Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁሀን እመመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ:: የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ከገጠማት መከራ እና ረሀብ በአማላጅነቷ ትጠብቃት::
አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን
የራሳችሁ ቅድብ እንካን የላችሁም እዴ 😂😂😂በጣም ያስቃል 😂😂
በፍፁም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን በራስህም ማስተዋል አትደገፍ በመንገድህ ሁሉ ርሱን ዕወቅ ርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል:: ምሳ3: 5
ኧረ ቤጃችን ስለ አርቲስቶች ምታወራው በሳቅ ገደለችኝም ግራ አጋባችኝም😂😂😂ወይ ቀስ ብላ ብታስረዳን😂😂😂😂❤❤
ባይገርምህ ቤታችን እንደኔ ድስት ጠራጊ አልነበረም......ግን ወፍ
😂😂😂
ቤንጃ አሪፍ ነው ፈታ ብለናል ፓፓራዚ (አንፎሎ)እዳትቀር ሁሌ ፈታ ታረጋለች
አስተማሪ አዝናኝ ነው ቲክቶክ ለመክፈት መአቀብ ተጥሎብናል 🤦♀️ብትጠፋም የሚመች ነው 👌👌👌 bravo
ቤንጃ እኮ ደስ የምትለኝ ሁሌም ምልከታህ ቀና ነው positive mind ❤
አመሰግናለው
😮😮😮 መጨረሻ ላይ የተናገረችው ልጅ ስለ Xዎች ቁም ነገር ያለው ንግግር Thank You ❤❤❤
እኔበቃ ድስት አልጠርግ ብየነው የተጠረበ ጣውላ የመሰልኩት😅😅😅😅😅😅
እዚህ እኔ የምኖርበት ሃገር አብረን እንዝናናለን ከዛ ሂሳብ ለየብቻ እንላለን ቢላችን ይመጣል የየራሳችንን እንከፍላለን::ይሉኝታ ምናምን አይሰራም ::ጨዋታ በጋራ ሂሳብ በግል::እንደዚህ ነው ጏደኝነት::
ወይኔ ዘንድሮ ሽንኩርት በመወደዱምክኒትነው መሰል ማቃጠሎ ብሱበታል ወይኔ አይኒ
😂😂😂😂😂Omg you make me smile 😂😂😂😂 thanks more ✌️♥️
Berta benja ፖሚ አዝናንታኛለች 😂😂😂
👌👌👌ቆንጆ ነው ብቻ አትጥፋ በርታልን ❤❤❤
እሄን ስው respect ።በርታ
ስወድህ እኮ❤ እርጋታህ👍
benja is the best youtuber
እውነትም እኔም ብያለ ምንአገባን ስለነሱ ፎሎ መደራረግ ይሄ የወሬ አራራ ነው
አይ ቤንጂ ከድሮ ጀምሮ ብረድስት የወጥ የሙቅ አይቀረኝም ስጠርግ ወፍ ምንም የለም
Halo enkuan dehena methi🎉 ✌️ Benjamin ♥️😘zare comment bemanbebe feta eyalku newe betam inotional Hognalhu be fetena tenadejalhu😢😢😢😢
አይዞኝ ያጋጥማል መውደቅ ያለ ነው ዋናው ከወደቁበት መነሳት ላይ ትኩረት ማድረግ ነው በርቺ
@@benjatube2 betam amesegenalhu ke telku wendeme ketelo lemetesetegne comment i am very happy brother thanks more ✌️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾@@selambelay-hp2hi
የውሻ ግልገል አይባልም ቡችላ ሲሆንለበግና ለፉየል ግልገል ይባላልብ
ቤንጃ ሰወድህ ሰላም አለህ ሁሌ የሚያሰቅ 😂ነገር እና ቁም ነገር
ይሰራል።አንዷ፡ጥራጊ፡እየበላች፡ሆዷ፡ናይጄሪያ፡ቂጧ፡ቡልጋርያ።🔥🔥🔥
ዲጄ ሊ እኛም እኖድሀለን😅😅😅😅😅😅
ወይኔ ቤኪ ሆዴን አሳመምከኝ😂😂😂
ስው በቃ የራሱን መኖር አቃተው
ፖፖራዜዋ ግን👌👌👌
rkashoch nachew mdre deha kuracham hula yrekesu interviw siadergu sewoch ymeslalu yzeketu rekashoch nachew.
benjaye ergatahn betam new emwedlk❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።☝🏾☝🏾☝🏾
ቤንጃ የዉሻ ግልገል ስትል ሰማሁ ልበል ? ቡችላ ቡችላ ቤ ንጃ!!!
