1226
    @hadiyaedres1226 3 года назад +6

    አድሽ ላይክ ግጩት በናታችሁ

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 3 года назад

    ከልብነዉምናመሰግናው

  • @mastuyutob5736
    @mastuyutob5736 2 года назад

    ws wr wb adesnegne lezeh bet allah turu neger yasaman

  • @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጠቃሚ መረጃነው ሁሉንም አሟልቸ መጥቻለሁ በቅንነት አተም ጎራ በል

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 года назад

    ጉርፈተኖም የመኝታ ቤት ሙሉ አልጋ ካርጎ ማድረግ ይቻላል እንዴ??

  • @amenaamena5628
    @amenaamena5628 3 года назад

    የት ነው ያለከው

  • @sosoyas295
    @sosoyas295 3 года назад

    አላህ ያስደስትህ ባባየ

  • @fatimahhh4872
    @fatimahhh4872 2 года назад

    ወድማችን ከዱባይ ካርጎ ትሠራለሕ መልሥልኙ

  • @ماريااسرار
    @ماريااسرار 3 года назад

    ማሻ አለህ አለህ ይጫምርልክ ወንድሜ እና ማለት ናው ለኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ባዝህ ወር ኡስጥ እቀ ለማለክ አስቤወለሁኝ ባርሜል ማለክ እቻለል ወይ እኔ ያለሁት ሪያድ ናኝ እናንተስ ዬት ናችሁ 1 ኪሎ ባስንት ናው ምትማዝኑ እስክ ባዓለህ እሄንን አብረረልኝ ወንድም ረያን ጀዘክ አለህ ኽይረን

  • @miratigdhjd7181
    @miratigdhjd7181 3 года назад +1

    Wooow ውንድሜ ንግግር በጠም ደስ ይለል እንድ ነው ስር መለት ከተመንክበቹ እኛም እንታማነሌን
    አንድ ሰው ኡሩቅ ቦታ ምሄዶ እንድ ስራን በድብ ከሰርነው ስለዝ አንቴም በርታ እንዴ ንግግር ይሁን ሰራም እናመሰግናለን ውንድሜ

  • @ehsantube5132
    @ehsantube5132 3 года назад +1

    የት ነው ሪያድ ትመጣላቹ

  • @abebechstegn7857
    @abebechstegn7857 3 года назад

    ሰላምክ ይብዛ አንድ ኪሎ ስንትነው

  • @هدىخالد-ف9ص
    @هدىخالد-ف9ص 3 года назад +1

    የስልክ ቁጥር ማሳወቅ አለብክ እናም ዬት ነው ባታቹ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 года назад

