ዛሬ የደስታ ቀኔ ነው የሰኒያ አይን በራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
    ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
    telegram join t.me/seadialitube
    Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Комментарии • 382

  • @eyadalimahamed
    @eyadalimahamed  4 дня назад +19

    የቀረውን እዚህ እናውራለን t.me/seadialitube

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 4 дня назад +2

      እልልልልልልል አንኳን ደሥ አለሺ ሠአድ ሠንየ ቆንጆ

    • @ZeibaHussan
      @ZeibaHussan 4 дня назад

      @@eyadalimahamed መልስሺን እጠብቃለሁ

    • @yutube-u4r
      @yutube-u4r 4 дня назад

      ማሻአላህ አረ የት አካባቢ ነው ሀኪም ቤቱ ጠቁሚኝ ባአላህ

    • @lubabaseid9897
      @lubabaseid9897 3 дня назад +1

      ስልክ ቁጥር አስቀምጭልን እባክሽ

    • @HawaAli-d1h
      @HawaAli-d1h 3 дня назад

      ማሻአላህ መጨረሻዉ ያማረ ይሁን ሁለትእረከአ ስገጂና ለአላህ ሹኩር አስገቢ ።እልልልልልልልልልልልልልል

  • @SsSs-ic8qm
    @SsSs-ic8qm 4 дня назад +177

    አላህ ተጨምሮበት አይባልም እህቴ አላህ ተጨማሪ ሳይሆን ዋናውነው ሁሉም ነገር ከአላህበታችነው ይሁሉ ያደረገው ሀያሉነው ሀኪሞቹ ናቸው ተጨማሪዎቹ

    • @BusyLine-t2t
      @BusyLine-t2t 4 дня назад +12

      ትክክል ሰው ኮ ዝሮበታል አላህ ሙስተአን

    • @MouMoh-gn3jz
      @MouMoh-gn3jz 4 дня назад +12

      ትክክል ውደ ሁሉንም የሚፈፅመው አድ አላህ ብቻነው ዶክተር ሰበብ ነው

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 4 дня назад +1

      ሣህ

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 4 дня назад +10

      ከደስታ ብዛት ተሳስታ ነው

    • @Pnice-m4i
      @Pnice-m4i 4 дня назад +2

      ትክክል

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 4 дня назад +6

    ከአላህ በታች ሀኪም ስበብ ነው እህት አላህ እኳ ነው ሁሉን አዋቂ ልጂቱን እንንኳን አላህ አሻራት ሰአዳ ንግግርሽን አስተካክይ ከአላህ መንገድ አትውጭ ሰው ያሻራት አስመሰልሽው ሆሆሆ

  • @zuzutube58
    @zuzutube58 3 дня назад +4

    ሰአድ ከሰማሽኝ ልጆችሽን ከሚዲያ አርቂ ሁሉም ሰው ማሻአላ አይልም

  • @ፍቅር
    @ፍቅር 4 дня назад +11

    እንኳን ደስ አለሽ ልጅትን እስከመጨረሻው ያሽራት ያረብ❤

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 4 дня назад +10

    ማነው ዋናውና ሠው ሠበብ ነው ዋናው አላህ ነው የአለማቱ ጊታ አልሀምዱሊላ በይ

  • @YHNER
    @YHNER 4 дня назад +5

    ሰአዱ እንኳን ደስ አለሽ የልጅን ህመም የሚያዉቀዉ የወለደ ሰዉ ነዉ

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ 4 дня назад +8

    አልሃምዱሊላህ እንኮን ደስ ያለሽ ❤

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 4 дня назад +4

    አልሀምዱሊሏህ ሠአድዬ እንኳን ደስ አለሺ

  • @የናቴልጅ
    @የናቴልጅ 4 дня назад +17

    ረምላና ሰኣዲ እርጉዝናቸው የሚል❤❤

    • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
      @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 4 дня назад

      ምን አገባሽ

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 4 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ​@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ

