Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፓስተር ዘነበች እግዚአብሔር ይባርካሽ!!!
ፓ/ር ዘኒ የልጆችን ልብ ለአባቶች የአባቶችን ልብ ለልጆች የሰጠ አግ/ር ይመስገን። አሁንም ቆራጥ እህት ሁኚ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪልኝ!!✝️❤
አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ተባረኪ
ተባረኪ የእግዚያብሄር ሤት!!!respect u!
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ለጌታ የጨከነ ጀግና ሴት ❤ ተባረኪልኝ።
Yes,FEAR OF GOD! Is Truth way and life.THANKS FOR HOLY WORD!.GOD BLESS YOU!.
አቤቱ ምህረትህ ከሕይወት ይሻላል አና ይቅር በለን ማረን
አባት ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ብዛት አሰብን መልሰን ጌታ ሆይ ካንተ ወደማን እንሂዳለን አንተ እኮ የሕይወት ቃል አለህ እንደገና አቆመን የሚመለሰን ልብ ሰጠን። ፖሰተርዬ ❤ ተባረክልኝ😭😭😭😭😭
የልምድ ንሰሀ ሆኖብናል እግዚአብሔር ሆይ አሁንም በምህረትህ አስበን ለፍቃዳችን አሳልፈህ አትስጠን
ጌታ ሆይ ምህረትህ ይምጣልን ይቅር በለን
ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ ጌታ አሁንም ጣልቃ ይግባልን።
እግዝአብሔር እንደሰው አታይምና የሰውን ልብ ሁሉ ትመረመራሐህና ከዓይኖችህ የምሰወር አንዳች የለምና አባክህን እንደቸርነትህ ባለጠግነት ምህረትህን አስፋልን ።ይቅርም በለን።የኔንም በደል አይተኃልና ወየውልኝ ግን ምህረትህን እጠባበቃለሁ።
እውነት ነው የጊዜው የማስጠንቀቂያ ደወል ነው በጊዜ እንመለስ ዘንድ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እርዳን ። ጌታ የገለጸልሽን ስለገለጽሽልን አገልግሎትሽ ዘመንሽ ይባረክ
God bless you!
ወይ ጉዴዴዴ ጌታ ሆይ ማረኝ አንደበቴን ፈውሰኝ የተጣልኩ እንዳልሆን እርዳኝ😭😭
ጌታ እግዚአብሔር ይቅር በለን
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ አሁንም የጌታን ድምፅ ለመስማት የልብ ጆሮሽ ይከፈት ፀጋውንም ያብዛልሽ ተባረኪ
ፖስተር ዘንዬ እስኬ ዛሬ የተሸከመሽ ጌታ ይባረክ ።ከዝህ ቦኋላም ቀር ዘመንሽን ጌታ ከአንች ጋር ይሁን ።በእዉነት ተባረክ ።
የጌታ ዝምታ ይገርመኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እንደአንቺ ያሉ ለጌታ የወገኑ ያብዛልን ዘመንሽ ይባረክ
አቤቱ ጌታ ሆን ከሀጥያታችን እንድንመለስ ብርታት ሁነን ፓስተር ዘኒ ዘመንሽ ይባረክ
ጌታ ሆይ መልሰን አስበን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባሪክሽ
ፓ/ር ዘነበች ዘመንሽና አገልግሎትሽን ይባርክ ደፍረሽ እግዚእብሔር የላከሽና ያለሽን እውነተኛ የእግዚአብሔር መልዕክት በጭካኔነትና በቆራጥነት ስላስተላለፍሽ በእርግጥ ዛሬም ለእግዚአብሔር እና ለኢትዮጵያ ለምድሪቱና ለሕዝቡ አስቀድሞ ሊናገር እንደነነዌ እንዳትጠፋ መልዕክተኛ እንደላከላቸው ዛሬም አንቺን በመጠቀም እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያንና ለኢትዮጵያ መሪዎች ሁሉ ለሀይማኖት መሪዎች እንዲሁም ልጊዜው ትውልድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጩኸት የምትጮሕ ሴት ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ የምትል ጯሂ ሴት ድምፅ ሰምተን እንድንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን የመመለስ ልብ ይስጠን እኔም እላለሁ እንመለስ !! እንመለስ !!! እንመለስ !!! ለመመለስ ሳንሰጥ ታልፈን ሳንሰጥ መሳለቂያ ሳንሆን እንመለስ ጌታ ይርዳን ወደንስሐ እንመለስ አንቺ የጌታ እርብኛ ለሁላችንም የእግዚአብሔር ፍርሐት ይሁንልን ቤተክርስቲያን ውድ ማስተዋል ትመለስ አሜን !!!!!!!
