በሽንት ቤት ኬሚካል አይኔን አጣሁት ያለችው እህቴ ተጠንቀቁ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
    ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
    telegram join t.me/seadialitube
    Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Комментарии • 117

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 10 часов назад +6

    ረምሊም ሰዓድም ነብሰጡር ናቸው 😮ማሻ አላህ ተመካክራችሁ ነው ያረገዛችሁት???፣ 😮በሰላም ውለዱ

  • @ጀሚላአህመድ-ሠ4ኸ
    @ጀሚላአህመድ-ሠ4ኸ 10 часов назад +6

    የኔምጎደኛ ድንገት ታማለይ ማየት አትችልም. ቦታውን በትክክል ለመንገር ፍቃደኛ ከሆሺ ላገናኛችሁ የኔሚስኬን ጎደኛ በስደት ስትከራተት ኑራ አሁላይ እቤት ተቀምጣለይ የኔሚስጥርኛ ምርጥ ጎደኛየ አላህ ብርሀኖን ይመልስላት ይያላችሁ ዱአ አድርጎላት ብዙ ነገር በማድርጊያዋ ወርቃማ ጌዜዋን እቤት ተቀምጣ እያሳለፈይነው የኔውድሚስጥርኛ ከአላህ የመጣሁነ እኔ ምንም ማርግአልችል

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 7 часов назад

      አላህ አፍያ ያድርጋት😢

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 15 часов назад +11

    አረተው እህቶቼ አረ ተው ለዚች ግዜያውይ ደስታ አንሸወድ የራሳቺሁ ፀጉር አንሶ ሌላ ጉብ ያለ ፀጉር ማስያዢያ አትጠቀሙ እደውም የኛ የሀበሻ ፀጉር ጉብ ይላል እኳን ተጨምሮበት ሲቀጥል እውጪ ስትወጡ መሰተሩ ቢቀር ቢያንስ አተቀባቡ ሌላው አበያ/ጅልባብ ልበሱ ይቅርታ ለማስታወስ ነው

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 16 часов назад +15

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ
    ለኢላሀኢለላህ አላሁአክበር
    ዛሬ ጁምኣ ነው ሰለዋት እናብዛ
    ቅመሞችየ 1k አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ በቅንነት ብቻ ጀዛኩሙላኸይር

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 7 часов назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 10 часов назад +3

    እኔ እኮ የረምሊ አለባበስ የሚመቸኝ ማሻ አላህ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 14 часов назад +4

    እኮን ተሻላት መሺአላህ በልጂ መፈተን ከባዲነዉ አላህ እቁምነገረ ያብቃልሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SonySony-iw1mx
    @SonySony-iw1mx 16 часов назад +56

    ሰአዲ እርጉዝናት የምትሉ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 15 часов назад +3

    መሻአላህ ካ4 ታችሁም የተፈጥሮ መልኳን የያዘችው ሰኒያ ብቻ ነች ሜካብ አበዛችሁ አላህ ጨርሶ ያሽርልሽ የልጂ ይከብዳል

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 15 часов назад +15

    አቤት ዱቄት እሯ አላህን እንፍራ እህቶች በቀባትም ከፈለጋችሁ. ለባላችሁ ብቻ ተቀቡ

  • @Seadi_family
    @Seadi_family 16 часов назад +12

    በጤና አይፈትናችሁ እህቶቼ❤❤❤❤ ሰላም ሁኑልኝ

  • @tube703
    @tube703 15 часов назад +8

    ሁላችሁም ዱቄት ተሽክማችኋል ዛሬስ😅😅😅 ሠኒያ እንኳንም ዳንሽ የኔ ቆጆ😘❤

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 7 часов назад +2

    እርጉዝ እርጉዝ የምትሉት ነገር እና ላያረግዙ ነው ሆይ 😂😂😂

  • @ሪሀናኢቶብ
    @ሪሀናኢቶብ 13 часов назад +6

    ሰአዲ፡እረጉዝናት፡እምትሉ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 9 часов назад +1

    መሻአላህ የእረምላ አለባበስ❤💗❤💗

  • @tb463
    @tb463 12 часов назад +2

    ረምሊ አለባበሧ ሢያምር❤❤

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote 12 часов назад +1

    ረምሊ አለባበስሽ ሲያምር መሻአላህ ❤❤❤❤

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 10 часов назад

    እህታችንም አላህ ያሺራት ልጂሺንም አፋዋን አላህ ጨረሶ ያዲንልሺ ስአዲየ

  • @Zubaida-cw3o
    @Zubaida-cw3o 16 часов назад +2

    ረምላም ሰአድም እርጉዝናቸዉ መሸአላህ❤❤❤

  • @ffsadf9690
    @ffsadf9690 8 часов назад +1

    ሰአዳ በአላህ መልሽልኝ እኔም በስደት አይኔን አሞኛል የሩቅ እይታው እንዱ አይኔ በጣም ደክሟል የሚታየኝ የሆነ ጥቁር ረጅም መስመር ነው ብዥ ብዢ የሚልብኝ ሀኪም ቤት ሂጀ መነጸር ብቻ ነው የሰጡኝ አመት ሙሉ ለበስኩት ግን ምንም ለውጥ የለውም እስኪ በሽታው ምድነው አሉሽ የልጅሽን
    በአላህ ዱኣ አድርጉልኝ በጣም ጨንቆኛል

