ቃልን ሰፕራይዝ አደረግናት ውድ ስጦታ ሰጠዋት እንኳን ደስ አለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @eyobyemasalij5034
    @eyobyemasalij5034 3 года назад +1600

    ወንድሜ የምርቃት ዝማሬህን ልቀቅልን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏ይለቀቅልን የምትሉ

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 года назад +189

    ውይ በጣምነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምራላችሁ አሜን🥰🥰🥰🥰

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😍

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад +1

      @@rayabisoberi ደምሪኛ እህትዋruclips.net/video/gBQUL7VVelQ/видео.html

    • @martatsegaye9130
      @martatsegaye9130 3 года назад

      🌹🌹🌹🌹🌹ስላምነሽ🌹🌹💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад

      @@martatsegaye9130 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምነኝ

    • @መንበረማርያምኤፍታህ
      @መንበረማርያምኤፍታህ 3 года назад +1

      Enquan dese Alesha !!

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 3 года назад +138

    በአላህ እንደት ነው እንዳለቀስኩ የምር ምርጥ ቤተሰቦች ናቼው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @hfhgfh7994
      @hfhgfh7994 2 года назад +1

      አንኳን ድሰ አለሸ የኔ መልኪም💋

    • @gefneghyehlmederasi8646
      @gefneghyehlmederasi8646 2 года назад +1

      እኔ ራሱ ታሳዝነኛለች አባቷ ሙቶባታል😭

  • @zuzuhamid4033
    @zuzuhamid4033 3 года назад +14

    ወለህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ፈቅሪቹህ ደስ ይለኘል ከወከቹህ ቅርብ ግዜ ነው ብያያቹ ብያያቹህ አልሰለቹህም እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ congralatutions

  • @firefire3575
    @firefire3575 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ቃል እንደስምሽ ከቃል በላይ ነሽ በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አዲስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኔም መዝሙር ትሰራልኛለህ በዚ አጋጣሚ እንኳን አወኩ ምዝሙር እንደምትሰራ እቺን ቪድዮ ዛሬ ነው ያየዊት እስከመጨረሻው ከዚህ ቡሃላ አንድ ነገር አያመልጠኝም ተባረኩልኝ እውነት ነው ምድርን በዝማሬ እንሞላለን የጌታ ፍቃድ ብቻ ይሁን

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 3 года назад +35

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ 🥰🥰እንድሁመ አድስየ ያንተመ ዉጤት ነዉ ስንመራረቅ ዘፈን ነበረ እምንገባበዝ አስበህ መዝሙር በመስራትህ ክብር ይስጥልን 🥰

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 3 года назад +190

    ደሞ ለክቡሩ ጋብቻ ያብቃችው በጣም ደስ ትላላችው መጨረሻችውን ያስምርላቸው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰👏

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 3 года назад

      ይኒእልልት

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 года назад

      @@rayabisoberi ነይ እንዛመድ

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሂ ያበቃሽ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      @@ሸሀድወሎየዋ enzamede beteseb enhune

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 3 года назад +56

    የኔቆንጄ እህት እንኳን ደስ አለሽ አዲስዬም የሁላችን ወድም እንኳን ደስ አለህ ደስታችሁ ደስታችነው መዝሙሩን ልቀቅልን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 года назад +4

    የኔ ቆጆ ቃልየ እኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ እግዚአብሔር ደግሞ የተባረከ ስራ ህዝብሽን የምታገለግይ ኢትዬጲያን የምታኮሪ ያድርግሽ ከምንም በላይ የተባረከ ቤተሠብ ስለቀላቀለሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 3 года назад +50

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል የሚያስቀና ቤተሠብ ፍቅራቹን የዘላለም ያድርግላቹ ተጋብታቹ ወልዳቹ ለመሣም ያብቃቹ ለእናትህ እና ለአባትህ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣቸው ንፁ ኢትዮፒያ ለሌላውም ተምሣሊት ቤተሠብ ናቹ 👍👍👍👍💚💛❤

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 3 года назад +221

    የምርቃት መዝሙሩ ይለቀቅልን ወንድማችን በጣም ነው የሚያምረው

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 3 года назад +79

    አባትና እናቱ እንዴት ደስ ይላሉ። እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቡን በሙሉ ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 3 года назад +38

