Anchor Media የባህርዳሩ ኮንፈረንስ፥'መሪ ሆነን አልተከበርንም' አገኘሁ ተሻገር፥ የአብይ አህመድ ድራማ ቀጥሏል፥ የኬንያው አመጽና የኢትዮጵያውያን ዝምታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 613

  • @woine123
    @woine123 3 дня назад +42

    ተረኛው የኢትዮጵያ መንግስት አላማው!
    1- አማራውን ማጥፋት!
    2- ከእሬቻቸው ሃይማኖት
    በስተቀር ክርስትናን
    እና እስልምናን ከኢት/
    ምድር ማጥፋት::
    3- የኢትዮጵያን ብሄር
    ብሄረሰብን ን ነባር
    ታሪክ ሙሉ በሙሉ
    በማጥፋት የራሳቸውን
    የውሸት ታሪክ ለአዲሱ
    ትውልድ በማስተማር!
    4- ኢትዮጵያን በእነሱ
    ምኞት በማዘጋጀት!
    *** " አዲሲቱን ኦሮሙማ
    የተባለችውን ሀገር
    መፍጠር "!!!!!
    ስለሆነ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን ሁሉ ለህልውናው ሲል የዘመኑን ተረኛ አረመንያዊ መንግስትን ታግሎ ሀገሩንና ማንነቱን ማስከበር አማራጭ የሌለው እውነታ ነው::

  • @meba1792
    @meba1792 3 дня назад +77

    የአማራ ልጅ ባንዳ አናከብርም
    አማራ ጀግና ነው።
    ድል ለጀግናው ፋኖ 💪🏼💪🏼💪🏼

    • @mare7241
      @mare7241 2 дня назад

      Euzbn❤tyaksaymls❤yswnsltanmanykbral❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 2 дня назад +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 3 дня назад +49

    የአብይ መንግስት 80% በላይ በፋኖ ተዳክሟል፥፥ አማራ ተገቢውን ሃላፊነትም ሆነ ተወካይነት ለማግኘ ፋኖዎች የፖለቲካ አመራሮችን ምረጡ፥፥የአብይ መንግስት በቅርቡ ይወድቃል፥ ነገር ግን ፋኖ ከትግሉ በተጨማሪ ወደፊት በመምጣት፥ ሁሉም ኢትዮጵያውያንን አስተባብሮ ለሁላችንም የሚሆን አዲስ መንግስት ለመመስረት አሁኑኑ ይዘጋጅ፥፥ ፋኖ ከትግሉ መተጨማሪ በፖለቲካውም ወደፊት በመምጣት ሃላፊነቱን ይወጣ፥፥

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 3 дня назад

      VIP ideas.

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 3 дня назад +3

      አንገብጋቢ የሕዝብ ጥያቄ ነው::መሪውን መምረጥ የሕዝብ ፋንታ ነው:: ከእናንተ የሚጠበቀው አንድ መሆን ነው :: አለበለዚያ ተኩላ ገብቶ በጎቹን ይበትናል ::

  • @user-el5go6gy9r
    @user-el5go6gy9r 3 дня назад +31

    ቢረሳ ቢረሳ የናሁስናይ እሬሳ የከለከለ መንግስት የምን ሰላምጥሪ ነው 4 ኪሎን መንጠቅ ነው እንጅ

  • @allotunko9868
    @allotunko9868 3 дня назад +28

    ለሁሉ ቀን አለው። እግዜ/ር ይፈርዳል። ድል ለፋኖ

  • @user-lu6bs8mk1y
    @user-lu6bs8mk1y 3 дня назад +31

    ጀግና ጋዜጠኞች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 3 дня назад +23

    ሰላም ወንድሞቸ ፣ ክብር ለጀግናዉ ፋኖ አማራነታችን እየዘመርን ቀና ቀብረር ብለናል።

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 3 дня назад +23

    የኬኒያ ህዝብ አምርሩአል በዳቦ ፣ በታክስ ምክንያት ቤተመንግስት ሳይቀር አጥር ጥሶ ይገባል ቀልድ አያቅም!