ጌታ እግዚአብሔር አባታችን ሆይ አብንና 😂 ህዝብህን በታላቁ ምህረትህ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ውስጥ ተመልክተህ ማረን ይቅር በለን እባክህ
ተባረኪ ዘመንሽሁሉ የተባረከ ይሁን
የሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን እና አምላካችን ሆይ በድለንሀል ተላልፈናል ይቅር በለን መልሰን እንመለሳለን ውዳችን ሆይ አባባዬ በአንዱ ልጅህ በጌታችን እና በጌታችን እና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስትል ይቅር በለን።ከዘር ማንዘርራችን ኀጢአት እና በደል መተላለፍ ሁሉ አባቶቻችን ከበደሉት እና ካጠፉት ኃጢአት ሁሉ ማረን ።ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን ሆይ ማረን...ማረን... ማረን...ማረንውዳችን በእግርህ ስር ወድቀን እናለቅሳለን.....አባ... አባ... አባ... አባ... አባ... አባ... አባ ምህረትህን እንሻለን በቅድስና መኖርን እና ከተመረጡት ዘንድ መሆንን እንሻለን በፊትህ ራሳችንን እናዋርዳለን።እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻህን ሁሉም ቻይ ነህ እናምንሃለን። እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻህን የጌቶች ሁሉ ጌታ ነህ።እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን ብቻ እናመልካለን።
እውነት ነው በድለናል ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን
አባቴ ማረን እራራልን ይቅር በለን።
ተባርኪ ዘኒ በእውነት እንዴት ደስ የሚል መልክት ነው ጌታ የእየሱስ ፀጋውን ያብዛልሸ እንዲህ አይነት መልክት ነበረ የነፈቀነኝ እኔ በግሌ እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን
እዉነት ነዉ የጊዜዉ መልእክት😢😢😢
ከእግዚአብሔር እንሰማለ እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ ግብር አለ
እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ በሞገስ ይጠብቅሽ በጣም አስተማሪ ነው።
ተባረኪ ጆሮ ያለው ይስማ
Exactly
እግዚአሔር ዓምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህብዛት መተላለፍችንን ደምስስ አሜን
❤እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ገሳጪ አያሳጣን እኛም ሰምቶ መመለስ ይሁንልን ጌታ ሆይ ማረን❤
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ኤልል ኤልል
😢😢😢😢😢ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
በርግጥም ይህ መልዕክት ከእግዚአብሔር ለሕዝቡ ነዉ ። ሰምተን እንድንመለስ ፀጋዉ ይብዛልን ።
ተባረኪ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
Ameen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabraki🤲🤲🤦😭😭😭😭🙏🙏
Amen.amennnnnn
እውነት ነው ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን
ፓስተር ዘኒ ይጨምርልሽ ዘመንሽ ይባርክ!
Thanks to God. This is real prophet. You man of God Blessings.
