Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎበዝ በርታ
19:59 እስከ 25:06 ይሄ ማለት 5:47 ደቂቃ ግለ ማስታወቂያ ነው የሰራሀው የንግግርህ መጀመሪያ ላይ ደሞ መጀመሪያ ኮሜንት ያደረኩት ሲደመር 6:7 ደቂቃ 12 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ አሰልቺ ጊዜ ነበር ከአጠቃላይ ነግግርህ ላይ 27:34 - 12:17 ብንቀንስ ለ15:17 ደይቃ ለማውራት 12:17 ኦልሞስት እኩል ደይቃ መንዘባዘብ አሰልቺ ነበር።
6:7 ሰከንድ የባከነ ጊዜ
ጥሩ ነው ወዳጄ ወደሰራው መግባት እንፈልጋለን።
አድርሻ
ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ጥረትህን ይባርክ ነገር ግን ድርጅታችን አያጭበረብርም በል እንጂ ድርጅቶች አያጭበረብሩም ማለት ያስቸግራል
Egzebeher kefade woda Ethiopia si meta metiche wosdelow kez beftim serichelow betam watet Alow
ብራዘር ብዙ ጊዜ የምትሰጠውን አስተማሪ የሆኑ ምክሮችን እከታተላለሁ ብዙ ጠቅሞኛል ሰፊ ቦታ ባይኖረኝም በጥቂቱ ቢሆንም ለራስ ፍላጎት እየሰራሁ እገኛለሁ ለምክሮችህ በጣም አመሰግናለሁ
በጣምጥሩነገርነው ስለዶክሜንትየተናገርከው በትግባርም ታለህበት።
ጠባብ ጊብ ውስጥ ወደ ላይ ቤት እንዴት መስራት ይቻላል?
በጣም አሪፍ ነው ለመስራት እቅዱ አለኝ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ አድራሻችሁን አሰቀምጡልን
በርቱ እናቴ እንጠያየቃለን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
Thanxs❤❤❤❤❤❤
እናመሰግን አለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waw be ewnet betaaaaaaam temechitognal tebarek
እነመሰግነለን
I'm planning to attend your training; but I feel 3 days training may be too short.
Betam des yemil timirti tebarak
Betam astemari program new ena ketlbet
berta betem በጣም ጥሩ ነዉ
አመሰግናለው ብራዘር
Ebki tolo wagedelwe geba plz wedma
Thanks
እንቁላል መጣል የሚጀምሩት በስንት በቀናቸው ነው
እናመሰግናለን በቅርቡ እመጣለሁ ኢንሻ አላህ
እናመሰግናል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
የስጋ፡ዶሮ፡ምን፡ያህል፡ይፈጃል፡አመጋገባቸውስ፡ምን፡ያህል፡ነው፡ወንድም
ወንድሜ፡ስራውን፡ልጀምር፡አስቢያለሁ፡የትኛው፡ይሻለኛል፡የስጋው(የእንቁላል)፡እባክህን፡ወንድሜ፡ምክርክን፡ለግሰኝ፡የስጋ፡ዶሮ፡ምን፡ያህል፡ወጪስ፡ያስፈልገዋል፡አመሰግናለሁ፡በርታ
እናመሠግናለን🎉🎉
በናትህ ቀጥታ ወደ ርእስህ ግባ አትንዘባዘብ
በጣም ጥሩ❤❤❤❤
ሥልጠና በጠም አሪፍ ነዉ ። ግን እኔ አንድ ጥያቄ አሌኝ እሡም ጭድ ወይንም ሰገቱረ ለያ የምረጭ ኬምካል ምን ይበል?
አዲስ ለመጀመር እየተዘጋጀሁ ሰለሆነ አጠናክረኝ
Bizu atawra
አመሰግነለው ወንድሜ
ፈጣሪ ይባርክ ውንዴሜ ከዱባይ መጥቺ ከአንተ ተምሬ እራሴን ስለውጥ ይታየኛል
እናመሠገግናለን
kaleb.enamasagenalan.ayenaya...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ ተባረክ ወንድሜ
ሻሸመኔ እንድኤት ነው ማግኝት የምንችለው እና የዶሮ ቤት የት ነው ማግኝት የምንችለው ወንድሜ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል
Betam enameseginal wendim ene etio semeta insha Allah mesrat feligalew metiche seletenalew enante gar insha Allah beterefe berta bezu temert eyekeaemku nw kante
ወድማችን በእውነቱ በጣም እናመሰግናለን ከስደት በቅርቡ እገባለው እደውላለሁ ግን ድሬዳዋ ድረስ ትመጣላቹ????? ደስየሚል ግቢአለኝ ሰውከማከራየት ከዶሮ ጋ ብጫወት ይሻለኛል ምንትላለክ🤣🤣✋✋✋🌷🌷🌷
Meant doro gemrachhu new yemtasrekbut lemegemer felga new?