    የት አካባቢ ነችሁ እስቲ ቦታውን አሰውቃኝ

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 3 года назад +1

    አህለን ወድም ረያን ኢሻአላህ ባተነው ምንልከው

  • @የጉራጌሽቅርቅር
    @የጉራጌሽቅርቅር 3 года назад +1

    አህለን ስፈልግ ነበር

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ 2 года назад

    ብኪሎነዉበሚትረጎርፍተኖሞ

  • @shaikawakra5752
    @shaikawakra5752 3 года назад

    የኔውድድ።ዋውውው።መልካምሠው

  • @nurukasim3985
    @nurukasim3985 3 года назад

    ቁጥርህን

  • @Tube-ll8vc
    @Tube-ll8vc 3 года назад

    ሀገገር እደት ነዉ ማዉታት የሚቻለዉ ቀረፃ ይላል እደ

    • @reyancargo4027
      @reyancargo4027  3 года назад

      የቀረጥ ነጣ ከሌለሽ ቀረጥ የስከፍላሉ

  • @منظومةالاتصالات-ب8ب

    Masha allah baret

  • @fatimatube3558
    @fatimatube3558 3 года назад

    የት ነው

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 3 года назад +1

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድም ቁጥርህን እፍልጋለሁ

  • @ዙዙወሎየዋ
    @ዙዙወሎየዋ 3 года назад +1

    እሸአላህ በርታ ድወሜ

  • @firiyeetube2656
    @firiyeetube2656 3 года назад

    🤙🤙🤙🤙🤙☝️

  • @meseretmalabo1427
    @meseretmalabo1427 3 года назад

    ሰላም ወንድሜ ንግግር በጣም ደስ ይላል መልካም ሲራ ኢና አመስጊናሎ

  • @temryoutube8
    @temryoutube8 2 года назад

    እስኪ መልስልኝ መልስልኝ ተሠባሪ እቃ በልብስ እየጠቀለልኩ በበርሚል ብልከው ችግር አለው

    • @reyancargo4027
      @reyancargo4027  2 года назад

      Tesbari iqa satin bincet bisralt new ymishalewi

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 3 года назад

    Walayakuma asalama worahamatulahe wobarakatu

  • @እሙአኗርYouTube
    @እሙአኗርYouTube 3 года назад

    አሰላማለይኩም ወንድም እስኪ ዱባይ ካርጎ የሚያደርግ ካወክ ቁጥር ተባበረኝ

  • @amenthussen9250
    @amenthussen9250 3 года назад

    ዱባይ የለም እነደ

  • @nassimamin6300
    @nassimamin6300 3 года назад

    Beirut nek ?

  • @tsehaylove3256
    @tsehaylove3256 3 года назад

    ወንድም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርታ የት ነው እሪያድ ነክ

  • @jemilaawolyrga2952
    @jemilaawolyrga2952 3 года назад

    ወላሂ ወንድም እረያን ጋ ደዉየ ነበር ስለእቃ አረታተብ ልጠይቅ እንደት እንዳስረዳኝ ጊዜ ሰቶ ሁሉም እንደት ማረግ እንዳለብኝ ብቻ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @jamila3148
    @jamila3148 3 года назад

    ማጅለስ ማውሰድ ይቻላል ወንድሜ

  • @hanankadir1573
    @hanankadir1573 3 года назад

    Mashallaawow

  • @ፋጡማአሊአሊ
    @ፋጡማአሊአሊ 3 года назад

    ወለይኩም ሰላም ወዲማችን ጥያቄ አለኚ ካርከጎ እሲከኮበልቻ ትልካላችሁ ወይ

  • @zaibazaiba218
    @zaibazaiba218 3 года назад

    አህለ በዱባይ። ማለክ ይቻለል ወይ

  • @hakeda9701
    @hakeda9701 3 года назад

    ደስ ትላለህ ማሻአሏህ ወንድሜ

  • @የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ
    @የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ 5 месяцев назад

    ሪያን ካርጎ ይለያል እኔ የዛሬ 4 አመት ልኬ አንድም ነገር አልተሠበረብኝ አልጠፋብኝም

  • @objole4202
    @objole4202 3 года назад +1

    Wawo batam das yamlnw

  • @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ

    ለቤትህ አድሥ ነኝ በርታ ወድማችን እደት ነው ማገኘት የምችለው መላክ እፈልግ ነበር

  • @yttu3892
    @yttu3892 3 года назад

    ታዲያስ

  • @saneahs539
    @saneahs539 3 года назад

    ወንድሜ ሰሞኑን እቀ ልልክ አስቤ ነበር ለክሎ ስንት ነዉ የምተስከፍለዉ አድረሸህስ ዬት አከበብ ነዉ ምን ምን እቀ ነዉ መለክ የመይቸል ህበክህን ከእቅርተ ገር አስረደኝ

  • @አዚዛሃሰን
    @አዚዛሃሰን 3 года назад

    በርታወድማች

  • @aumfarih4802
    @aumfarih4802 3 года назад

    አህለን አንተ መልካም ሰዉ ነህ ስነግባርህ ብቻ በቂ ነዉ እህቶቾ እኔ ልኬበት አቃለሁ

    • @ሠሚርየወሎዋ
      @ሠሚርየወሎዋ 3 года назад

      ማሸአላህ በሥንት ቀን ደረሠልሽ ማማ

    • @aumfarih4802
      @aumfarih4802 3 года назад

      @@ሠሚርየወሎዋ በ8 ቀን የኔ አጋጣሚ ሆኖ በ15 ቀን እሮብ አስገብተሽ በሳምቱ እሮብ ኢትዮ ይደርሳል ግን ቅዳሜ ብታስገቢ እሮብ የገባዉ እቃ ስለሚጫን ከ8 ቀን ያልፋል ማለት ነዉ

  • @KhadijaYasinn
    @KhadijaYasinn 3 года назад

    ለራሳችንነው ብናየውም አበረሽር
    ለኛነውጥቅሙለኛነው ኢንሻአላህ በቅርቡ ልልክ አስቢያለሁ።

  • @sirajoo_
    @sirajoo_ 3 года назад +3

    ❤️🙏🏾

  • @negutube
    @negutube 8 месяцев назад

    እስኪ ወንድሜ ንገረኝ ወላሂ ፈራሁ ስሄድ እቃየን በጓርጎ ልልክ ፈልጌ ማለቴ የአየር ግን አንዳንድ ልጆች እቃቸው የቀረባቸው አለ ተወርሶ ነው አሉ አንተጋ እንደት ነው ልልክ እፈልጋለሁ አምኔህ