😂😂😂I just can't የውሻ ግልገል ነው ያልከው ቤንጃ?😅😅
አህያ ቢራገጥ የሚጓዳው እሳሩ ብቻ ነው አጎቴ ቤንጃ👌👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እጅግ አዝናኝ
ወይ pomi😂😂😂😂😂
ዋናው ጥያቄ unfollow መደራረጋቸው ለልማት ግባችን እንቅፋት ይሆናል ወይ ነዉ?? 🤨
እዉነት ነዉ ምን ያገባናል😂😂
እንኳን እስር አደረሰን
Benja is always the best. Please continue in this say.
ቤንጂ የማስተ አብነት ስልክ ተባበረኝ እባክህ
እኔ አላውቀውም
ሥራ ፈቶች የደላው ሙቅ ያኘካል 💔
ሰላ ምለት ምን ማለት ብታቅ ካፍሽ አታስገብውም ነበር በኦሮምኛ😂😂😂😂😂😂😂😂
አር ቤንጃ ምን አስበህ ነው የውሻ ግልገል 😂😂 የውሻ ቡችላነው
😂😂😂 እታረማለው
😂😂😂😂😂😂😂😂ሚስኪን ታኩሬ 😮ወንድልጂ ተበላሸ ለዉሻ ግልግል 😂
ለዉሻ ቡችላ ነዉ ግልገል አይደለም
😂😂😂 እሺ እታረማለው
Yemire. Welhe. Yeteghaweme. Tawanayoche. Mene me. Ayemaselhughem. Ba. Cerashe selamanorachaweme
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።@rozaqatar
Benjaye ፈጨጭ እብድ ማለት ነው 😉
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤አቀራረብ ስብና እማርት ነው
You are dissipling I respect you
የሆነ ፕሮጀክት ላይ 2002 አካባቢ ያመስለኛል Lcd flat tv ተገዝቶ ወደ ፕሮጀክት ሲመጣ ስቶር ኪፐሩ አለወተሞላም ከሆላ ያለው ካልመጣ ገቢ አላደርግም ብሎ አስቸግሮ ነበር።
ድስት መጥረግ ድሮ ኑሮ ሳይወደድ ነበር አሁንማ በአርቴፊሻል እንጂ የለም የሻሂ ቤት ፎጣ መስሎ መች አለ
እረ ቤንጃ አንተም ሽልማት አዘጋጅ😊
ይዘጋጃል
Benja ahun ahun yemitakerbew bizum ayamrm!!Leloch gar kesamint befet yayenewn nrw
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ቤንጃችን
Belen leka endezih ywedekech nech kutb tmeslen neber leka hulum ywedeku nachew rekashoch ke dhnet yawetachew Getan resut mdre deha gmatam
ሰላም ቤንጃ🎉🎉🎉❤❤❤
ሻሎም ቤንጃችን😊
ሻሎም ሻሎም
ቴክቶክን ስመራይዝ ስላደረክልን እናመስግናለን ቴክቶክ ላይ የተረፈን 10 ሺ ለመግባት ጭቅጭቅ ነው።
አወ እኛ ምን አግባን ስለ እንሱ ሆ
Yefollow ena unfollow were yawerashew gin yegna seferua negeregna arogit enquan endanchi negeregna aydelum . Sera fet weregna
Malet bemin Adaberkew so bitnegregn satiresa
Denbega zena anbabe meslke yelnda yesw tarki yelkakmachu
Ere pomi 😂😂😂😂😂😂
Yewsha gelgel 😂aybalm yewsha buchela😅 nw
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።☝🏾☝🏾@seblenedi
Lemn wndanequt sew tafettitaleh
የመጨረሻው ምክር ዋዉ ነዉ❤
ሰላም ቤንጃየ በጊዜ ነበር ያየሁት ግን ሰራ ላይ ስለነበርኩኝ ዘገየው ሳላየው
