#የዘማሪዋ_ያልተነገረ_መንገድ_ከቸርች_ወጥቼ_መጠጥ_ጀመርኩ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 139

  • @ፀጋለማ
    @ፀጋለማ 3 месяца назад +7

    እንኳን ጌታ እረዳሽ እዛ አለም ውስጥ ገብቶ መውጣት ከባድ ነው የኪዳን አምላክ እንኳን ደረሰልሽ ብዙዎች አሉ ጌታን ቀምሰው አለም ደግሞ ጎትታቸው የተለያየ እስራት ውስጥ የሰመጡ ሞት ሳይቀድማቸው ጌታ ይቅደምላቸው ብሩክ ሁኚ እርጋታሽ ስነስርዐትሽ አይወሰድብሽ ካስሽ ለምልም ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад +2

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የተሞላ አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @fafawsol3884
    @fafawsol3884 3 месяца назад +7

    ዘማሪት ውዴ እግዚአብሔር አባት ፀጋ እና መንፈሱን አብዝቶ ሰጥቶሻል እለት እለት ይጨምርልሽ ተባረኪ።
    ውድዬ እግዚአብሔር ጨምረሽ ጨምረሽ አምልኪ።
    ፓስተር ተባረክ እናመሰግናለን ።

  • @kefyalewfikiru8479
    @kefyalewfikiru8479 3 месяца назад +2

    Pastor geta yibarkih ❤❤❤wuden be mezmur new yemawukat betam desitygnalesh ❤❤❤

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 3 месяца назад +1

    I remember Bole Amauel church I used to go every Thursday night ufff the best time of my life that moment pastor Amelu getaye be bebezu yebarkh lemlem ❤❤❤

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 3 месяца назад +3

    አቤት ፡ አሁን ፡ ሰይሽ ፡ እዴት ፡ እግዚአብሔር ፡ ስላቺ ፡ የማመሰግነው ፡ ከዛ ፡ ህይወት ፡ አውጥቶ ፡ ለዚህ ፡ ሰለበቃሽ ፡ ❤❤❤❤

  • @Birk-wq9ot
    @Birk-wq9ot 3 месяца назад +4

    ፓስተር ካስሽ የተባረክ በእውነት በመዝሙሮች ከተባረኩቱ አንዷ ነኝ! አንተ ቤተሰብህ ዘርህ በሙሉ በጌታ ደም ተሸፈኑ እስከ ዛሬ ድረስም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል አምላክህን እያገለገልክ አለህ ያገለገልከው አምላክ በጉብዝናህም ጉልበትህ ሲደክምም መልሶ ያገልግልህ ቅዱሳኖች እንወድሀለን!!

  • @aidapetros8701
    @aidapetros8701 3 месяца назад +1

    Gbu❤❤❤❤

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 3 месяца назад +1

    amen amen amen tebareku❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 3 месяца назад +1

    እየሰሱስን ባይኑ ያየ ሰዉ ለሌላ ነገር መሆን አይችልም!!!!!!!!!!!!!❤

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 3 месяца назад +4

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @AbegealG
    @AbegealG 3 месяца назад +9

    ብዙዎች በመንፈስ ጀምረው በስጋ የጨረሱበት ምክንያት እኔ እኔ የምትለው አክብሩኝ አመስግኑኝ እዩኝ እወቁን የምትለዋ የስጋ ነገር ናት 😢 ሁሉም አገልግሎት ለእግዚአብሔር ክብር ማነው ዘማሪው ነው ?? አይይ:: በፍቅር ሚነካ ወደ ቤቱ የጠራን ኢየሱስ ,ነው💕 ነፃ ሚያወጣው ኢየሱስ ነው ❤ የሚያድን ኢየሱስ ነው💕

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 3 месяца назад +1

    ዘመንኩም ይባረኽ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ምስክርነት (ኣምሊጥኪ)።

  • @AskalaRagassaa
    @AskalaRagassaa 3 месяца назад +2

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen ebifammaa namaa is the best place for the ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 3 месяца назад +4

