እህቴ ጀግና ነች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 33

  • @toyiba1119
    @toyiba1119 2 года назад +3

    እሄነው ማር

  • @ሠኢድአሊአሊ
    @ሠኢድአሊአሊ 2 года назад +1

    ማር

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 года назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጠንክሪ መሬምየ👍

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ዋውውውው ብል አፊያ ውዴ ቡናው ጭሱም አሪፍ ነው የኔ እህት አላህ ይጨምርልሺ

  • @RahmaSaeed-q2t
    @RahmaSaeed-q2t 2 месяца назад

    በርችዉደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 года назад

    አሰላም አሊኩም ወራህነቱላሂ ወበረከቱ መሬየ በርች ወደ

  • @fekertube
    @fekertube 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረኬቱ አህለን ማሻአላህ አሪፈ ቆይታነበረ ብረቺ አላህ ይጨመረሸ ኑሮን ለማሸነፈ ብላቹ ከቤተሰብ ተለይታቹ በሰደት አለም ላይ ምትከራተቱ። እህትና ወንድሞቺ ለሀገራቹ መሬት ያብቃቹ የማታ እጆራ ይሰጣቹ❤

  • @halustube6172
    @halustube6172 2 года назад

    መሻአላህ በጣም ያምራል

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአላህ

  • @zinetmuhaba2833
    @zinetmuhaba2833 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ አንድነታችንን ይመልስልን
    ዋው ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @aumueiman
    @aumueiman 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እካደህና መጣሽ መሬምየ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ደህና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ እህቴ ማሻአህ በጣም ደሥ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሠግናል በርችልኝ እህቴ

  • @Susu-st6zk
    @Susu-st6zk 2 года назад

    Masha alah tebark alah

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉደ አህለን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኘ ሰላም ፍቅር ለሀገራቺን ይሁን ሰላም ዉደ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛዛዛዛዛ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Emantube19
    @Emantube19 2 года назад

    አሰለሙ አለዩኩም ዎረህመቱለሂ መሪ ኢንከን ሰለም መጠሽ መሸለህ በርቺ👍👍👍👍💘💗💗💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗 ኮመንቶች የናዱኛል ሚክናቱም ሲለታቦሰታዉ አስታየት አዪሰጡም💊💉💉💉💉💊

  • @እማእወድሻለሁ-ነ9ጸ
    @እማእወድሻለሁ-ነ9ጸ 2 года назад

    Masha alah

  • @belemedia-6237
    @belemedia-6237 2 года назад

    ደስ ይላል መልካም ቆይታ

  • @ahelmatube7975
    @ahelmatube7975 2 года назад

    አሰላም አሌኩም እራሕመቱላሒ ወበረከቱ መሽአላሕ ተበረክ አላሕ

  • @jamilaaqashi3908
    @jamilaaqashi3908 2 года назад

    🤩🤩🤩

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 2 года назад

    መሬምየ ቀጥይበት ውደ

  • @keditube2696
    @keditube2696 2 года назад

    🌹አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ሁላችሁንም ሠላም ብያለሁ ጥሩ ቆይታ ነበር🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
    ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sabotuhayati3438
    @sabotuhayati3438 2 года назад

    🤩🤩🤩🤩

  • @Emantube19
    @Emantube19 2 года назад

    መሸለህ አሪፉ ጊጥም ናዉ

  • @ኢትዮሚድያ-ሠ5ዠ
    @ኢትዮሚድያ-ሠ5ዠ 2 года назад +1

    Aselam aleykum

  • @meremam877
    @meremam877 2 года назад

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ 2 года назад

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ፍቅር ለምዩ አገሬ ፍትህ ለውለጋ ህዝብ ያርብ እኳን ድህና መጣሽ ውዴ የለኝ ቆይታ ደስ ይል ነበር አመሰግናለሁ

  • @አገሬ-በ1ጸ
    @አገሬ-በ1ጸ 2 года назад

    Aselam aleykum werhmtulah webrkathu mesha alah tebark alah MRT Gtm new

  • @leilakutaber11
    @leilakutaber11 2 года назад

    ናፍቆትና ፍቅር
    -------------------
    ምንም እንኳን ፍቅር፤የአፍቃሪወች ሀሳብ ሆኖ ቢቀመጥም፡
    የናፈቀ ሁሉ አፍቃሪ ነው ብዬ እውቅናን አልሰጥም፡
    ሆድ ለባሰው አንጀት፤ እንባ እንደሁ አይገድም፡
    ፍቅርንና ናፍቆትን መለየት ያቃተው ለማፍቀር አይሄድም፡
    ፍቅርና ናፍቆት እንደሚለያዩ ያልተረዳ ፍጥረት፡
    እንደት ይገባዋል፤ ህይወት ክንውን ጠንካራ መሰረት፡
    ለማንኛወም ግን!!
    እኔ ሳስተውልህ የፍቅር ትርጉሙ፤ግልፅ አልሆነልህም፡
    ባርቆብህ ነው እንጂ እንደው ከነ አካቴው ፍቅር አልገባህም፡
    ቆም ብለህ አስብ አንተ ናፋቂ እንጂ አፍቃሪ አይደለህም፡
    እንባህ ምንም ቢፈስ፤ ውስጥህም ተከፍቶ ሀዘንህ ቢያይልም፡
    ናፍቆትና ፍቅርን መለየት ያቃተው፤ በምንም ተአምር አፍቃሪ አይባልም፡
    በማስመሰል ወድጀ ተጎዳሁ ለኛ ብትለንም፡
    ምንም ብትቀባጥር፤ፍቅርን ሳትረዳ ለማፍቀር አትሆንም፡
    ራስክን አትጉዳ ፍቅር ውስጥ የለህም፡
    ናፋቂ ብቻ ነህ ለምን አልነግርህም፡
    ብዙ ነገር ሳቶን አሁን በቅርብ አቁም፡
    አንተ ፣ፍቅር ፣ናፍቆት አትተዋወቁም፡
    ስለዚህ ይህ ነገር ተው በጊዜ ይቅር፡
    በጣም ይለያያል ናፍቆትና ፍቅር፡

  • @ኢስላም-ጸ4ኈ
    @ኢስላም-ጸ4ኈ 2 года назад

    Aselam aleykum werhmtulahbwebrkathu

  • @emuheydar2503
    @emuheydar2503 2 года назад

    ➫መልካም_ጓደኛ
    ➺➺➺➺➺
    «ወደ አላህ መንገድ ትጠራሻለች…»
    «ከጠፋሽባት ትፈለግሻለች»
    «ከተዘናጋሽ… ታስታውስሻለች»
    «በዱዓዋ ውስጥ አትረሳሺም»
    ➧«ልክ እንደ ከዋክብቶች…መርከብሽ መንገድ ከሳተች ትመራሻለች»
    ➧«ነገ ከአላህ አርሽ ጥላ ስር (ኢንሻ አላህ) ትጠብቅሻለች»
    ➧«ጀነት ውስጥ ፈልጋ ከጣችሽ አላህን ወደ እርሷ እንዲቀላቅልሽ ትለምንልሻለች»
    ➧መልካም ጓደኛ ሁለት ውብ የህይወት መሰረቶችን ትለግስሻለች አንዱ እዚህ ዱኒያ ላይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል።
    ➧አላህ እኛን ሷሊህ አድርጎ ከሷሊሆቹ ያወዳጀን ከሷሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን አላህ በያሉበት ይጠብቅልን።

  • @endristube
    @endristube 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ምን አሉ እስቲ

  • @ra28youtube21
    @ra28youtube21 2 года назад

    Aselam aleykum werhmtulah webrkathu