Egizhbar sw alw zelalmshi yebark amlak yebarkshi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማረን ማረን በድለናል
👉❤😮የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። provebs 1:33
ጀግና ነሽ
Pastor zane ሰላም ለአንች ይህን ❤
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስሀን አያሳጣን ጌታ ተባረኪ
have mercy on me Lord///
እግዝአብሔር አምላክ ሆይ ቅዱስን መንፈስህን ከእኛ አትውሰድብን!አቤቱ በድለንሃልና ማረን!ይቅር በለን!መፈራትህንም በልባችን አኑርልን። አባክህን ህዝብህን አዲን።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Wellcome Amen Amen 🙏
እዉነት ነዉ ፡ ተባረክ ።
Wow, God bless you
We have sinned and fall short of the glory of God. May God have mercy on us all. 😢
አባት ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ብዛት አሰብን መልሰን ጌታ ሆይ ካንተ ወደማን እንሂዳለን አንተ እኮ የሕይወት ቃል አለህ እንደገና አቆመን የሚመለሰን ልብ ሰጠን።😭😭😭😭😭7Reply
እግዚአብሔር ሆይ ለአገራችን ኢትዩጵያ ምህረትህ ይብዛ
Amen
ጌታ ሆይ ይቅር በለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘኒ ዘመንሽ ይባረክ
ዘመንሽ ይባረክሽ አንገታችንን አደድነናል ጌታ እዳይሠብረን እንመለስ
God bless you my mom.
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn
ተባረኪ !
እውነት ነው ቆየ እኮ በጣም ቆየ እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ መሰላቸው የድፍረት ሀጢአት በዛ
ተባረክ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያስበን😢
እግዛብሄሩር ይቅር ይበለን እውነት ነው
God bless you powerful
ምህረት ይገባናል ይቅር በለን እውነት ነው
እዉነትነዉ ጌታሆይ ይቅርበለን ማረን😂
God bless you. You are blessed. It is a timely message.
እግዚእብሄር ይባርክሽ
😢😢😢😢😢😢😢Abetu geta hoye maren
God bless you all
tebareke
So powerfully message. God bless you richly my sister in Christ for giving us what you receive the truth
Exactly thanks to God
እፈፅሜዉ ዘንድ በቃሌ እተጋለሁና መልካም አይተሃል ፤እንዳለዉ ኤርምያስን ፥በእዉነት እግዚ/ር ቀብቶሻልና ፣ በርቺ ፥/ተባረክ!!!!!!
God bless you so much sister more 🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽❤️❤️❤️
Ewnet egziabhern bedelachin hatiatachin ykr ybelen 😢😢😢 trbareki tsegaw yabzalsh
ይህ ትክክለኞው የእግዚአብሔር መልእክት ነው ምንም የሂሳብ ቀመር አያስፈልገውም ሀገራችን,ህዝባችን , ትውልዱ እና ቤተክርስቲያን እንዲሁም ቤተሰብ የገባንበትን ዝቅጠት እያየን እንደነነዌ ህዝብ በእግዚአብሔር ፊት እንውደቅ .በላን አልጠገብንም ለበስን አልሞቀንም ጠጣን አልረካንም ከዚህ የባሰ ቁጣ ሳይመጣብን እንመለስ:: ቤተክርስቲያን እኔ አንቺ አንተ ሁላችንእንመለስ
እግዝአብሔሪ 📖 ዘመንሽን ይበሪክ ግን ሜከቡንብተቆሪጪ መልከም ነው ለሰውም ለእግዝአብሔሪም 📖ደስ ይለል😀😀😁😁እንዎዲሸሌን❤❤❤እተችን🙏🙏🙏
Shalom shalom
Malachi 1: 6 God said fear me.
ጌታ ይባርክ❤❤ በጌታ ሜካፕሽን መቀባቱን ተይ እግዚአብሔር በሰራው ሁሉ ትክክል ነው ።
Please it's Word of God and also Bible lesson read Bible and turn from your way.
Tebarekipaster
አንቺ የክርቶስ ባሪያ እንዲህ ንገሪን ልባችን ደንድኗል ባለስጣናትም ሁላችንም የተለያየ የእምነት ሰዎች እግዚብሔርን በድለናል በአገራችን ይህ ሁሉ ጣጣ የመጣብን በእኛ ኃጢያትና አመፅ ነው
It is time.He is been waiting for a while
Wowwww
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በምህራቱ ይቅር ይባለን ይመልሰን አሜን
ይህ የጌታ መልእክት ፖስተር ዘኒ ጌታ ይባርክሽ።
Igziabher sem jorona asteway lib yisten.yegize a lake yelakelin military news..tebarek....yeigziabher sewu!,,,
2:26
"Widows can't get be preacher" said pastor Gino Jennings.
