Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ረዥም አወራ ወንድሜ አጠር ብታረግ ጥሩ ነው
❤❤❤❤❤❤
ጥሩ መከራ ነው
በጣም መልካም ሃሳብ ነው
ጥሩነው
Bartaa
betam tiru new wendime gin kemin kemin edemizegaji bitinegiren please
አጠር አድርገህ ከምን ከምን እንደሆነ ቀመሩን ግለፀው
ኧረ እኔም አርቢ ነኝ ከማቀው ልምከርህ -በቆሎ እና ፋጉሎ አብሮ መፈጨት ይችላል ግን አጥንቱን እና በሀ ድንጋይ እንዴት ትፈጨዋለህ
በጣም ጥሩ ነዉ ወንድማች የምትሰራቸዉን ቨዶ እከታተላለሁ እናም በቅርቡ መጥቸ ሰልጠናዉን እወስዳለሁ
የት ነወ ቦታው የሚሰለጠንበት
በጣም ጥሩ ስራ ነው። እናመሰግናለን ,ነገር ግን ሀሳብህን አጠር አድርገህ ልታቀርበው ብትሞክር ጥሩ ነው,ስታረዝመው ያሰለችና እና ልታስተላልፍ የፈለከው ሀሳብ miss ይደረጋል።
arif new berta ተመችቶናል እኛም ወደ ስራው እንገባለን
Eko Endet Endemikelakel Asetemrn meker Becha Hon
የተፈጨ አጥንት የት አገኛለሁ
አጥት edate new ማግኝት የምቸላው
ቦታህ የት ነው
እኔምለው እናስተምር ትሉና የምታወሩት ግን አተታ ብቻ
በጣም አሪፍ አሪፍ መረጃ ነው ያለው በእውንት እና ያንተ መኖ አሪፍ ከሆነ የመጀመሪያ ደንበኛ አድርገኝ እና 1 ጥያቄ ስለ ዶሮ ስጋ (አሩስቶ) ስራ አሰራር 1 video ብሰራልን እንዴት ደስ ይለኛል አይንዪ
ምን ያህል ነው ምታስረክቡት ለምሳሌ በትንሽ ብር መጀመር ለሚፈልጉ ምን ተረዳላቹ
የስልናውን ዋጋ ስንት ነው?
ለምን ምን ምን እንደቀላቀላቹህ አታሳዩም
በቤት ዉስጥ መኖ ሳዘጋጅ የገጠመኝን ልንገርህ አይንየ!ገብስ፤ስንዴ ፤በፋብሪካ የተዘጋጀ የዶር መኖ ፤የበቀሎ ቆረቆንዳዉን በደንብ ቀጠቀጥኩትና ፈጨሁት፤እነዚህ ግብአቶች ለተከታታይ 3 ቀናት ዘፈዘፍኩት በመጨረሻ ጨዉ ጨምሬ ቀላቀልኩት የገጠመኝ ችግር ሽታ አለዉ ሽታዉን አታዉራዉ ለዶሮቹ ሰጠኋቸዉ ተመገቡት ሽታዉ ለዶሮቹ መጥፎ አይሆንምምምም?
Denez sew zimbleh atkonn kante belay benetsa emiastemr moltoal
የት ነዉ
ባጭሩ አጠር አርገህ ብትነግረን ጥሩ ነው
Wey werek rezem
Yehulem cheger yh naw berta
weareak betaam yesealeachal weay betegebare atasayem lemn dare dare telaleah ngegereahine asaxereaw seawe yasaleachal melkamnet lerase neawe beategebar asay
Kezi belay ho hooo💪💪😁😁 endatayi kahun bewhala
@@ethiocomputer4843 yes 1 channel lichemer nw bravo
የቴሌግራምቻናልህንሊኩንአስቀምጥልን
በጣም አያካበድክው አያስፈራሀን አኮ ነው ወንድም
ኡኡኡ ምን ያለህው ነህ በናትህ
Offf dekemegnii.demo minina min endemtfechu satnegren ...Ayi.
Selam lante yehun wondim lbetk adds negn sirah betam des yilal berta enm filagot alegn kesedet mels mn lsra eyalku new gn yalegn birr 15000 she new mn temekeregnaleh beterefe sirah tiru new bezew ketlbet bro 👌👍
🙏🙏👆
ቀላል እኮ አይደለም ብሮወጪውም ከአለማ እኩል ነው ፍርሙላውም ከባድ ነው
Wechiw 2465.70 nw ye pullet
የምርህን ነው እና ማሽኑ ወደ 60000 ብር ነዋ pellet
አረ በጣም ይሰለቻል ወሬክ ውይይይ
I have observed couple of your videos; but all them are total rubbish. They are all mere advertise about your training or selling service. No formulas about your feeding preparation, ....