    በጣም ከምባረክባቸው ዘማርያን መካከልሽ አንዷ እናየተወደድሽ እህቴ ተባረኪልኝ

  • @FantuAyalew
    @FantuAyalew 3 месяца назад +1

    Jesus is Lord 🙏🙏🙏

  • @Mamesemmonu
    @Mamesemmonu 3 месяца назад +1

    ፓስተር ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @HelenShumi
    @HelenShumi 3 месяца назад +1

    Menfes alebet ewnet ehe program geta yebarkachu ❤❤❤

  • @TakKasa-x5y
    @TakKasa-x5y 3 месяца назад +3

    Pastor keep going very interesting testimony ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD SINGER WUDASE AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @konjitbirhanu5104
    @konjitbirhanu5104 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ 🥰🥰🥰🥰📖📖📖

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 3 месяца назад +1

    God bless you blessed 🙏

  • @AlemwoldeAlem
    @AlemwoldeAlem 3 месяца назад +1

    አቤት ጌታ እራርቶልሻል እድለኛነሸ ያጽናሽ

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 3 месяца назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘማሪ ውዳሴ ና ፓስተር እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn 3 месяца назад +5

    በጣም የምወዳት የማከብራት ዘማሪት ክበሪልኝ

  • @liyunewselambegeta3481
    @liyunewselambegeta3481 3 месяца назад +2

    Ye misre Dims And New Libel Yen Wud Tebarki Ke Enat Ke Abt Belay Eyesus Enkuhan Dersh❤❤

  • @bizualemseyoum886
    @bizualemseyoum886 3 месяца назад +2

    አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር አንዴ ከያዘ አይለቅም!!!

  • @daster4280
    @daster4280 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነዉ ተባረኩ❤❤❤

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 3 месяца назад +3

    የእሱሰጌታነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 3 месяца назад +3

    የምወደው ፕሮግራም ተባረክ ፓስተር 🙏❤🙏

  • @mamebuta3567
    @mamebuta3567 3 месяца назад +1

    ጌታ እብዝቶ ብርክ ያድርግህ 🙏🙏🙏

  • @AshenafiBogale-k8s
    @AshenafiBogale-k8s 3 месяца назад +5

    ሃሌሉያ !!!ጌታ ይባርካችሁ !!!❤❤❤

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054 3 месяца назад +1

    Amen amen amen kiber legeta yhen halelluyaa tebareku zemenachu yibarek

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 3 месяца назад +6

    አሜን!ተባረኩ!🙏🙏

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 3 месяца назад +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ተበረኩ❤❤

  • @SapraPro
    @SapraPro 3 месяца назад +4

    አሜን አሜን

  • @munafawzy
    @munafawzy 3 месяца назад +4

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @MeesoA
    @MeesoA 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር

  • @MihretKidane-x3n
    @MihretKidane-x3n 3 месяца назад +1

    Thanks

  • @hundeyadessa3703
    @hundeyadessa3703 3 месяца назад +1

    Good program , it up!!! So interesting

  • @dannysturridge1671
    @dannysturridge1671 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤amennn

  • @MeseretTesfaye-n8i
    @MeseretTesfaye-n8i 3 месяца назад +2

    I like this program ❤

  • @trtmere4946
    @trtmere4946 3 месяца назад +1

    Waa getaa yebarke pastor

  • @TigistGeja
    @TigistGeja 3 месяца назад +2

    አሜንንን ❤️❤️❤️🍇🍇ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @WubalemYeGetaLiji
    @WubalemYeGetaLiji 3 месяца назад +2

    Ameeeeeeeeen🎉🎉🎉❤❤❤❤tebarekiiii
    Tebarek pastor kasiyeee❤❤🎉🎉

  • @FeteneAssfaw
    @FeteneAssfaw 3 месяца назад +1

    Yerarlgn የደጋፋኝ!!!!