እያጭበረበራችሁ ኑሩ
በእውነት እንደዚህ ግራ የተጋባሁበት ዘመን/ጊዜ የለም ?????? ግ . .ን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል በሚል እስማማለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ትክክለኛ መልእክት ነው ይህ ህዝብ አይኑን ጨፍኖ በድፍረት እየ ተጨመላለቀ መድረክ ይዞ ይጨፍራል ተዳፍረነዋል አምላካችንን በተለይም የኢትዮጵያ አገልጋዮቹ ተዳፈሩት ዋሾዎች ይሁን በቃ የሚል ትውልድ ይነሳል አሁን
ፓስተር ዘነበች እግዚአብሔር ይባርካሽ!!!
ፓ/ር ዘኒ የልጆችን ልብ ለአባቶች የአባቶችን ልብ ለልጆች የሰጠ አግ/ር ይመስገን። አሁንም ቆራጥ እህት ሁኚ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪልኝ!!✝️❤
አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ተባረኪ
ተባረኪ የእግዚያብሄር ሤት!!!respect u!
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ለጌታ የጨከነ ጀግና ሴት ❤ ተባረኪልኝ።
Yes,FEAR OF GOD! Is Truth way and life.THANKS FOR HOLY WORD!.GOD BLESS YOU!.
አቤቱ ምህረትህ ከሕይወት ይሻላል አና ይቅር በለን ማረን
አባት ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ብዛት አሰብን መልሰን ጌታ ሆይ ካንተ ወደማን እንሂዳለን አንተ እኮ የሕይወት ቃል አለህ እንደገና አቆመን የሚመለሰን ልብ ሰጠን። ፖሰተርዬ ❤ ተባረክልኝ😭😭😭😭😭
የልምድ ንሰሀ ሆኖብናል እግዚአብሔር ሆይ አሁንም በምህረትህ አስበን ለፍቃዳችን አሳልፈህ አትስጠን
ጌታ ሆይ ምህረትህ ይምጣልን ይቅር በለን
ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ ጌታ አሁንም ጣልቃ ይግባልን።
እግዝአብሔር እንደሰው አታይምና የሰውን ልብ ሁሉ ትመረመራሐህና ከዓይኖችህ የምሰወር አንዳች የለምና አባክህን እንደቸርነትህ ባለጠግነት ምህረትህን አስፋልን ።ይቅርም በለን።የኔንም በደል አይተኃልና ወየውልኝ ግን ምህረትህን እጠባበቃለሁ።
እውነት ነው የጊዜው የማስጠንቀቂያ ደወል ነው በጊዜ እንመለስ ዘንድ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እርዳን ። ጌታ የገለጸልሽን ስለገለጽሽልን አገልግሎትሽ ዘመንሽ ይባረክ
God bless you!