Betam miger channel new yaleh ketlbet bro
Please talagarm kalaki awrainga gezan charesha semata maserate falgalw eswm kaneta ga 😍😍😍😍
የዶሮ እንቁላል ትር የወርቃት አማራርት ሥልጣና አሌ ዋይ?
Thank👌u
I like it and I will join soon
በጣም ጥሩ ነው የእናንተን ስራ አይቸ ወድጀዋለሁ ተምሬበታለሁ በጣም ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ ወድሜ እኔ መሰራት እፈልጋለሁ
እኔ ዶሮ ማርባት እፈልጋለሁ፡ስለመረጂው፡እናመሰግናለን
የሥጋ ዶሮ የ50 ጨጩት መሳዳግ የመኖ ወጭ ምን ያህል ያሳፈልጋል ?
በጣም ተምችቶኛል ውደ ዋና ጉዳይ ብትገባ ደስ ይልኛል
ወንድሜ ተባረክ። አገላለጽህ ደስ ይለል። ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተመለከትኩህ። ለወደፊት ስለሚጠቅመኝ ከአንተ ብዙ እማራለሁ ብዬ እገምታለሁ። በርታ። አመሰግናለሁ።
ኑሪልን አምላክ ይበሪክየሥጋ ዶሮ ለመሥራት ወጋቸው ስንት ነው
አብሽር ፈጠሪ ከአንተ ጋ ይሁን የኛ ሰው ሚጠቅመውን አይከታተልም
በጣምሰግናለን
Best god boy like you tink
Teru new gin yaneten yaraseken silke betelekelegn andande negerochin lawerak efelegalew serak betam teru new beretalegn wendema
Very good work keep it It is very helpful
በጣምጥሩትምህርትነውየወሰድኩት በርታ
በረታ ወንድሜ ብዙ እየተማርን ነዉ
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ስለሰጠኸን መረጃ በቅድሚያ አመሰግናለሁ እኔ የራሴ ቤት ለመኖሪያ እየሰራሁ ነው ማለትም ጂ+1ነገር ግን ተጀምሮ ለመጨረስ አቅም ስላጠረኝ ግራውንዱ ላይ ሰፊ ሳሎን ነው 11×7 ይሆናል በዛ ቦታ ምን ያህል ዶሮ ማርባት እችላለሁ ምን ያህል ወጪስ ያስፈልገኛል የገንዘብ መጠን እስከ 500,000 ብር አለኝ ።
እባክህ ስልክ አንሳልኝ ላናግረህ እፈልጋለው 🙏
Enameseginalen
በርታ እኔም በቅርቡ በአካል እመጣለሁኝ። እገዛለሁኝም። እግዜር ይስጥልኝ።
አንደኛ subscriber ነኝ ወንድሜ አንተ በርታ። ሳላስበው ምን ልስራ ብዬ አያለው አይኔን ከፈትከው።
Enameseginalen Good job bro will follow you
ቀለብ በቀን ስንት ጊዜ ይሰጣል??
Thanks bro
Welcome
የት አካባቢ ይሸጣሉ ብትጠቁመኝ ወድሜ
ምግብ የእንቁላል ጣይ ምግብ ሌላው ቢመገብ ምን ችግር አለው ።
እናመሰግናለን ወንድማችን
ስልጠናውንም በቅርቡ መጥቼ ሰለጥናለው ወንድሜ።
እኔም ወደዚህ ስራ መግባት እፈልጋለው
እኔ በጣም መስራት እፈልጋለሁኝ የሰው ሀገር ውስጥ በሰበስኩኝ
🤣🤣🤣🤣
በምን እንላየን ምልክታቸው
ወንድሜ አንተ በታም ጥሩ ሰዉ ነክ እጅግ በታም አመሰግናሉ. እኔ ዶሮ ማርባት በጣም እፈልግ ነር ግን በቅ ብር የለኝም አሁን እጀ ላይ ያለኝ ብር 15000.00 ነዉ በዝህ እንቁላል ማከፋፈል ብጀምር ብዬ አሰብኩኝ እናንተ እንቁላል በመስጠት ከተባራቹኝ እስክ ንገረኝ መልካም ሀሳብህን ለግስልኝ
እነጋ ሀምሳ ሺህ አለ አብረን እንሰራ
ቄቦችን የት ማግኘት እችላለሁ ?