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ
    በጣም ነው እምታምሩት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እሜን. ቃልዬ.እንኳ ይስ.ይስ.እለሽ.እለሽ..በጣም.እሜን እሜንን. እህቴ. ጅግና..እንኳ. ይስ.።እህቱ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 🥰

  • @alemneshbeyene5539
    @alemneshbeyene5539 2 года назад +8

    ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ የኔእህት ስለቸርነቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን።

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 5 месяцев назад +1

    አዲስዬ በጣም ነው የሚገርመው ድምፅህ እኮ ልክ ነው በጣም ነው የሚያምረው መዝሙርህም ማመን ነው ያቃተኝ በጣም ድምፅህን ለበለጠ ምስጋና መዝምሮች ተጠቀምበት አዲሴ በማርያም አዲሴ በጣም ነው ሁላችሁንም የምወዳችሁ❤

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 года назад +77

    ❤"""በጣም ደስ ይላል ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ይህን ያደረገ ❤አምላክ❤ክብርና ምስጋና ይድረሰው❤❤❤

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      ወለተ ትንሳኤ በቅንነት ደምሪኝ 👏

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 3 года назад

      የግዚ አብሔር አምላክ መጭርሻሽን ያሳምርው በጣም ደስ ይላል ♥♥♥

    • @asfc7228
      @asfc7228 2 года назад

      በጣም ደሰ ይላል ቃልዬ እንኳን ያለሽ እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ ይህን ❤ ያደረገ ኣምላክ ክብርና ምስጋና ይዲርሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 3 года назад +27

    ኦውውውውው እንቁዎች እንኳን ደስስስስስ አላችሁ በጣም ደስስ ይላል አዱዬ እና ቃል እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ከእናንተ ጋር ትሁን 💞 💝 💖

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 3 года назад +37

    ቃል ለዚህ ላበቃሽ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ።
    እንኳን ደስ አለሽ ።ወንድማችን አንተም እንኳን ደሰ
    አለክ የእንጀራ ገበታሽን ይክፈትልሽ !!!!

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ 😍

  • @addisken24
    @addisken24 3 года назад +2

    መመረጥ ነው መታደል እንዲህ የልጅን ፍቅረኛ ወይም የወደፊት የትዳርጓደኛን የሚወድ ቤተሰብ ማግኘት በእውነት ትልቅ ስኬት ነው።ሰላም የተሞላበት ህይወትን ለመኖር ቤተሰብ ወሳኝነው።መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁአለሁ በርቱ።

  • @ሀብታምየናትዋውድ
    @ሀብታምየናትዋውድ 3 года назад +4

    እንኩዋን ደስ አለሽ እህቴ በእውነት የልጁን ቤተሰብና ባልሽን አለማድነቅ አይቻል ም ምንም አልላችውም እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ ለቤተሰቦችህም እድሜና ጠናውን ፀጋውን ያብዛላችው ይህ ነው ትልቅ ሰውነት መልካም ቤተሰብ

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    እንኳን ደስ አላቹ ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር በፀጋ ያኑራቹ ስታምሩ ወንድማችን አዱስ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራቹን ብዝት ብዝት ያድርግላቹ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 🥰

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 3 года назад

      አሜን:አሜን: አሜን::

    • @نورانورا-ه5ذ4خ
      @نورانورا-ه5ذ4خ 3 года назад

      ቃሉ አንኮን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር መጨረሻው የምር

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      @@kidistkassa7093 demerign ledemereshe

  • @ቤተክርስቲያንአንድትናት

    እህታችን እኳን ደስ አለሽ ስጦታችሁ ደስ ሲል እህታችንን እዳከበራችኋት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ወድማችን ዝማሬውን እንጠብቃለን

  • @sameera2169
    @sameera2169 3 года назад +45

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Sነኝስደተኘዋ-d7m
    @Sነኝስደተኘዋ-d7m 3 года назад +30

    እዴት ደስእደምትሉ ፈጻያሚያችሁ ን እግዚአብሔር ያሣምረው መዝሙሩን ልቀቅልን ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤

  • @-marizematube
    @-marizematube 3 года назад +16

    ደስይሚል ቤተሰብነው ፈገግታቸው ሁላችውም ደስይላል!ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እህታችን Congregation 🎇