ወይ ጉዴዴዴ ጌታ ሆይ ማረኝ አንደበቴን ፈውሰኝ የተጣልኩ እንዳልሆን እርዳኝ😭😭
ጌታ እግዚአብሔር ይቅር በለን
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ አሁንም የጌታን ድምፅ ለመስማት የልብ ጆሮሽ ይከፈት ፀጋውንም ያብዛልሽ ተባረኪ
ፖስተር ዘንዬ እስኬ ዛሬ የተሸከመሽ ጌታ ይባረክ ።ከዝህ ቦኋላም ቀር ዘመንሽን ጌታ ከአንች ጋር ይሁን ።በእዉነት ተባረክ ።
የጌታ ዝምታ ይገርመኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እንደአንቺ ያሉ ለጌታ የወገኑ ያብዛልን ዘመንሽ ይባረክ
አቤቱ ጌታ ሆን ከሀጥያታችን እንድንመለስ ብርታት ሁነን ፓስተር ዘኒ ዘመንሽ ይባረክ
ጌታ ሆይ መልሰን አስበን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባሪክሽ
ፓ/ር ዘነበች ዘመንሽና አገልግሎትሽን ይባርክ ደፍረሽ እግዚእብሔር የላከሽና ያለሽን እውነተኛ የእግዚአብሔር መልዕክት በጭካኔነትና በቆራጥነት ስላስተላለፍሽ በእርግጥ ዛሬም ለእግዚአብሔር እና ለኢትዮጵያ ለምድሪቱና ለሕዝቡ አስቀድሞ ሊናገር እንደነነዌ እንዳትጠፋ መልዕክተኛ እንደላከላቸው ዛሬም አንቺን በመጠቀም እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያንና ለኢትዮጵያ መሪዎች ሁሉ ለሀይማኖት መሪዎች እንዲሁም ልጊዜው ትውልድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጩኸት የምትጮሕ ሴት ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ የምትል ጯሂ ሴት ድምፅ ሰምተን እንድንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን የመመለስ ልብ ይስጠን እኔም እላለሁ እንመለስ !! እንመለስ !!! እንመለስ !!! ለመመለስ ሳንሰጥ ታልፈን ሳንሰጥ መሳለቂያ ሳንሆን እንመለስ ጌታ ይርዳን ወደንስሐ እንመለስ አንቺ የጌታ እርብኛ ለሁላችንም የእግዚአብሔር ፍርሐት ይሁንልን ቤተክርስቲያን ውድ ማስተዋል ትመለስ አሜን !!!!!!!
ጌታ እግዚአብሔር አባታችን ሆይ አብንና 😂 ህዝብህን በታላቁ ምህረትህ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ውስጥ ተመልክተህ ማረን ይቅር በለን እባክህ
ተባረኪ ዘመንሽሁሉ የተባረከ ይሁን
የሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን እና አምላካችን ሆይ በድለንሀል ተላልፈናል ይቅር በለን መልሰን እንመለሳለን
ውዳችን ሆይ አባባዬ
በአንዱ ልጅህ በጌታችን እና በጌታችን እና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስትል ይቅር በለን።
ከዘር ማንዘርራችን ኀጢአት እና በደል መተላለፍ ሁሉ አባቶቻችን ከበደሉት እና ካጠፉት ኃጢአት ሁሉ ማረን ።
ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን ሆይ ማረን...ማረን... ማረን...ማረን
ውዳችን በእግርህ ስር ወድቀን እናለቅሳለን.....አባ... አባ... አባ... አባ... አባ... አባ... አባ ምህረትህን እንሻለን በቅድስና መኖርን እና ከተመረጡት ዘንድ መሆንን እንሻለን በፊትህ ራሳችንን እናዋርዳለን።
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻህን ሁሉም ቻይ ነህ እናምንሃለን። እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻህን የጌቶች ሁሉ ጌታ ነህ።
እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን ብቻ እናመልካለን።
እውነት ነው በድለናል ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን
አባቴ ማረን እራራልን ይቅር በለን።
ተባርኪ ዘኒ በእውነት እንዴት ደስ የሚል መልክት ነው ጌታ የእየሱስ ፀጋውን ያብዛልሸ እንዲህ አይነት መልክት ነበረ የነፈቀነኝ እኔ በግሌ እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን
እዉነት ነዉ የጊዜዉ መልእክት😢😢😢
ከእግዚአብሔር እንሰማለ እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ ግብር አለ
እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ በሞገስ ይጠብቅሽ በጣም አስተማሪ ነው።
ተባረኪ ጆሮ ያለው ይስማ
Exactly
እግዚአሔር ዓምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ
ብዛት መተላለፍችንን ደምስስ አሜን
❤እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ገሳጪ አያሳጣን እኛም ሰምቶ መመለስ ይሁንልን ጌታ ሆይ ማረን❤
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ኤልል ኤልል
😢😢😢😢😢
ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
በርግጥም ይህ መልዕክት ከእግዚአብሔር ለሕዝቡ ነዉ ። ሰምተን እንድንመለስ ፀጋዉ ይብዛልን ።
ተባረኪ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
Ameen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabraki🤲🤲🤦😭😭😭😭🙏🙏
Amen.amennnnnn
እውነት ነው ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን
ፓስተር ዘኒ ይጨምርልሽ ዘመንሽ ይባርክ!