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 3 месяца назад +2

    Pastr,,yetwdedh,tebrk❤❤❤

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 3 месяца назад +1

    Amen Amen 🙏 ❤

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 3 месяца назад +2

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @BizuneshBusa
    @BizuneshBusa 3 месяца назад +1

    Amen ❤❤❤ eyesusi anteko liyu ne aba wodalo❤❤❤

  • @Bara577
    @Bara577 3 месяца назад +1

    መዝሙር በጣም እወዳለው። ጌታ ይባርክህ ስለዚህ ፕሮግራም ፓስተርዬ።

  • @Yabets-s1b
    @Yabets-s1b 3 месяца назад +1

    ሰው ምድር ላይ ስኖር እግዚአበሔር የሰጡትን ሰዎችን መስማት አለባቹ

  • @Ina-n9c
    @Ina-n9c 3 месяца назад +2

    Ameeeeeeeeeeeeeeen tebarekuuuuu❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamAbera-v1o
    @SelamAbera-v1o 3 месяца назад +2

    Woww tebarku getaa yebarakachuu❤❤❤❤

  • @MeseretTesfaye-n8i
    @MeseretTesfaye-n8i 3 месяца назад +2

    I like this program

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад +2

    AMAZING

  • @WhCh-zp9mm
    @WhCh-zp9mm 3 месяца назад +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeeen😢😢😢😢😢

  • @ruth5624
    @ruth5624 3 месяца назад +2

    Tebareku ❤❤❤🎉🙏🏿

  • @hawikoo77
    @hawikoo77 3 месяца назад +1

    Amazing

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 3 месяца назад +3

    ተባረኪ እውነት ነው ራርቶልናል!

  • @زهره-خ4ر
    @زهره-خ4ر 3 месяца назад +1

    Amene amene amene❤❤❤❤❤❤❤

  • @LifeforJesus-k2d
    @LifeforJesus-k2d 3 месяца назад +4

    የእግዚአብሔር ምህረት አያልቅም

  • @tinsaechichibeluofficial8729
    @tinsaechichibeluofficial8729 3 месяца назад +3

    አሜን ተባረኩ

  • @Engdawork
    @Engdawork 3 месяца назад +1

    Thanks!

  • @DiboraMat-dr6et
    @DiboraMat-dr6et 3 месяца назад +3

    Ameeeen Jesus 😢😢

  • @asefagorfineh4883
    @asefagorfineh4883 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BirkeTefera-n2w
    @BirkeTefera-n2w 3 месяца назад +1

    Tabark wondema

  • @KukuMule
    @KukuMule 3 месяца назад +2

    ❤Amen ❤Amen ❤Amen

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 3 месяца назад +2

    በመንፈስ የተዘመረ ዝማሬ ነው የእውነተኛ ክርስቲያንን ልብ የሚነካው ።ለስጋውይ ክርስቲያን ግን የድምጸ መረዋነት ነው የሚማርከው።

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 3 месяца назад +4

    Very good testimony! Thank God. Jesus will never leave us nor forsake us!
    PS: just a friendly advice: holding a mic for a long interview doesn't look convenient.

  • @EsaYegetaLij
    @EsaYegetaLij 3 месяца назад +1

    Thanks

  • @AnnsAdft
    @AnnsAdft 3 месяца назад +2

    Amen

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 3 месяца назад +1

    Amennnnnnnnn Yisilal Yene Eyesusyeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girumbelay7778
    @girumbelay7778 3 месяца назад +3

    Pastor, I thank God for your ministry and the grace he gave you.
    And I politely recommend that you use lapel microphones just for better convenience.

  • @danielanchamo8259
    @danielanchamo8259 3 месяца назад +9

    ካስዬ ፕሮግራምህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አማርኛውን አብዝተህ በትጠቀም የተሻለ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ጉራማይሌ ባታረገው። የምታቀርባቸው ኢትዮጲያውን ስለሆኑ የእኛን ቋንቋ ተጠቀም

  • @YosephAshalew
    @YosephAshalew 3 месяца назад +2

    pastor enenem gabezegn eski

  • @BeruBereket
    @BeruBereket 3 месяца назад +1

    ❤❤❤
    🙏🙏🙏

  • @Ifnazeneba
    @Ifnazeneba 3 месяца назад +2

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AnnsAdft
    @AnnsAdft 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤

  • @freweiniandemariam6223
    @freweiniandemariam6223 3 месяца назад +1

    Wawwwwww.
    God bless you dear sister 🙏🏽 ❤️

  • @solomonasmamaw711
    @solomonasmamaw711 3 месяца назад

  • @nanniaa7946
    @nanniaa7946 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉

  • @محمد-ث3غ8ث
    @محمد-ث3غ8ث 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanichAsi
    @HanichAsi 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @tesfaalebachw3832
    @tesfaalebachw3832 3 месяца назад +2

    ካስሽ አንድ ነገር ልጠቁምህ ነብይ ዮናስ ተሾመን ለምን አጠይቀውም ጎተራሙሉወንጌል እሱ ውዴ በጣም ጌታ ተጠቅሞ ባቸዋል ለትውልድ የሚሆን መልእክት ይኖራቸዋል የጌታን እጅ በደንብ ያውቁታልና🙏🙏

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zerugamer
    @zerugamer 3 месяца назад +4

    እየገረመኀኘ አመልከዋለሁ የልጅነቴን አምላክ. ተባረኩ..pls share, like & all ....

  • @biniyamfekadu435
    @biniyamfekadu435 3 месяца назад +22

    አቅም ያላችሁ ሰዎች ምናለ እንዲ የእጅ ማይክ ከሚጠቀሙ ሌላ modify የሆነ mic እንዲጠቀሙና more ደሞ ጥራት ኖሮት እንዲተላለፍ ቢደረገ..please አቅም ያላችሁ ሰዎች ካስሽን እና አገልግሎቱን እርዱት..ሕይወት ያለ ትምህርት ምንማረው እንደነዚህ ባሉ ቻናሎች ስለሆነ ብንተጋገዝ መልካም ይመስለኛል ተባረኩ❤❤

    • @SerkeZozo
      @SerkeZozo 3 месяца назад +1

    • @tiz59905
      @tiz59905 3 месяца назад

      እኛ ጴንጤዎች መች በፅድቅ የሚያገለግሉ ሰዎች ረድተን እናውቃለን 🙄ልተንቢይ የሚሉን እንጂ😂
      ደግሞ ማይክ ብቻ አይደለም የሚያስፈልገው ቢሮ ውስጥ ሆኖ ነው እንተርቪው እያደረገ ያለው እስቲዲዮም ያስፈልገዋል ደግሞ አቅም ያላቹ ከምንል ሁላችንም ያቅማችን ብናደርግ ቀላል ነው

  • @mistom9233
    @mistom9233 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TakKasa-x5y
    @TakKasa-x5y 3 месяца назад +1

    Mezmurochu mindinew yemitadergut betam yileyal yemawkew mezmur new but it is so different keep going is it studio or computer i don't know but keep up you are blessed.

  • @DammiDammi-je1yx
    @DammiDammi-je1yx 3 месяца назад +1

    ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @MsMasi-n5p
    @MsMasi-n5p 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is 3 месяца назад +3

    ወንድም ካሳሁን ያንተን አገልግሎት ብቻ ሳይሆን የእንግዶችህንም ስልክና አካውንት ለመደገፍ ብታስቀምጥ ? መልካም ይመስለኛል ::

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 3 месяца назад +4

    ጭብጨባ ባይኖረው ያንተ ፕሮግራም ጥሩ ነበር።

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 3 месяца назад +1

    የቀረፃው ቦታ ው ዲዛይን ትንሽ ቢለወጥ

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 3 месяца назад +2

    🥰🥰🥰

  • @BettyChehab
    @BettyChehab 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hanna-beauty
    @Hanna-beauty 3 месяца назад +4

    ፖስተር ካሳሁን እባክህ የራራልኝ የደገፈኝ የሚለውን እራስክ ዘምርልን please???

    • @astewaykafe7769
      @astewaykafe7769 3 месяца назад +1

      She sang it very well. I think the song is Addis Alem’s song. May all the glory to God!!! Yes He is Able!!!

    • @fbeyamo924
      @fbeyamo924 3 месяца назад

      ​@@astewaykafe7769i ditto ❤️

    • @fbeyamo924
      @fbeyamo924 3 месяца назад

      ​@@astewaykafe7769I ditto she sang it very well

  • @LifeforJesus-k2d
    @LifeforJesus-k2d 3 месяца назад +3

    ክፍል 2 የለውም ????!?

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 3 месяца назад

    Pastor please dont you have small microphones?