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 3 года назад +12

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እውነት እግዚአብሔር ልፋትሽን አላስቀረም አዲስ እንኳን ደስ አለህ እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት💐💐💐💐❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ 😍

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад

      @@rayabisoberi እሽ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 года назад

      እንካን ደስ አላችው ውለዱ ስሙ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 года назад +97

    ውብ የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ የኔ መልካሞች አድስዬ መዝሙሩ አጎጉቶኛል ቶሎ እንደሚለቀቅልን ተስፍ አለኝ የኔ መልካም♥♥♥♥

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    መዝሙር ደስ ሲል ልቀቅልን ቶሎ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @somali3266
    @somali3266 3 года назад +2

    ውየኔ ስታስቀኑ የኔም አማቶች እደዝህ እድሁኑ ተመኘሁ ስራአታቸው ሀይማኖታቸው በጣም ደስስስስስ ይላል በውነት ጡሩ ቤተሰብ ነው የተቀላቀልሽው ውለጁ ቃልዬ ቶሎአግቢና

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 года назад +12

    ከምንም በላይ በጣም ነዉ ደስስስስስ እምትሉት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ቤተሠቦችህንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ዉድ😘😘❤❤❤

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ
    @ለሚየድንግልማርያምልጅ 3 года назад +25

    በጣም ደስስትሉ እህታችን እንኳን ለእዚህ ክብር አበቃሽ😍😍

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 3 года назад +12

    ቃልየ እንኳን ለዚቀን በሰላም አደርሰሽ እውነት እመብርሀን አችንም ወንድማችን አዲስ እመብርሀን ፍፆሚአችሁን ታሳምርላችሁ

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያለህ አዲስዬ ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙ

  • @BirtukanYergalem
    @BirtukanYergalem Год назад +1

    የውነት እደዚ ቤተሰብ ከይቼ አላቅም በጣም የሚያስቀና ፍቅር ያላቸው እግዚብሄር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ቃልዬ እንኳን ደስአለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አቲካYouTube
    @አቲካYouTube 3 года назад +1

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ አፍቃሪ አዛኝ ናፋቂ ምርጥ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ወይይት አንደንድ ስለህይወት ስለ ትደር ስለ ገዘብ አያያዝ። እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወስ። ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ እንማማር እህቶቸ ወድሞቸ ♣♣♣ግቡ

  • @tirste2744
    @tirste2744 3 года назад +32

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ናችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 года назад

      😘😘😘😘😘😘😘😗😘

    • @kwtkywt3069
      @kwtkywt3069 3 года назад

      🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @kwtkywt3069
      @kwtkywt3069 3 года назад

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад +1

      በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 🥰👏

    • @tirste2744
      @tirste2744 3 года назад

      እሺ አህት እኔም አለኝ ደምሪኝ እ

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 3 года назад +8

    አዲስና ቃል ጠቅላላ ቤተሰቡ እንኳን ደስ ያላችሁ እጅግ በጣም ትምህርት የምትሰጡ ጥንድና ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የሀሳባችሁን ያስፈፅምላችሁ እወዳችኋለሁ።❤🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 года назад +65

    እግዚአብሔር ስሙ የተመረገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃሽ🎓በጣም ደስ ትላላችሁ መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል 💒🎤 🎂

  • @EthhXfhhh
    @EthhXfhhh 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏 ውይ ስታስቀኑ እኛንም ለዛህ ክብር ያብቃን ቃልዬና አዲስ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @adraadra4688
    @adraadra4688 2 года назад +13

    እናትና አባቶቻችሁ ፍገግታቸው አቤት ደስ ሲል

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +8

    ዋውው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ የሚል ዝማሬ ነው በቅርቡ ልቀቅልን አዲስ ❤️❤️❤️

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    ታስቀናላችሁ የናንተም ፍቅር በሁላችንም ቤት ይግባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 🥰

    • @masimasi2884
      @masimasi2884 3 года назад +1

      ⛪⛪⛪👌👌👌👍👍❤❤💚💛💛❤

    • @tube-xc9vo
      @tube-xc9vo 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @almazalmaz4929
      @almazalmaz4929 2 года назад +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @barkotmeberu1694
    @barkotmeberu1694 3 года назад +7

