ግጥም# የሱናዋ# ጀግና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 50

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 2 года назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ይበልልን እህታችን እሙ ፈሀድ።ማሻአላህ ምርጥ መልክት ነው። ለብዙ እህት ወንድሞች በደምብ ያስተምራል ብዬ አምናለሁ እሙ እናመሰግናለን

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 2 года назад +2

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ጥሩ ግጥም ነው አላህ ያበርታሽ አላህ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @mes725
    @mes725 2 года назад +1

    ስላም ውዴ ስላምሺ ይብዛ እንካን ደህና መጣሺ ዋውውው ሀሪፍ ግጥም እማ በርችልኝ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሞት እማስማበት ያድርገን አቦ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 года назад +1

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ውዴ

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ
    ✍📩ከአፍህ የሚወጡት ጥሩ ጥሩ
    ንግግሮች ከአላህ በኩል የሆነ ሂዳያ ነው
    ⇘ በጥሩ ንግግር በተናገርክ ቁጥር
    ወደ መልካም መንገድ እየተመራህ ትሄዳለህ‥
    (وَهُدُوا إِلَى الطَّيِّبِ مِنَ الْقَوْلِ وَهُدُوا إِلَىٰ صِرَاطِ الْحَمِيدِ)
    " ከንግግርም ወደ መልካሙ ተመሩ ፡፡
    ወደ ምስጉንም መንገድ ተመሩ ፡፡"
    [አል-ሐጅ 24]

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 года назад +1

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ#እሙየ🌹 ሰላም ፍቅር ለሁሉም ፍቅር ታለ መተሳሰብ አድነት ይኖራል እርስበርስ ተጋግዘን እንደግ እጅለጅ ተያይዘን በቅልብ በመልካምነት

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 года назад +1

    ወአለይኩሙሠላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ግጥም ነው አላህ የሁላችንን ቀልብ ያጥራልን

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላህ ወበረካትሁ እካን ደህና መጣሺ ውደ አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን አሁን ካለችበት ቀውስ አውጥቷት በሰላም የምንኖ ያርገን ያረብ በድአ እንበርታ

  • @hjdjt7936
    @hjdjt7936 6 месяцев назад +8

    የሱናዋጀግና አልጣራጠርም ጀግናነት እሷማ ሀያ የተላበሰች የፍቅር አውድማ ትሽቀዳዳማለች ፣ታታሬናት ጀግና፣ መየትን ትሻለች ተስፋፍቶላት ሱና እኮራባታለሁ ፣ሁሌም በእህቴ ፣ስጒዝያገኛሇት በውዱ እምነቴ፣ጠካራወጣትና ፣

  • @ሶፊወሎsofiwolio-up4ud
    @ሶፊወሎsofiwolio-up4ud 2 года назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ውድ ና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች የአላህ ሠላም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አላህ ውቱ ተመቅረት ይጠብቀን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ፍትህህህህ ለወገኖቻችን ዋው ምርጥ ግጥም ቀጥይበት እሙ ፈሀድየ

  • @madina0955
    @madina0955 2 года назад +3

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ውድ ና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች የአላህ ሠላም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አላህ ውቱ ተመቅረት ይጠብቀን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ፍትህህህህ ለወገኖቻችን

  • @elfutubez8580
    @elfutubez8580 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ እሙዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 2 года назад +1

    ሰላምእህቲእካኳንሰላምመጣሽሰለመጣሽ በጣምደስይላል በውነት ደስይላልየኔመልካም❤❤❤❤👍

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 года назад +1

    በርች ጥሩ ነው ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @betytube6431
    @betytube6431 2 года назад +2

    ሰላም ሠላም ለዚህ ቤት እንዴት አመሻችሁ እንኳን ደና መጣሽ እታችን በጣም ጥሩቆይታ ነበርሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኡሙቢላል-ዀ9ዘ
    @ኡሙቢላል-ዀ9ዘ 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት ኡሙ ፋሀድ በርች ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልንን

  • @hayattube34
    @hayattube34 2 года назад +1

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙዬ ሰላምሺ ይብዛልኝ ውዴ ማሻአላህ 👍👍👍

  • @Ggg-fo7ul
    @Ggg-fo7ul 7 месяцев назад +5

    የግጥሜእርእስ ለውዶእህቴ ❤የሱነዋጀግና አልጠራጠርም ጀግና ናት እሷማ ሀያየለበሰች የፍቅርአውድማ ትሽቀዳደማለች ታታሪናትጀግና ማይትትችላለች ተስፍፉቶላትሱና እኮራባትአለሁ በውዶእህቲ. ስጓዝ ያገኘሆት በውዱእምነቴ ተውሂድና ሱና በድኖ የያዘች 4:39 በኢስላም ብረሀንደምቃየተራበች