    • @hanaeshetu2714
      @hanaeshetu2714 2 дня назад

      🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪👏👏👏👏👏👏👏👏🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪💯💯💯💯💯💯💯

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 3 дня назад +12

    ጀግና ጋዜጠኞች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @user-el5go6gy9r
    @user-el5go6gy9r 3 дня назад +11

    መሳይ ወንድምሜ በርታ በጣም ነው የምናመስግነው ሁሉውም የምታቀርባቸው ባልደረቦችህም ምሁር ናቸው በጣም ጎበዞች ናቸው ገለታውና ደሬ

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 3 дня назад +12

    እንዴት እንደምታምሩ እንዲ ተቀናጅታጅሁ ስትሰሩ🫡 በርቱልን የሳይበር ፋኖዎቻችን💚💛❤️

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 3 дня назад +13

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድካማችሁንም ፍሬ እንዲያፈራ የኢትዮጵያንም ትንሳዔ አብረን እንድናይ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 дня назад +35

    እንደ መሪ ለመከበር ለዜጎች ክብር ሰላም መስጠት እና መልካም ሥራ መሥራት አለባቸው😡

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r 2 дня назад

      አብዛኞቹ ለፍርድ የሚቀርቡ ወንበዴዎች ናቸው ጥቂቶቹን እያታለሉ አምጥተዋቸው ይሆናል

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 2 дня назад +6

    የአማራ ባንዳ ክብር አይገባውም
    👉አማራዬ ጀግና ህዝብ ነው ወገኔ ደግነው ድል ለፋኖ አውነት ያሸንፋል 💙💙😍😍👌👌💚💛❤

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 3 дня назад +10

    ደረጀ ትንታኔው ለአንተ ትቻለው ቃል የለንም ወላሂ ጨርሰህዋል ተናግረህ።ዋው ጀግናችን።

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 3 дня назад +17

    ድል ለፋኖ❤❤❤🎉🎉

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 3 дня назад +6

    ደረጀ አላህ ሰላምን ይስጥህ ዛሬ ሆዴ ቅቤ ጠጣ ።ስንት አመት የደረቀው ሆዴ ኦፍ ኦፍ ኦፍ ደረጀ ጌታ ይባርክህ።

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 3 дня назад +9

    ድል ለፋኖ!!!አንድ አማራ አንድ ፋኖ💪💪💪🔥🔥🔥

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 дня назад +6

    ❤❤❤❤❤ጀግኖች ናችሁ።❤❤❤❤❤ከጀግናው አማራ ህዝብ ጋር በመቀናጀት ብልፅግናዎችንና አሽከር ብአድኖችን አንበረከካችሁ❤❤❤❤አሁንም ፋኖ ወንድም እህቶቻችን የሚሸወዱ አይመስለንም።በእጃቸው አስገብተው ሸውደው ጭፍጨፋውን ለማስቀጠል ደፋ ቀና እያሉ ናቸው።ጆሮ የለም።❤❤❤ዳጊም አማራ አይሸወድም❤❤❤ባንዳውን እየጠሩጉ ፋኖ ትግሉን ይቀጥላሉ❤❤❤❤❤❤

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 3 дня назад +24

    ሰላም መሳይ እና ደሬ ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @user-ve5kn6oo1s
    @user-ve5kn6oo1s 3 дня назад +5

    የኛ መከላከያ ንዑሀንን መግድል ነው የሚ ያውቀው

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 дня назад +4

    እናመሰግናለን በርቱ ጀግኖች❤❤❤ አይዞን ድልአይቀርም

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 дня назад +7

    ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!

  • @abby87877
    @abby87877 3 дня назад +21

    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪💪💪

  • @nojoke7683
    @nojoke7683 3 дня назад +5

    ይህ ስብስብ የሰላም ኮንፈረንስ ሳይሆን፤ የግም ለግም አብረህ አዝግም ድራማ ብሎም የመጨረሽያቸዉ መጀመርያ የስንብት ኑዛዜ መድረክ ነዉ !!!

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 3 дня назад +5

    The peace conference only proves Fano is winning, nothing else.