Ewnet new yedst tragi Arif new l.... Beyehotelu Yalu yewtbet serateghochn mayet beki new
Benjachin enkan dan matak tafitakal damo basalm nw
አለው ይመስገን
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።@BozanishBozanish
@@TruthEz ehe min hon
Benja borchihin atifaw
ለምን
weynee ene ende birabiro yemferaw nger yelm alwedatem ,manew endene yemifraw😊😂
እኔ የብሴራት ለዉጥ
👍
እንዲያዉ ሴቶች ጥፍራችሁን ባትሰሩ ጣም ነዉ የሚያስጠላዉ በተለይ አዉራ ጣታችሁ የንስር ጥፍር ይመስላል ::
ስታስጠሉ,ለወሬ ሞትኩ ወሬ ስራ እንጀራ
ፈጨጭ፡ ጨለል፡ ንቅል፡ በአጠቃላይ፡ ቀውስ። እብድ።
😂😂😂😂😂😂ለዉጥ
ዲጄ ሊ በጣም ወፈረ ምን በልቶ ነው ?
አማረኛስማት ይችላል መሰማት እችላለሁ
Like Argenal gin endet new Andebetik
በሀሜት መተዳደር እሰከ መቼ???
Yene bte anhdim
Yna mar tgaftshe gbtshem endat sew alew ylushal😂😂
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ☝🏾☝🏾
Brter selme new
ፈጭ ፡ በትግርኛ ፡ ትቢት ፡ ነው😂😂
ፈጨጭ ፡ ማለትየን ፡ ነው
ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስራልን አቆይብን
እሺ
ፈጨጭ እብድ ማለት ነው
😆😆😆😆
ፈጨጭ ማለት እብድ ማለት ነው
❤❤
Yes mene ageban yersachew giddy new
Wushet naw
I don’t care if they are unfollowed or followed 😂
ወሬ ወሬ ወሬ ቲሽ ስለሰው ሂወት እኛ ምን አገባን
🥰🥰🥰🥰
Awo min ageban bet transport ayhonuln
አንቺ አንፎ ዝም ብለሽ ሽንት ቤትሽን አታጥቢም ዝም ብለሽ እንደ እርጕ ዝንብ ገብተሽ የምትዋሽው ክክክክክ
wegen eyaleqe enante...
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።@medhanitabrar
የዱሮዎቹ አራዳ ናቸው ጠራርጋ እንድታጥበው ነው
ከፖም ስርቆት ጀመርክ
konjo
ግብዥ ያለችው ልጅ የሸሻ ሂሳብ ነው አይደል ምግብ መች በገንዘባቸው ትበላላችሁ
እንኳን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁሀን እመመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ:: የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ከገጠማት መከራ እና ረሀብ በአማላጅነቷ ትጠብቃት::
አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን
የራሳችሁ ቅድብ እንካን የላችሁም እዴ 😂😂😂በጣም ያስቃል 😂😂
በፍፁም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን በራስህም ማስተዋል አትደገፍ
በመንገድህ ሁሉ ርሱን ዕወቅ ርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል:: ምሳ3: 5
ኧረ ቤጃችን ስለ አርቲስቶች ምታወራው በሳቅ ገደለችኝም ግራ አጋባችኝም😂😂😂ወይ ቀስ ብላ ብታስረዳን😂😂😂😂❤❤
ባይገርምህ ቤታችን እንደኔ ድስት ጠራጊ አልነበረም......ግን ወፍ