    • @የናቴልጅ
      @የናቴልጅ 4 дня назад

      @@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ ኣንቺ ራሱ ምን ኣገባሽ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 дня назад

      ጉድኮነው እደው ሌላ ወሬየላችሁም እከሌ አረገዘች እከሌ ወለደች ምናገባችሁ አሳድጉ አልተባላችሁ

    • @SeadaHassan-l3g
      @SeadaHassan-l3g 3 дня назад

      @@የናቴልጅ ረምላ እርጉዝ ነች ሳአዲ አትመስለኝም አላሁ አለም

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 4 дня назад +5

    ስታምሩማሻአላ፣ፍቅራችሁእስከጀነት

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 День назад

    ማሻ አላህ ተባረከላ አልሃምዱሊላህ እንኮን ደስ አለሽ ሰአድዬ ስታለቅሽ አብሬ ያለቀስኩት ወላ ❤❤❤

  • @konjo4689
    @konjo4689 День назад

    አላህ ተጨምሮበት ሳይሆን በአላህ መልካም ፍቃድ በዶክተሮችም ጥረት ነው

  • @enatager5416
    @enatager5416 4 дня назад +3

    ሰአዲዬ ነው ውድ alhamdulillah እንኳን ደስ አለሽ

  • @SadaeSied
    @SadaeSied 4 дня назад +4

    መሽአላ ስኒያ ቆጃ እካን ደሳ ያለሻ ስአዲየ❤❤

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube 4 дня назад +12

    ቃይዳ and ቁረዓ መቅራት የምትፈልጉ በዩቱብ በቴሌግራም መጥቻለው ለበለጠህ ስልክቁጥሮ ዩቱቤላይህ ነው ያለው

    • @ዩአደን
      @ዩአደን 2 дня назад

      አስገብኝ

    • @KaledየጅማውTube
      @KaledየጅማውTube 2 дня назад

      @@ዩአደን ፕሮፋይል ተጭነሽ ነይ ቴሌግራም ፕጅ አለ ጆይን ብለሽ ተቀላቀይን

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ስአድየ እንኳን ደስ አለሽ የኔውድ❤

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 4 дня назад +3

    ሰኒ ቆንጆ እንኳን ተሻለሽ እንኳን ደስ አለሽ ሰአድ🎉🎉

  • @faiza4144
    @faiza4144 4 дня назад +1

    አድስ አበባ የት አካባቢ ነዉ እስኪ በደንብ ቦታዉን ጠቁሚን ሌሎችም ማወቅ የሚፈልጉ ይኖራሉ ብየ አስባለሁ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 4 дня назад +1

    መሻአላህ እንኳንም ዳነችልሺ ሰአዲ🥰😊

  • @ታምሬቲዬብ
    @ታምሬቲዬብ 4 дня назад +3

    አላህ ተጨማሬ አይደለም ግን የእውቀት ማነስ ይመስለኛል

  • @zinab8199
    @zinab8199 4 дня назад +2

    እኳን ደስ ያለሽ ሰአዲ ሰኒ ቆንጆ❤እርጉዞችየ😍😍 አስታወቀባቹህ 😂

  • @SadaSada-j6o
    @SadaSada-j6o 3 дня назад

    ሀቢበቲ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ እናም ውዴ ሳኡድ ነው. ያለሁት ግን እኔም እዴሳኒያ አይኔ ሄድ ይላል ግን ያያል ምንም ህመምም የለብኝም የማያት ችግርም የለውም ግን ሄድ የምለው ነገር እንዴት ላድርግ

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 4 дня назад +1

    አልሀምዱሊላህ እኛም ደስ ብሎናል ስአድ እንኳን ደስ አለሽ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 4 дня назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ ሰአዲ ❤❤❤