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y 3 дня назад +9

    ማን ይሰማቸዋል ፋኖ ወደፉት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 дня назад +61

    ሁለት የአማራ እቁወች የአማራ ጀግና ሴት የወለደቻቸዉ ሺ አመት ኑሩልን ኢሻ አላህ ክፉም አይንካብን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @awaldegessa1803
      @awaldegessa1803 3 дня назад +3

      የሌቦች ስብስብ ናቸው።

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 3 дня назад

      አንዲኛቸዉም አማራ አይደሉም ጂል

    • @amarefetene6300
      @amarefetene6300 3 дня назад

      @@tube-yn2ul😂🐖🦓

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 дня назад +3

      @@tube-yn2ul ዉልክፍ እና ምን ታደርጊያቸዉ ደደብ

    • @user-yf4sr5re3q
      @user-yf4sr5re3q 2 дня назад

      ከብት አማራ ላለመሆናቸው ምንመረጃ አለሽ እንከፍ😅​@@tube-yn2ul

  • @fendishatube5091
    @fendishatube5091 2 дня назад +4

    አሪፍ ጥምረ ነው (መሳይ እና ደሬ ) በርቱ

  • @goban6366
    @goban6366 3 дня назад +7

    ምክትል ኤታማጆር ተብዬው አበባው ታደስ እኔም ፋኖ ነኝ ሲል ምንአልባት በጤናው አይመስለኝም ህክምና ማድረግ ይጠበቅበታል

    • @user-yf4sr5re3q
      @user-yf4sr5re3q 2 дня назад

      ጤናው ተቃውሶበት ነው ይኸ ዥልጥ

  • @ekeramuae2903
    @ekeramuae2903 2 дня назад +4

    ድል ለፋኖ

  • @HhGgg-ol6zr
    @HhGgg-ol6zr 3 дня назад +4

    አረጋ ከበደ እንኳን ለዚህ ለትልቅ ለተከበረው ለአማራ ህዝብ ይቅር እና ለቀበሌ ሊቀመበር መሆን የማይችል ውዳቂ ግለሰብ ነው

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l 2 дня назад +2

    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉

  • @nestaituethiopia7965
    @nestaituethiopia7965 3 дня назад +3

    ጀግኖች በርቱ ከአሁን በሆላ ወደ ሆላ የለም ተባረኩ እግዚአብሔር ይርዳሹህ

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 2 дня назад +4

    ሀገራዊ የሽግግር መንግሥት አማራጭ የሌለው አማራጭ የው!

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine9908 2 дня назад

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ እግዚአብሄር ይስጣችሁ የአማራ ደም የኛም ደም ነው

  • @deredamot
    @deredamot 2 дня назад +2

    ሁለታችሁ መሣይና ደረጀ አንድ ብርጌድ ማለት ናችሁ የአማራ ህዝብ ያመሰግናችኋል በርቱ።

  • @gebeyehuzeru7330
    @gebeyehuzeru7330 2 дня назад +3

    "እንደመሪ ካላከበርን" የሚለው አባባል በሪሱ የአማራ ሕዝብ መሪ እንደሌለው የሚያመለክት ነው!ከላይ ወደ ታች የመጣ መሪ ሳይሆን ሕዝቡ ከታች ወደ ላይ መሩውን መምረጥ አለበት

  • @siphokazingqongonya9389
    @siphokazingqongonya9389 3 дня назад +19

    ሠለም ሠለም መሠይ እና ታካታታዮች ድል ለፋኖ ሽንፈት ለአብይ እና ሽማልሥ ለምበለው አሰማ አፍ

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 2 дня назад +2

    መንግስታችን ፋኖ ✊💪

  • @FirewAsefa
    @FirewAsefa 2 дня назад +1

    በርቱ ጀግና ናችሁ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr 2 дня назад +2

    ድላማራ ፋኖ🥰🥰💚💚❤💪💪💪

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 3 дня назад +3

    አገኘው ተሻገር ሰካራም የአረቄ ጌታ ።

  • @yenesew4092
    @yenesew4092 3 дня назад +3

    ትክክል ብለሀችዃል መሳይና ደሬ!

