ታዳሚውን እንባ ያራጨው ግጥም በ ዘውድ አክሊል ገ/ክርስቶስ እና ምስራቅ ተረፈ|ጦቢያ |Tobiya | Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 24 июн 2023
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #poem #ethiopiaentertainment2023 #ግጥም
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World - Хобби
በጣም መልካም ነገር ነው አገር በመልካም ሙስሊሞችና ክርስታያኖች ወደ ቀድሞ ሰላሟ ትመለሳለች ኢንሻአላሀሸ ❤ 😭🙏
እምነት ተስፋ ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ
ፍቅር ግን ሀያል ነው ይበልጣል ከሁሉ
ብሎኛል ወንጌሉ።
💚💛❤️
ግጥም በዚህ ልክ ሢለከክ አቤት ደስ ማለቱ አጃዒብ ብያለሁ
ትለያላችሁ ለመጀመሪያ ግዜ ቲክቶክ ላይ ይህን ነሺዳና ግጥም ስሰማው አልቅሻለሁ እናመሰግናለን ፈጣሪ አንድነታችንን ያጠናክርልን🙏
Mezmur
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማለት እፈልጋለሁ🙏 ክፉዎች ወደ ህይወታችን ከመግባታቸው በፊት ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነበሩ‼️
አሁንም እንዲሁ ነን አይዞን!! ይህ ክፉ ቀን ማለፉ አይቀርም; "ፍቅር ያሸንፋል"!!
እውነት ነው❤❤❤እውነት ነው እኛ አርብ ነን፡ መከራ የበዛብን ትንሳኤን ምንጠብቅ🙏🙏🙏🙏
የሚገርም አገላለጽ ተባረኩ
በእድሜዬ እንደዚህ አይነት ግጥም በመስማቴ አላህን አመሰግነዋለሁኝ
አልኸምዱሊላህ አላህ ሀገሬን ሰላሟን አብዛልኝ
ይሄ ዘመን እንደዚህ ብርቅ ይሁንብን 😢😢አይ ጊዜ😢😢😢ማንም ሳያስተምረን እንደዚህ ነበር እድገታችን ❤
እንድህ ነን እኛ ኢትዮጺያውያኖች እናመሠግናለን ለሞቱት አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው እሚያጋድሉንን ይግደላቸው ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን😢
Allah yakoyachihu endenante Yale sew lehagerachin yasfelgatal!
ወላሂ አልቻልኩም ያረብ ኢትዮጵያየን አደራ
እናንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ያኑርልን በፀጋ!
wawawa 💪👏👏👏👏buzu jagenuce aluwate lethiopa🇪🇹💪
ቃል የለኝም ጥበብ በዚ መንገድ ደስ ይላል
አምላክ ይከልላችሁ! ከባለጊዜዉ ይጠብቃችሁ።
Allah yisteln yegna wendemoch❤❤❤❤❤
የቱጋ ነን፣ፍቅራችን አብሮ መኖር ወጋችን ፣ሀሳብ ብቻ እየሆነ ተቸግረናል
እንደዚህ ያሉትን ኢትዮጵያያንን ነው ማየት የናፈቀኝ ወላሂ ልብ ይነካል 🙏🙏🙏
Amazing performance... the real Ethiopia picture ! ...trust me & be hope ful , this is still the belief of the mass majority in Ethiopia....Degg gize yemetal. Tesfa enarrg. Fettarri zim ayllem. Melss yesetal . Ethiopia wedekedmow tiliknetwa temelesalech.
I can't stop my tears when hearing this heart touching poem of truth ♥ enameseginalen!!Allah agerachin yetebikilin
እናመሰግናለን
እምነት ተስፋ ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ
ፍቅር ግን ሀያል ነው ይበልጣል ከሁሉ
ብሎኛል ወንጌሉ።
God bless you. Tobiya Ethiopia Arts Tv.
❤❤❤ no words how I thank you
ይህቺ ናት እኛ ያደግንባት ኢትዮጵያ
ሁላችንም ወደራሳችን እንይ 👉አልተለወጥንም ??
ጊዜ ዳኛ!