  • @endirismohamed6454
    @endirismohamed6454 3 года назад

    ወአሊኩም ሠላም ወድም ሥልክህን ብታሥቀምጥልን ጥሩ ነበር

  • @نورةعبدلله-د9م
    @نورةعبدلله-د9م 3 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወድም ቁጥርህን አስቀምጥልን እምንጠይቅህ ይኖራል

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj 3 года назад

    Yetnachwu wendime ene gasim negni ibekhi

  • @እኮንየኔምለውእኔምየኔአይ

    ኪሎ ስንት ነው ከዛስ ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ

  • @anshatube7038
    @anshatube7038 3 года назад

    ወድሜ የኢቶቢያ አየረ አልተከፈተም በአላህ መልስልን

  • @Bነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @Bነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 3 года назад

    ላይክላይክአቦይመችህ

  • @abdelatabor4484
    @abdelatabor4484 3 года назад

    Aderasehen comente Laye Safew.

  • @sarasnvn9711
    @sarasnvn9711 3 года назад

    አላማጣ ይደርሳል ወንድሜ እስክ መልሰልኝ ብቅርብ ቀን መላክ እፈልጋለሁ

  • @lalilali3938
    @lalilali3938 3 года назад

    የት ናችሁ ወንድሜ

    • @reyancargo4027
      @reyancargo4027  3 года назад +1

      መካ ጅዳ ጣይፍ

    • @lalilali3938
      @lalilali3938 3 года назад

      ሙሽክላ እኔ የለሁት ዱባይ ነው ምን ይሽለል መልካም ሰው ነበርክ ወንድማችን

  • @zahrazahra5120
    @zahrazahra5120 3 года назад

    አይዡህ በርታ

  • @ከድኢቶብ
    @ከድኢቶብ 3 года назад

    👍👍👍👍

  • @jemilaawolyrga2952
    @jemilaawolyrga2952 3 года назад

    ለቅንነትህ አመሰግናለሁ አላህ በቅርብ አሳክቶልኝ ሀገሬ የምገባ ያርገኝ ዱአ አርጉልኝ እቃየም ተረትቦ ቁጭ አለ

  • @askaeleaskaele9516
    @askaeleaskaele9516 3 года назад

    🤲🤲🤲❤️❤️❤️☝️

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن
    @الحمدللهعلكلحل-خ7ن 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ ነገርነው

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 года назад

    ❤❤👍👍

  • @agjejjdgh6790
    @agjejjdgh6790 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @dhsfsfxbzgzg1661
    @dhsfsfxbzgzg1661 3 года назад

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @villavilla1356
    @villavilla1356 3 года назад

    ሠለምወንድሜየትነውየምትገኙትአድራሻችውንብትነግሩንደስይለኛል

  • @naniyoutube2775
    @naniyoutube2775 3 года назад

    ሰላም ወድም በጣም አሪፍ መረጃ ነው የት ነው ያለህው ?

  • @seniseni165
    @seniseni165 3 года назад

    ታማኝ ከሆናችሁ እኔም እልካለሁ
    ቤቴን ልጨርስእና

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 года назад

    ወንድሜ ስለ መርጀው እነማስግነለን ግን እስቲ ሮቶ የት ነው የምገኝው እብክህን ተበባርኝ እኔ አቡዳብ ነኝ

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 3 года назад

    ዋሌይኩም እሰላም ዋራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለንንንን

  • @aumfarih4802
    @aumfarih4802 3 года назад

    ቁጥርህን አስቀምጥ የፈለገሰዉ መደወል እዲቺል

    • @reyancargo4027
      @reyancargo4027  3 года назад

      0506272893

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 года назад

      @@reyancargo4027 የት ነው ያለኸው እኔ ዱባይ ነኝ ከአራት ወር ቡሃላ እገባለሁ

    • @reyancargo4027
      @reyancargo4027  3 года назад

      @@tamraabi1751 ine saudi wist neng

  • @madinatube154
    @madinatube154 3 года назад

    ውሪተ

  • @ሡሡነኝየረሡልናፋቂ
    @ሡሡነኝየረሡልናፋቂ 3 года назад

    እሪያድ የለም