Thanks to God. This is real prophet. You man of God Blessings.
Egizhbar sw alw zelalmshi yebark amlak yebarkshi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማረን ማረን በድለናል
👉❤😮የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። provebs 1:33
ጀግና ነሽ
Pastor zane ሰላም ለአንች ይህን ❤
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስሀን አያሳጣን ጌታ ተባረኪ
have mercy on me Lord///
እግዝአብሔር አምላክ ሆይ ቅዱስን መንፈስህን ከእኛ አትውሰድብን!አቤቱ በድለንሃልና ማረን!ይቅር በለን!መፈራትህንም በልባችን አኑርልን። አባክህን ህዝብህን አዲን።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Wellcome Amen Amen 🙏
እዉነት ነዉ ፡ ተባረክ ።
Wow, God bless you
We have sinned and fall short of the glory of God. May God have mercy on us all. 😢
አባት ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ብዛት አሰብን መልሰን ጌታ ሆይ ካንተ ወደማን እንሂዳለን አንተ እኮ የሕይወት ቃል አለህ እንደገና አቆመን የሚመለሰን ልብ ሰጠን።😭😭😭😭😭
7
Reply
እግዚአብሔር ሆይ ለአገራችን ኢትዩጵያ ምህረትህ ይብዛ
Amen
ጌታ ሆይ ይቅር በለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘኒ ዘመንሽ ይባረክ
ዘመንሽ ይባረክሽ አንገታችንን አደድነናል ጌታ እዳይሠብረን እንመለስ
God bless you my mom.
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn
ተባረኪ !
እውነት ነው ቆየ እኮ በጣም ቆየ እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ መሰላቸው የድፍረት ሀጢአት በዛ
ተባረክ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያስበን😢
እግዛብሄሩር ይቅር ይበለን እውነት ነው
God bless you powerful
ምህረት ይገባናል ይቅር በለን እውነት ነው
እዉነትነዉ ጌታሆይ ይቅርበለን ማረን😂
God bless you. You are blessed. It is a timely message.
እግዚእብሄር ይባርክሽ
😢😢😢😢😢😢😢Abetu geta hoye maren
God bless you all
tebareke
So powerfully message. God bless you richly my sister in Christ for giving us what you receive the truth
Exactly thanks to God
እፈፅሜዉ ዘንድ በቃሌ እተጋለሁና መልካም አይተሃል ፤እንዳለዉ ኤርምያስን ፥በእዉነት እግዚ/ር ቀብቶሻልና ፣ በርቺ ፥/ተባረክ!!!!!!
God bless you so much sister more 🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽❤️❤️❤️
Ewnet egziabhern bedelachin hatiatachin ykr ybelen 😢😢😢 trbareki tsegaw yabzalsh
ይህ ትክክለኞው የእግዚአብሔር መልእክት ነው ምንም የሂሳብ ቀመር አያስፈልገውም ሀገራችን,ህዝባችን , ትውልዱ እና ቤተክርስቲያን እንዲሁም ቤተሰብ የገባንበትን ዝቅጠት እያየን እንደነነዌ ህዝብ በእግዚአብሔር ፊት እንውደቅ .
በላን አልጠገብንም ለበስን አልሞቀንም ጠጣን አልረካንም ከዚህ የባሰ ቁጣ ሳይመጣብን እንመለስ:: ቤተክርስቲያን እኔ አንቺ አንተ ሁላችን
እንመለስ
እግዝአብሔሪ 📖 ዘመንሽን ይበሪክ ግን ሜከቡን
ብተቆሪጪ መልከም ነው ለሰውም ለእግዝአብሔሪም 📖ደስ ይለል😀😀😁😁
እንዎዲሸሌን❤❤❤
እተችን🙏🙏🙏
Shalom shalom
Malachi 1: 6
God said fear me.