ዱከም
በጣም ረዥም አወራ ወንድሜ አጠር ብታረግ ጥሩ ነው
❤❤❤❤❤❤
ጥሩ መከራ ነው
በጣም መልካም ሃሳብ ነው
ጥሩነው
Bartaa
betam tiru new wendime gin kemin kemin edemizegaji bitinegiren please
አጠር አድርገህ ከምን ከምን እንደሆነ ቀመሩን ግለፀው
ኧረ እኔም አርቢ ነኝ ከማቀው ልምከርህ -በቆሎ እና ፋጉሎ አብሮ መፈጨት ይችላል ግን አጥንቱን እና በሀ ድንጋይ እንዴት ትፈጨዋለህ
በጣም ጥሩ ነዉ ወንድማች የምትሰራቸዉን ቨዶ እከታተላለሁ እናም በቅርቡ መጥቸ ሰልጠናዉን እወስዳለሁ
የት ነወ ቦታው የሚሰለጠንበት
በጣም ጥሩ ስራ ነው። እናመሰግናለን ,ነገር ግን ሀሳብህን አጠር አድርገህ ልታቀርበው ብትሞክር ጥሩ ነው,ስታረዝመው ያሰለችና እና ልታስተላልፍ የፈለከው ሀሳብ miss ይደረጋል።
arif new berta ተመችቶናል እኛም ወደ ስራው እንገባለን
Eko Endet Endemikelakel Asetemrn meker Becha Hon
የተፈጨ አጥንት የት አገኛለሁ
አጥት edate new ማግኝት የምቸላው
ቦታህ የት ነው
እኔምለው እናስተምር ትሉና የምታወሩት ግን አተታ ብቻ
በጣም አሪፍ አሪፍ መረጃ ነው ያለው በእውንት
እና ያንተ መኖ አሪፍ ከሆነ የመጀመሪያ ደንበኛ አድርገኝ
እና 1 ጥያቄ ስለ ዶሮ ስጋ (አሩስቶ) ስራ አሰራር 1 video ብሰራልን እንዴት ደስ ይለኛል አይንዪ
ምን ያህል ነው ምታስረክቡት ለምሳሌ በትንሽ ብር መጀመር ለሚፈልጉ ምን ተረዳላቹ
የስልናውን ዋጋ ስንት ነው?
ለምን ምን ምን እንደቀላቀላቹህ አታሳዩም
በቤት ዉስጥ መኖ ሳዘጋጅ የገጠመኝን ልንገርህ አይንየ!
ገብስ፤ስንዴ ፤በፋብሪካ የተዘጋጀ የዶር መኖ ፤የበቀሎ ቆረቆንዳዉን በደንብ ቀጠቀጥኩትና ፈጨሁት፤እነዚህ ግብአቶች ለተከታታይ 3 ቀናት ዘፈዘፍኩት በመጨረሻ ጨዉ ጨምሬ ቀላቀልኩት የገጠመኝ ችግር ሽታ አለዉ ሽታዉን አታዉራዉ ለዶሮቹ ሰጠኋቸዉ ተመገቡት ሽታዉ ለዶሮቹ መጥፎ አይሆንምምምም?
Denez sew zimbleh atkonn kante belay benetsa emiastemr moltoal
የት ነዉ
ባጭሩ አጠር አርገህ ብትነግረን ጥሩ ነው
Wey werek rezem
Yehulem cheger yh naw berta
weareak betaam yesealeachal weay betegebare atasayem lemn dare dare telaleah ngegereahine asaxereaw seawe yasaleachal melkamnet lerase neawe beategebar asay
Kezi belay ho hooo💪💪😁😁 endatayi kahun bewhala
@@ethiocomputer4843 yes 1 channel lichemer nw bravo
የቴሌግራምቻናልህንሊኩንአስቀምጥልን
በጣም አያካበድክው አያስፈራሀን አኮ ነው ወንድም
ኡኡኡ ምን ያለህው ነህ በናትህ
Offf dekemegnii.demo minina min endemtfechu satnegren ...Ayi.
Selam lante yehun wondim lbetk adds negn sirah betam des yilal berta enm filagot alegn kesedet mels mn lsra eyalku new gn yalegn birr 15000 she new mn temekeregnaleh beterefe sirah tiru new bezew ketlbet bro 👌👍
🙏🙏👆
ቀላል እኮ አይደለም ብሮ
ወጪውም ከአለማ እኩል ነው ፍርሙላውም ከባድ ነው
Wechiw 2465.70 nw ye pullet
የምርህን ነው
እና ማሽኑ ወደ 60000 ብር ነዋ pellet