    እንኮን ደስ አለሽ ቃልየ ታስቀናላችሁ ፍቅራችሁን ያዝዛላችሁ መድሀኒያለም

  • @የትናየትበቀለ
    @የትናየትበቀለ 3 года назад +1

    ተባረክልኝ የተባረከ ፍሬው ያማረ የሰመረ ቀሪ ዘመነቻው በመልካም ስራ የታጠረ የሰመረ በቤተክርስቲያን አገልግሎት የምትደኩመበት ዘመን ይሁንልቻው Congratulations

  • @wrrety2474
    @wrrety2474 3 года назад +18

    እናትና አባትህን ሺ አመት ያኑርልህ ዘላለም ከጎንህ ይሁኑልህ 💘💘💘💘💘😘😘😍😍😍

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 3 года назад +7

    አዲስየ እማምላክ ለፍሬ ታብቃችው ፍፃሜያችውን ያሳምረው ፀጋውን ያብዛላችው 🙏

  • @ስሌንስሌን
    @ስሌንስሌን 3 года назад +17

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቃልየ መላው ቤተሰቦችም እንኳን ደስአላችሁ ደስታችሁን ዘላለም ያኑረው

  • @rodaszikie9371
    @rodaszikie9371 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን !!! በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁን ይባርክ አምላከ አበው አይለያችሁ ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን በልቧናችሁ ታሳድርባችሁ

  • @susutube360
    @susutube360 3 года назад +128

    ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ በእናንተ ቀናሁ🥰አላህ በፍቅር ያኑራችሂ በጣም በጣም ታምራላችሁ🥰

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад +4

      ነይ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @mosala7747
      @mosala7747 3 года назад +7

      ላንቺም እሚያስቀና ፍቅር ይስጥሽ💗💗💗💗

    • @susutube360
      @susutube360 3 года назад +3

      @@mosala7747 አሚን 🤲🥰

    • @የድንግልማሪያምለጅነኝ
      @የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 года назад +5

      ላንችም የማያስቀና ፍቅር ይስጥሽ እማ

    • @aminaahmed9581
      @aminaahmed9581 3 года назад

      @@susutube360 መሐሔ

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 2 года назад +1

    ታምራላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ይመቻችሁ በናተ ደስታ ደስ ብሎኝ አለቀሰኩ ደስ የሚል ሳይ የሚያሳዝን ሳይ አለቅስሳለሁ ለምን እንደማለቅስ ግን እኔም አላቀዉም አይኔን አይቸ ነዉ የምረዳዉ

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 3 года назад +26

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በትዳር ተጣምራችሁ መልካም ፍሬ እንድታፈሩ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይርዳችሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ 😘

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ💓 እማምላክ ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @enatekidsitarsemakidsitars5056
    @enatekidsitarsemakidsitars5056 3 года назад +30

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፈጣሪ ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ🌷🌷🌷💕💞

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 3 года назад

    በመጀመሪያ እኔ እንዲህ አይነት መዝሙር ሰምቸ አላውቅምና ተባረክ ድምፅህ በጣም ማራኪ ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
    ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው ይባርክልህ

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 3 года назад +14

    እንኳን ደስስ አላችሁ በጣም ደሰሰሰ ይላል ፍቅራችሁ እስከ ዘላላም ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @godolyastube
    @godolyastube 3 года назад +11

    እንኳን ደስ አላቹ አዲስ ወንድማችን ቃልየ እንኳን ለዚህ አባቃሽ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ሙሉ ቤተሰቦቻቹን ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤

    • @godolyastube
      @godolyastube 3 года назад

      @ነፂ tube የዱባይ ቀበጥ💃😂 እሺ ደምሬሻለሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад +1

      በቅንነት እንደማመር 👏

    • @godolyastube
      @godolyastube 3 года назад

      @@rayabisoberi እሺ ደምሬሻለሁ

  • @ብርቱካንአርብሴ
    @ብርቱካንአርብሴ 3 года назад +12

    በእውነት በጣም ደስ ይላላ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህት ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 3 года назад +8