Good
bayam xaqami mikir naw barta inem ijamiralehu
በርታ ወንድሜ
❤❤❤❤
ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ስትወድ
Berta wendma
I have learned a lot from this please I want to visit your farm this week and would you allow this to me and let me know your time convenient with the address?
❤❤🎉🎉🎉
እንዴት የተከፉ ዶሮዎችን እናውቃለን
በቅርቡ በአካል አገኝሀለወ ሥራወንም ታስጀምረኛለህ ተባረክ!
2023 መስራት ፈለኩኝ ምን ትለለኛለህ
Adrashachu yet new?
3000 እንቁላል ጣይ ዶሮ ቤት ለመሰራት ስንት ብር የሚፈጅ ይመስልካል?
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ይጠቅማል በርታ
200ዶሮ ሰንት ብር የስፈልገኛል
አዎ አሁን ያነሳኸዉ የእኔም ጥያቄ ነበር?
Nace
እኔም መስራት እፈልጋለሁ የት ነው የሚገኙት ዶሮውች እኔ ያለሁት ደሴ ነው
For lying ready yee honut yemmishallow
አድስ ቤተሰብ ሆንኩ እኔ ጫጩቶቹን ነው የምፈልገው በ40 ቀን ወደ ድርጂት ይመለሳሉ የሚል መረጃ ሰምቼ
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው
አጭርና ግልጽ አውራ
የ White Ligon ዝርያ ይኖራቹሀል? ካላችሁ 200 የ 45 ቀን ጫጩት መግዛት እፈልጋለሁ።
ጎበዝ በርታ
19:59 እስከ 25:06 ይሄ ማለት 5:47 ደቂቃ ግለ ማስታወቂያ ነው የሰራሀው የንግግርህ መጀመሪያ ላይ ደሞ መጀመሪያ ኮሜንት ያደረኩት ሲደመር 6:7 ደቂቃ
12 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ አሰልቺ ጊዜ ነበር ከአጠቃላይ ነግግርህ ላይ 27:34 - 12:17 ብንቀንስ ለ15:17 ደይቃ ለማውራት 12:17 ኦልሞስት እኩል ደይቃ መንዘባዘብ አሰልቺ ነበር።
6:7 ሰከንድ የባከነ ጊዜ
ጥሩ ነው ወዳጄ ወደሰራው መግባት እንፈልጋለን።
አድርሻ
ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ጥረትህን ይባርክ ነገር ግን ድርጅታችን አያጭበረብርም በል እንጂ ድርጅቶች አያጭበረብሩም ማለት ያስቸግራል
Egzebeher kefade woda Ethiopia si meta metiche wosdelow kez beftim serichelow betam watet Alow
ብራዘር ብዙ ጊዜ የምትሰጠውን አስተማሪ የሆኑ ምክሮችን እከታተላለሁ ብዙ ጠቅሞኛል ሰፊ ቦታ ባይኖረኝም በጥቂቱ ቢሆንም ለራስ ፍላጎት እየሰራሁ እገኛለሁ ለምክሮችህ በጣም አመሰግናለሁ
በጣምጥሩነገርነው ስለዶክሜንትየተናገርከው በትግባርም ታለህበት።
ጠባብ ጊብ ውስጥ ወደ ላይ ቤት እንዴት መስራት ይቻላል?
በጣም አሪፍ ነው ለመስራት እቅዱ አለኝ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ አድራሻችሁን አሰቀምጡልን
በርቱ እናቴ እንጠያየቃለን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
Thanxs❤❤❤❤❤❤
እናመሰግን አለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waw be ewnet betaaaaaaam temechitognal tebarek
እነመሰግነለን
I'm planning to attend your training; but I feel 3 days training may be too short.