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 4 дня назад

    እንኳንም ደሥአለሽ ሰአድየ አላህ ጨርሶ ያሽራት

  • @ጎበዝTyoub
    @ጎበዝTyoub 2 дня назад

    አይን ያሚበል ነገር አላ ልጆችሽን ገደሽለይ አሳድጊ ልጆች የሰሳሉ በሳዉ አይን ቶሎ ይገገሉ❤❤❤❤🎉🎉

  • @SeadaSeada-bs6sx
    @SeadaSeada-bs6sx 3 дня назад

    አላህም ተጨምሮበት አይባልም አላህ ነው አዳኝ ተጨምሮ
    ሳይሆን ዋናው አዳኝ እሱ ነው
    ሀኪሙ ተጨምሮበት በይ ሁሉም ነገር ሰበብ ነው እንጂ አላህ ነው አዳኙ
    አልሃምዱሊላህ ደህና ሆነችልሽ ልጅሽ አንቺ ግን ንግግርሽን አስተካክይ

  • @FatumaAhmed-l6p
    @FatumaAhmed-l6p 3 дня назад

    እንኳን ደስ አለሽ የኔናት ልጆቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያርብ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 4 дня назад +2

    እስከመጨረሻው አላህ ያሽራት እኔም ልጀን አሞብኛል የትነው ውደ አድስ አበባነው

  • @shimachash5395
    @shimachash5395 4 дня назад

    አልሀምዲሊላህ ሰኒያ በጣም ነዉ የምወዳት እሰይ እኳን ተስተካከለላት አይኗ❤❤❤

  • @FelahTube
    @FelahTube 4 дня назад +2

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለሽ ሰአዲ የኔ ማር ሰኒየ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ

  • @fahedali632
    @fahedali632 3 дня назад

    አልሀምዱሊላህእኳንደስአለሽ የወለደያውቃል የልጂንነገር❤❤❤❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 4 дня назад +1

    እንኳን ደስስ አለሽ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ማሻ አላህ ስኒያ ቆንጆ እሰይ እንኳን ዳነሽ አልሀምዱሊላህ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 2 дня назад

    ሰኒያ ቆጆናት ማሻአላህ ከለሯን ስወደው❤

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 3 дня назад

    አልሀምዱሊላ እንክዋን ደስ ያለሽ🎉🎉🎉🎉

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 3 дня назад

    ሳአዱ የልብሺን አይቶ ምርጥ ጋደኞ ሰጠሺ እረምላን የኔ የዋህ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 4 дня назад

    አልሐምዱሊላ ሰኒያዬ እንኳን ተሻለሽ ውዴ ሞክሼ እንኳን ደስ አለሽ❤❤

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 4 дня назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 4 дня назад +2

    እኔስ ክፍት ብሎኛል😭😭😭😭ሰወቸ ኢቃማ ባስቦርት ካላሰራሽ እዚህ አሰሪም አሉኝ ሁለት አመት የሰራሁባቸዉ እስኪ የምታቁ ነገ ብሄድ ለባስቦርት ያስተናግዱኛል የምታቁ ንገሩኝ 😭😭😭😭

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 4 дня назад +2

    አህምዱልላ እኮንም ደሥአለሽ ሠአዲየ ቆጂየልጂ አለችሽ የኔማር

  • @Qqqrtttr-oi6uz
    @Qqqrtttr-oi6uz 4 дня назад +1

    አኳንም ተሳካላት እኔም እህቴ የጆሮ ኬዝ አለባት ሃገር ከገባሁ አሣያታለሁ ብየ አስቢያለሁ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 4 дня назад +2

    ውይይይይ💜💜💜💜💜የኔ 💜💜💜💜ማር ድገት ሳያችሁ ድግጥ ነው ያልኩት ሰኒያዬ የኔ ጣፈመጭ እኳንም አላህ አሻረሽ አላህ ያሳድግሽ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 дня назад +2

    ማሻ አላህ ታምራለች ልጅሽ አባቷ በህይወት አለወይ?