  • @FozeFoze-q7g
    @FozeFoze-q7g 11 часов назад +1

    የርምላ እስታይል እንደት እንደሚያምር

  • @fatimamuhamed
    @fatimamuhamed 8 часов назад

    ፎዚ የድሮ ጒደኛየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኢሞ ላይ ፅፌልሽ አትመልሽም 😊😢

  • @BmvTy
    @BmvTy 15 часов назад +1

    ሰአዲየ ስንት እንደ አወጣሽ ብሩን አልነገርሽንም በቀጣይ ከቻልሽ ስሪልን ❤❤❤❤❤❤

  • @tube3923
    @tube3923 9 часов назад

    ድሮም ጠርጥሬነበር ሳአድን እርጉዝነትማሻአላህ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 12 часов назад

    እካንም ዳነችልሽ ❤❤❤ቦታው በጣምያምራል ይመቻችሁ ዘና በሉ

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 8 часов назад

    ሰአድ በአላህ እህቴን አሟታል ህክምና ቦታውን ንገሪኝ. ብዙቦታሂዳ መፍትሄየለውም

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 14 часов назад +1

    ዱቄት አለመውደዴን እደት አደነኩት እደው ቢቀርስ ነበር ወይይይይ ሸኸሙ ብቻ እዳ አምስት ኪሎ ነውኮ እደው እደትም እደሚቀባ አላውቅም ደግነቱ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 15 часов назад +1

    እኔም በልጂነቴ የጎርቤት ልጂ አንቁሮኝ ከብዙ አመት ቡሀላ ተንሼዋርር እይታውም ቆመ

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 15 часов назад +9

    ፀጉራቺሁን ለምድነዉ የምቆሉሉት

    • @rabeaAhmed-r3q
      @rabeaAhmed-r3q 15 часов назад +2

      የግመል፣ሻኛ😂😂😂😊

    • @ahmedtube3504
      @ahmedtube3504 15 часов назад +1

      ውነትም የግመልሻኛ😂😂😂😂😂

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 15 часов назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @Rukya274
      @Rukya274 15 часов назад

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 14 часов назад

      አይሰሙም ውዴ ቅናት ይላሉ ሲነገሩ ዱሮስ ጃሂል መቸ ይሠማል

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 15 часов назад

    አላህ ጨርሶ ያሽራት ሰአድየ

  • @ሪሀናኢቶብ
    @ሪሀናኢቶብ 13 часов назад +3

    እረምላም እረጉዝናት ተመካክራችሁነው እንዴ፡ያረገዛችሁት😂😂😂

  • @rufu3986
    @rufu3986 8 часов назад

    አፍያአላህያርገንያረብ🎉🎉

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    መወለጂዋዴረሶል
    አትከራከሩ ኮሜቶች
    😂😂😂😂😂😂

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 5 часов назад

    እኳን አላህ አሻረልሺ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 15 часов назад +1