    እድለኛነሽ እንደዚአይነት ቤተሰብ ውስጥ ስላለሽ እንኳን ለዚአበቃሽ የፍፃሜ ያማረ ይሁንላቹ

  • @amesaledala7646
    @amesaledala7646 3 года назад +4

    ወይኔ ስወዳቹ እኮ እመቤቴን የናንተ አይነት ፍቅር ፈጣሪ ይስጠኝ ብዬ ተመኘሁ ቅናት ያዘኝ የመፈሳዊ ቅናት አይለያቹ የኔ ዉዶች

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 года назад +117

    ደስ የሚሉ ቢተሰቦች ናቸው ሁላችሁንም እማምላክ ትጠብቃችሁ❤️❤️

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад +1

      ደምሪኛ እህትዋruclips.net/video/gBQUL7VVelQ/видео.html

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад

      @@fasigayewollolejitube እሽ

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад

      ደምሩኝ

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад

      @@emusumyatube እሽ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      @@emusumyatube demerign ledemereshe gora beye

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ

    በጣም ደስ ትላላችሁ ስተምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ 😍

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 3 года назад +31

    እንኳን ደስ አላቹ መዝሙሩ ሙሉውን ልቀወ በጣም አሪፍ ነው

  • @yemarshetgebremeskel6994
    @yemarshetgebremeskel6994 2 года назад +1

    በጣም እወዳችሁአለሁ እ/ር ዘመናችሁ ይባርክ እንደ ምፈልገው አይነት ሴት ነሽ🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @mytab1102
    @mytab1102 3 года назад +1

    አዲየ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃት ከዚህ በላይ ምን ደስ ይላል በዛሬዋ እለት በምርቃቷ በስደት አለም ያለን ሁሉ ደስ እንዳለን ለጋብቻችሁም ደስታችሁን ለማየት ያብቃቹ

  • @emebet591
    @emebet591 3 года назад +13

    ደስስስስ የሚሉ ቤተስቦች በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይጥልን

    • @amiranaeimi2202
      @amiranaeimi2202 3 года назад

      እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቸው በእውነት እድሜ ጤና ይስጣቸው ደስ ሴል ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @ቤተተዋሕዶዩቲብ
    @ቤተተዋሕዶዩቲብ 3 года назад +7

    ቃልዬ እንኳንደስ አለሽ እማ
    አድስ ወድማችን አንተም እንኳን ደስአለህ ደስሚል ቤተሰብ💞 እግዚአብሔር ይባርካችሁ⛪📚➕
    መዝሙር በጣም አጎጉቶኞን ተሎ;;;;;;;😍😍😍😍😍😍

  • @desta547
    @desta547 3 года назад +8

    አዲስዬ ነእውነት በጠም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ቀን አባቃት እንኳን ደስ አለችሁ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 3 года назад +1

    ቃልዬ ማርያምን በጣም እድለኛ ነሺ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ማገኘት መታደል ነው የኔ ቆንጅኦ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 года назад +9

    ቤተሰቦችህ ራሱ በጣም ደስ ይላሉ እግዝአብሔር ክብር የስጣቹ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +11

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ 🙏😍በጣም ደስ ትላላቹ እኔ በመዳም ቤት በቅናት አለቀስኩ😭😭😭

    • @djdjdjdj4514
      @djdjdjdj4514 2 года назад

      አይዞሽ ማሬ🙏😭😭😭አኔም

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 года назад +5

    የኔ ዉዶች ሥታምሩ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እመብረሀን ትጠብቃቹህ ቃልየ እንኳን ደሥ አለሽ 🎂❤❤❤❤❤ አላቹህ መልካሙን ሁሉ ያድልሽ የኔ ዉድ የኔ ፀበየ ሠናይ ሺህ አመት ኑሩልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @eyorikatube4404
    @eyorikatube4404 3 года назад +6

    እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ፍቅራችሁ ይባረክ

  • @kidustariku3447
    @kidustariku3447 3 года назад +7

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ታምራላችሁ
    ቲጂ ከኪዳነ ምህረት ማዕበር

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ

    በእግዚአብሔር ስም በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ የሠው ደስታ ያሥደስተኛል ሀድስየ እንኳን ደስ አለህ የእውነት ቤተሠቦችህ ፍቅር ነቸው እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስስ ሲሉ መልካም ቤተሰብ መጨረሻችሁን ያሳምረው በጣም ነው ደስ የምትሉት

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 года назад

      Egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll des yelal egezabeher yemesgen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 года назад +7

    ለዚህ ቀን ላደረሰሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mekdistube
    @mekdistube 3 года назад +4

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስታምሩ ቃልየ እንኳን ደስስስስስ አለሽ ውድ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад +1