  • @amuአሚነamuአሚና
    @amuአሚነamuአሚና 4 дня назад +1

    መሻ አላህ አሁንም አላህ የበላጣ አፍያ ያድርግልሽ ሰዲን የምትወዱ እስቲ አበራታቱኝ😊

  • @Naima-c5p
    @Naima-c5p 4 дня назад +1

    ማሽአላህ

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp 4 дня назад +2

    መሻአላህ የአያቷ ቀበጥ የኔ ቆንጆ

  • @አላህወኪል-ሰ4ቐ
    @አላህወኪል-ሰ4ቐ 4 дня назад +2

    አልሃምዱሊላህ እካን ደስ አለሽ ሀቢብቲ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 4 дня назад +1

    የሁለየ ሀሳቤ ነበር አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ ያረብ ቆጂየናት

  • @HayaArgaw
    @HayaArgaw 4 дня назад +2

    ስኒ ቆንጆ እንካን ተሻለሽ አላህምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 4 дня назад

    ማሻ አላህ ሰአዲየ እንኳን ደስ አለሽ መብሩክ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሀያል እኮ ነው ምን ይሳነዋል ዶክተሮቹም አላህ ይባርካቸው ከአላህ በታች ሰበብ ናቸው

  • @RahmetAhmedin
    @RahmetAhmedin 4 дня назад

    አልሀምዱሊላህ ሰአዲ እኳን ደስ አለሽ ጨርሶ አላህ ያሽራት የት ነው ሚባለው ሀኪቤቱ እህቴም እደሰንያ አሟታል ከቻልሽ መልሽልኝ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 4 дня назад

    እኳን ደስ አለሺ ደስ ይላል የታመሙትን ሁሉ አላህ ያሺራቸው ያረብ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 4 дня назад +4

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ ሰኒያዬ❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 дня назад +2

    መብሩክ ማሻአሏህ እኛም ዴስስስስ ብሎናል

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 4 дня назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ ስአዱ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 дня назад

    አልሀምዱሊላህ እኮን ለዚህ አበቃት የኔ ቆልማ ሰኒያየ

  • @umuhib
    @umuhib 4 дня назад +1

    እንኳን ደስአለሽ ውዷ

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 4 дня назад +3

    ሱብሀንአላህ ወቢሀምድ
    ሱብሀንአላሂል አዚም
    ❤❤❤ውድ እህት ወድሞቸ 1000k አስገቡኝ ትንሽ ስለቀረኝ ነው

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 4 дня назад

    ማሻላህ እኳን ተሻላት ሰኒያ ቆጆ🎉🎉🎉🎉 አላህምዱሊላ እህት ሳአድ

  • @HadiaMohammed-d9k
    @HadiaMohammed-d9k 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee 4 дня назад +1

    እኮን ደስ አለሽ ሰኒያየ ማሻላ የኔቆጆ❤❤❤❤

  • @ኡምማሂር-ገ7ቐ
    @ኡምማሂር-ገ7ቐ 4 дня назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ እኮንደስአለሽማሚ❤❤❤ሱመያንሳሚልኝ

  • @RahamaRahama-h1d
    @RahamaRahama-h1d 4 дня назад +1

    ቁጥር አስቀምጭ እስኪ ሰአድ. ባረከሏሁፊኪ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ

    ማሻአላህ እኳንም ደስአለሽ አልሀምዱሊላ በይይ እሰይ እኳንም ተሻለልልሽ 👌👌👌👌👌👌✅✅✅😍😍😍😍😍😍😍

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 2 дня назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለሺ ሰአዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ExcitedBoomBox-sv5on
    @ExcitedBoomBox-sv5on 4 дня назад

    የኔ ቆንጆ አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፊያ ያድርጋት❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 4 дня назад +1