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 дня назад +4

    ሆዳም አይከበርም ጅቦች የአማራ በድኖች

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw 3 дня назад +5

    ደረጀ ግን አንዳንደ የመልመጥመጥ ባህሪህን ማስወገድ አለብህ መሳይ መኮነን ግን እጂግ በጣም ከረር ያለውን ውሳኔህንና አላማህን ሳላደንቅ አላልፍም የስንቱ አማራ ደም ፈሶ ብልፅግና ሚባል መዋቅር ሀገሪትዋ ላይ መኖርም የለባቸውም ወይ መጥፋት አለባቸው ወት በ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት መቅረብ አለባቸው።

    • @SolomonFantaye
      @SolomonFantaye 2 дня назад

      .ውጣና ተናገራ እንደደረጀ ለትችት አትሩጥ

  • @adugnawberhane8094
    @adugnawberhane8094 3 дня назад +3

    Great Analysis

  • @user-rn9yn9ce3i
    @user-rn9yn9ce3i 2 дня назад

    ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው ስርሀቱ መሲእና ደሬ በርቱ ድል ለጀግኖቹ ለፍኖውች

  • @beyenetibebu-ib2kk
    @beyenetibebu-ib2kk 3 дня назад +2

    my voice thank you

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 дня назад +3

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀድሞ ባለመስማትህ እየደረሰብህ ያለውን መከራ ተመልከት መስማት የምትፈልጉት አልሆነም አሁንም ስማ አንድነትህን አጠንክር ገዳዩ አብይ አህመድ አሊ እስካልተወገደ መከራህ ይቀጥላል ነገ ይብሳል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀጠዘረኛውና ገ ዳዩ የኦነግ ሸኔ መሪ

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x 2 дня назад +1

    ቆራጥ የህዝብ ልጆቺ መሣይ ደረጀ እንወዳቺኋላን 🎉🎉🎉

  • @Mashquke
    @Mashquke 3 дня назад +1

    Wonderful and Reasonable Speeches from Dereje. BRAVO.

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 дня назад

    ደፍር ህዝብህን እያሰጨረሰክ ክብር ትላለህ ደፍር በነገራችን ላይ ብልፀግና ባህርው ነው ማወዛገብ ከዚህ በሃላ ያሚወዛገብ የለም መሳይ ደሬ በርቱልን ፍጣር ያድካማችውን ውጤት ያሳያችው

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 2 дня назад +3

    መከላከያ የአማራን ሕዝብ ጨፍጭፏል ስለዚህ በታሪክ ተጠያቂ ነው ይሄ ደግሞ አይቀርም ያስቡበት ፋኖ ማሸነፉ አይቀርም

  • @melesemengistu4036
    @melesemengistu4036 2 дня назад +2

    What a perfect discussion 👌

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w 2 дня назад +2

    መሪ እንዲከበር ከፈለገ ለህዝብ ታዛዥ ሁኑ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 дня назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ለነጻነቱ ለመታገል. ከኬንያዊያን ሊማር ይገባል ፣ያለትግል ና መስዋእትነት ነጻነት በልመናና በለቅሶ አይገኝም

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 дня назад +2

    Thank you mesay mekonnoen &
    Dera 🙏❤️❤️

  • @user-sf4dw8qz8p
    @user-sf4dw8qz8p 2 дня назад

    ፋኖ እንደሚያሽንፍ ጌታ ምስክር ነው ፡፡

  • @desalegnsisay1709
    @desalegnsisay1709 3 дня назад +2

    በርቱ በጣም ትክክለኛ መረጃ እና ሀሳብ ነዉ

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 2 дня назад +1

    ሰላም የመንፈስ ፍሬ ነው !! የመንፈሳዊ እሴት በሆነው በሰላም እንደቀለዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል እግዚአብሔር ያያል ።
    ሰላም የሚለውን ቃል በነዚህ ጨፍጫፊዎች አፍ ለመጠራት አይመጥንም። ሰላም የሚለውን ቃል በራሱ እንዲጠላ ለማድረግ የተሰራ ስራ ነው። በዚህ አንድ አመት ውስጥ ስንት አማራ በቀዬው እንዲጨፈጨፍ አድሮገውና ጨፍጭፈው ሲያበቁ የሰላም ኮንፈረስ ብለው ሲቀልዱ ማየት እጅግ በጣም ያማል። ምንአይነት የአእምሮ ጤናቸው ቢጓደል ነው እንደዚህ የአማራን ህዝብ ንቀው በዚህ መልኩ እንዲህ የሚጫወቱት?
    አማራ ናቸው ግን እነዚህ ሰዎች ?