  • @خيريه-ك6د
    @خيريه-ك6د Месяц назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ማሻ አላ አላህ ይጫምርልሽ ውዳ እህቴ ቶሎ ቶሎ ልቃቂሎልን እነበራታታሸላን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @emufahadtube
      @emufahadtube  Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉 ኢሻአላህ

  • @halima6958
    @halima6958 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምሽ ይበዛ እንኳን ደህና መጣሽ እልን እንዳንቺ አይነቱ አላህ ያብዛልን ምርጥ ግጥም ነው ማማየ አላህ ኻይር ነገር ሰረትወ ከሚጠቀሙባቸው አላህ የሬገን

  • @FatoumaMohamedsaid
    @FatoumaMohamedsaid Месяц назад +1

    አሠላሙ አለይኩም ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን. እኳንበደህና መጣሽ

  • @አቡየህያዩቱብ
    @አቡየህያዩቱብ 2 года назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንደት ናችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የንፁሀን ደም አላህ ይብቃ ይበለው ለጥቅም ብለው የንፁሀንን ደም የሚፈሱትን አላህ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @Alma-ee8il
    @Alma-ee8il 14 дней назад +2

    ሰላምለቤትሽአድስነኝግጥምስለቁርአንአምጭልኝ

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 2 года назад +1

    ወአሊኪ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ውዲ

  • @Saba-p8s
    @Saba-p8s 2 месяца назад +2

    ❤አሚንን ድርብ እህቴ

  • @amina3062
    @amina3062 2 года назад +2

    አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረክቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጣሽ ልዩ እዴት ነሽ ሁቢ ማሿአላህ ማሿአላህ ማሿአላህ አላህ ይጫምርልሽ ልዩ አሚን አሚን

  • @atyub
    @atyub 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ። እሙየ በርችልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ይሄን መከራ ስቃይ ወደ ደስታ ቀይርልን ሁሌ ለቅሶ ኦፍፍፍፍ

  • @nanyetube2612
    @nanyetube2612 2 года назад +1

    ሠላም ሠላም እሙ ፋአድዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ በትክክል እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @nafisah_almuna
    @nafisah_almuna 2 года назад +1

    Waalaikumsalam wr wb 🥰

  • @saadsaad-jd4vt
    @saadsaad-jd4vt 4 месяца назад

    አሚንእህት

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy 4 месяца назад

    waAlikum sa lam warah matulahi wabarkatu አሚን እህቴ

  • @FatimaFatima-u9d4u
    @FatimaFatima-u9d4u 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaHagere-y6t
    @EthiopiaHagere-y6t 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😊

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 7 месяцев назад

    ማሻላህ አሚንን

  • @AsiyaAhmed-ym8gj
    @AsiyaAhmed-ym8gj 7 месяцев назад

    አሚንንን

  • @fatumasaide-f6d
    @fatumasaide-f6d 3 месяца назад

    ሠላማለኩምወረሕመቱላሒወበረካትሑአሚንአላሑምአሚንበረቺ

  • @rahimayoutube
    @rahimayoutube 2 года назад +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሒወበረካትሁ አሚንንንንንን

  • @Seadi
    @Seadi 2 года назад +1

    አሰላምአልይኩምወራህመትወላሂወበረካቱሀ
    ወእህትሰላምሸይብዛልኝ

  • @miskeya8436
    @miskeya8436 8 месяцев назад

    አህሰን በራክ አላህ ፍክ ውዴ

  • @NewOne-f4o
    @NewOne-f4o 8 месяцев назад

    ግጥምሽ ማሻ አላህ ነው ግን በወሬ ጨረሽው

  • @FjhgRhgbn
    @FjhgRhgbn 2 месяца назад

    አልጠራጠርም ጀግናናት አሷማ ሀያ
    የተላበሰች. የፍቅርአዉድማ
    ችሽቀዳደማለች. ታታሪናት ጀግና
    ጠካራ ወጣትናት በሱና የጠናች ከቢደአ
    እርቃ ሀቅን. የጠበቀች. ቲፈሶ የማኮን
    የጥመት ቡድኖች. የሱና ተከታይ እህቴ
    እሷነች ተዉሂድ እና ሱና አጥብቃ የያዘች
    ሱና ሲነገራት ዉስጧ የሚፈካ

    • @emufahadtube
      @emufahadtube  Месяц назад

      @@FjhgRhgbn ጀዛከላህ ዃይር

  • @AdAf-hk9pc
    @AdAf-hk9pc Месяц назад

    ረ ገኝ እግሊዘኛሽን ወዳበይ

  • @ኑሪያሰማን
    @ኑሪያሰማን 2 года назад +1

    Awsrwb

  • @fatumasaide
    @fatumasaide 3 месяца назад

    ሠላመለኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑአሚንአሚንንንንአብሽረበረቺወደዋ

  • @AdAf-hk9pc
    @AdAf-hk9pc Месяц назад

    ልጣፍ ብየ እዴት ብየ ልጣፍው ምድነው በቆቆሽ አታወሪም

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውዴ እኳን ደህና መጣሽ