    ማሽአላህ ራምላየ የኔ ደረባባ ❤❤❤❤

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 4 дня назад

    እንኳን አላህ አሻራሽ አህለን ሰኑ እንኳን ደህናመጣችሁ

  • @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም

    እንኳን ደስ ያለሽ ሰአዲ

  • @jdjjjd2369
    @jdjjjd2369 4 дня назад +1

    ረምላ መሻአላ ወድ ልጅ እርጉዝ ናት አላህ እስከመጨረሻው ያሺራት

  • @zdfenetawasim8441
    @zdfenetawasim8441 4 дня назад +1

    ማሻአላ ደሥ ሲል አልሀምድሊላ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 4 дня назад +1

    የኔ እናትእድግበይ እንኳን ደሥ አለሽ ሠአድ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 4 дня назад

    እኔም ለእረፍት በቅርቡ መጣለዉ ገስታ ወሡ ማን ይባላል ስሙ የት አካባቢ ነዉ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 4 дня назад

    እሰየው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤ አልሀምዱ ሊላህ

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 4 дня назад +1

    እንኳን እግዚአብሔር ማራት የኔ ቸኮሌታ ግን ሰአዲ ተበልተሻል ልጅሽ ከአንቺ ጋር መኖር አፈልግም አያቷነዉ የምወደዉ 😂❤

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 3 дня назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ እንኳንም ተሻላት ሰአዲ ሰኒያ ውዴ

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 4 дня назад

    አልሀምዱሊላ እንኳን ተሻላት የኔ ውድ

  • @አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ

    ሠአድ ከአላህበታችነውእሚባለው🎉🎉🎉

  • @mimihabeshawit446
    @mimihabeshawit446 4 дня назад

    ሳዲ አንካ ደስ አለሽ ባ አላህ ስልክ ቁጥራቸው አለሽ ወንደሜ ለማሳከም ባ አላህ ላኪልኝ

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 4 дня назад +1

    ማሻላህ ማሻላህ

  • @seda1438
    @seda1438 3 дня назад

    አላሀምዱሊላ የኔ ቆጆ ሰኖ ማሻአላህ ስታምር

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ሰአድየ እኳን ደስስስስስስስስ አለሽ እህቴ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትችሁ ደስ ይበለኝ ላይክ አድርጉኝ ሰኑየ የኔ ቆጆ እኳን ደስ ያለሽ ማማየ

  • @loomiloomi7190
    @loomiloomi7190 4 дня назад +2

    ፈጣሪ እንኳን ማሪል

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k 3 дня назад

    አልሃምዱሊላህ እንኩዋን እንኳን ደስ አለሽ

  • @zuzubinthussen
    @zuzubinthussen 4 дня назад

    የኔ ናት እኳንም ዳንሽ የኔዉድ ማሻአሏህ አሏሀሰ ይጠብቅሽ

  • @amena8601
    @amena8601 4 дня назад +1

    የኔቆንጆ ሰኒያየ አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አበራልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 3 дня назад

    ሳአዲ አላህ ያሳድግልሽ

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 4 дня назад +1

    እኳን ደስ አለሽ ሀቢበቲ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 4 дня назад

    ማሻአላህ እኳንደስአለሽ ሰኑ ሰአድመብሩክ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 4 дня назад

    እንኳን አላህ አፊያ አደረገልሽ❤እኔ ግን ጆሮየን ያመኛል ከሱ ጋር ተያይዞ አይኔን ይስበኛል

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 4 дня назад +1

    ማሻአላህ እኳን ደስ አለሺ አላህ ይጠብቅልሺ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    ማሻአላሕ🌹🌹🌹ሠኒዬ ቆጆ💞💞💞🥰

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 4 дня назад +1

    ማሸ አላህ አልሀምዱሊለህ

  • @Eekrme
    @Eekrme 4 дня назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ እኮን ደስ ያለሽ አድስ አበባ የት ቦታ ነው እኔም ወድሜ ሚስባር መቶት ካንድ በኩል ሸፉኖታል

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts 4 дня назад +1

    የኔ ማር ሰኒያ እንኳን ተሻለሽ❤❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 дня назад +1

    ማሻአላ የኔማር አላህጨርሶ ያሽራት