  • @millionfantahun5377
    @millionfantahun5377 3 дня назад +1

    Both of you my brothers you are the voice of the voiceless !!!

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew 2 дня назад +1

    This is awesome discussion. And everything is true

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u 2 дня назад

    መሳይ በትክክል ትክክል ነህ

  • @cherenttesfaye1403
    @cherenttesfaye1403 3 дня назад +1

    የመግለጫው መጨረሻ ላይ እጃችሁን በሰላም ለሰራዊቱ ስጡ ነው ያሉት

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 3 дня назад +3

    አዋ በቃን ብለዋል የበቃቸው የሚፈልጉትን ያህል ከጨፈጨፉ የደም ግብር ካቀረቡ በሆላ ነው።
    ይህን ያህል ከመሆኑ በፌት በንግግር እንፍታው ያሉትን የክልሉን ምክር ቤት አባላት ወደ ግዞት የተቀሩትን ከሀገር እንዲሰደዱ ነው ያደረጉት
    ምክንያቱም ከመጀመሪያው ይህንን አይነት ግፍ ጠላት ብለው በፈረጁት ህዝብ መፈፀም ነበረባቸው አላማቸው ያ ስለነበር ።
    አገዛዙ መጀመሪያም ጦርነቱን አውጀው ወደ ጭፍጨፍ የገባው ይህ አይነት የንግግር ጥያቄ አልቀበልም ብሎ ነው ። እንደ ህዝብ ጠላት ብሎ ስለፈረጀ መፈፀም የሚፈልጉትን ሁሉ ግፍ ፈፅመዋል
    ንፁሀንን ጨፍጨፈው ንብረትዘርፈዋል ክልሉን አውድመው አሁን ይበቃናል እያሉ ነው።
    የደም ግብራቸው ሲደርስ ማነህ ባለተራ ነው ጥያቄው

    • @woine123
      @woine123 3 дня назад

      ኧረ ገና የሰው ደም አፍስሰው አስፈስሰው መች በቃቸው:: ማዘናጊያ አለን ለማለት ነው:

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 3 дня назад +1

    እናመሠግናለን ጀግኖቹ በርቱ መሳይ ና ደሬ 🎉🎉🎉

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 2 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 3 дня назад +13

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @sam846
    @sam846 3 дня назад +3

    የሕዝቡ ችግር ሳይሆን ስልጣኑ እንዲከበርለት ብቻ ከመነጨ ያወራው ወሬ ነው

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b День назад

    ድል ለፋኖ ❤❤

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 3 дня назад +2

    የኢትዮጵይ መከላከይና ፖሊስ ትልቁ ፍርድ የሚገባው ነው ህዝብን በነፃነት መብቱን እንዲይጠይቅ ያረጉት

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i 3 дня назад +3

    መሳይ እና ደሬ 👋👋👋

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 2 дня назад +2

    ክረምቷን እንዲ እያጭበረበሩ ሊያልፍት ነው ማንም የሚሰማቸው የለም

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 3 дня назад +2

    ጂል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል ብልፅግና ሲጃጃል ሰው ይፈጃል እየገደልኩ እያስገደልኳችሁ አክብሩኝ ይላል አገኘሁ ተሻገር ሰካራም የሰው ደም አስክሯቸው ያስቀባጥራቸዋል የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ይፈርድባቸዋል እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 2 дня назад +2

    "ድል ለአማራ ህዝብ!"💪 ሞት ለፋሺስት ሰራዊት!!👎

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 2 дня назад +1

    ሰላም ነሺዎቹ: -
    ሰላም ለሁሉም፣ሁሉም ለሰላም ብለው ተሰበሰቡ ቢባል ማን ያምናል?
    ይህ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነው።
    It has always been and continue to be against reality and normalcy!