😂😂😂
ቤንጃ አሪፍ ነው ፈታ ብለናል ፓፓራዚ (አንፎሎ)እዳትቀር ሁሌ ፈታ ታረጋለች
አስተማሪ አዝናኝ ነው ቲክቶክ ለመክፈት መአቀብ ተጥሎብናል 🤦♀️
ብትጠፋም የሚመች ነው 👌👌👌 bravo
ቤንጃ እኮ ደስ የምትለኝ ሁሌም ምልከታህ ቀና ነው positive mind ❤
አመሰግናለው
😮😮😮 መጨረሻ ላይ የተናገረችው ልጅ ስለ Xዎች ቁም ነገር ያለው ንግግር Thank You ❤❤❤
እኔበቃ ድስት አልጠርግ ብየነው የተጠረበ ጣውላ የመሰልኩት😅😅😅😅😅😅
እዚህ እኔ የምኖርበት ሃገር አብረን እንዝናናለን ከዛ ሂሳብ ለየብቻ እንላለን ቢላችን ይመጣል የየራሳችንን እንከፍላለን::ይሉኝታ ምናምን አይሰራም ::ጨዋታ በጋራ ሂሳብ በግል::እንደዚህ ነው ጏደኝነት::
ወይኔ ዘንድሮ ሽንኩርት በመወደዱምክኒትነው መሰል ማቃጠሎ ብሱበታል ወይኔ አይኒ
😂😂😂😂😂Omg you make me smile 😂😂😂😂 thanks more ✌️♥️
Berta benja ፖሚ አዝናንታኛለች 😂😂😂
👌👌👌ቆንጆ ነው ብቻ አትጥፋ በርታልን ❤❤❤
እሄን ስው respect ።በርታ
ስወድህ እኮ❤ እርጋታህ👍
አመሰግናለው
benja is the best youtuber
አመሰግናለው
እውነትም እኔም ብያለ ምንአገባን ስለነሱ ፎሎ መደራረግ ይሄ የወሬ አራራ ነው
አይ ቤንጂ ከድሮ ጀምሮ ብረድስት የወጥ የሙቅ አይቀረኝም ስጠርግ ወፍ ምንም የለም
Halo enkuan dehena methi🎉 ✌️ Benjamin ♥️😘zare comment bemanbebe feta eyalku newe betam inotional Hognalhu be fetena tenadejalhu😢😢😢😢
አይዞኝ ያጋጥማል መውደቅ ያለ ነው ዋናው ከወደቁበት መነሳት ላይ ትኩረት ማድረግ ነው በርቺ
@@benjatube2 betam amesegenalhu ke telku wendeme ketelo lemetesetegne comment i am very happy brother thanks more ✌️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
☝🏾☝🏾☝🏾
@@selambelay-hp2hi
የውሻ ግልገል አይባልም ቡችላ ሲሆንለበግና ለፉየል ግልገል ይባላልብ
ቤንጃ ሰወድህ ሰላም አለህ ሁሌ የሚያሰቅ 😂ነገር እና ቁም ነገር
ይሰራል።አንዷ፡ጥራጊ፡እየበላች፡ሆዷ፡ናይጄሪያ፡ቂጧ፡ቡልጋርያ።🔥🔥🔥
ዲጄ ሊ እኛም እኖድሀለን😅😅😅😅😅😅
ወይኔ ቤኪ ሆዴን አሳመምከኝ😂😂😂
ስው በቃ የራሱን መኖር አቃተው
ፖፖራዜዋ ግን👌👌👌
rkashoch nachew mdre deha kuracham hula yrekesu interviw siadergu sewoch ymeslalu yzeketu rekashoch nachew.
benjaye ergatahn betam new emwedlk❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
☝🏾☝🏾☝🏾
ቤንጃ የዉሻ ግልገል ስትል ሰማሁ ልበል ? ቡችላ ቡችላ ቤ ንጃ!!!
😂😂😂I just can't የውሻ ግልገል ነው ያልከው ቤንጃ?😅😅
አህያ ቢራገጥ የሚጓዳው እሳሩ ብቻ ነው አጎቴ ቤንጃ👌👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እጅግ አዝናኝ
ወይ pomi😂😂😂😂😂
ዋናው ጥያቄ unfollow መደራረጋቸው ለልማት ግባችን እንቅፋት ይሆናል ወይ ነዉ?? 🤨
እዉነት ነዉ ምን ያገባናል😂😂
እንኳን እስር አደረሰን
Benja is always the best. Please continue in this say.