    እኔ ጨጓራየ አይችልም ክኒኑን እሥኪ አገር በገባሁ እና በሞከርኩ

  • @nouraaaa7655
    @nouraaaa7655 6 часов назад

    As wr wb Bagaa sii fayitee mami😢😢

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 7 часов назад

    እኔንም ክሮሎክሥ ቁጥር እሥከመለየት ጋርዶኝ ነበር አሁን በጎ ነኝ ብዥ ቢለኝም

  • @rabeaAhmed-r3q
    @rabeaAhmed-r3q 15 часов назад

    አላህ፣ያሸራት ሰንያ፣ቆንጆ❤❤❤

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 16 часов назад +6

    ፊታቹ ቢራገፍ አምስት ኪሎ ዱቄት ይወጣዋል

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 15 часов назад

      በጣም ተኳኮሎ ሚዳላይ ለምን አሥፈለገ

    • @عدممحمد
      @عدممحمد 15 часов назад

      ክክክ

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 15 часов назад

      ክክክክ በተወደደ ዱቄት

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 15 часов назад

    አላህ ጨርሶ ያሽራት ሰኑ የአያትዋ ቀበጥ

  • @lubabaseid9897
    @lubabaseid9897 10 часов назад

    ስልክ አስቀምጭልን

  • @የእርጎየልጅቲዩፕ
    @የእርጎየልጅቲዩፕ 13 часов назад

    እንኳንም ተሻላት

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 14 часов назад

    እኳንም ኦፕራሲን አላሰራሽ የኔ ልጅ ሁለት ጊዜ ተሰራች ድጋሜ ኢፌክሽን ፍጠር እስኪ ከዚህ ትሞከር እኔስ ደከመኝ

  • @Tsge-p3c
    @Tsge-p3c 13 часов назад +1

    አመሰግናለሁ ስለ ቦታው የብሩን መጠን በናትሺ ንገሪኝ መግባት የሚፈል ሰው አለ

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 9 часов назад

      ተናገረች እኮአድራሻውን ሙሉ ቨድዎውን እይ

    • @ffsadf9690
      @ffsadf9690 8 часов назад

      ብሩህ ቪዢይ ያለይ መስሎኛል ክሊኒኩን

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 29 минут назад

      ​@@ffsadf9690ብሩን አልተናገረችም

  • @tetr4232
    @tetr4232 15 часов назад

    መሽ አላህ ረሚና ሳአዲ ነፍሰጡር ናቸው

  • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ

    ስአድ ስንት ፍጅሺ ለሀኪም ቤት መልሺልኝ ውዴ

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 15 часов назад

    አሰለም አሊይኩም አህለን ማማዩ😢😢

  • @saudah8298
    @saudah8298 14 часов назад +1

    ኡኡኡኡ ምነውዛሬ ዶቄት አበዛችሁ

  • @samutube8551
    @samutube8551 15 часов назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ በራህመቱ ይጠብቀን ያረብ ደምሩኝ የሰአድ ቤተሰቦች❤❤

  • @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ
    @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ 12 часов назад

    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝
    ያረቢ ያአላህ ስዴተኛነኚ☝☝
    አግዘኚ ያአላህ☝☝☝☝

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 15 часов назад +1

    አወሠአድየ እኔ ያለማወቅ ክሮሊክሥና ፍላሽ ባድላይ አድርጌ አፍኖሊገለኝ አላህነዉያወጣኝ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 14 часов назад

      እኔም እደው ጨሰ ለጉድ በግድ ተረፍኩ ድምፄ እራሱ ለተወሰኑ ቀናቶች ተቀየረ ብቻአልሀምዱሊላህ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 13 часов назад

      @@emuemran-zw9vj እኮንም ተረፍሽልን ሀቢባቴ

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 14 часов назад +1

    ዱቄቱ በጣም አልበዛም ወይ

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 14 часов назад +1

    እደእዛፍውስጥምንይስራልልብሱአስባልትዳርአደል😂😂😂😂😂

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 8 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @lubabaseid9897
    @lubabaseid9897 10 часов назад

    ብሩን አልተናገርሽምኮ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 10 часов назад

    Era Ehtoche Allahin enfra Allahin feru endeh be mekab hulachinim mach nen

  • @htdhfds9020
    @htdhfds9020 14 часов назад

    እረ የሆስፒታሉውን ስም አስቀምጭልኝ እኔ እፈልገዋለሁ እህት

    • @fikir8364
      @fikir8364 13 часов назад +1

      ብሩህ ቪዥን አድራሻው ጉርድ ሾላ

  • @jemijemi9368
    @jemijemi9368 11 часов назад

    በአላህ ቁጥራችሁ ከለሽ ሰአዳ

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 15 часов назад

    Leman yehon doketu ayyy ere tewu

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @susu651
    @susu651 12 часов назад

    አይጥ መስላችኋል ዱቄቱ

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ 13 часов назад

    ደምሩኝ የመዳም ቅመምነኝ❤❤❤❤❤ሥወዳችሁ

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 15 часов назад

    አርኔ አይኔ ትልቅ ስጋት ሁኖብኝል አይኔን አያመኝሞ ግን ልሌት ለሌት አልፎአልፎ በጦሞ ይበላኝል በቅልፍ ልቤ በጦሞ ነወ የሚበላኝ በትልይ መጠፎሽታ የሸተትኝ ቀን ይብስብኝል ታክወ በጦሞ ይቅላል

    • @Yuu-ud7te
      @Yuu-ud7te 15 часов назад

      አሰ ስያ. ነዉ

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 15 часов назад +2

    ዱቄትአትቀቢ

    • @tube8181
      @tube8181 13 часов назад

      አሻጉሊትመሰላለይዛሪ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 10 часов назад

    እረምላም ሰአድም ተመካክራችሁነውደ ያረገዛችሁት. ምነው ደበቃችሁት. እናተብደብቁ. ሆድ አይደበቅ. 😂

  • @sunsun466
    @sunsun466 16 часов назад

    S.❤❤❤❤

  • @እሙሼነጋሸ
    @እሙሼነጋሸ 16 часов назад

    ዛሬ አደኛ ነኝ❤❤