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 часа назад

    🎉🎉🎉🎉🎉ያረብአላህየኸይሩንነሻለንን🎉🎉🎉🎉

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 дня назад +3

    አተ አረቂያም በወለጋ የሚኖር አማሮች የክልሉ ፕሬዝዳንት ሆነህ አድነኝ ሲል ከክልሉ ውጪ ስላለ አማራ አያገባንም ያልክ የሽመልስ አብዲሳ ገረድ መሪነኝ አክብሩኝ ስትል አታፍርም

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 2 дня назад

    መሳይ $ደሬ ብርቱልን ድል ለፋኖ🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 2 дня назад

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ በየቦታው ለሚታረደው🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 дня назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @Nezbir
    @Nezbir 2 дня назад +1

    ሰላም የእምነተኞቹ ውድ ወንድሞቻችን? እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::

  • @woine123
    @woine123 3 дня назад +4

    ምንም አይነት ስምምነት ድርድር ይሁን!
    *** አብይና ካቢኔው ከነዘርማንዘራቸው ለፍርድ ቀርበው ያፈሰሱትን ደም በደም ዋጋ ሊከፈላቸው ይገባል::

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 3 дня назад +1

    በርቱ እናንተ ጀግኖች

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 2 дня назад

    አዎ ልክ ብለሀል መሳይ የነሱን ነገር አንስቶ መወያየት ደረጃን አለማወቅ ነዉ ደረጃችሁን በጠበቀ መልኩ ጋሎቹን ትታችሁ መሆን ስላለበት ዘግቡ ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 дня назад +3

    ፋኖን ፈርተውና አፍረው ነው ዋጋ የላችውም ህፃን ሽማግሌ ገለው አስገድለው ምንም ድርድር ኣማራ አያስፈልገውም ፍርድ ነው የሚያስፈልጋቸው የሽግግር መንግስት ብቻ ጊዜ አለመግደል ነው በነሱ ቤት ይሄ ሁሉ ዲስትራክሽን ለማዘናጋት ነው ደረጀ መሳይ በርቱ

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal 2 дня назад +2

    ንገርልኝ እነዚህን አሲዳሞች አማራ ሁነው አማራን ሲያስገደሉ ባንዳወች ደም ክብር ይገባል ይላል እንዴ ማፈርያ ተዋርዶ አማራንም አዋርዶ ክብር አሳጥቶ ማንም እየተነሣ አማራ ላይ ሲጨፋር ማንም አፋን አማራ ላይ አፋቸውን ሲከፋቱ ዝም ብለው ነበር የሚመለከቱት ስራቸውን የማውቁ እቃወቾ የሚያስቡት ስለራሳቸው ብቻ ሆዳሞች

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 2 дня назад +1

    Perfect conversation

  • @fitsumfissehaye4005
    @fitsumfissehaye4005 2 дня назад +1

    Mesi the great ❤❤❤

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n 2 дня назад

    ❤❤ድል ለፋኖ❤❤

  • @temesgenaddisu5768
    @temesgenaddisu5768 2 дня назад

    ድል ለጀግኖቹ
    ጉድጓድ ለክፋዎቹ !!!

  • @galateayizoshmediagam1876
    @galateayizoshmediagam1876 День назад

    Amazing spech ever dare

  • @adebabayadane4771
    @adebabayadane4771 3 дня назад +7

    መሳይ ደሬ ይህን አስቀያሚ ስራአት እናንተ በሚዲያው ፋኖ በጀግንነቱ እያርበደበዳችሁት ይገኛል! በርቱልን ድል ለተገፋው ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን ጭቁን ህዝቦች !!

  • @FekaduZeleke-yr5je
    @FekaduZeleke-yr5je 2 дня назад +2

    Tow of the best

  • @fishayenehun8378
    @fishayenehun8378 2 дня назад

    Mesay Ena dere ❤😊you are so great both

  • @AsratuGetnet
    @AsratuGetnet 3 дня назад +2

    Well come

  • @user-on6sc1ym6h
    @user-on6sc1ym6h 3 дня назад +2

    መሣያችን

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 дня назад +1

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дня назад +2

    Welcome Jegnoch