እምነትን ነክቶ ዙፋኑ የበረከተለት እንድም መሪ የለም!
ኢንሻአላህ አላህ ከበደለኞች ጎን ነው!
ለፈፀሙብን ግፍ ፍርዱን ያሳየናል
መስጂዶችን ደፍሮ ሙስሊሞችን ገድሎ
ቤተክርስትያንን ደፍሮ አማኞችን ገድሎ መቼም የማንረሳውን ግፍ ቢፈፅሙብን በሰሩት ነውር ውስጣችን እየደማ ፍርዱን ከሰማይ እንጠብቃለን!
ለቄስ ለሼህ የማይራራ
ሰብአዊነት ያልፈጠረበት የታጠቀ ባንዳ !
ኢንሻአላህህ
ጦቢያ ትለያላችሁ ኢትዮጵያዊነትን በመስበክ አንደኛ ናችሁ ለዚች አገር የሚጠቅመው ይሄ ነው
"እምየ ጦቢያ "
አቦ ይመቻቹሁ
ድንቅ ስራ ነው ❤
❤❤❤
ኢደዚ አይነት አገር ነፈቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Respect 🙏❤
ዋው እንዲህ ነው ሰውነት እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት
ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን
… እኛ እኮ አርብ ነን እኩል የሚሰማን ሥቅለትና ጁማ
Lahawelawelkewata ellabelaah
ተባረኪ እህት
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ወገኖቼ ❤እናመሠግናለን🙏
አርትስ ልዩ ናችው። እናመሰግናለን !
❤❤❤❤❤❤❤ብቻ😢😢😢😢😢😢ከበድ ነው😢😢😢
Wow! I'm speechless!!
😢😢😢😢አንድ አርገን😢
ዋውውው የሚገርም ነው
❤❤❤🙏🙏🙏
ትለያላቹ ❤❤❤❤
Respect ❤❤
እንደድሮ መልሰን ፍቅሩን እቅርብልን ሰላሙን አብዛልን
ኢሄ ዘመን የለም እኮ እንደ ዳይመንድ ተወዷል አይገኝም ብቻ አላቅም😢
😢😢😢😢❤❤❤
😔😔😔
ነበረ እንደዚህ የከፋፈለንን አላህ በቃ ይበለን
ይህም ያልፋል😢
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አለዚያ ግን እንጃ😢😢😢😢
ዋው ትለያለህ😢😢😢😢ልጅነቴን አስታወስከኝ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
…ፍቅርን ከሰበከን ከመክተፊያ አይበልጥም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭
😢😢😢😢😢😢
እውነተጘኛዋን የኢትዮጵያን ገፅታ በመሬት ላይ ያለውን የነበረውን በኪነጥብ በመግለጽ ሕብረተሰቡን በማስተማር ለምታደርጉትነ ሁሉከፍ ያለ ክብር ይገባችሀል
እንባየን አታስፈስሱኝ ምን አይነት ውቦች ናቸው
Ha a beand ken hulunm saya hew zorebgn eko new ene negn yezorkut
መክተፍያው እኔም ያደኩበት ነው
ግሩም አቀራረብ
የዘንድሮ ባለጌዜዎች ድፍረታቸው ቤተ እምነት እንዴት ለመንካት አስቸላለው እንዴት መተፈስ ቻሉ ቤተ እምነት ሰው ነክቶ አይደለም ከፀሎን ከተለየዩ ስቃይ እና መከራ ነው ሙሉ ህይወታቸው ማንን ተማምነው ነው ፈጣሪን የሚደፍሩት
ወይ ወሎ ወይ ኢትዪጲያ ።አብይ ዘርህን ያጥፋው
በጣም ልብ ይነካል አይዛቹ እጂና ጋንት ከሆናቹ የሄ አራም መንግስት ምንም አያመጣም
ይህንን ያላየ የዚህ ዘመን ትውልድ አያሳዝናችሁም ጎበዝ ?ለዚህ ዘመን ልጅ መቸም ተረት ነው የሚመስለው ወይ ነዶዶዶ
ይሄን ግጥም ያላደነቀ ያላመሰገነ ንፋግ ስስታም ሰው ነው