ቤንጂ የማስተ አብነት ስልክ ተባበረኝ እባክህ
እኔ አላውቀውም
ሥራ ፈቶች የደላው ሙቅ ያኘካል 💔
ሰላ ምለት ምን ማለት ብታቅ ካፍሽ አታስገብውም ነበር በኦሮምኛ😂😂😂😂😂😂😂😂
አር ቤንጃ ምን አስበህ ነው የውሻ ግልገል 😂😂 የውሻ ቡችላነው
😂😂😂 እታረማለው
😂😂😂😂😂😂😂😂ሚስኪን ታኩሬ 😮ወንድልጂ ተበላሸ ለዉሻ ግልግል 😂
ለዉሻ ቡችላ ነዉ ግልገል አይደለም
😂😂😂 እሺ እታረማለው
Yemire. Welhe. Yeteghaweme. Tawanayoche. Mene me. Ayemaselhughem. Ba. Cerashe selamanorachaweme
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@rozaqatar
Benjaye ፈጨጭ እብድ ማለት ነው 😉
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤አቀራረብ ስብና እማርት ነው
You are dissipling I respect you
የሆነ ፕሮጀክት ላይ 2002 አካባቢ ያመስለኛል Lcd flat tv ተገዝቶ ወደ ፕሮጀክት ሲመጣ ስቶር ኪፐሩ አለወተሞላም ከሆላ ያለው ካልመጣ ገቢ አላደርግም ብሎ አስቸግሮ ነበር።
😂😂😂
ድስት መጥረግ ድሮ ኑሮ ሳይወደድ ነበር አሁንማ በአርቴፊሻል እንጂ የለም የሻሂ ቤት ፎጣ መስሎ መች አለ
እረ ቤንጃ አንተም ሽልማት አዘጋጅ😊
ይዘጋጃል
Benja ahun ahun yemitakerbew bizum ayamrm!!
Leloch gar kesamint befet yayenewn nrw
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ቤንጃችን
Belen leka endezih ywedekech nech kutb tmeslen neber leka hulum ywedeku nachew rekashoch ke dhnet yawetachew Getan resut mdre deha gmatam
ሰላም ቤንጃ🎉🎉🎉❤❤❤
ሻሎም ቤንጃችን😊
ሻሎም ሻሎም
ቴክቶክን ስመራይዝ ስላደረክልን እናመስግናለን ቴክቶክ ላይ የተረፈን 10 ሺ ለመግባት ጭቅጭቅ ነው።
አወ እኛ ምን አግባን ስለ እንሱ ሆ
Yefollow ena unfollow were yawerashew gin yegna seferua negeregna arogit enquan endanchi negeregna aydelum . Sera fet weregna
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Malet bemin Adaberkew so bitnegregn satiresa
Denbega zena anbabe meslke yelnda yesw tarki yelkakmachu
Ere pomi 😂😂😂😂😂😂
Yewsha gelgel 😂aybalm yewsha buchela😅 nw
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
☝🏾☝🏾
@seblenedi
Lemn wndanequt sew tafettitaleh
የመጨረሻው ምክር ዋዉ ነዉ❤
ሰላም ቤንጃየ በጊዜ ነበር ያየሁት ግን ሰራ ላይ ስለነበርኩኝ ዘገየው ሳላየው
Ewnet new yedst tragi Arif new l.... Beyehotelu Yalu yewtbet serateghochn mayet beki new
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Benjachin enkan dan matak tafitakal damo basalm nw
አለው ይመስገን
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@BozanishBozanish

@medhanitabrar
የዱሮዎቹ አራዳ ናቸው ጠራርጋ እንድታጥበው ነው
ከፖም ስርቆት ጀመርክ
konjo
ግብዥ ያለችው ልጅ የሸሻ ሂሳብ ነው አይደል ምግብ መች በገንዘባቸው ትበላላችሁ