Betam des yemil timirti tebarak
Betam astemari program new ena ketlbet
berta betem በጣም ጥሩ ነዉ
አመሰግናለው ብራዘር
Ebki tolo wagedelwe geba plz wedma
Thanks
እንቁላል መጣል የሚጀምሩት በስንት በቀናቸው ነው
እናመሰግናለን በቅርቡ እመጣለሁ ኢንሻ አላህ
እናመሰግናል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
የስጋ፡ዶሮ፡ምን፡ያህል፡ይፈጃል፡አመጋገባቸውስ፡ምን፡ያህል፡ነው፡ወንድም
ወንድሜ፡ስራውን፡ልጀምር፡አስቢያለሁ፡የትኛው፡ይሻለኛል፡የስጋው(የእንቁላል)፡እባክህን፡ወንድሜ፡ምክርክን፡ለግሰኝ፡የስጋ፡ዶሮ፡ምን፡ያህል፡ወጪስ፡ያስፈልገዋል፡አመሰግናለሁ፡በርታ
እናመሠግናለን🎉🎉
በናትህ ቀጥታ ወደ ርእስህ ግባ አትንዘባዘብ
በጣም ጥሩ❤❤❤❤
ሥልጠና በጠም አሪፍ ነዉ ። ግን እኔ አንድ ጥያቄ አሌኝ እሡም ጭድ ወይንም ሰገቱረ ለያ የምረጭ ኬምካል ምን ይበል?
አዲስ ለመጀመር እየተዘጋጀሁ ሰለሆነ አጠናክረኝ
Bizu atawra
አመሰግነለው ወንድሜ
ፈጣሪ ይባርክ ውንዴሜ ከዱባይ መጥቺ ከአንተ ተምሬ እራሴን ስለውጥ ይታየኛል
እናመሠገግናለን
kaleb.enamasagenalan.ayenaya...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ ተባረክ ወንድሜ
ሻሸመኔ እንድኤት ነው ማግኝት የምንችለው እና የዶሮ ቤት የት ነው ማግኝት የምንችለው ወንድሜ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል
Betam enameseginal wendim ene etio semeta insha Allah mesrat feligalew metiche seletenalew enante gar insha Allah beterefe berta bezu temert eyekeaemku nw kante
ወድማችን በእውነቱ በጣም እናመሰግናለን ከስደት በቅርቡ እገባለው እደውላለሁ ግን ድሬዳዋ ድረስ ትመጣላቹ????? ደስየሚል ግቢአለኝ ሰውከማከራየት ከዶሮ ጋ ብጫወት ይሻለኛል ምንትላለክ🤣🤣✋✋✋🌷🌷🌷
Meant doro gemrachhu new yemtasrekbut lemegemer felga new?
Betam miger channel new yaleh ketlbet bro
Please talagarm kalaki awrainga gezan charesha semata maserate falgalw eswm kaneta ga 😍😍😍😍
የዶሮ እንቁላል ትር የወርቃት አማራርት ሥልጣና አሌ ዋይ?
Thank👌u
I like it and I will join soon
በጣም ጥሩ ነው የእናንተን ስራ አይቸ ወድጀዋለሁ ተምሬበታለሁ በጣም ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ ወድሜ እኔ መሰራት እፈልጋለሁ
እኔ ዶሮ ማርባት እፈልጋለሁ፡ስለመረጂው፡እናመሰግናለን
የሥጋ ዶሮ የ50 ጨጩት መሳዳግ የመኖ ወጭ ምን ያህል ያሳፈልጋል ?
በጣም ተምችቶኛል ውደ ዋና ጉዳይ ብትገባ ደስ ይልኛል
ወንድሜ ተባረክ። አገላለጽህ ደስ ይለል። ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተመለከትኩህ። ለወደፊት ስለሚጠቅመኝ ከአንተ ብዙ እማራለሁ ብዬ እገምታለሁ። በርታ። አመሰግናለሁ።
ኑሪልን አምላክ ይበሪክ
የሥጋ ዶሮ ለመሥራት ወጋቸው ስንት ነው
አብሽር ፈጠሪ ከአንተ ጋ ይሁን የኛ ሰው ሚጠቅመውን አይከታተልም
በጣምሰግናለን
Best god boy like you tink
Teru new gin yaneten yaraseken silke betelekelegn andande negerochin lawerak efelegalew serak betam teru new beretalegn wendema
Very good work keep it
It is very helpful