Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ብስክሌት በጣም ነዉ ምወደዉ
ብስክሌት ለጤና በጣም ጠቃሚ ነውእናመሰግናለን
እምዳምቤትአልልውጣብትእድ
ዋው በጣም ጥሩ ነው ፡ የሳሙን እናት ማስተማር አለብኝ የሳሙ አባት ነኝ ከጎንደር
I LOVE ስፖርት አሰሪዋን
ይቅርታ ይሄ ፕሮግራም አይመቸኝም ራኬ እና አስፋው ነዉ የምወዳቸው
የኔ ሱሶች ሰላምየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሬ ዋልየ አንተም በወጣክበት በሰላም ውለክ ግባ የኔ አስተዋይ
ዋውው ብስክሌት ውስጤ ነው 👌❤
ጅምሩ ጥሩ ነው የሚበላ ከተገኘ ተመጣጣኝ የሆነ ምግብ ለመሄኑ አብዛሃኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ተመጣጣኝ ምግብ ስለማያገኙ ሰውነታቸው ከሌሎች አፍሪካን በጣም ትንሽ እና ቀጭን ነን።
አዎ ልክ ነሽ የተመጣጠነ አደለም ያልተመጣጠነም የማናገኝ አለን😂😂😂
@@hanatgt1325 ክክክሽሮነውሌላምንአልገንድስየላልውፍሮክማልክልክ
ስንተወው የባስ ውፍረት ይጨምራል
ዋው አሪፍ ነው
betam arif program new
እራኬብና አሥፋዉን ለመምሠል ነዉ የምትጥሩት የራሣችሁን ፈጠራ ይዛችሁ ቅረቡ ምንም ደሥ አትሉ
ቅዳሜን ከሳአት አሪፍ ነው
Ealelgn gin batseram afir nee beki estyel ale
ቅደሜን ከሰዓት መጣቹሁ ብስክሌት ለሁሉም ነገር ጥሩ ይመቻቹሁ
ማሮች በጣም ታምራላቹ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ሰሊ ግን ዋልዬን ባትጠጊቤኚ ጥሩ ነዉ
እስፖርት አሰሪዋ ታዳ ቦርጭ አላት?? እስፓርተኛ ሆና ወይስ እርጉዝ ናት
ቀይሩ ሌላ እስታይል በራሳችሁ ይሄ የነ እራኬብን አስፋው ን ኩረጃ መሰለ አስፍው ይሙት አይነፍም ይሄ ቀይሩ እስታይል አድናቂያችሁ ልሁን
እስፖርት አሰሪ ሆነሽ ቦርጭ አይከብድም
ወገብሽም ሆነ ሆድ ላይ እንቅስቃሴ አይታይም እግርሽ ብቻ ነው የሚሰራው እንደዛ ከሆነ እግራችን ለብቻው ሊቀጥን ነው
am sorry to say this,but I don't like the host i meant the female one. Her action and speeches are not natural like Rakeb .
ሰላም ሰላም ወደ ቻናሌ በመግባት ቤተሰብ ይሁኑ
ከወዶች ፊት ተፈነደዳችሁኮ ሆ
ብስክሌት በጣም ነዉ ምወደዉ
ብስክሌት ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው
እናመሰግናለን