    ወይ እግዚአብሔር ይመስገን ሐዲስ ወድማችን እንኩዋን ደስ አላችሁ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ዉድ እህታችን መዝሙሩን በጣም ደስ ይላል ሙሉን እንጠብቃለ👍💚💛❤🙏

  • @elualex2626
    @elualex2626 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ቤተሰብ ይሆኑልሻል ብዬ አስባለሁ እህቴ... አባባ ለልጆት ደግሞ ሰደሪያውን አልብሱ..... እጆት ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እንኳለን ለዚህ ክብር አበቃሽ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😍

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ

    ምንኛ .መታደል ነው የባል ጎሳ እዲህ ሲወድ መታደል ነው ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም አሜን

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 года назад +68

    ዝማሬው ይለቀቅ ይለቀቅ የምትሉ እጅ አውጡ

  • @meronmandefro9133
    @meronmandefro9133 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ የልጅ ትልቅ ነህ ዘመናቹ ይባረክ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Год назад +2

    እድለኛነሽ እንደዚአይነት ቤተሰብ ውስጥ ስላለሽ እንኳን ለዚአበቃሽ የፍፃሜ ያማረ ይሁንላቹ sweda chihu

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 года назад +5

    ዋዉ ስታምሩ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብር ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ

  • @frezetewahdo8193
    @frezetewahdo8193 3 года назад +40

    ታናሽ ወንድምህ ደስ ሲል አጨብጭቡ አላለም 🤣🤣🤣🤣 ፍቅራቹ ያብዛላቹ 😍😍😍😍😍

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 года назад +5

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውብ ሴት አድስዬ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥♥♥

  • @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም

    ወይ በጣምነው ደሰሰሰሰ የምትሉት እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምራላችሁ አሜን፫🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Год назад +2

    ወይኔ ስወዳቹ እኮ እመቤቴን የናንተ አይነት ፍቅር ፈጣሪ ይስጠኝ ብዬ ተመኘሁ ቅናት ያዘኝ የመፈሳዊ ቅናት አይለያቹ የኔ ዉዶች enem

  • @enattube5599
    @enattube5599 3 года назад +6

    እዴት ድስስስ እንደምትሉ ማርያምን እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ደሞ ሁሌም ቪዶ ስሩ❤👏👏👏

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 3 года назад +6

    እንኳን ደስ ያላችሁ በእውነት መዝሙርህ በጣም ደስአለኝ ፍቅራችሁን ያፅናው

  • @סלומוןטספה
    @סלומוןטספה 3 года назад +10

    በእዉነት በጣም ነው ደስ እምትሉት ፈጣሪ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @honeytube914
    @honeytube914 3 года назад

    እግዚአብሔር ሲባረክ ወደ ቤቱ ይጠራል እውነት በጣም ደስ የምትሉ ተባረከህ አስባረካት እንካን ደስ አላችሁ ምርጦችዬ መዝሙሩ ግን ይለቀቅልን ሙሉውን ወንድማች ለቁም ነገር ያብቃችሁ በቅርቡ በቤቱ ጋብቻችሁ ተቢረኮ ለማየት ያብቃን

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 3 года назад +1

    አምላክ የባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ በእውነት:: እንዲህ አይነት ሴት ነች ለወንድሜ እመኝ የነበረው ነገር ግን አልሆነም:: እናት አባት እባካችሁ እንዳታስቀይሟት::: በድንግል በእመብረሃን ተማፅኛችኇለው::

  • @ጡርየቲዩብ-አ8ኘ
    @ጡርየቲዩብ-አ8ኘ 3 года назад +12

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏
    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው ምታምሩት

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እንኳን ደስስስስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ congratulation🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @leyakober1312
    @leyakober1312 3 года назад

    ወንድሜ እጅግ የተባረከ ቤተሰብ ነው ያለህ መዝሙርህ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ እህቴም እንኮን ደስ ያለሽ ጎበዝ የኔ ቆንጆ አኮራሽን ተባረኩ ።

  • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
    @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 2 года назад +1

    እኮን ደስ አለሽ ቃልየ የቤተሰባችሁ ፍቅር የሌለነው በጣምነውደስምትሉት ማሻአላህ

  • @weseneedris9518
    @weseneedris9518 3 года назад +32

    በእዉነቱ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